ቀን 07/06/2018 ዓ.ም
ከአፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ 3ኛ ኮር አስተባባሪ ግብረሀይል የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ህዝብ የገጠመውን ስርዓትና መዋቅራዊ መር ለህልውናው ስጋት በሚሆን ደረጃ በተፈፀሙ ግፍና በደል ምክንያት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቀልበስ እና ዘላቂ የአማራን ህዝብ መብትና ጥቅም ለማስቀጠል ሁለንተናዊ የትጥቅ ትግል ከጀማመረ ሶስት አመታትን ሊያስቆጥር ውስን ወራት ቀርተውታል። የህልውና ትግሉ ከየት ወደ የት በሚለው መነሻና ማዳረሻ ፤ በትግሉ ሂደትም ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ መፍትሄዎቻቸው ፤ በፖለቲካዊና ወታደራዊ ጥንካሬዎቻችንና ድክመቶቻችን ፤ ዲፕሎማሲያዊ ስራወቻችንና ውጤቶቻቸው እና መሰል ጉዳዮችን እንደ ተቋም በላይ ዕዝ አመታዊ ግምገማና ውይይት አድርጎ የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።
እንደተቋም አቅጣጫዎችን ሰጥቶ በእየ ኮሩ የተቋም አመራሩን በሙሉ በግብረሀይል ደረጃ አዋቅሮ የአመራር ስምሪት ተሰጥቶ ወደ ስራ ገብቶ ቆይቷል። በዚህም መሰረት ወደ 3ኛ ኮር በአርበኛ አስቻለው በለጠ አስተባባሪነት ፣ አርበኛ ሸጋ ጌታቸው ፣ አርበኛ አስምሮ ፍቃዴ ፣ አርበኛ እያቸው ብርሀኑ እና አርበኛ አስፋው ሰርፀ በተሰጣቸው ተቋማዊ ተልዕኮዎች ይዞ በቀጠናው ሲሰራ ቆይቷል።
ግብረሃይሉ ከሰራቸው ስራዎች መካከልም በቀጠናው የነበሩ ችግሮችን መለየትና የመፍትሔ ሀሳብ ማስቀመጥና ችግሮችን መፍታት ፤ ፖለቲካዊና ወታደራዊ የድርጅት አቋሞቻችንን ፤ ወቅታዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታችን ፤ የለውጥ መሪነት እና ውሳኔ አሰጣጥ እና በመሰል ጉዳዮች ግንዛቤና ስልጠና እንዲሁም አጠቃላይ በቀጠና የኮር ስራ አስፈፃሚ አፈፃፀም ከክፍለ ጦር አመራሮች ጋር መወያየት እንዲሁም ከነበሩት ቀጠናዊ ችግሮችና ከተወሰዱ የእርምት እርምጃዎች እና አፈፃፀምን መሰረት እንዲሁም ለትግሉ ካላቸው ቀናነት ፣ ቁርጠኝነትና ፣ ታማኝነትና በህዝብና በሰራዊቱ ካላቸው ቅቡልነት እና መሰል ጉዳዮችን ታሳቢነት በማድረግ የኮር ስራ አስፈፃሚ መልሶ የማደራጀት ስራ በሚከተለው መንገድ ተሰርቷል።
1. አዛዥ .......ጋሻው መብራቱ(ሸሪፎ)
1.1. ወ/ቃል አቀባይ.....ሳሚ
1.2. ፅ/ቤት .......አብረሀም
1.3. ህግና ስነምግባር ክፍል......ለምለሙ
1.4. ወታደራዊ መረጃና ደህንነት....... አዳነ
2. ምክትል አዛዥ........መ/አለቃ ባምላኩ
2.1. ዘመቻና ....... ሃ/አለቃ አስራት ጌታቸው
2.2. ሀይል ስምሪት ......
2.3. መገናኛ ....... ስመኘው
2.4. ስልጠና ...... ሃ/አለቃ አለሙ ሙሌ/ደሳለኝ ራስ ደጀን
2.5. ቃኝና መሀንዲስ .......ማርየ በለጠ
3. የፖለቲካ ኃላፊነት........ ፃዲቅ ዋለልኝ
3.1. ም/ፖለቲካ ኃላፊነት ..... ማርሸት
3.2. አደረጃጀት .......ማምነው
3.3. ህዝብ ግንኙነት ......ዘመነ ተሾመ
3.4. ህዝብ አስተዳደር ጌታቸው ጌጡ
3.5. ቀጠናዊ ትስስር .... ወልዴ
3.6. ትምህርትና ስልጠና.... እሸቱ/ቄስ ገ/ስላሴ ነሲቦ
3.7. ማህበራዊ ጉዳይ..... ጤናው አየነው
3.8. ወጣቶችና ሴቶች ......አታላ አለሙ
4. ወ/አስተዳደር ኃላፊ ........ይርጋ ክቡሬ
4.1. ም/ወ/አስተዳደር ........ማሩ አዴ
4.2. የሰው ሀይል........ በውቀት አላቸው/ክቡሬ አገሩ
4.3. ፋይናንስና ግዥ ......ማርሸት ንጋት/መልካሙ ሙሉ
4.4. ሀብትና ንብረት አፈላላጊ ....
5. ሎጂስቲክ ኃላፊ ........በሬ አወቀ
5.1. ም/ሎጀስቲክ ........ብርሀን ወርቄ
5.2. ኦርዲናንስ ........ ሀብታሙ ምሕረቴን/አድባሩ
5.3. ህክምና ክፍል ሀላፊ ....... ቢልልኝ
6. ኦዲት ክፍል ሰብሳቢ .......ጣመ ዋለልኝ
ለህልውና ትግሉ ደጋፊ ማህበረሰብ ፤ ለትግሉ ባለቤት የአማራ ህዝብም ሆነ በቀጠናው ላለ ሰራዊታችንና ህዝባችንም ማሳሰብ ምንፈልገው ቀሪ ስራዎችንም ከአዲሱ የኮር ስራ አስፈፃሚ ጋር በጋራ እንደሚፈፀሙ አቅጣጫዎችን አስቀምጠናልና ለዚሁ ሁሉም የቀጠናው ማህበረሰብ እና ሰራዊት ቀና ትብብር እንድታደርጉ አደራ ማለት እንፈልጋለን። በተለይም የህልውና ትግሉን ወደ ጎን በማድረግ ከተቋማዊ መርህና አሰራር ባፈነገጠ መንገድ የግልና የቡድንን ጥቅምና ስልጣንን መሰረት በማድረግ የህልውና ትግሉን ወደ ኋላ ሚያጓትትና የህዝባችንና የሰራዊታችን አደራ በማይወጣ እንዲሁም የህዝባችንን እንግልት እና ብዝበዛ የማንታገስ እና በቁርጠኛነት እርምጃ ስለምንወስድ እሄን በመገንዘብ ህዝባችን እና ሰራዊታችን ከጎናችን እንዲሆን ማሳሰብ እንፈልጋለን።
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር የበላይ ዘለቀ ዕዝ ግብረሀይል
አጅሬ ፣ ጎንደር ፣ አማራ ፣ ኢትዮጵያ
የካቲት 07/2018 ዓ.ም

🙏1
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የተሰጠ ማስጠንቀቂያ
በአማራ ሳይንት ወረዳ ማዕከል ማለትም ሳይንት አጅባር ከተማ ውስጥ ብልጽግና ካድሬዎች መሬት እየቆረሱ ለባለሀብቶች በጫረታ መልኩ አቅርበው ገንዘቡን የፋሽስቱ አብይ አህመድን ስርዓት እድሜ ማራዘሚያ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመራቸውና ማስታወቂያ ማውጣታቸውን የውስጥ ምንጮች ካደረሱን ጥቆማ ለመረዳት ችለናል::
ካድሬዎች በፕሮፓጋንዳ ብዛት አደናግረው እና በሆድ እየገዙ ከጎናቸው ያሰለፏቸው የፀጥታ ኃይል አባላት ፍላጎት በየጊዜው እያደገ በመምጣቱ የተነሳ እነሱን በሆዳቸው እየገዙ ለማቆየት አስበው ከተማይቱ ውስጥ ጎማጣ እና ፋሬታ ሰፈር 8 ቦታዎችን በጫረታ ለመሸጥ የወረዳ ካቢኔው አቋም መያዙ ተደርሶበታል:: ከተማይቱ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር እንዲህ አይነት የመሬት ችርቻሮን በጥብቅ የሚያወግዝ ሲሆን በአገዛዙ የወረዳ እና ማዘጋጃ ቤት ሹማምንት ላይ ብቻ ሳይሆን በተጫራቾች ላይ ጭምር እርምጃ እንደሚወስድ ከወዲሁ ያሳስባል:: ስለዚህ በጫረታው ላይ ለመሳተፍ ያሰባችሁ ባለሀብቶች ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እያሳሰብን ይህን ማስጠንቀቂያ ችላ ብላችሁ በጫረታው ብትሳተፉ ለሚሊሻ ቀለብ እንደሰፈራችሁ ቆጥረነው በእናንተ ላይ ጭምር የማያዳግም እርምጃ እንደምንወስድ እንድታውቁት ይሁን::
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም

👍1
ከአፋብን ምኒልክ ዕዝ የጤና መምሪያ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
ፍፁም ሰብአዊ በሆነው የጤና ሙያ ውስጥ የምትገኙ ወንድሞቻችን/እህቶቻችን ኑ ተጋግዘን ኢ-ሰብአዊ የሆነውን ሥርአት እንቀይር!
አማራ ተኮር የሆነው የዘር ማጥፋት ጦርነት በተለየ መልኩ በይፋ ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ የጤና ተቋማት፣ የጤና ሙያተኞች እና የጤና አገልግሎት የፋሽስታዊዩ ሥርአት አይነተኛ ኢላማዎች በመሆናቸው ሥርአቱ ህክምና መከልከልን እንደጦር መሣሪያ እንደሚጠቀም ግልፅ ማስረጃዎች ናቸው። ሥርአቱ ጤና ተቋማትና ግብአቶቻቸው ላይ የሚፈፅመው የጦርና የሠብአዊ መብት ጥሰት ወንጀሎች አለም ያወቃቸውና ፀሐይ የሞቃቸው ጉዳዮች በመሆናቸው እነኚህን ጉዳዮች አሁን ላይ ደግሞ መናገር ለአብዛኞቻችሁ ለቀባሪ መርዶ እንደመናገር እንደሚሆን አያጠያይቅም።
ዘይግይቶም ቢሆን ግን የአለም ጤና ድርጅትም ሳይቀር የህዝባችንን የህልውና ችግርና የጤና አገልግሎቱ የገጠመውን ሥርአት መር ፈተና መረዳቱን በዋና ዳይሬክተሩ በኩል የዶ/ር ፀጋሁን ስሜን የግፍ ግድያን ተከትሎ በመግለፁ ሥርአቱ የሞት ጣር ላይ መድረሱን በግልፅ አመላክቷል። በዚህ አጋጣሚ ዶ/ር ፀጋሁንን የመሠለ የህክምና ዶክተር ለማፍራት በትንሹ ሩብ ክፍለዘመን የሚጠይቅ መሆኑን እንድታውቁት እና በህዝባችን ላይ ምን ያክል ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ የዘር ማጥፋት እንደሚፈፀም እንድትረዱት አንፈልጋለን። ለዶ/ር ፀጋሁን ቤተሠቦችና ወዳጆች ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን።
ጥያቄው ይህ ዘግናኝ ወንጀል እስከመቼ እና ስንት ሙያተኞቻችን እስከሚያልቁ ቁጭ ብለን እንመለከታለን? ነው። ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጠናከረው እና መንግስትን ተክቶ አገር የመምራት ቁመና ላይ የሚገኘው ድርጅታችን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄም ይሁን ዕዛችን የጤና ሙያተኞቻችን ላይ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት የፈፀሙ የአሸባሪው ስርአት አባላት ላይ እርምጃ እንዲወስድ ወይም በአለም አደባባይ ለፍርድ እንዲያቀርብልን የምኒልክ ዕዝ ጤና መምሪያ አበክሮ ይጠይቃል።
በመጨረሻም ምንም አይነት ከለላ ሊሠጣችሁ የሚችል ሀይልም ይሁን ሥርአት በሌለበት በአሸባሪው መንግስት ቀጠና ውስጥ ሆናችሁ ይህን ሁሉ ግፍና መከራ የምትቀበሉ የሙያ ጓዶቻችን ኑ ተጋግዘን ይህን አስከፊ ሥርአት በጋራ እንቀይር እያለ የምኒልክ ዕዝ ጤና መምሪያ የተለመደ ጥሪውን ያቀርብላችኋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ትግላችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 7/2018 ዓ.ም

❤2👍2
አፋብንሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር
[08/06/2018 ዓ.ም]
ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ወረታ ከተማን ተቆጣጠረ❗
. . ሰሞኑን ፎገራ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ከተሞችን የተቆጣጠረው ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ዛሬ የፎገራ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ወረታ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ።
ወደ ከተማዋ በአምስት አቅጣጫ በጉበና ፣ በሸለቆ በኮሌጅ ፣ በሻጋ በርና በቄራ የገባው የሜዳው ነበልባል ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ ከተማዋን በእጁ አስገብቷታል።
የባንዳ ብልጽግና መሠባሠቢያ የሆነችው የወረታ ከተማ 03 የፌደራል መጋቢ መንገድ ያላት በመሆኗ ለጠላት ሜካናይዝድ ኃይል ለመጠቀም ምቹ ስለሆነች ሳትደፈር የቆየችው ከተማ ዛሬ ግን የፋኖን አንድ መሆን ተከትሎ 03ቱም መንገዶች ከባህርዳር ወረታ ያለውን መንገድ ጣና ገላውዲወስ ክፍለጦር፣ ከጎንደር ወረታ ያለውን መንገድ አምስተኛ ኮር እና ከደብረታቦር ወረታ ያለውን ደግሞ የጉና ክፍለጦር/ገ/መሥቀል ብርጌድና ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር/አሣምነው ብርጌድ ጠላት ተጨማሪ ኃይል እንዳያስገባ የዘጉ ሲሆን የነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ደግሞ ከተማዋን በ04 አቅጣጫ በመክበብ የጠላት ብልጽግና ኃይልን ሙሉ በሙሉ ደምስሶታል።
ለጠላት ስትራቴጅክ የሆነችውን የወረታ ከተማ ጠላት ከፍተኛ ቁጥር ያለው አድማ ብተና ፣ ሚሊሻና ፖሊስ አደራጅቶ ምሽግ ሰርቶ ከተማውን ላለመልቀቅ ቢሞክርም ጀግናው የፋኖ ወታደር ሰብሮ በመግባት ከተማዋን በእጁ አስገብቷል።
ወረታ ከተማ በፋኖ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ሆና የዋለች ሲሆን በጠላት በኩል ከ50 በላይ የተደመሠሠ እና በርካታ ቁስለኛ የሆነ ሲሆን ክፍለጦራችን 20 ክላሽንኮቭ መሣሪያ 02 መትረጊስ(ኮፍ ብሬን) የተማረከ ሲሆን ሁለት የስርአቱ መገልገያ ፓትሮል ከጥቅም ውጭ እንዲሆን ተደርጓል።
ፋኖ የአማራ ሕዝብ አንደኛ ጠላት የሆነውን የብልጽግና ኃይል ለማጥፋት በአባቶቹ የአርበኝነት መንፈስ እየተመራ ወደ ድል እየቀረበ ሲሆን ባንዳዎች ከነእኩይ ተግባራቸው ለፍርድ እየተሸኙ ነው።
የዓለም ህግ የማይገዛው አረመኔው የጠላት ኃይል የድሮን ጥቃት ያደረሰ ሲሆን በርካታ ንጹሀንን ጨፍጭፏል። ሐገር አውዳሚ የሆነው የብልጽግና ስርአት ለአንድ የድሮን ተተኳሽ ከሁለት ሚሊዮን በላይ በሐገሪቱ ሐብት እየገዛ ህጻናትን እና ዕናቶችን ለመጨፍጨፍ እያዋለው ይገኛል።
በአለም ላይ የምትገኙ አማራዊያንና ዕውነት ወዳድ ኢትዮጵያን ጨፍጫፊው የብልጽግና ሥርአት እየፈጸመው ያለውን የንጹሐንን ጭፍጨፋ ለዓለም መንግስት እንድታሳውቁ እናሳስባለን።
ህኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት🔑
ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢንጅነር አብዩ መልኬ

🙏4❤2
በጎንደር ማጥቃታችን ተጠናክሮ ቀጥሏል!!
ከባ/ዳር ቅርብ ርቀት የምትገኘው ቁልፍ የመገናኛ ከተማ የፎገራዋ ሞንሟና ወረታ ከተማ በሰራዊታችን እቅፍ ውላለች።
በወረታ በፊት ለፊት የምድር ጦር ውጊያ የተደቆሰው አገዛዙ ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የድሮን ጥቃት ሰንዝሯል።በንፁሃን ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳትም አድርሷል።
የንፁሃን ወገኖቻችን የግፍ ጥቃት አስር እጥፍ እየመለስን እንገናለን።ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

💔4🙏2
አሳምነው ክፍለ ጦር ቃኝ በበርካታ መኪና በመጓጓዝ የነበረ ጠላት ላይ በፈፀሙት የደፈጣ ጥቃት ሁለት መኪና ሙሉ ለሙሉ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ከአፋር ክልል ጭፍራ ተነስቶ ወልድያን በማቋረጥ ወደ ላሊበላ መስመር በአራት ዙ23 ታጅቦ በበርካታ መኪኖች ይጓዝ የነበረ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት መካከል ሁለቱ መኪና ላይ የአሳምነው ክፍለ ጦር ቃኝ ሳንቃ ከተማ ዙሪያ ደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ሙሉ ለሙሉ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ጉዞ ላይ ባለበት በደፈጣ የተመታው ጠላት ሙትና ቁስለኛውን ሳያነሳ ጉዞውን የቀጠለ ሲሆን ከወልድያና አካባቢው የመጣ ጠላት አስራ ሶስት ቁስለኛ አንስቶ ተመልሷል:: የአማራ ምድር ሲኦል የሆነበት የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊትም በሁሉም አቅጣጫ እየፈረሰ በስፋት ፋኖን እየተቀላቀለም ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 8/2018 ዓ.ም

🙏3❤1
#መረጃ
መንገድ ላይ የነበረ የጠላት ጦር ተደመሠሠ።
ትናት ማለትም በቀን 08//06/2018 መነሻውን ከጭልጋ ወረዳ ጫንድባ ከተማ አድርጎ ወደ ጣቁሳ ደልጊ አቅጣጫ ጉዞ ያደረገ ሐይል ተደመሰሰ።
በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በጌምድር ክፍለጦር እና ዞብል ጃኖ ክፍለጦር ጥምር ሀይል መንገድ ላይ ተቆርጦ የተከበበው የጠላት ሐይል በከፍተኛ ሁኔታ የተደመሰሰ ሲሆን አብዛኛው ሐይል መንገድ ላይ ቀርቷል።
በጭልጋና ጣቁሳ ወረዳ አዋሳኝ የሚገኝ ጨውድባና ወርቅድባ በተባለ ቦታ ላይ ከቀኑ 9:00 ገደማ በተጀመረውና እስከ ምሽቱ 2:00 በዘለቀው እልህ አስጨራሽ ትንቅን ከፍተኛ ተጋድሎ የተደረገ ሲሆን ጠላት ጭኖት ይንቀሳቀስ የነበረ አብዛኛው ጓዝ ከነ ሰራዊቱ ጭቃ ሆኖል።
የጠላት ሻለቃ አመራርን ጨምሮ መቶ አለቃና ትይዩ ሐላፊነት ያላቸውን አመራሮች እንዲሁም በመቶዎች የሚቆጠር መስመራዊ መኮንኖችና ሌሎች የስርዓቱ የፀጥታ ሐይሎች ተደምስሰዋል።
አብዛኛው የጠላት ቁሳቁስ በነበረው የተኩስ ልውውጥ የጋየ፤ በቁጥር ከ150 በላይ ሙትና ቁስለኛ ያስተናገደ ሲሆን የጓዝ መጫኛ የነበሩ የተሽከርካሪዎች ገልብጠው ሙትና ቁስለኛ ማመላለሻ ሆነው አምሽተዋል። በወገን በኩል ሁለት ጓዶች በክብር ተሰውተዋል።
ከዚሁ ትናት ውጊ ከተደረገበት ቦታ ላይ በ12 ቀን ልዩነት ውስጥ የትናቱ ውጊያ ለአራኛ ጊዜ ሲሆን የትናቱን ጨምሮ 2 ሻለቃ ፤ 5 መቶ አለቃና ሁለት ሎጅስቲክ መምሪያዎች፤በድምሩ 9 የጠላት ሐይል አመራሮች ከ250 በላይ ሙትና ቁስለኛ ከ150 በላይ የመሳሪያ ምርኮና ከ25ሽ በላይ ቅይጥ ተተኳሽ ገቢ ሆኗል።
በአሁኑ ሰዓት የጠላት ሐይል ቁሰለኞቹን ከወረዳ ወረዳ አንቀሳቅሶ ማሳከም እንዳይችል መንገዱ ሁሉ በቆረጣ የተዘጋ ሲሆን ሄሊኮፍተርን እንደ መጨረሻ አማራጭ እየተጠቀመ ይገኛል።
ስለ ተሰውት ጓዶች ተጋድሎና ስለሰሩት ጀብድ እንመለሳለን።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
አፋብን ጎጠግ ዕዝ ግንኙነት መምሪያ!
የካቲት 9/2018 ዓ/ም

❤2🙏2
"ዘመቻ አስር አለቃ ሀቢብ የሱፍ(ሀቢቦ)"
ተጠናክሮ በቀጠለው አውደ ውጊያ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በብልፅግና ሰራዊት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ!
የካቲት:-09/2018 ዓ/ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አካል የሆነው ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ከሁሉም ክፍለ ጦሮች የተውጣጡ እና የኮሩን ነብሮ ኮማንዶና ዋግሹም ብርጌድን ጨምሮ በተሳተፉበት አውደ ውጊያ በአገዛዙ መከላከያ ሰራዊት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጅተዋል።
በአርበኛ አስር አለቃ ሀቢብ የሱፍ(ሀቢቦ) የተሰየመው ዘመቻ የካቲት 09/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ በቡግና ወረዳ አይና ከተማ ዙሪያ በተደረገ ከባድ ትንቅንቅ የጠላትን ኃይል አራት ምሽግ በመስበር፣ 82 በመደምሰስ፣25 ክላሽ፣1520 የክላሽ ተተኳሽ፣32 የእጅ ቦምብ ፣26 የወገብና የደረት ትጥቅ በመማረክና አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ጠላት ወደ ነበረበት የቀበሮ ጉድጓድ እንዲመለስ አድርገውታል።
በተያያዘ መረጃ የኃይሉ ከበዴ ክፍለ ጦር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የሆነው አርበኛ ጌታቸው ወርቁ በድሐና መስመር ከጭላ ወደ አዚላ በአምቡላንስ ተጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረ የብልፅግና ካድሬና ፖሊስ ከጭላ በ17 ኪሎ ሜትር ርቀት ቅናባ ማርያም ላይ ደፈጣ በመያዝ የሰቆጣ ወረዳ 02 ቀበሌ ነዋሪ የሆነውን ኢንስፔክተር ወርቁ ባየንና ምርቱ አለሙ የሚባል የሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ 012 ቀበሌ የሚሰራ ፖሊስን እንዲሁም ሁለት ክላሽንኮፍ በመማረክና ለእኩይ አላማ ሲጠቀሙበት በነበረው ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት በማድረስ አርበኛ ጌታቸው ወርቁ ታላቅ ጀብዱ ፈፅሟል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!
ትግላችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 09/2018 ዓ.ም

🙏2❤1
ሁለት የአገዛዙ ሰራዊት አባላቶች ባለሽረጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ
በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወርዳ በውርጌሳ ገንፎ ጨፌ የሚገኘው የሚዋጋለትን አላማ በቅጡ የማያውቀው የአብይ ዙፍን አስጠባቂ ሰራዊት እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል ።
የ35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሽ አለቃ የአማራን ህዝብ አንጨፈጭፍም ብለው ሁለት የሰራዊት አባሎች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሚሊኒክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽረጡ ክፍለ ጦር ጋር በሰላም ተገናኝተዋል ።
መዳረሻችን ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ ተገድሎ ይቀጥላል ።
ህልውናችን በተባበር ክንዳችን
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሚሊኒክ ዕዝ
የካቲት 9 2018 ዓ ም

❤3🙏1