🙏እንዴት አደራችሁ🙏
አጭር አስተማሪ ታሪክ
👇ለምጣዱ ሲባል...!
አዲት ሴትዮ ጓዳቸው ውስጥ እየተንጎዳጎዱ ድንገት አዲት አይጥ ምጣዳቸው ላይ ትወጣለች ወንድ ልጃቸው እንጨት ያነሳና አይጧን ለመምታት ሊሰነዝር ሲል ሴትዬዋ አስቆሙት " ልጄ አይጧን ስትመታ እንጀራ ማብሰያችንን ምጣዱን ሰበርከው ማለት ነው ስለዚህ ግድ የለም ለምጣዱ ሲባል አይጧን ዝም እንበላት" አሉት ይባላል።
ሁሌም ለምንፈልገው ነገር ስንል ብዙ ነገሮች መታገስ እንዳለብን፣
ከመወሰናችን በፊት ማስተዋል እንዳለብን ከታሪኩ እንረዳለን።
🏵️መልካም ቀን ይሁንልን 🏵️

እባክህ አትዘናጋ!
ሰዓት ፡ አለኝ ፡ ጊዜ ፡ አለኝ ፡ ብለህ ፡ ልትሰራ ፡ የምታስበውን ፡ ነገር ፡ አታጓት። ነገ ፡ ነገ ፡ እያልህ ፡ ህልምህን ፡ ለነገ ፡ አታሳድር። ይደርሳል ፡ ይደርሳል ፡ እያልህ ፡ ራዕይህን ፡ አታክስመው። ህልምህ ፡ ዕውን ፡ እንዲሆን ፡ ብዙ ፡ መልፋት ፡ ይጠበቅብሀል። እጅህ ፡ መቆሸሽ ፡ አንገትህንም ፡ ዝቅ ፡ ማድረግ ፡ ይገባሀል። ይህ ፡ ወደ ፡ ስኬትህ ፡ ያቀርብሀል። በፍጹም ፡ ለራስህ ፡ ጊዜ ፡ የለኝም ፡ ብለህ ፡ እንዳትነግረው። ባለህ ፡ ጊዜ ፡ ትልቅ ፡ ነገር ፡ ስራ።
ቡሩክየሺጥላ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ

ልብ በል!
አሁን ያለህበት ሁኔታ አንተን አይወስንህም ወይ አንቺን አይወስንም ፤ አሁን ያለህ ነገር የዛሬ አምስት አመት ጀምሮ ታስባቸው የነበሩ ታረጋቸው የነበሩ ነገሮች ውጤት ነው ።
አሁን በተደጋጋሚ የምታስበው ፣ የምትሰራው ፣ የምታደርገው ነገር ደግሞ ቀጣይ 5 ዓመትህን ይወስናል ስለዚህ በተደጋጋሚ ስለምታስበው ፣ ስለምትሰራው ፣ ስለምታደርገው ነገር ወስን !
ቆንጆ ምሽት ተመኘን🙏

┈┈••◉❖◉●••┈
ካንቺ ጋራ ስሆን🌺
❣ :¨·....................:¨: ❣
የኔ አለም አዳምጪኝ 🌺
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... ♥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ♥
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ♥ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
ቻናል
@geyone
@geyone
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄┄
ካንቺ ጋራ ስሆን🌺
❣ :¨·....................:¨: ❣
የኔ አለም አዳምጪኝ 🌺
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... ♥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ♥
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ♥ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
ቻናል
@geyone
@geyone
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄┄
💎የማይፈልግህን ስትፈልግ የሚፈልግህን አትጣ!
🔑ያማረ ሁሉ አይጥምምና ዓይንህን በሚማርክ ሳይሆን ሕሊናህን በሚያስደስት ምግባር ላይ ተሰማራ። ከመማረርህ በፊት መመርመርን ልመድ። ማራኪ ሁሉ አርኪ አይደለም። እይታህን በአትኩሮት እየው። አዕምሮህን በለሙ ሀሳቦች አበልፅግ። ከመከራ ነፃ እንድትወጣ ቅጥብ ያጣ ፍላጎትህን አርቅ። ሁሉ ስለማይጣፍጥ ሁሉን በመቅመስ አንተነትህን ለአደጋ አትጋብዝ። ሁሉን ብትመኝ ሁሉ የአንተ አይሆንም። የራስህ የሆነውን እወቅና አጥብቀህ ያዘው።
📍የተሰጠህን አክብረህ መጠበቅ ካልቻልክ መነጠቅ እንዳለ አስታውስ። አስሩን ከምትነካካ በተቸርከው በአንዱ እርካ። ከተመኘኸው ሁሉ የአንተ ሆኖ የሚዘልቀው አንዱ ብቻ ነው። ሁሉ የአንተ ሊሆን አይችልም። ሁሉን የእኔ ላድርግ ብለህ ስትስገበገብ አንዱንም እንዳታጣ ቅጥ አትጣ። የሚያስፈልግህ ከፍ የሚያደርግህ ብቻ ነው። የማረከህ ሁሉ አይረባህም። ሁሉ ረብ አይኖረውምና ለሁሉ ሟች አትሁን። ሁሉ በማይጨበጥባት ዓለም ሁሉን ጨብጬ ልኑር አትበል። ብዙዎች ሞታቸውን የሸመቱት የማያስፈልጋቸውን ፈልገው ባገኙት ዕለት ነው።
💡ትኩረትህ በሚያምርህ ላይ ሳይሆን በሚበጅህ ላይ ይዋል! ለሁሉ መሮጥ ሁሉን አያስገኝም። ሁሉን ከማግበስበስ መርጦ መኖርን ባህሪህ አድርግ። የሚያስፈልግህን ከምትፈልገው ለይተህ እወቅ። የሚያስፈልግህ የፈለከው ሁሉ ሳይሆን የሚያስፈልግህ ብቻ ነው። የተሻለ እንዲገጥምህ በሚያረክስህ ነገር አትበድ። በገዛ ራስህ የሕይወት ታሪክ ላይ ስርዝ ድልዝ አታብዛ። ነገ ላይ የሚነበብልህ የሕይወት ታሪክ ዛሬ ላይ ከምትኖረው ሕይወት ተቀንጭቦ የሚፃፈውን በመሆኑ ገድሎችህ ሁሉ ሸጋ ይሆኑ ዘንድ ትጋ። በመኩሪያ እንጂ በማፈሪያ ተግባር አትጠመድ። ጥፋትህ ድንበር አይዝለል።
💎ልክህን እወቅ። በማያስፈልጉህም አትከበብ። ጠቃሚህን ተረዳ። ለሚያስፈልጉህ ስፍራ አትጣ። ሁሉ ቤቴነትን አቁም። ራስህን የተራ ነገሮች ማጨቂያ ቅርጫት አታድርግ። ትርጉም ለሚሰጥህ ሀሳብና ተግባር ብቻ ኑር። ከመልካም ዕድልህ በሚያርቅህ አጥር አትከለል። ከማይመጥንህ አትጣጣም። በራስህ እንቅፋት አትደናቀፍ። አይቶና አስልቶ ተራማጅ ሁን። አጫጭተው ከሚጥሉህ አረሞች አትወዳጅ። በወደድከው ልትረክስ ትችላለህና ድልህን በሚጋርድብህ ግንብ አትጋረድ። መግቢያ ስትሻ መውጪያህን አትርሳ። ራስህን በጎ ለሆነው ብቻ ስጥ።
💡 ለመራራው ስትራወጥ ጣፋጩን ጥለህ እንዳትመለስ ከልብህ አስተውል። ከወደክ ላትነሳ ስለምትችል ስትራመድ ማሰብን አትርሳ። ወደኋላ የሚጎትቱህን ተሳቢዎች አታብዛ። ወደፊት ለሚያራምዱህ ጥሩ ነገሮች ብቻ ተገዛ። በጎታችና ተጎታቾች አትታጀብ።
✍ከፈለኝ ዘለለው [ሐዋዝ]

ታሪክህን የሚቀይረው ከፈጣሪ ቀጥሎ ያንተ ቆራጥነት ነው! ከሰዎች ብዙ አጠብቅ! ሰዎችን አንዳስቀመጥክ አታገኛቸውም ጊዜና ሁኔታ ይቀይራቸዋል። ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ማለት ስትጀምር በአመለካከት ከፍ ማለት ትጀምራለህ።
👌ሸጋ የስራ እና የትምህርት ቀን ይሁን👌
https://t.me/geyone
https://t.me/geyone
👌ሸጋ የስራ እና የትምህርት ቀን ይሁን👌
https://t.me/geyone
https://t.me/geyone
sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it. https://jc0-video.xyz/4291649982943544/
ህይወት ትርጉም የሚኖራት አንተ እስካለህ ድረስ ነው፤ አንተ ከሌለህ እኮ ያ ለቤተሰቡ የሚያስበው፣ ለሚወዳቸው ዋጋ የሚከፍለው ጠንካራው ሰው የለም ማለት ነው።
መጥፎ ስሜት ሊሰማህ ተስፋ መቁረጥ ሊፈታተንህ ይችላል፤ ወዳጄ አንተ መበርታት ያለብህ ለራስህ ብለህ ብቻ አይደለም፤ በዙሪያህ ፈጣሪ ላስቀመጣቸው ስጦታዎችህም ስትል ነው!

#መልካምነት
አንድ የ 24 አመት ወጣት ከሚጓዝበት ባቡር አሻግሮ በሚያያቸዉ ነገሮች ተገርሟል፡፡ ከዛም ጮክ ብሎ "አባቴ ፥ ዛፎቹን እያቸዉማ ወደኀላ እየሆዱኮ ነዉ! " ሲለዉ አባትየዉ #ፈገግ አለ ፤ በቅርብ ያሉ ተሳፋሪዋች ግን የ 24 አመት ወጣቱን በሀዘን ስሜት እንደ ልጅና እንደ ህመምተኛ ተመለከቱት፡፡
ወጣቱ በድንገት በመደነቅ ደግሞ "አባቴ ፥ ተመልከት ደመናዉ እኮ አብሮን እየሄደ ነዉ!" አለዉ፡፡ አባትየዉ አሁንም ልጁን በፈገግታ ተመለከተዉ ፤ በቅርብ ያለ አንድ ሰዉዬ ግን ወጣቱ በሚያሳየዉ የልጅ ፀባይ አላስችል ብሎት በንዴት ...
"ለምን ልጅህን ወደ ጥሩ የአዕምሮ ሆስፒታል አትወስደዉም?" አለዉ ለወጣቱ አባት፡፡
አባትየዉ በአንዴ ፊቱ በሀዘን ተሞላ ፣ አይኖቹ እንባ እየተናነቀዉ በእርጋታ እንዲህ ብሎ መለሰለት..."ሆስፒታል ወስጄዋለሁ... ፥ አሁን ራሱ ከዛ እየተመለስን ነዉ ፥ ልጄ ከልጅነቱ ጀምሮ ማየት አይችልም ነበር ለወራት ከታከመ በኀላ ዛሬ ነዉ ታክሞ አይቶ ከሆስፒታል የወጣዉ" አለዉ ፡፡
#ትምህርት
በዚህ ምድር እያንዳንዱ ሰዉ የራሱ የሆነ ታሪክ አለዉ፡፡ የሰዉን ታረክ ሳናዉቅ ሰዉ ላይ ለመፍረድ አንቸኩል፡፡ ምክንያቱም እዉነታዉን ስንሰማና ስናዉቅ ሁሌ የተናገርነው ይቆጨናልና፡፡
#ለሰዋች_የደስታ_ምንጭ_መሆን_ባንችል_የሀዘን_ምክንያት_አንሁን
#ፈጣሪ_ሀገራችንን_ይጠብቅልን_ሰላም_ያርግልን
መልዕክቱ የተመቸዉ ደግሞ #share

Watch "Top 5 intro templates without text ||FlyingBird|| Fire smoke || ink in water|| Smoke || Light" on YouTube
https://youtu.be/gp51ENF9wTM
https://youtu.be/gp51ENF9wTM
YouTube
Top 5 intro templates without text ||FlyingBird|| Fire smoke || ink in water|| Smoke || Light
Intro templates for background without text
Flying Bird template
Fire Smoke template
Ink in water intro
Smoke template
Lighting template
Download templates 👇
https://photos.app.goo.gl/sGajePr8syq7jfgp8
#intro templates
#picsart
#kinemaster
#intro…

🎉 የ 10,000 ብር ቦነስ ስጦታ ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች ይፍጠኑ አሁኑኑ ቦቱን በማስጀመር አሸናፊ ይሁኑ 🎁
🎁 የ 2022 የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ኳታር የአለም ዋንጫ መረጃዎች የምትለቅበትን የቴሌግራም ቻናል ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ቻናሉን ለሚቀላቀሉ በሙሉ የ 10,000 ሺህ ብር ቦነስ አዘጋጅታለች 🤑🤑
📉 የአለማችን ቱጃር የአረብ ሀገር የሆነችው ኳታር በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ላይ ከ 220 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት የአለማችንን በአይነቱ የመጀመርያውን ዘመናዊውን ስታድየም በመገንባት የአለም ዋንጫውን አስጀምራለች!!
🎁 በዚህም የኳታር መንግስት ለኢትዮጵያ እና ለሌሎች 8 የአፍሪቃ ሀገራት ከ 20,000,000 ብር በላይ በመመደብ ዜጎች ስልኮቻቸውን ( ቴሌግራማቸውን) ብቻ ተጠቅመው ወደ አለም ዋንጫው የቴሌግራም ገፅ በመግባት ወይም ሌሎች ወዳጆቻቸውን ወደ ገፁ ሲጋብዙ ተሸላሚ የሚሆኑበትን መንገድ አዘጋጅቷል!!
🗝 ማብራርያ
1/ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ቦቱን ሲያስጀምሩ 10,000 ብር ማስጀመርያ ቦነስ ወደ አካውንቶ ገቢ ይሆናል👇👇
https://t.me/Qatar_WorldCup2022Bot?start=r0238481443 https://t.me/Qatar_WorldCup2022Bot?start=r0238481443
2/ በመቀጠል ቦቱ ላይ ካሉ ምርጫዎች መሀል '' የኳታር አጋር ለመሆን '' የሚለውን ምርጫ በመንካት የሚመጣልዎን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት 1 ወዳጆ በእርሶ ግብዣ ቦቱን መጠቀም ሲጀምር እርሶ ተጨማሪ 500 ብር ያገኛሉ !!
ማሳሰብያ የክፍያ መንገድ :- በቴሌብር እና በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ !!
መልካም ዕድል በቀን እስከ 50,000 ብር ድረስ ማውጣት ይችላሉ!!

በህይወቴ የተማርኩት ትልቅ ነገር ቢኖር “የሰው ልጅ በህይወት ይኑር እንጂ፤ የሚፈልገውን ነገር በጊዜ ሂደት እጁ ማስገባት እንደሚችል” የህይወት ትምህርት ቤት አስተምራኛለች። ትላንት የሌለኝ ነገር ዛሬ ከእኔ ጋር ሆኗል። ትላንት የናቁን ሰዎች ዛሬ ሲያከብሩን ተመልክቻለው። ትላንት ተስፋ የቆረጡብን ሰዎች ዛሬ ተስፋ ሲጥሉብን አይቻለው። ትላንት ከብዶኝ የነበረው ዛሬ እንደ ጎሊያድ በአፍጢሙ ሲደፋ ተመልክቻለው። የትላንት ታሪክ ላይመለስ ሄዷል። በአጠቃላይ ታሪክ ተቀይሯል።
ታሪኬን የቀየረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!! መልካም አዳር የነገ ሰወ ይበለን🙏🙏