☞☞ ከደራሲያን አለም
የአለም እውነታዎች!!
❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍
✍ የያዝከው ነገር በቂ መስሎ ካልታየክ፤ድፍን አለምን ብትጨብጥ እንኳን፤ሀዘንተኛ እንጂ ደስተኛ መሆን አችልም፤እናም ባለህ ነገር ፈጣሪን አመስግነህ ኑር።
✍ የሰው ዋጋው እየቀነሰ የዶሮ እና የእህል ዋጋ እየጨመረ ሲመጣ በርትተህ ፀልይ ፡፡
✍ሰዎች ስለ አንተ መጥፎነት ቢያወሩ አይድነቅህ ምክንያቱም ውሾች በማያውቁት ሰው ላይ ነው የሚጮሁት::
┈┈┈┈◎◎❍❍┈┈┈┈
✎ ጨውን ሺ ጊዜ ስኳር ብትለው ስሙን እንጂ ጣአሙን መቀየር አችልም።
✎ ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ፤ቅንና መልካም ስትሆን ደሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ።
✎ በሕየውትህ ሰዎችን ለመረዳት እንጂ ለመጉዳት አታስብ።
✎ ፍቅርና መልካምነት ከቃል ይልቅ መተግበርን ይፈልጋል።
✎ የውሸት ጎደኛ እና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ሁለቱም ፀሐይ እስካሉ ድረስ ነው።
┈┈┈┈◎◎❍❍┈┈┈┈
☛ የፈጣሪ ስዕል እያልክ ስትስም ራሱ ፈጣሪ አክብሮ የፈጠረውን ሰውን ግን ረግጠህ በማለፍህ የወጣልህ አስመሳይ መሆንህን እወቀው፡፡
☛ ውሾች እና ድመቶች አልጋህ ላይ እንዲዘሉ እየፈቀድክ ድሆች ግን የግቢህ ድንጋይ ላይ እንዲቀመጡ ባለመፍቀድህ የፈጣሪህን ምህረት ጠይቅ፡፡
☛ ከዚህ አፍ እና ልብ ከተለያዩበት ቲያትረኛ ማንነትህ ፈጥነህ ውጣ ፡፡
⚠️የሳቀልኝ ሁሉ ስው እየመሰለኝ ጠላቴን ስጠብቅ ወዳጄ ገደለኝ😭
⚠️ ሰዎች ሆይ የሚቀድመውን ብናስቀድም የማይተወን ፈጣሪ ይከተለን ነበር ፡፡
📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
══════❁✿❁ ═════
https://telegram.me/geyone

•፨•፨•፨•፨•፨• ታስበላብሃለች •፨•፨•፨•፨•፨•
በአንድ ገጠራማ በሆነ ስፍራ የሚኖሩ ቤተቦች ነበሩ ከቤተሰቡም ወንድ ልጁ የቤተሰቡን በጎች ይጠብቅ ነበረ:: ነገርግን ልጁ ሁልጊዜ በጎቹን ወደመስክ አሰማርቶ ትቷቸው ይመጣ ነበረ:: አባቱም በጎቹን ለማን ጥለሀቸው መጣህ ሲለው "ዛሬ ለቅዱስ ሚካኤል ሰጥቼው መጣሁ" ይላል በሌላ ቀንም ሲጠይቀው" ዛሬ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጥቼ መጣሁ" እያለ በልበ ሙሉነት ይናገር ነበረ:: እውነትም እንዳለው ተመልሶ በጎቹን ሲወስድ ከቁጥር ሳይጎድሉ አውሬ ሳይተናኮላቸው ያገኛቸው ነበረ:: አንድ ቀንም እንደለመደው በጎቹን መስክ ላይ ትቶ ይመጣል:: አባቱም "ዛሬስ ደሞ ማንን አስጠብቀህ መጣህ" ብሎ ጠየቀው ልጁም በኩራት" ዛሬ ለድንግል ማርያም ሰጥቻቸዋለሁ::" በማለት ተናገረ አባቱም"እሷስ ታስበላብሃለች" አለው:: ልጁም" እንዴት?" ብሎ ሲጠየቀው "እሷ ርህርህት ስለሆነች የተራበ ጅብ ቢመጣ በጎቹን እንዲበላ ትፈቅደለታለች ስለዚህ ታስበላብሃለች" አለው ይበባላል::
፨•፨ ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰማይን ሰሌዳ አድርገን ብንፅፍ እንኳን ልንጨርሰው አንችልም ይሁንና ውዳሴዋን አናቋርጥ ዘወትር እንትነጋ።

Forwarded from መርጌታ ላቀው የባህል መድሐኒት ቀማሚ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንዳሰብነው ባይሆንም እንዳሰበልን አኑሮናል ለፈጠረን አማላክ ለድንግል ማሪያም ልጅ ለአማኑኤል ክብር ምስጋና ይድረስው ...🙏ከዘመን ዘመን አድርሶናል እና ክብር ለፈጣሪ ይሁን ።
አሜን 🙏🙏
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን: የኛ ማማር በሀገራችን ነውና።አዲሱን አመትም ሰርተን የምንበለፅግበት :ተምረን የምንለወጥበት: አዲስ መንፈሰን ፈጣሪ ይሰጠን ዘንድ እንለምናለን:..💞💞💞
መልካም አዲስ አመት!!!!!
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 2014 ዓ.ም
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
👇👇👇👇👇👇👇❤️❤️👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️ 🌾🌾💐💐💐🌹🌹🌹🌞🌻🌞🌻

🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Happy 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 New 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•🍃
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Year 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Happy 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 New 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•🍃
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Year 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Happy 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 New 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•🍃
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Year 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Happy 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 New 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•🍃
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Year 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ዋጋችሁ ስንት ነው?
የ ሀይላንድ ውሀ የሰፈር ሱቅ ውስጥ 7 ብር ነው እራሱ ውሀ ሬስቶራንቶች ውስጥ ከ 20 እስከ 40 ብር ይሸጣል፤ ትላልቅ ሆቴሎች 60 እስከ 90 ብር ልትገዙት ትችላላችሁ ... የውሀው መጠንና ጥራት እራሱ ምርት ሆኖ ሳለ ለተመሳሳይ እቃ የተለያዩ ቦታዎች የተለያየ ዋጋ አላቸው ። እንዲህ ያደረገው ግን የቦታዎቹ ጥራት ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ዋጋችሁ የረከሰ አይነት እና ሰዎች ሲያራክስዋችሁ አይነት ስሜት ሲሰማችሁ ግድ የላችሁም የናንተ ዋጋ ውድ ወደሆነበት ቦታ ቀይሩ . .እራሳችሁን በሚያበረታቷችሁና ዋጋችሁን በሚያሳድጉ ሰወች መካከል አድርጉ ። ለማይመጥናችሁ ቦታ ጊዜ አትስጡ።
👇👇👇
@geyone

“ከብቶች ሁሉ አንድ አይነት ሳር እየበሉ ……..”
ሚስጢረ አደራው
“ከብቶች ሁሉ አንድ አይነት ሳር እየበሉ ፋንድያቸው ለምን ተለያያ?” ፣ ይህ አባባል ለከብቶች መንጋ ብቻም ሳይሆን ለሰዎች መንጋም የሚሰራ መሰለኝ። አንድ አይነት ትምህርት ቤት ገብተን፤ በአንድ አይነት መምህር ተምረን፤ በአንድ ክፍል ውስጥ ተቀምጠን፤ በስተመጨረሻ አንዳችን ከፍ ብለን ስንቆም ሌሎቻችን ግን ከጀመርንበት ፈቀቅ አንልም። ይህን ጥያቄ ስንጠይቅ የሰውን ልጅ የህይወት መስመሮች ሊቀይሩ የሚችሉ ነገሮች እንዳሉ በማሰብ ጭምር ነው። ሌሎቻችን የማናውቃቸው በእያንዳንዳችን ጎዳና ላይ የሚጋረጡ ውጣ ውረዶችን በመዘንጋት አይደለም። ነገር ግን ብዙ ጊዜ እኩል እድል ተሰጥቶን፤ በተመሳሳይ ሰዓት ፊሽካ ተነፍቶልን እያለ፤ ለምንድን ነው ውጤታችን የሚለያየው? እርግጥ ነው በውድድሩ አለም ሁሉም ሰው አሸናፊ ሊሆን አይችልም። ህይወት ግን እርስ በእርስ የሚፎካከሩባት የሩጫ ሜዳ ሳትሆን ሁሉም በገዛ ሜዳው እሮጦ ሁሉም በራሱ ሜዳ አሸናፊ ሊሆን የሚችልባት ቦታ ናት።
ከብቶች ሁሉ አንድ አይነት ሳር እየበሉ ፋንዳያቸው ለምን እንደሚለያይ ከአባባልነቱ በዘለለ እኔ በግሌ የማውቀውም ሆነ ያነበብኩት የለም። እንደው አባባሉ ከሰው ልጆች ህይወት ጋር ተመሳስሎብኝ ብዕሬን አስነሳኝ እንጂ። እኔ እንኳን በአጭሩ እድሜዬ አንድ አይነት ትምህርት ቤት ተምረን እኩል ሀ ሁ ያልን ልጆች አሁን በተለያየ የህይወት እርከን ላይ ሆነን ሳይ፤ ልዩነቱ ምን ላይ እንደሆነ ለማወቅ ጓጓሁኝ። የኑሮ እርከን ብዬ ስናገር፤ ስኬት በግል መመዘኛ የሚመዘን መሆኑን በመዘንጋት አይደለም። ሆኖም ተመሳሳይ እድል ተሰጥቶን፤ በእኩል ሰዓት ፊሽካ ተነፍቶልን፤ አንዳንዶቻችን ለምን ከመንገድ እንቀራለን? ተመሳሳይ እድል ገጥሞን ውጤታችን ለምን ይለያያል? አንድ አይነት የኑሮ ሳር ግጠን ለምን ከእኛ የሚወጣው ነገር የተለያየ ሆነ?
ከታች የዘረዘርኳቸው ነጥቦች ጥቂቶችን ከብዙሃኑ ከሚለዩዋቸው ባህሪዎች ውስጥ ወሳኞቹ ናቸው። አሸናፊዎችን ከብዙሃኖቻችን ነጥረው እንዲወጡ የሚያደርጓቸው የተለያዩ ነገሮች ቢኖሩም የሚከተሉት ግን ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
1) አሸናፊዎች የሚፈልጉትን ያውቃሉ– የምንፈልገውን እንደአለማወቅ በዚህ ምድር ላይ እንድሜያችንን የሚበላ ምንም ነገር የለም። ብዙዎቻችን እራስን ፍለጋ በሚለው ፈሊጥ አቅጣጫው እንደጠፋበት መርከብ በባህር ላይ እንቀዋለላለን። የምንፈልገውን ባለማወቃችን የማንፈልገውን ኑሮ ለመኖር እንገደዳለን። እዚህ ላይ ግን ልብ ልንለው የሚገባና ብዙዎቻችን የተሳሳተ መስመር ውስጥ የሚከት አስተሳሰብ አለ። ይህም እራስን ፍለጋ በሚል ፈሊጥ የብዙ ሰዎች እድሜ ይባክናል። ብዙዎችን የሚያስማማው የእራስን የማግኘት ትርጉም ፤ የሚያስደስተንን ነገር ማድረግ ነው። አለን ዋትስ የተባለ ሊቅ በአንድ ወቅት ለወጣቶች እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር
“ብዙ ወጣቶች እራሳቸውን እንዴት ማግኘት እንዳለባቸው እንዳስረዳቸው ይጠይቁኛል። በተለይ ከከፍተኛ ደረጃ ት/ቤት ወጥተው አዲስ የኑሮ ምዕራፍ ለመጀመር የተዘጋጁ ወጣቶች በህይወታቸው ምን መምረጥ እንዳለባቸው ስለማያውቁ እርዳታ ይጠይቁኛል። የኔ መልስ እንዲህ ነው ገንዘብ ቅድሚያ ባይሰጠው ምን ማድረግ እንደሚያስደስታቸው እጠይቃቸዋለው? ገንዘብ ቦታ ባይኖረው ጊዜያቸውን ምን በማደረግ ማሳለፍ እንደሚሹ ሲነግሩኝ ፤ እራሳቸውን በዛ ውስጥ እንደሚያገኙት መክሬ እሰዳቸዋለው።” ብሏል።
እዚህ ላይ ማስተዋል ያለብን አንድ ነገር አለ። በተለይ በእኛ አገር ገንዘብን የሚያስገኝን ነገር ትተን ተሰጥዎን በነጻ ልኑር ማለት ዘበት ነው። ስለዚህ አንዴ የምንፈልገውን ነገር ካወቅን በኋላ ያንን ተሰጥዎ ወደ ገንዘብ የምንለውጥበትን መንገድ መመርመር አለብን። ባጠቃላይ የምንፈልገውን ማወቅ፤ በነፍሳችን ውስጥ የተለየ ጉልበት እንዲኖረን ያደርገናል።
2) አሸናፊዎች ልዩ መሆንን አይፈሩም- እውነት እንነጋገርና ልጆች ሆነን እንደው ልዩ በመሆናቸው ብቻ የምናሾፍባቸው እኩዮቻችን እንደነበሩ እናስታውሳለን። ከብዙሃኑ ጋር አብረው ባለመጓዛቸው የተወቀሱ፤ የተሾፈባቸው ልጆች ናቸው በስተመጨረሻ የሩጫው አሸናፊ ሆነው የምናያቸው። ሮል ሞይ የተባለ ጸሃፊ ሰዎች በህይወታቸው ስኬታማ እንዳይሆኑ ከሚያደርጓቸው ነገሮች ውስጥ ዋነኛው ልዩነትን መፍራትና ብዙዎች በሄዱበት መንገድ ለመሄድ መሞከር ወይም ብዙሃኑን መምሰል እንደሆነ ይናገራል።
3) አሸናፊዎች የራሳቸው አነቃቂዎች ናቸው- ብዙዎቻችን የሚያነቃቃን ነገር እንፈልጋለን። ለምሳሌ ልጅ ሆነን እንኳን አንዳንድ ተማሪዎች የቤት ስራቸውን የሚሰሩት ወይ የአስተማሪውን ቁጣ ፈርተው አልያም የቤተሰብን ግርፊያ ፍራቻ ነው። ጥቂት ተማሪዎች ግን መምህሩ ኖረም አልኖረም፤ ቤተሰብ ተቆጣጠራቸውም አልተቆጣጠራቸውም የቤት ስራቸውን መስራታቸው አይቀርም። እንደዚህ አይነቶቹ ተማሪዎች ናቸው በኋላ በህይወታቸውም ለኑሮዋቸው ሃላፊነትን መውሰድ የሚችሉት። እንደዚህ አይነት ሰዎች የሌላው ማነቃቂያ ሳይሆን የራሳቸው ፍላጎት ነው የኑሮዋቸው መቅዘፊያ።የመጀመሪያ ነጥብ ማለትም ፍላጎትን ማወቅ ከዚህ ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው። የምንፈልገውን ነገር ስናደርግ ከራሳችን ፍላጎት ውጪ ማነቃቂያ አያስፈልገንም።
4)አሸናፊዎች ምክንያት ደርዳሪዎች አይደሉም- የብዙዎቻችን ውድቀት ምክንያት ይህ ነው፤ የምንፈልገውን ላለመሆናችን ምክንያት መደርደር እንፈልጋለን። ለውድቀታችን እራሳችንን እንደመመልከት የስህተታችንን ሚስጥር ሌሎች ላይ ለመፈለግ እንጥራለን። ሃላፊነት መውሰድ ስለሚሳነን፤ ልክ እንደጦጣዋ ተረት “የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ” ማለት እናበዛለን። ስኬት ማለት ባህሪ ነው። ስኬታማ ሰዎች በየእለቱ በሚያከናውኗቸው ነገሮች ላይ ሙሉ ልባቸውን እና ትኩረታቸውን ሰጥተው ነው። ባይሳካላቸው ስህተቱን ሌላው ላይ በመፈለግ ጊዜያቸውን አያባክኑም።
5) አሸናፊዎች ተስፋ አይቆርጡም- ተስፋ የህይወት ሁሉ እስትንፋስ ነው። ምንም እንኳን እኩል እድል ተሰጥቶን፤ በተመሳሳይ ሰዓት ፊሽካ ተነፍቶልን ጉዞ ብንጀምርም ብዙዎቻችን ተስፋ በመቁረጥ ከመንገድ ቀርተናል። ምንም እንኳን እሩጫው ቢከብድም ተስፋ በውስጣቸው የሰነቁ ሰዎች በቀላሉ ከመንገዳቸው አይገቱም።
ከላይ የተዘረዘሩት አምስት ነጥቦች ከብዙዎቹ የአሸናፊ ሰው ባህሪዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው። ከብቶች አንድ አይነት ሳር ግጠው ፈንዳያቸው እንደሚለያይ ሁሉ፤ የሰው ልጆችም ተመሳሳይ እድል ተሰጥቷቸው የተለያየ ቦታ ይወድቃሉ። ምንም እንኳን ምክንያቶቹ ተዘርዝረው ባያልቁም፤ ከላይ የሰፈሩት አምስጥ ነጥቦች ግን አንኳሮቹ ናቸው፤ በእርግጠኝነት እራሳችንን እንድንፈትሽ ያደርጉናል።
👇👇👇👇👇

በፈጣሪህ ተደገፍ!
ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ የምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው።
ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው!
እምነት የሞላው ህይወት ተመኘንላችሁ🙏

ውሎህን ቃኝ"!
አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት
" ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ?
ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል።
የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ
ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል::
አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው
ለምንድነው?" ስትል ዝንብ ንብን ጥያቄዋን አቀረበች
በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ አለቻት
☞ "ውሎሽ የት ነው?"
◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️
☞እንግዲህ እዚህ ጋር ቆም እንበል፣
ሰው ጠላን፣ ገፋን፣ ናቀን እያልን እንደ ዝንቧ ጥያቄን አዝለን ከምንጓዝ ውሏችንን በደንብ እንይ መቼም ማንም በጤፍ ማሳ ላይ ስንዴን አይጠበቅም።
ስለዚህ ምንጊዜም:-ውድቀታችንን ለማረምም ይሁን
ብርታታችንን ለማብዛት ውሏችንን እንቃኝ ምክንያቱም :-ሀሳባችን ስራችንን
ስራችን ውጤታችንን
ውጤታችን እኛነታችንን ይገልጽልናልና!
ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ
እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ለ አስተያየትዎ 👉👉

ለማን ብለህ?
ለእግርህ የተሰራ ጫማ ትፈልጋለህ እንጂ ለጫማው ስትል እግርህን አትሰራውም፤ ታዲያ ለማን ብለህ ነው የማታምንበትን የምታደርገው? አየህ አንድን ነገር ልብህ ካላመነበት እና አይምሮህ በቂ ምክንያት ካላገኘበት ያንን ነገር ማድረጉ ራስን አለማክበር ነው።
ህልምህን ማሳደድ አላማህን መኖር እየቻልክ፤ ልብህ የሚያምንበት ብዙ ነገር እያለ ለሰዎች ስትል ለምን ነገ የሚቆጭህን ዋጋ አሁን ትከፍላለህ? ባልጠፋ ጫማ እግርህን ለምን ታሰቃየዋለህ?
ማራኪ ማክሰኞ ተመኘንላችሁ🙏

ምን መጨመር ትችላለህ ?
በህይወትህ ላይ ትልቁ ጨዋታ ሁልጊዜ ምን መጨመር ትችላለህ የሚለው ነው ። ሁሌ የሚጠበቅብህን ብቻ እየሰራህ ከሰው የተለየ አትጠበቅ ከሰው የተለየ ከፈለግክ ከሰው የተለየ መሥራት የግድ ይልሃል ።
አሁን አየሰራህ ባለኸው ስራ ላይ ምን ልትጨምር ትችላለህ ነው ጨዋታው እሱን ከጨመርክ በኋላ አሁንስ ምን ልትጨምር ትችላለህ ?
ሰናይ ቀንንን ተመኘን🙏
👇👇👇👇👇👇

ታላቅነት በአንድ ቀን አይገነባም! በአንድ ቀን ሊፈርስ ግን ይችላል። የባቢሎን ግንብን ለመገንባት አንድ ትውልድ ፈጅቷል፤ ለማፍረስ ግን ቀናት አልፈጀም።
አየህ የገነባኸውን ምርጥ ስብዕና እንድታጣ የሚያደርጉ አጋጣሚዎች በየጊዜው ይፈጠራሉ፤ ማንነትህን የምታሳየው ግን እነሱን ታግሰህ በማለፍ ብቻ ነው። አለበለዚያ ከዜሮ ትጀምራለህ!
የተባረከ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏

🙏እንዴት አደራችሁ🙏
አጭር አስተማሪ ታሪክ
👇ለምጣዱ ሲባል...!
አዲት ሴትዮ ጓዳቸው ውስጥ እየተንጎዳጎዱ ድንገት አዲት አይጥ ምጣዳቸው ላይ ትወጣለች ወንድ ልጃቸው እንጨት ያነሳና አይጧን ለመምታት ሊሰነዝር ሲል ሴትዬዋ አስቆሙት " ልጄ አይጧን ስትመታ እንጀራ ማብሰያችንን ምጣዱን ሰበርከው ማለት ነው ስለዚህ ግድ የለም ለምጣዱ ሲባል አይጧን ዝም እንበላት" አሉት ይባላል።
ሁሌም ለምንፈልገው ነገር ስንል ብዙ ነገሮች መታገስ እንዳለብን፣
ከመወሰናችን በፊት ማስተዋል እንዳለብን ከታሪኩ እንረዳለን።
🏵️መልካም ቀን ይሁንልን 🏵️

እባክህ አትዘናጋ!
ሰዓት ፡ አለኝ ፡ ጊዜ ፡ አለኝ ፡ ብለህ ፡ ልትሰራ ፡ የምታስበውን ፡ ነገር ፡ አታጓት። ነገ ፡ ነገ ፡ እያልህ ፡ ህልምህን ፡ ለነገ ፡ አታሳድር። ይደርሳል ፡ ይደርሳል ፡ እያልህ ፡ ራዕይህን ፡ አታክስመው። ህልምህ ፡ ዕውን ፡ እንዲሆን ፡ ብዙ ፡ መልፋት ፡ ይጠበቅብሀል። እጅህ ፡ መቆሸሽ ፡ አንገትህንም ፡ ዝቅ ፡ ማድረግ ፡ ይገባሀል። ይህ ፡ ወደ ፡ ስኬትህ ፡ ያቀርብሀል። በፍጹም ፡ ለራስህ ፡ ጊዜ ፡ የለኝም ፡ ብለህ ፡ እንዳትነግረው። ባለህ ፡ ጊዜ ፡ ትልቅ ፡ ነገር ፡ ስራ።
ቡሩክየሺጥላ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ

ልብ በል!
አሁን ያለህበት ሁኔታ አንተን አይወስንህም ወይ አንቺን አይወስንም ፤ አሁን ያለህ ነገር የዛሬ አምስት አመት ጀምሮ ታስባቸው የነበሩ ታረጋቸው የነበሩ ነገሮች ውጤት ነው ።
አሁን በተደጋጋሚ የምታስበው ፣ የምትሰራው ፣ የምታደርገው ነገር ደግሞ ቀጣይ 5 ዓመትህን ይወስናል ስለዚህ በተደጋጋሚ ስለምታስበው ፣ ስለምትሰራው ፣ ስለምታደርገው ነገር ወስን !
ቆንጆ ምሽት ተመኘን🙏

┈┈••◉❖◉●••┈
ካንቺ ጋራ ስሆን🌺
❣ :¨·....................:¨: ❣
የኔ አለም አዳምጪኝ 🌺
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... ♥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ♥
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ♥ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
ቻናል
@geyone
@geyone
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄┄
ካንቺ ጋራ ስሆን🌺
❣ :¨·....................:¨: ❣
የኔ አለም አዳምጪኝ 🌺
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... ♥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ♥
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ♥ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
ቻናል
@geyone
@geyone
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄┄