🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የነገ ሰው ይበለን
አሜን,.........
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
የነገ ሰው ይበለን
አሜን,.........
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ለመላው የእሥልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1ሺ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሠላም አደረሣችሁ #Eid_Mubarak
JOIN US 4 MORE

ጠብቂኝ በህልምሽ
ጠብቂኝ በህልምሽ ፤ እመጣለሁ ማታ
አልቀርም አትስጊ ፤ አለሁ ለሰላምታ
ያን የምሽት ጥቁረት ፤ ያን የሌት ፀጥታ
እንደ መብረቅ ጮኬ ፤ ጨለማን ልረታ
እመጣለሁ ማታ ፤ በህልምሽ አልቀርም
አንቺን እረስቼ ፤ ሌላ ቤት አላድርም
ኧረ አይሆንም!
ቀኑም ሲጨላልም……
አይኖችሽ ተከድነው ፤ በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው ፤ እያግደመደሙ
ከጠበቁኝ እማ ፤ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ ፤ በእጅግ እፈራለሁ
የጠበቅሽው ጊዜ ፤ የህልም አለም ወቅትሽ
ከደረሰ ወዲያ ፤ አይኔን እንደናፈቅሽ
ሃሳብና ናፍቆት ፤ እንቅልፍ እንዳይነሱሽ
✍ ብሩክ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ጠብቂኝ በህልምሽ ፤ እመጣለሁ ማታ
አልቀርም አትስጊ ፤ አለሁ ለሰላምታ
ያን የምሽት ጥቁረት ፤ ያን የሌት ፀጥታ
እንደ መብረቅ ጮኬ ፤ ጨለማን ልረታ
እመጣለሁ ማታ ፤ በህልምሽ አልቀርም
አንቺን እረስቼ ፤ ሌላ ቤት አላድርም
ኧረ አይሆንም!
ቀኑም ሲጨላልም……
አይኖችሽ ተከድነው ፤ በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው ፤ እያግደመደሙ
ከጠበቁኝ እማ ፤ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ ፤ በእጅግ እፈራለሁ
የጠበቅሽው ጊዜ ፤ የህልም አለም ወቅትሽ
ከደረሰ ወዲያ ፤ አይኔን እንደናፈቅሽ
ሃሳብና ናፍቆት ፤ እንቅልፍ እንዳይነሱሽ
✍ ብሩክ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
በአንድ ወቅት አንድ ወጣት በጣም ቆንጅዬ ከሆነች ልጅ ፍቅር ይዞት ነበር ፡፡ ልጅቷ በጣም ቆንጆ እና የሚያምር ሰውነት ነበራት ፡፡ ወጣቱ በፍቅሯ ከተሸነፈ ቆይቷል ፡፡ እንድታፈቅረው ለማድረግ በጣም ብዙ ነገር ነበር የሚያደርግላት ፡፡ ቀሪ ሕይወቱን ከእሷ ጋር ስለማሳለፍ ማለም ብቻ ሆነው ስራው ፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን ግን አንድም ቀን ለሷ ያለውን ስሜት ገልፆላት አያውቅም ፡፡ ጓደኞቹ እንዲነገራት ብዙ ጊዜ አደፋፍረውታል
“ስሜትህን ካለገለፅክላት እንደምትወድህ ወይም እንደማትወድክ በምን ታውቅና ነው ስለ እሷ ብዙ የምታስበው? ለሷ ይህን ሁሉ የምታደርገው? በመጀመሪያ ምን እንደሚሰማክ ንገራት ከዛ የሚሆነውን እናያለን ”፡፡
ከብዙ ምክርና ጭቅጭቅ በውኃላ ያ ትክክለኛ መንገድ እንደሆነ ተሰማው። ልጅቷ በተቃራኒው ከመጀመሪያው ጀምሮ ልጁ እንደሚወዳት ታውቅ ነበር ፡፡ ምንም ነገር ከሱ ካልመጣ ችግር የለውም ብላ ግንኝነታቸውን በተለመደው በኩል እንዲቀጥል አድረጋው ቆይታለች ፡፡ አንድ ቀን ግን ፈራ ተባ እያለ ስለሷ ምን እንደሚሰማው ነገራት ፡፡ ልጅቷ ግን የፍቅሩን ጥያቄ ውድቅ አደረገችው፡፡
ልጁ ያልጠበቀውና ያልተዘጋጀበት ነገር ስለነበር ከባድ ዱብ ዕዳ ሆነበት ፡፡ ከሱ ይልቅ ደግሞ ዜናውን በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩት ጓደኞቹ ይበልጥ ደነገጠ።
በነርሱ ግምት ልጅቷም ፍላጎት ይኖራታል ብለው አስበው ነበር፡፡ ጓደኛቸው ልጅቷን ምን ያህል እንደሚወዳት ስለሚያውቁ ያን አስደንጋጭ የሆነ መልስ ካገኘ በውሃላ ልጁ ሰው አይሆንም ብለው ብለው ገመቱ፡፡ በብስጭት አጉል ሱስ ውስጥ ይገባል ወይም እራሱን ይጎዳል የሚል ስጋት ገባቸው፡፡
ልጁ ምንም እንዳለተፈጠረ የእለት ተለት ስራውን ሲሰራ አገኙት፡፡
እንዴት እንዳላዘነ ሲጠይቁት እሱ መለሰ “ለምን መጥፎ ስሜት ይሰማኛል? እኔ የማይወደኝን ሰው አጣሁ ፤ እሷ ደግሞ በእውነት እሷን የሚወድ እና የሚንከባከባት አጣች ፡፡ ሕይወት ይቀጥላል”
***
ያፈቀርነው ስው ሁሉ የኛ መሆን አለበት ብሎ የሙጢኝ ማለት እራስን ለጉዳት ይዳርጋል፡፡ ሰው ካፈቀረው ጋር የግድ መኖር አለበት? ምን ታስባላችሁ?
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ
ንበብ ለንባብ

━━━━━━━━》❈《━━━━━━━
ለእኛ መች ጠቀመን
ለእኛ መች ጠቀመን ዘር ዘር ማለታችን፣
ጥላቻ ፈጥሮብን ፈርሶ አንድነታችን፣
መባሉ ቀረ እና ኢትዮጲያ ሀገሬ፣
ዘር እያስቆጠረን እያል ብሄሬ (ዘሬ)፣
ሰላም እየራቀን ከትላንቱ ዛሬ።
ፈጣሪ ሲፈጥረን አላበላለጠን፣
ሁሉንም ሰው ብሎ መጠሪያ ስም ሰጠን።
ፍፁም ሣያዳለ በእኩል አይን አይቶ፣
የሰውነት አካል ሳይቀንስ አሟልቶ፣
እንድንኖርባት መሬትን ዘርግቶ።
ታድያ ምን ይባላልየእኛ ትዛዝ ማጠፍ?
ለእርስ በእርስ ግጭት ለመሞት መሰለፍ።
ልማትን እረስተን ጦርነት መቀጠር፣
ህይወትን ማጨለም እድሜን ለማሳጠር።
ይሄን ዘረኝነት ምናል ብንረሣው፣
ከአፍ ብናጠፋው ደግመን ባናነሣው፣
ለሞት ለእልቂት ሰጥቶን ሲበዛ ወቀሣው፣
ከአሁኑ ብንተወው እንዳይሆን ልማድ፣
አብሮን እንዳያረጅ ከደም ከስጋችን እንዳይዋሀድ፣
እንዳይተላለፍ ለቀጣይ ትውልድ፣
መናገሪያ እንዳይሆን ለልጆች አፍ መፍቻ፣
ስሙን እንዳይወዱት መስሎ መጫወቻ፣
አብሮቸው ካደገ ለጥውልድ ፀር ነው ይፈጥራል ጥላቻ።
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
https://telegram.me/geyone
ለእኛ መች ጠቀመን
ለእኛ መች ጠቀመን ዘር ዘር ማለታችን፣
ጥላቻ ፈጥሮብን ፈርሶ አንድነታችን፣
መባሉ ቀረ እና ኢትዮጲያ ሀገሬ፣
ዘር እያስቆጠረን እያል ብሄሬ (ዘሬ)፣
ሰላም እየራቀን ከትላንቱ ዛሬ።
ፈጣሪ ሲፈጥረን አላበላለጠን፣
ሁሉንም ሰው ብሎ መጠሪያ ስም ሰጠን።
ፍፁም ሣያዳለ በእኩል አይን አይቶ፣
የሰውነት አካል ሳይቀንስ አሟልቶ፣
እንድንኖርባት መሬትን ዘርግቶ።
ታድያ ምን ይባላልየእኛ ትዛዝ ማጠፍ?
ለእርስ በእርስ ግጭት ለመሞት መሰለፍ።
ልማትን እረስተን ጦርነት መቀጠር፣
ህይወትን ማጨለም እድሜን ለማሳጠር።
ይሄን ዘረኝነት ምናል ብንረሣው፣
ከአፍ ብናጠፋው ደግመን ባናነሣው፣
ለሞት ለእልቂት ሰጥቶን ሲበዛ ወቀሣው፣
ከአሁኑ ብንተወው እንዳይሆን ልማድ፣
አብሮን እንዳያረጅ ከደም ከስጋችን እንዳይዋሀድ፣
እንዳይተላለፍ ለቀጣይ ትውልድ፣
መናገሪያ እንዳይሆን ለልጆች አፍ መፍቻ፣
ስሙን እንዳይወዱት መስሎ መጫወቻ፣
አብሮቸው ካደገ ለጥውልድ ፀር ነው ይፈጥራል ጥላቻ።
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
https://telegram.me/geyone
.°• ሴ ና🌺
❤ክፍል አንድ
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
የባለ ታሪኩዋ ስም ተቀይሮዋል፡፡
"ይህ ታሪክ የኔ ስለሆነ ሴና ብዬ ሰይሜዋለው፡፡"
ሴና እባላለሁ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ 2ኛ ዓመት የህግ ተማሪ ነኝ፡፡ ተወልጄ ያደኩት እዚሁ ሀዋሳ 05 ሚባለው አካባቢ ሲሆን የምኖረው ከቤተሰቦቼ ጋር ነው፡፡ ለቤቱ ብቸኛዋ ሴት ልጅ ስሆን 2ታላላቅ ወንድሞች እና 1ታናሽ ወንድም አሉኝ፡፡ ሴት ልጅ እኔ ብቻ ስለሆንኩ ይሁን በሌላ ምክንያት አላውቅም ግን ቤት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ቁጥጥር እና ክትትል ነበር ሚደረግብኝ፡፡
በፍፁም privacy ሚባል ነገር የለኝም፡፡ ከ 1ኛ እስከ 12 የተማርኩት እዛው በቅርባችን የሚገኝ ትምህርት ቤት ሲሆን ከትምህርት ቤት ስወጣ ቀጥታ ወደ ቤት ነው ምመለሰወ፡፡ 12ቱን በሙሉ ጓደኛ ምን ምን ሳልል በቤተሰቦች ከፍተኛ ቁጥጥር ስር ሆኜ ምንም ነገር ሳለይ አና ሳላደርግ የዩኒቨርሰቲ መግቢያ ፈተና ተፈተንኩ፡፡
ውጤት ሲመጣልኝ ከቤተሰብ መራቅ ስለምፈልግ ራቅ ያለ ዩኒቨርስቲ መግባት ፈልግ ነበር፡፡ እንደ ፈለኩትም ሌላ ዮኒቨርስቲ ደረሰኝ፡፡ ነገር ግን አባቴ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ውሰጥ የሚያውቃቸው ሰዎች ስለነበሩ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አስቀየረኝ፡፡እንዳሰብኩት ነፃነት ማግኘት አልቻልኩም፡፡ አሁንም የቤተሰቤ ቁጥጥር ስር ወደኩ፡፡የምዝገባ ቀን ከታላቅ ወንድሜ ጋር ሄጄ ተመዝግቤ ግቢውን አስጎብኝቶኝ ዶርሜን አሳይቶኝ ወደቤት ተመለስኩ፡፡ሀዋሳ ዩኒቨርስቲን ከዚህ በፊት በ ቲቪ እንጂ በአካል አይቼው አላውቅም ብል ማን ያምነኛል፡፡
ወንድሜ ትምህርት ሚጀመርበትን ቀን ተከታትሎ እንደሚያሳውቀኝ ነግሮኝ ወደቤት ተመለስኩ፡፡ የዶርሜን ልጆች እንኳን አልተዋወኳቸውም፡፡
ለመጀመሪያ ግዜ ስልክ የያዝኩት የዛን ቀን ነበር፡፡ ግን ከቤተሰቦቼ ውጪ የማንንም ስልክ ስለሌለኝ ለግዜው ሙዚቃ ማዳመጫ ነው ያደረኩት፡፡ ሙዚቆቹንም ግን ወንድሜ አስጭኖ ያመጣቸው ናቸው፡፡
ቀናት ቆጠሩ ትምህርት ተጀመረ በጥዋቱ ወንድሜ የ ዩኒቨርስቲው በር ላይ አድርሶኝ ሄደ፡፡ የዩኒቨርስቲው በር ላይ ቆሜያለሁ . . .
ይ ቀ ጥ ላ ል.......
#ክፍል_ሁለትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️ https://telegram.me/geyone https://telegram.me/geyone
••●◉Join us share◉●••

ሴና💔
❤️❤️ ክፍል ሁለት ❤️❤️
ቀናት ተቆጠሩ ትምህርት ተጀመረ በጥዋቱ ወንድሜ የዩኒቨርስቲው በር ላይ አድርሶኝ ሄደ፡፡ የዩኒቨርስቲው በር ላይ ቆሜያለው ፡፡
ግራና ቀኙን መመልከት ጀመርኩኝ ተማሪዎች ፣ መምህራን፣ ተሽከርካሪዎች ይገባሉ ይወጣሉ፡፡ ከዚህ ሁሉ ሰው መሀል አንድ የማውቀውን ሰው ባገኝ ስል በውስጤ እየተመኘው ወደ ገቢው ገብቼ ወደ ዶርሜ ማቅናት ጀመርኩ፡፡ ወደ ዶርሜ አካባቢ ስደርስ ሴት ተማሪዎች ሁለት ፣ሶስት እየሆኑ እየተሳሳቁና እየተጨዋወቱ በእጃቸው ማስታወሻ ደብተር ይዘው ወዲያ ወዲ ሲተራመሱ አየሁ፡፡ 'መቼ ተዋዉቀው እንደዚ ተግባቡ?' ስል ራሴን እየተየኩ ወደ ዶርሜ ህንፃ ገባሁ፡፡ ዶርሜ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ዶ.ቁ21ነው፡፡ ደረጃውን ወጥቼ ወደ ዶርሜ ስቃረብ እኔ ከተመደብኩበት ዶርም 3ሴቶች እየተሳሳቁ ሲወጡ ተመለከትኩ ቀርቤ ሰላምታ አቅርቤላቸው እዚህ ዶርም እንደሆንኩ ነገርኳቸው፡፡ልጆቹም በቅንነት የያዝኩትን ሻንጣ ተቀብለውኝ ወደ ዶርም አብረውኝ ተመለሱ፡፡
ገና ዶርሙን ከፍተው ስንገባ የተለያየ የቅባት ፣ዶድራንት እና የሽቶ ሽታ በመደባለቅ ለዶርሙ ልዩ ጠረን ሰጥተዉታል፡፡ ዶርሙ ዉስጥ አራት ተደራራቢ አልጋዎች ግራና ቀኝ ተቀምጠው በመሃላቸው አንድ ባለ አራት በር ቁምሳጥን አለ፡፡ በተጨማሪም ከመግቢያ በሩ በስተቀኝ እና በስተግራ ባለ ሁለት በር ቁምሳጥኖች አሉ፡፡የተደራራቢ አልጋዎች የታችኞቹ በሙሉ በጨርቅ ተጋርደዋል፡፡ በዉጭ በኩል ያለው መስኮቱ በመጋረጃ ስለተሸፈነ ክፍሉ ጨለም ብሎአል፡፡ በከልጋዎቹ መሀል መሬት ላይ ሁለት ትንንሽ ጠረቤዛዎች ተቀምጠዋል፡፡ሁሉም አልጋዎች ተነጥፈዋል፡፡ መሬቱም በአግባቡ ስለመፀዳቱ ራሱ ይመሰክራል፡፡ ደስ የሚል ስሜት ተሰማኝ፡፡
ሻንጣዬን የተቀበለችን ልጅ ጥግ ካለው አልጋ ላይ እያስቀመጠች "ሴና አልጋሽ ይሄ ነው፡፡ ያው ባዶ ከሚሆን ብለን ነው ያነጠፍነው፡፡" አለችኝ ፈገግ እያለች፡፡ሁለቱ ሴቶች ከወደበሩ ቆመዋል፡፡ስሜን እንዴት እንዳወቀች ገርሞኛል፡፡ ግን መጠየቅ አልፈለኩም፡፡ ልጅቷ ቀጠለች "ይሄ ደሞ ሎከርሽ ነው፡፡"አለች ከባለ አራት በሩ ቁም ሳጥን የአንዱን በር ከፍታ እያሳየችኝ፡፡አንድ ነገር አወኩ እኔ ቁምሳጥን ብዬ የጠራውት የዶርም ስሙ ሎከር መሆኑን፡፡
"የክላስ ሰአት አልደረሰም?" ስል ጠየኳቸው፡፡ "ባክሽ ዛሬ ዝም ብሎ ነው አይጀመርም ነገ እንገባለን፡፡" አለችኝ ሎከሩን መልሳ እየዘጋች፡፡ከሁዋላዬ የቆሙትም በአውንታ ራሳቸውን ነቀነቁ፡፡እኔም ባሉት ተስማምቼ ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን፡፡ ለመጀመሪያ ግዜ ከክፍል ቀረው፡፡ ቁጭ ብለን ማውራት ከመጀመራችን ስልኬ ጠራ፡፡ ወንድሜ ነው!
#ክፍል_ሶስትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,

❤ሴና
ክፍል ሶስት
. . . ቁጭ ብለን ማውራት ከመጀመራችን ስልኬ ጠራ፡፡ ወንድሜ ነው! ደነገጥኩ! ከተቀመጥኩበት ብድግ አልኩ ስልኬን ይዤ፡፡ልጆቹ እንደተቀመጡ እየተመለከቱኝ "ምነው?!" አሉኝ፡፡ ወንድሜ እንደሆነና በጣም እንደሚቆጣኝ ስነግራቸው ስልኩን አታንሺው አሉኝ፡፡ ቡሀላ ደውለሽ "ክፍል ስለነበርኩኝ ነው ትይዋለሽ፡፡" አሉኝ፡፡ እሺ ብዬ ስልኬን አስቀመጥኩ፡፡ ጨዋታቸው ስለጣመኝ ቁጭ ብዬ ወሬያችንን ካቆምንበት መቀጠል ጀመርን፡፡ እንደዛ ቀን ወረኛ ሆኜ አላውቅም፡፡ በየወሬው መሀል እኔም የራሴን ነገር ስናገር ስንጨዋወት ስንስቅ . . .ራሴን እስክታዘበው ድረስ ነበር ምስቀው ማወራው፡፡ ከጠበኩት በላይ ደስ አለኝ፡፡ እያወራን እየተጫወትን ምሳ ሰአት ደረሰ፡፡ ለወንድሜ ደውዬ 'ክፍል ነበርኩኝ ለዛ ነው ያላነሳውት' አልኩት፡፡ ለመጀመሪያ ግዜ ዋሸው፡፡ ድምፄ እየተርገበገበ ፊቴን ላብ እያሰመጠኝ ነበር፡፡ "ዶርም እደሬ ባይሆን ነገ መጥቼ ወስድሻለው ልልሽ ነበር፡፡ በይ በቃ ማታ ደውላለው፡፡" ብሎ ስልኩን ዘጋው፡፡ ተመስገን አልተቆጣም፡፡አናግሬ ስጨርስ ልጆቹ እየተመለከቱኝ "ወንድምሽን ለምን እንደዚ ትፈሪዋለሽ?"ሱሉኝ መልስ አልሰጠዋቸውም፡፡ ምሳ የት እንደሚበላ ጠየኳቸው፡፡ "እኛ ካፌ ነን አንቺ ካፌ ኦር ነን ካፌ ነሽ?" ስትል አንዷ ጠየቀችኝ፡፡ አልገባኝም ግን መጠየቅ አልፈለኩም እነሱ ከሚበሉበት እንድንሄድ ተስማምተን ከ ዶርም ወጣን፡፡ ካፌ ስንደርስ ብዙም ተማሪ የለም፡፡ "አይ ዛሬም የበራበት ላይ ነን !" አለች አንደኛዋ፡፡ አረፈድን ማለቷን ውስጥ ገብተን ያለቀበት ሲደርሰን ገባኝ፡፡
ካፌው በጣም ትልቅ አዳራሽ ሲሆን ውስጡ ግን ቡክትክት ብሎአል፡፡ ምግባችንን እንደያዝን ተማሪ ወዳልበዛበት መቀመጫ ሄደን ተቀመጥን፡፡ ገና ከመቀመጣችን ሁለት ወንድ ልጆች እኛ ወደተቀመጥንበት መጡ፡፡
#ክፍል_አራትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️

━━━━━━━━ ❈ ━━━━━━━━
➲ ••● ፍቅሬን ተረጂልኝ ●••
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
:
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልይ ሀቄን ተረድተሽው።
✍ @Muba88
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
@geyone
@geyone
➲ ••● ፍቅሬን ተረጂልኝ ●••
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
:
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልይ ሀቄን ተረድተሽው።
✍ @Muba88
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
@geyone
@geyone
❤️ ሴና
ክፍል አራት
ገና ከመቀመጣችን ሁለት ልጆች እኛ ወደተቀመጥንበት መጡ፡፡ አጠገባችን እንደደረሱ አንደኛው "አንቺን የመሰለች ቆንጆ ካፌ?" ሲል እንደተገረመ ሰው አፉን ያዘ፡፡ "ችግር አለው እንዴ?" ስል ድምፄን ዝቅ አድርጌ ጠየኩ፡፡ ሁሉም ሳቃቸውን ለቀቁት፡፡ ደነገጥኩኝ! ያወራውት ያስቃል እንዴ? እኔንጃ ብቻ ወንዶቹም እየሳቁ ወንበር ጠርገው ተቀመጡ፡፡ "ይሄ ዴቭ ይባላል ይሄደሞ ፍሬ ከአንድ አገር ነው የመጣነው ጉዋደኞቼ ናቸው፡፡" ስትል ቀልጠፍ ብላ ታስተዋውቀኝ ጀመር ከጎኔ የተቀመጠችው የዶርም ጉዋደኛዬ፡፡ አሁን ገባኝ ለምን እንደሳቁ እነሱ ለካ ቀድሞውኑኑ ይተዋወቁ ኖረዋል፡፡
"ምንድነው ውጦ ዝም?" አለኝ ዴቭ የተባለው 2ክንዱን ጠረቤዛው ላይ አስደግፎ በእጁ ጉንጩን ደግፎ በትኩረት እየተመለከተኝ፡፡ "እንዴ መች በላው ምንድነው የዋጥኩት?" ስል ጠየኩት፡፡ አሁን ከቅድሙ የበለጠ ሳቁ፡፡ ግራ ገባኝ፡፡ "የኛን ሰምተሽ ዝም አልሽ አንቺም ራስሽን አስተዋውቂን ለማለት ነው፡፡"ሲል ፍሬ የተባለው ቀስ ብሎ ነገረኝ፡፡ አንተ ምን አገባህ እያሉ ወረዱበት፡፡ስሜን እና የሀዋሳ ልጅ መሆኔን ነገርኳቸው፡፡ "ሙሉ ዶርሙ ሴና ሆነ በቃ" ሲል ዴቭ ሳቀ፡፡ ለካ ዶርም ውስጥ ሁላችንም ሴና ነው ስማችን፡፡ አሁን ነው ያወኩት፡፡ ግን ዝም አልኩ፡፡ ምግብን የሁላችንንም አንድ ትሪ ላይ ገለበጡት፡፡ ዴቭ እና ፍሬ ብሉ ሲባሉ "እኛ ሰቅለን ነው የመጣነው፡፡" አለ ዴቭ፡፡ ሚጠቀመው ቃል ግራ እየገባኝ ነው፡፡ ግራ መጋባቴን አይቶ "በልተን ነው የመጣነው ለማለት ነው፡፡" ሲል ፍሬ በኔ አማርኛ ተረጎመልኝ፡፡ መብላት ጀመርን፡፡ ምግቡ ገና ስቀምሰው ጠአሙ ብዙም አይመችም፡፡ ግን እነሱን ላለማስቀየም ስል ዝም ብዬ መመገብ ጀመርኩ፡፡ እኛ እየበላን ዴቭ ይለፈልፋል፡፡ በመሀል ይስቃሉ፡፡ ፍሬ ምንም አይናገርም፡፡ አልፎ አልፎ ፈገግ ይላል፡፡ አይኔን ቀና ባደረኩ ቁጥር አይን ለ አይን እንጋጫለን ከፍሬ ጋር፡፡ ዴቭ ወሬውን እንደቀጠለበት ነው ፡፡ ምግቡን ወደመጨረስ ስንቃረብ "በቃ ይሄ ተመላሽ ነው በቃቹ!" ሲል ትሪውን አነሳው፡፡ አንተ አረ እንብላበት ቢሉትም አልሰማም አለ ትሪውን ይዞት ሄደ፡፡ እኔ ምንም አላልኩም፡፡ "አይ ሊጋብዘን ነው ማለት ነው" ስትል አንደኛዋ ተናገረች እየተሳሳቅን ከመቀመጫችን ተነስተን ወደ ውጪ ወጣን፡፡ ስንወጣ የካፌው መግቢያ በር ዝግ ነበር፡፡ ከወጣን በሗላ ዴቭ "የወሰድኩትን ምሳቹን ልካሳቹ" ሲል ሁሉም እሺ ብለው ተስማሙ፡፡ አኔን ሲጠይቁኝ ብቻዬንም ብሆን መሄጃ ስለሌለኝ ተስማምቻቸው ግቢ ውስጥ ወደሚገኝ ተከፍሎበት ወደሚመገቡበት ካፌ ሄድን፡፡ እንደደረስን ዴቭ "እነሱን ተያቸው ቢሆንላቸው እኔን ይበላሉ ስለዚ አልጠይቃቸውም አንቺ ምንትበያለሽ?" ሲል ጠየቀኝ፡፡ "አረ ዴቭ ይደብራል..."እያሉ ያጉረመርሙ ጀመር "እኔ ምንም አልፈልግም ጠግቤያለው፡፡" አልኩት ደግሞ ቢጠይቀኝም አለመፈለጌን ገለፅኩለት፡፡ በቃ ግብዣው ለ እራት ይሁን በሚለው ተስማምተን ከመጣን አይቀር ለምን ፑል አንጫወትም አሉ፡፡ ሁሉም ተስማሙ፡፡ እኔ ተጫውቼ እንደማላውቅ ነገርኳቸው፡፡ እንደለመዱት መሳቅ ጀመሩ፡፡ ፍሬ "አሁን ይሄ ምኑ ያስቃል ምድረ ዱርዬ ደና ነገር አውቃቹ ሞታችሗል! ነይ አንቺ እነሱ ይጫወቱ" ተያቸው ብሎ እጄን ይዞኝ ከ ካፌው ወጣ፡፡
ከካፌው እንደወጣን እጄን ለቆኝ ቆመ፡፡ እኔንጃ ከ አባቴ እና ወንድሞቼ ውጪ ወንድ እንደዚ እጄን የያዘበት ቀን ትዝ አይለኝም፡፡ ፍሬ እንደዛ ለምን እንደተናደደባቸው እባይገባኝም በኔ ላይ መሳቃቸው እንዳበሳጨው ያስታውቅበታል፡፡ ካፌው በር ላይ እንደቆምን እነ ዴቭ አጥርቼ ባልሰማቸውም ከውስጥ የሆነ ነገር ብለው ይስቃሉ፡፡
"ቡና ትጠጫለሽ?" አለኝ ትህትና በተሞላበት ድምፅ እኔ ብና እንደማልጠጣ ነግሬው እንግዲያውስ አሪፍ ቦታ ላሳይሽ ብሎ ይዞኝ መሄድ ጀመረ፡፡
ዛሬ ቀኑ ተለወጠብኝ፡፡ እንደዚ አይነት ቀን ገጥሞኝ አያውቅም፡፡ ከጥዋት ግቢ ከገባውበት ሰአት አንስቶ ብዙ አዲስ ነገሮችን አደረኩ፡፡ በአንድ ቀን እንደዚ ሰው መቅረቤን እያሰብኩ ገረመኝ፡፡ በዙ ሀሳብ በውስጤ እየተመላለሰ ከፍሬ ጋር መሄዴን ቀጠልኩ . . .
#ክፍል_አምስትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️

💓ሴና
ክፍል አምስት
. . . ብዙ ሀሳብ ውስጤ እየተመላለሰ ከፍሬ ጋር መሄዴን ቀጠልኩ፡፡ አብረን ስንሄድ አናወራም የተኮራረፍን ነው ምንመስለው፡፡ትንሽ እንደሄድን የሆነ መቀመጫ ያለበት መናፈሻ ነገር ስንደርስ እዚ እንሁን ብሎኝ ተቀመጥን ጎን ለጎን፡፡ መንም አናወራም . . ሄአልፎ አልፎ ሰረቅ እያረገ ያየኛል፡፡ ዝምታው ሲበዛ ጨነቀኝ መጨናነቄን አይቶ መሰለኝ "አገሩን ለመድሽው?" ሲለኝ ሳቄን ለቀኩት "ማለቴ ጊቢውን ለመድሽው?" ሲል እየሳቀ አስተካከለው፡፡ "ብዙም ባይሆን . . ." እያልኩ ጨዋታችንን ጀመርን፡፡በጣም ብዙ ሰአት ተቀመጥን፡፡ መምሸት ሲጀምር ዴቭ ለ ፍሬ ደወለ፡፡ተነስተን ወደነ ዴቭ ሄድን፡፡ እዛው ናቸው፡፡ ሌሎች ልጆችም ተሰብስበው ፑል እየተጫወቱ ነው፡፡ "አይደክማቸውም እንዴ?" አለ ፍሬ በግርምት እየተመለከታቸው፡፡ ዴቭ መቶ እጄን ጎትቶ ከልጆቹ ጋር ያስተዋውቀኝ ጀመር፡፡ልጆቹን በሙሉ ተዋወኳቸው፡፡ ወይ ዛሬ ቀን እስከዛሬ ከማውቃቸው ሰዎች በላይ በአንድ ቀን ይሄንን ሁሉ ሰው ማወቄ እያስገረመኝ ነው፡፡
ምሽት እራት ሰአት ሲደርስ ዴቭ በቃሉ መሰረት እራት ጋበዘን፡፡ እራት እየበላን ወንድሜ ደወለ፡፡ ረጅም ሰአት ስልክ አወራው፡፡ እናቴን አባቴን እና ሁለቱ ወንድሞቼን፡፡ ስልክ አውርቼ ስመለስ እራቱን በልተው ጨርሰዋል፡፡ "ስትቆይ እኮ ጨረስነው፡፡ ላንቺ ይምጣልሽ"አሉኝ፡፡ እንደማግደርደር እያልኩኝ ዴቭ ይዞ መጣ፡፡ እንብላ አልኩኝ ዴቭ እሺ ብሎ እጁን ሰነዘረ፡፡"አን ትብላበት!::"ሲል ፍሬ ተቆጣው፡፡ ምንም አልተናገርኩም፡፡
እኔ እየበላው እነሱ እያወሩ እራቴን ጨርሼ እኔም ወደወሬያቸው ተቀላቀልኩ፡፡ በጣም ብዙ አወራን ተጫወትን፡፡ በጨዋታው መሀል ሰአቱ ሳናስበው ሄደ፡፡ እንቅልፍ ተጫጫነኝ፡፡ "አንገባም?" ስል ከጨዋታ አቋረጥኳቸው፡፡ "እውነትም መሽቷል 4 ሰአት ነው፡፡ ሁላችንም ተነስተን ከካፌው ወተን ወደ ሴቶች ዶርም መሄድ ጀመርን፡፡መንገዱ ላይ ቡዙ ተማሪም የለም፡፡ሶስቱን የዶርሜን ልጆች ዴቭ ከወሀላቸው ሆኖ እያሳቃቸው ከፊት ለፊት እኔና ፍሬ ከሁዋላ ሆነን መሄድ ጀመርን፡፡ ወደሴቶች ዶርም መግቢያ መንገድ ስንደርስ ዴቭ እና ፍሬን ተሰናብተን አራታችን ሆነን ወደ ዶርም ገባን፡፡
ዶርሙ ትተነው እንደወጣነው ነው ያለው፡፡ "ቆይ ሌሎቹስ የት ናቸው?" ብዬ ጠየኩኝ ፡፡ ማንም መልስ አልሰጠንም፡፡ ሻንጣዬን ከፍቼ ልብሴን ቀየርኩኝ ሁላችንም ልብሳችንን ቀይረን እኔ አልጋዬ ላይ ወጥቼ ጋደም ከማለቴ ስልኬ ጠራ፡፡የማላውቀው ቁጥር፡፡ አላነሳውትም ሌሎቹ ደክሞዋቸው ስለነበር ብዙም አላወራንም በየመኝታቸው ወጥተው ተኙ፡፡ እኔም ደክሞኛል እንቅልፌ ግን አልመጣ አለ፡፡ አሁንም ስልኬ ጠራ፡፡ የቅድሙ ቁጥር፡፡ "ማነው በዚ ሰአት" አለች እንቅልፍ በተጫጫነው ድምፅ ከኔ በታች የምትተኛዋ ልጅ፡፡
"አላውቀውም"
"ሰካራም ይሆናል አጥፊውና ተኚ፡፡"
"እሺ" አልኳት ስልኬን ሳይለንት አድርጌው ተኛው፡፡ ከመተኛቴ የዶርሙ በር ተንኳኳ፡፡
#ክፍል_ስድስትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️

ሴና💗
ክፍል ስድስት
ከመተኛቴ የዶርሙ በር ተንኳኳ፡፡
"ኡፍፍፍ ዲጄዎቹ መጡ ደሞ!" እያለች በሩን ለመክፈት ተነሳች ከወደበሩ ባለው የላይኛው አልጋ ላይ ምትተኛው፡፡ ተነስታ በሩን ስትከፍተው ሶስት ሴቶች እየተሳሳቁ ገቡ፡፡
"አቦ ለምንድነው ቁልፍ የማታስቀርፁት?" ስትል ተቆጣች በሩን የከፈተችው፡፡"
ባክሽ በቀን አንድ ግዜ ለምንከፍተው በር ነው ቁልፍ ምናስቀርፀው?" ስትል ከሚሳሳቁት ሴቶች መሀል አንደኛዋ በስካር መንፈስ በተኮለታተፈ ቃል እንደማሾፍ ተናገረች፡፡ በሩን የከፈተችው ምንም አላለችም አልጋዋ ላይ ወጥታ ተኛች፡፡ ሶስቱ ልጆች የጀመሩትን ወሬ ቀጠሉ በመሀል በመሀል እየሳቁ የዶርሙን ፀጥታ ያውኩት ጀመር፡፡
"አቦ እንተኛበታ አትረብሹን!" ስትል ደግማ ተናገረች በሩን የከፈተችላቸው አልጋዋ ላይ ሆና፡፡ "እማሆይ ተቆጡ አሽሽሽሽ" እየተባባሉ ድምፃቸውን ቀንተሰው መንሾካሾክ ጀመሩ፡፡
የመጀመሪያዎቹ ሶስቱ የዶርሜ ልጆችን ባወኩ ሰአት በጣም ደስ ብሎኝ ነበር፡፡ገና በመጀመሪያ ቀን በጣም ተግባብቻቸው ሌሎች ጉዋደኞችም አፍርቼ ነበር፡፡ ግን ደሞ አሁን እነዚህ ሶስቱን እንደዚ ሰክረው በዚህ ሰአት ሲመጡ ሳይ የሆነ የመጨናነቅ እና የመረበሽ ስሜት ፈጠረብኝ፡፡ ገና ሳያቸው ምግባባቸው አልመስልሽ አለኝ፡፡ እኔንጃ ብቻ የሆነ ቅር ሚል ነገር ተሰማኝ፡፡ እነሱ ይንሾካሾካሉ ፣ይተራመሳሉ፡፡ ደሞ የቀሩት ሁለቱ ልጆች ምን አይነት ይሆኑ ፊቴን ወደ ግርግዳ አዙሬ ተኛው፡፡
ጥዋት አንደኛዋ ልጅ ከእንቅልፌ ቀሰቀሰችኝ፡፡
"ክላስ አትገቢም እንዴ?"
ሞባይሌን ከፍቼ ሰአት አየው ሁለት ሰአት ሊሆን ነው፡፡ ማታ ድካም ነበረብኝ እንቅልፍ ግን መች እንደወሰደኝ እንጃ ግን እንቅልፌን አልጨረስኩም፡፡
የማታዎቹ ሰካራም ልበላቸው ፤ሰካራሞቹ አንድ አልጋ ላይ ለብሰው በነበረው ልብሳቸው ተኝተዋል፡፡ ምንም አልተናገርኩም፡፡ እኛ ተጣጥበን ልብሳችንን ቀያይረን ወጣን፡፡
"ግን ቁልፍ ከሌላቸው በምን ይዘጋሉ በሩን?" ስል ጠየኩ
"እንደዚ ጥንብዝ ብለው ከመጡ እስከ ከሰአት አይነሱም፡፡" ሲሉ መለሱልኝ፡፡
ቁርስ እንኳን ረፍዶብናል ቀጥታ ወደ መማሪያ ክፍል አመራን፡፡ እየሄድን እያለ ዴቭ መንገድ ላይ ተገናኝተን አብረን መሄድ ጀመርን፡፡ ሶስቱ ሴቶች ከፊት እኔና ዴቭ ከሁዋላ ሆነን . . .
ወደ ክፍሎቹ ስንደርስ እሱ ከኛ ተለየ ክፍሎቹ አካባቢ ብዙ ተማሪዎች አሉ፡፡ ግን እኔ ማውቀውን በአይን መፈለግ ጀመርኩ፡፡
የኛ ክፍል ወዳለበት ፎቅ ስንደርስ አንድ የሴት ድምፅ "ሴና ሴና" ሲል ከሁዋላችን ተጣራ፡፡ አራታችንም ዞርን . . .
#ክፍል_ሰባትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️

💞 #ሴና ክፍል ሰባት 💞
የኛ ክፍል ወዳለበት ፎቅ ስንደርስ አንድ የሴት ድምፅ "ሴና ሴና" ሲል ከሁዋላችን ተጣራ፡፡ አራታችንም ዞርን . . .
"እንዴ ፀዲ!" ስል አጠገቤ እስክትደርሰ በፈገግታ ተቀበልኳት፡፡ ፀደንያ ነች ከ 10ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ 11 አብረን ነው የተማርነው፡፡ 12ላይ ወደ ሌላ ትምህርትቤት ገብታ አልተገናኘንም፡፡ አቅፌያት ሰላም አልኳት፡፡ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማውቀውን ሰው ባገኝ እያልኩ ስመኝ ነበር ፡፡ ፀዲ ጉዋደኞቼን ተዋወቀቻቸው፡፡ ሁሉም ስማቸውን ሴና መሆኑን ስትሰማ ትንሽ እንደመገረም ብላ "ለምን የዶርም ስም አታወጡም? ለናንተም እኮ ያስቸግራቹሀል፡፡" አለችን፡፡ እውነትም የዶርም ስም ማውጣት አለብን፡፡ ዛሬ ማታ ስራችን ይሄ እንደሚሆን ተነጋገርን፡፡ ከፀዲ ጋር ስልክ ተለዋውጠን ተሰነባብተን ወደ መማሪያ ክፍል ገባን፡፡
አስተማሪው ራሱን አስተዋውቆ ፕሮግራም እና ኮርስ አውት ላይን ሰጥቶን አንተንድ ነገሮች ስለ ኮርሱ ነግሮን ወጣ፡፡ ቀጣይ ሌላ አስተማሪ ከመጣ ብለን ስንጠብቅ ሁሉም ተማሪ ወጥቶ ስለሄደ እኛም ወጥተን ቁርስ ስላልበላን ወደ ካፌ ሄድን፡፡ ቁርሳችንን ከበላን በሗላ የምንሄድበት ስለሌለን ቁጭ ብለን እየተጨዋወትን TV ማየት ጀመርን፡፡
ትንሽ ቆይቶ ፍሬ እና ዴቭ መጡ፡፡ቁጭ ብለን ወሬ ተጀመረ ደስ ሚል ጨዋታ መጨዋወት ጀመርን፡፡ ፍሬ ብዙም አያወራም ግን እኔ ሳወራ እኔ ባወራውት ላይ ተጨማሪ ሀሳብ ያቀርባል፡፡ ሚቃወሙኝ ቦታ ይደግፈኛል፡፡ በዚ መሀል ሳይታወቀን በጎራ ተከፈልን፡፡ እኔና ፍሬ አንድ ላይ የቀሩት አንድ ላይ በመሆን የሞቀ ጨዋታ ያዝን፡፡ እዛው በተቀመጥንበት ሳናስበው ምሳ ሰአትም አለፈ፡፡ ዴቭ ልጋብዛቹ ብሎ ምሳችንን በላን፡፡ "ዴቭ ግን ብር ከየት እያመጣ ነው? ቤት ይሰጡታል ወይስ ስራ ይሰራል?" እኔንጃ ግን ጥያቄውን በውስጤ እንደያዝኩ ዝም አልኩ፡፡ ጨዋታችን ቀጠለ፡፡ ወደ አመሻሽ ላይ ወንድሜ ደወለ፡፡ ዞር ብዬ አናገርኩት፡፡ ስለ ትምህርት ፣ዶርም ፣ስለግቢው ጠቅላላ ነገር ነገርኩት፡፡ ከምመላለስ አንደኛዬን አርብ መጥቼ ሰኞ እንደምመለስ ነገረኝ፡፡ በጣም ደስ አለኝ፡፡ እዚ ስሆን የፈሐኩትን አወራለው ፣ጠይቃለው፡፡ እንደፈለኩት ስቄ እጫወታለው፡፡ ከቤት ይልቅ እዚ መሆኔን መረጥኩ፡፡ እራት ሰአት ሲደርስ ካፌ ገብተን በላን፡፡ እኔ ጉዋደኞቼን ላለማስቀየም እንጂ የካፌው ምግብ አልተመቸኝም፡፡ ደግሞም በቂ ገንዘብ ተሰጥቶኛል ከውጪ እንድበላ፡፡ እራት ከጨረስን ብሀላ" ሰአት ገና ስለነበር ወክ ማድረግ ምትፈልጉ ሲል ዴቭ ጥያቄ አቀረበ፡፡ ሁሉም ወዲያው ተስማሙ ፍሬ እኔን ማየት ጀመረ፡፡ ተስማማው ፍሬም እሺ ብሎ እያወራን ወክ ማድረግ ጀመርን፡፡ ትንሽ እንደሄድን እኔና ፍሬ ወደ ሁዋላ ቀረት ብለን ለሁለት እያወራን ወክ ማድረግ ጀመርን፡፡
#ክፍል_ስምንትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️

ሴና💔 ክፍል ሰምንት
. . . እያወራን ወክ ማድረግ ጀመርን፡፡ ትንሽ እንደሄድን እኔና ፍሬ ሁዋላ ቀረት ብለን ለሁለት እያወራን ወክ ማድረግ ጀመርን፡፡
እኔና ፍሬ የግል ወሬያችንን ይዘናል፡፡ ከትናንቱ የተሻለ እየተቀራረብን ይመስለኛል ብዙ ግላዊ ነገሮቻችንን እያወራን ነው ወክ ምናደርገው፡፡ እነ ዴቭ ከፊት ለፊታችን እየተሳሳቁ ወክ ያደርጋሉ፡፡ ትንሽ ከሄድን ብሀላ ፍሬ "ቁጭ እንበል" አለኝ፡፡ ድንገት ቢሆንብኝም እሺ አልኩት፡፡
እነ ዴቭን ትተን በሲሚንቶ የተሰራ መቀመጫ ወዳለበት ሄደን ቁጭ አልን፡፡ መጨዋወት ጀመርን፡፡ የምሽቱ ንፋስ ይበርደኝ ጀመር፡፡ እንሂድ እንዳልል ግን ፍሬ እንዳይደብረው ብዙ ቁጭ አልኩ፡፡ ፍሬ ሲያወራ ደስ ይላል፡፡ አነጋገሩ ረጋ ያለ ነው፡፡ የሚጠቀማቸው ቃላት ብዙ እንደሚያነብ ያሳያሉ፡፡ እኔም እንዲ ቁጭ ብዬ ከወንድ ጋር ብዙ ሳወራ የየመጀመሪያዬ ሳይሆን አይቀርም፡፡
በጨዋታችን መሀል ፍሬ የለበሰውን ሸሚዝ አውልቆ ሰጠኝ፡፡ "አረ በትሸርት ብቻ ይበርድካል" ስለው አልሰማ አለኝ፡፡ ሸሚዙን ተቀብዬ እላዬ ላይ ጣል አደረኩት፡፡ "እህ ልበሺው እንጂ ሸሚዝ እኮ ነው እስከርቭ አይደለም ፡፡" አለኝ፡፡ሳላቅማማ ለበስኩት፡፡ ፍሬ በእጀ ጉርድ ትሸርት ሆኖ ሳየው የሰውነቱ ቅርፅ በተወሰነ መልኩ ይታያል ፡፡ "ፊልም ላይ የማያቸው የ አሜሪካ አክተሮችን ትመስላለክ፡፡" አልኩት፡፡ በጣም ሳቀ፡፡ ሲስቅ ዲምፕል አለው፡፡ ሳቁ ደስ ሚል ነገር ነው፡፡ ስቀን ዝም ስንል ዴቭ ደወለለት፡፡
ላውድ ላይ አድርጎ ያሰማኛል፡፡"አራዶች በጓሮ ላሽ አላቹ ማለት ነው፡፡ አንተ በ ሁለት በረራ እርግቧን ልትነድፋት ነው?" ምናምን የማይገባኝን አማርኛ አወራ ፍሬ መልስ ይሰጠዋል፡፡ እማላውቀው ቃል ይጠቀማሉ፡፡ በመሀል ይስቃሉ፡፡ ዝም በዬ ሰማው አውርተው ሲጨርሱ ሰአት አይቼ በጣም መሽቷል እንሂድ በቃ አልኩት፡፡ ፍሬም በትህትና እሺ ብሎ ተነስተን ሄድን፡፡
እስከ ዶርም መገንጠያ ድረስ ሸኝቶኝ ሊሄድ ሲል ሸሚዙን ማውለቅ ጀመርኩ፡፡ "አረ ነገ ይደርሳል ባይሆን ስልክሽን ስጪን እንዳትረሺው ደውዬ ላስታውስሽ፡፡" አለኝ፡፡ አልተቃወምኩም ስልክ ተለዋውጠን ቻው ተባብለን ወደ ዶርሜ ሄድኩ፡፡
ዶርም ስገባ ሶስቱ ጉዋደኞቼ "እ እ ጥሩ ነው "ምናምን እያሉ እየሳቁ ይቀልዱብኝ ጀመሩ፡፡ ለምን እንደዛ እንዳሉኝ በቅጡ ባይገባኝም አብሬያቸው መሳቅ ጀመርኩ፡፡
ወደበር ካለው አልጋ ላይ አንድ ልጅ መነፅር አድርጋ ላፕቶፕ እየነካካች ነው አልጋዋ ላይ ተኝታ፡፡ ደሞ ሌላኛዋ ልጅ ነች ማለት ነው ስል ለራሴ አውርቼ ዝም አልኩ፡፡ እየተሳሳቅን ልብሴን ከሎከሬ አውጥቼ ቀይሬ ልተጣጠብ ወጣው፡፡
ስመለስ ስልኬ ሶስት ግዜ ጠርቶአል፡፡ ከፍቼ ሳየው አባቴ ነው፡፡ ደነገጥኩ ልሼ ደወልኩ፡፡ ዘግቶት መልሶ ደወለ፡፡ ገና ከማንሳቴ ንግግሩን በቁጣ ጀመረ፡፡ ስልክ ባለማንሳቴ በጣም ተቆጣ ብነግረውም አይሰማኝም፡፡ ጭቅጭቅ ሚመስል ንግግር ካደረግን ብሀላ ስልኩን ጆሮዬ ላይ ዘጋው፡፡
ዶርም ውስጥ መሆኔን እንኳን ረስቼው ነበር፡፡ ጉዋደኞቼ ዝም ብለው ያዩኝ ነበር፡፡ ዝም ብዬ አልጋዬ ላይ ወጣው፡፡ "ምነው በሰላም ነው?" እያሉ ጠየቁኝ፡፡ ሰላም ነው ብዬ አልጋዬ ላይ ወጥቼ ፊቴን ወደግድግዳ አዙሬ ተኛው፡፡ ቤተሰቦቼን እያሰብኩ አባቴ በስልክ የተናገረኝ በጆሮዬ እያቃጨለ እንባዬ መጣ፡፡ ይሄንን ሁሉ አመት ስኖር ምንም ተሰምቶኝ አያውቅም ነበር፡፡በጣም ተናደድኩ ውስጤ ተረበሸ፡፡ ጉዋደኞቼ ምን ሆናነው እያሉ ሲንሾካሾኩ ሰማለው፡፡
በመሀል ስልኬ ሚሴጅ ገባ፡፡ስከፍተው "አንቺ ሸሚዜ በሰላም ገባ?" ይላል፡፡ ፍሬ ነው፡፡ ሳላስበው ፈገግ አልኩኝ፡፡ ምን ብዬ እንደምፅፍለት ግን ማሰብ ጀመርኩ፡፡ text ስላላክ ለመጀመሪያ ግዜዬ ሊሆን ነው፡፡ . . .
#ክፍል_ዘጠኝን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️

ሴና💔 ክፍል ዘጠኝ
text ስላላክ ለመጀመሪያ ግዜ ሊሆን ነው፡፡ ምን ብዬ መልስ መስጠት እንዳለብኝ ግን ግራ ገባኝ፡፡ ስፅፍ ሳጠፋ text ሳልመልስ እንቅልፍ ወስዶኝ ተኛሁ፡፡ ጥዋት ሊነጋጋ ሲል ከእንቅልፌ ባነንኩኝ፡፡ text ባለመመለሴ ደነገጥኩኝ፡፡ፍሬን አስቀየምኩት እያልኩ ማሰብ ጀመርኩ፡፡
ነግቶ ሁሉም ተነስተው ቁርሳችንን በልተን ወደ ክፍል ሄድን፡፡ ዛሬም አስተማሪ ወዲያው ነው የወጣው፡፡ ከክፍል ከወጣን ቡሀላ የሆነ ቦታ ተቀምጠን መጨዋወት ጀመርን፡፡ ለምን የዶርም ስም አናወጣም አልን፡፡ በዚህም ስም ማውጣት ጀመርን፡፡ አስቀድሜ እኔ ተናገርኩ፡፡ "ሴና ሚለው ስሜ ብዙ ነገር የያዘ ነው፡፡ ለዚህም የቤ ስሜም ሆነ ትምህርትቤት ከሴና ውጪ በሌላ ተጠርቼ አላውቅም ስለዚ የኔ እንዳለ ቢሆን ደስ ይለኛል፡፡" ስል ሀሳቤን አቀረብኩ፡፡ እያንገራገሩም ቢሆን ተቀበሉኝ ፡፡
ሌላኛዋ ቀጠለች "እኔ በቤት ስሜ ጥሩኝ በቃ ሚጣ በሉኝ"አለች፡፡ ሚጣ ሚጥሚጣ እያልን ትንሽ ካሾፍንባት ቡሀላ ሌላኛዋ ቀጠለች፡፡ "እኔም የቤት ስም አለኝ 'እኑካ' በሉኝ፡፡ ቡዙም ባልወደውም ግን ይሁን፡፡" ስትል እኑካ በሚለው ፀደቀ፡፡
ሶስታችንም ወደ ቀረችው ሴና ዞርን፡፡ እየሳቀች "ቆይ የኔን ስም ዴቭ ሲመጣ ይነግራቹሀል፡፡ የሰፈር ስሜን እሱ ነው እንደውም ያወጣው፡፡"ስትል እየሳቀች መለሰችልን ፡፡ እንድትነግረን ስንጨቀጭቃት "ቆይ እንደውም ልደውልለት" ብላ ስልኳን አወጣች፡፡ ከመደወሏ "አቶ ዳዊት በአስቸኳይ ትፈለጋለህ!!" ስትል ያለንበትን ቦታ ነግራው ሌላ ወሬ ሳታወራ ስልኩን ዘጋች፡፡
ቡዙም ሳይቆይ መጣ፡፡ "ምነው በሰላም ነው እንደዚ ያሯሯጣቹኝ?" እያለ ሁላችንንም በጉንጩ እየሳመ ሰላምታ ካቀረበልን ቡሀላ ወገቡን ይዞ ቆመ፡፡ ተቀመጥ ስንለው "አልቀመጥም በአስቸኳይ ና ስትሉኝ ነው እኮ ስራ ላይ ነበርኩ፡፡ለምንድነው አጣድፋቹ የጠራቹኝ?" ሲል ጠየቀ፡፡" ፍሬስ?" ስል ጠየኩት፡፡ከጠየኩት ቡሀላ እንደማፈር አልኩኝ፡፡ "የሆነ ስራ እየሰራን ነው እሱን እይልኝ ብዬ ነው የመጣውት፡፡ ምሳ ካገኛቹበት ብሉ እራት ችፕስ ጋብዛቹሀለው፡፡ አሁን ወደገደለው ግቡ፡፡" አለ፡፡ "ማንን ነው የገደለው?" ስል ጠየኩ፡፡ በጣም ሳቁብኝ፡፡ "አሁንም ያ ሸፋፋ አማርኛቹ መሆኑ ነው?" ስል ጠየኳቸው፡፡ ሳቃቸውን በቀላሉ ማቆም አልቻሉም፡፡
"ዛሬ ፍሬ የለ ማን ያግዝሻል?" አለች ሚጣ በሳቅ መሀል፡፡ ምንም አልሰጠውም፡፡ ሳቃቸው በረድ ሲል "የሷን የሰፈር ስም እንድትነግረን ነበር የጠራንክ፡፡"አልኩት በእጄ እየነካዋት፡፡ "ለዚ ነው ከዛድረስ ስታሮጡ ያመጣችሁኝ?" አለ ዴቭ ሳቁን አቁሞ፡፡ አዎ አልነው ጭንቅላታችንን እየነቀነቅን፡፡
"ደፋሮች ለዚ ነው ስሮጥ የመጣውላቹ? ደና ነገር መስሎኝ ማወቅ ከፈለጋቹ ተከተሉኝ አለበለዚያ ማታ ጠብቁኝ፡፡" ብሎ እያሾፈብን በተቀመጥንበት ትቶን በእርምጃ ወደመጣበት ተመለሰ፡፡ "በቃ ማታ ጠብቁ እነግዲ ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡"አለችን እየሳቀች የዶርም ስም ያልወጣላት ጓደኛችን፡፡
ምንም ሳንሰራ ቁጭ ብለን እያወራን ምሳ ሰአት ደረሰ፡፡ አሁን ካለንበት እስከካፌው ራቅ ስለሚል ተነስተን ለመሄድ ሰነፍን፡፡ በቃ አዋተን እዚሁ እንብላ ብለን እጠገባችን ያለ የግል ካፌ ገብተን ምሳ በላን፡፡ ከምሳ ቡሀላ ወደዶርማችን ሄድን፡፡ ማንም አልነበረም፡፡
እኔ ሻወር ወስጄ አልጋዬ ላይ ጋደም አልኩኝ፡፡ "አንቺ ሴና ተነሽ እራት አትበይም እንዴ?" ሚጣ ነበረች የቀሰቀሰችኝ ፡፡ ሰአት ሳይ ከምሽቱ አንድ ሰአት፡፡ ሻወር ወስጄ ጋደም ስል በዛው እንቅልፍ ወስዶኝ ነበር የመሸው፡፡ ልብሴን ቀያይሬ ተያይዘን ወጣን፡፡
#ክፍል_አስርን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️

ሴና💔 ክፍል አሥር

እራት ምንበላበት ካፌ ዴቭ እና ፍሬ ከሌሎች ሶስት ወንዶች ጋር ነበሩ፡፡ሰላምታ ተለዋውጠን ሱራፌል ፣ሙባሪክ እና ዮናታን ይባላሉ፡፡ ከተዋወቅናቸው ቡሀላ እራት አዘን መብላት ጀመርን፡፡የተለመደው ጨዋታም ቀጠለ፡፡ እኔ ግን ብዙም ምቾት አልተሰማኝም፡፡እንኳን እንደዚ ብዙ ሆነን ቀርቶ ከነ ፍሬጋም እንደዛ መጫወት መቻሌ ለኔ ራሱ ገርሞኛል፡፡ ምንም የማልናገር ዝምተኛ ልጅ በሁለት ቀን እንደዛ መሆኔ እኔን ራሱ የገረመኝ፡፡
እየተሳሳቁ እያወሩ እራቱን አድምቀውታል፡፡ እኔ ግን ምንም አላወራም፡፡ አልፎ አልፎ ፈገግ ከማለቴ በስተቀር ዝም ብዬ እራቴ ላይ ነው ያለሁት፡፡ እራት እንደጨረስን ሚጣ "ቀን ያልከንን ንገረና የሴናን የሰፈር ስም"ስትል የዶርም ስም ያልወጣላትን ሴና እያየች መጠየቅ ጀመረች፡፡ ከዴቭ ጋር የመጡት ወንዶች ጨምሮ ሚጣ እና እኑካ "ይነገር! ይነገር! እያሉ ማጨብጨብ ጀመሩ፡፡እኔ ዝም ብዬ አያለው ፍሬ ስልኩን እየነካካ ነው ከጨዋታው የለበትም፡፡ ዴቭ "አንቺስ ምን ትያለሽ ይነገር ወይስ ይቅር?" ሲል እየሳቀ ጠየቀኝ፡፡ ጭብጨባውን አቁመው ይመለከቱኝ ጀመር "ይነገረን" አልኩኝ ፈገግ እንደማለት እያልኩ ጠረቤዛ ጠረቤዛውን እየተመለከትኩ፡፡
የሁሉም አይን እኔ ላይ ስለነበር የመጨናነቅ ስሜት ተሰማኝ፡፡ ቀና ብዬ ወደ ፍሬ ሳይ አይን ለ አይን ተጋጨን፡፡ በአይኑ እንሂድ የሚል ምልክት ሰጠኝ፡፡ እኔም በአንገቴ እሺታዬን ገለፅኩለት፡፡ ወዲያው ብድግ አለ፡፡ "ተጫወቱ እንመለሳለን ነይ ሴና፡፡"ብሎ እጁን ዘረጋልኝ፡፡ ደንገጥ ብዬ ተነሳውኝ፡፡ "ወዴት? ወዴት? መሽቷል አይቻልም፡፡"ሲል ዴቭ እንደመቆጣት አለ፡፡ ሁሉም ማጉረምረም ጀመሩ፡፡ "አይ እንግዲ እንመጣለን አልኩ አይደል!" አለ ፍሬ ኮስተር እንደማለት፡፡ ሁሉም ዝም አሉ፡፡ እኔና ፍሬ ተያይዘን ወጣን፡፡
ወክ እያደረግን ማውራት ጀመርን፡፡ ከፍሬ ጋር በጣም እየተቀራረብን ነው፡፡ ብዙ ከከቆየን ብሀላ ዶርም ድረስ ሸኘኝ፡፡ ቻው ብዬው ልሄድ ስል "በቃ ቻው ብቻ?" አለኝ እጁን ኪሱ ውስጥ ከቶ እንደቆመ፡፡ "አና ምን?" አልኩት ፈገግ ብዬ እንደመገረም እያልኩ፡፡ "እሺ በቃ ቻው ግቢ" ብሎ ተሰናበተኝ፡፡
ዶርም ስገባ እነ ሚጣ ቀድመውኝ ገብተዋል ፡፡ ገና በሩን ከፍቼ ከመግባቴ እንደትናንቱ እየተንሾካሾኩ ይስቁብኝ ጀመር፡፡ "ምነው በግዜ ገባሽ ታዲያ?" እያሉ ያሾፉብኝ ጀመር፡፡ ከነሱጋ እየተሳሳኩኝ ልብሴን መቀየር ስጀምር ስልኬ text ገባ፡፡ ፍሬ ነው ሳይታወቀኝ ፈገግ አልኩ፡፡ "ሸሚዜን አረሳሳሽኝ አይደል?" ይላል የላከልኝ text፡፡ "አረ አውቄ አይደለም፡፡" text መለስኩለት እዛው ልብሴን ምቀይርበት ቆሜ፡፡ ዶርም ውስጥ ያሉትን ለደቂቃም ቢሆን ረሳዋቸው፡፡
ልብሴን ቀይሬ ተጣጥቤ አልጋዬ ላይ ጋደም ብዬ ፍሬን በ text ማውራት ጀመርኩ፡፡ ዶርም ውስጥ ያወራሉ ይጨዋወታሉ፡፡ ትናንት የመጣችው ልጅ አልጋዋ ላይ ተኝታ ላፕቶፕዋን እየተጠቀመች ከነ ሚጣ ጋር ታወራለች፡፡
ይስቃሉ ይጫወታሉ ፡፡ እኔ በሙሉ ልቤ እየተከታተልኳቸው አይደለም፡፡በመሀል በመሀል ብቻ መልስ ሰጣቸዋለው፡፡ ሙሉ ትኩረቴ ከፍሬ ጋር ሆኖአል፡፡ ደስ የሚል ጨዋታ ይዣለው . .
#ክፍል_አስራአንድን_ለማንበብ_የቸኮለ👉♥️
👏👎🙏😭❤👏❤😭😘👏👎