#ተነስቷል
ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ
ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን
መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም
መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ።
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!!
JOIN US 4 MORE
@Winaedit2 / @Wintana_wb / @winagfx
ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ
ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን
መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም
መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ።
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!!
JOIN US 4 MORE
@Winaedit2 / @Wintana_wb / @winagfx
Forwarded from RAMA
✝የመቃብር ደጃፎች ተሰባበሩ
✝የመከራ ዘመን አበቃ
✝የእዳ ደብዳቤም ተቀደደ
✝ሰይጣን ከምድር በታች ታሰረ
✝የገነት በር ተከፈተ
✝አዳም ወደ ርስቱ ተመለሰ
✝ጌታችን በክብር ተነስቷል
✝ክርስቶስ ተንስዐ ሙታን
✝በአብይ ሃይለስልጣን
✝አሰሮ ለሰይጣን
✝አጋዝኦ ለአዳም
✝ሰላም እምዜሰ
✝ኮነ
✝ፍስሃ ወሰላም
✨እንኳን ለትንሳኤ በአል✨
✨በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ✨
የዱርዬ ፍቅር ❤️🙏
~━━━━━✦🌺✦━━━━
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
✝የመከራ ዘመን አበቃ
✝የእዳ ደብዳቤም ተቀደደ
✝ሰይጣን ከምድር በታች ታሰረ
✝የገነት በር ተከፈተ
✝አዳም ወደ ርስቱ ተመለሰ
✝ጌታችን በክብር ተነስቷል
✝ክርስቶስ ተንስዐ ሙታን
✝በአብይ ሃይለስልጣን
✝አሰሮ ለሰይጣን
✝አጋዝኦ ለአዳም
✝ሰላም እምዜሰ
✝ኮነ
✝ፍስሃ ወሰላም
✨እንኳን ለትንሳኤ በአል✨
✨በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ✨
የዱርዬ ፍቅር ❤️🙏
~━━━━━✦🌺✦━━━━
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
💋 ከጨለማዉ ስር💋
በጣም ፈሪ ነኝ..ጓደኞቼ ሳይቀር ይሳለቁብኛል..ጅማ ዩንቨርስቲ ነዉ የምማረዉ..ሜሪን በጣም አፈቅራታለሁ ጓደኛ ከሆንን ብንቆይም ግን ፈሪ ስለሆንኩ ነግሬያት አላዉቅም..አንድ ቀን ታዲያ ጓደኞቼ አሰከሩኝ ቀጥታ ላይብረሪ ሂጄ ከጀርባዉ ካለዉ ጨለማ ስር ይዣት ወጣሁ..ድፍረቱን ከየት እንዳመጣሁት እንጃ ግድግዳዉን አስደግፌያት "አፈቅርሻለሁ ሜሪ" አልኳት..አፍታም አልወሰደባትም "እኔም አፈቅርሃለሁ" አለችኝ በምላሹ..እረ እየተጠጋኋት ነዉ እሷም እየተለጠፈችብኝ እየተስለመለመች ነዉ..ከንፈሯን ጎረስኩት አይኖቿ ተጨፈኑ..ድፍረቴ ከየት መጣ..?እረ እጄም ጡቷን አየጨበጠዉ ነዉ...ሰዉነታችን ተቃጠለ..እየተሳሳምን መተሻሸቱን መላፋቱን ቀጠልን እጆቼ ምንም አያፍሩም የምፈራዉ ቦታ ሳላዛቸዉ እየተንቀሳቀሱ ነዉ..ሜሪ ቶሎ ቶሎ እየተነፈሰች እያለከለከች ነዉ..ሰዉ እንዳይሰማት እየተጠነቀቀች ታቃስታለች ደስ ስትል.."ገደልከኝ የኔ ፍቅር" አለችኝ...READ MORE
👇👇👇👇👇👇👇😊😊👍😊😊👇👇👇👇

⏳ታገሱ!
🕰የሰዎች ሁኔታና የነገሮች እልህ አስጨራሽነት እጅግ ፈታኝ የሆነበት አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጸለዬ፣ “ፈጣሪ ሆይ፣ እባክህን ትእግስትን ስጠኝ፣ ይህንን የለመንኩህን ትእግስት ደግሞ አሁኑኑ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ” ይህ ሰው ፈጣሪ ትእግስትን እስከሚሰጠውም መታገስ አልቻለም፡፡
⏳ትእግስትን እንማረዋለን እንጂ አንቀበለውም፡፡ ትእግስትን የመማሪያው ብቸኛ መንገድ ደግሞ እልህ አስጨራሽ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ በማለፍና አስቸጋሪ ሰዎችን ችሎ መንገድን በመቀጠል ነው፡፡ ይህንን ማድረግ ስንጀምር የሚፈታተነን ነገር ቀስ በቀስ እየደከመ ይሄዳል፡፡
⌛️አያችሁ እኛ አመለካከታችንን በመለወጥ በልጠንና ተሽለን እንገኛለን እንጂ ትእግስት አስጨራሽ ሁኔታዎና ሰዎች እስከወዲያኛው ድረስ ከአካባቢያችን አይጠፉም፡፡ ትእግስት ባጣንና እልኸኛ በሆንን ቁጥር ውስጣችን ያለውን የትእግስት መጠን አለአግባብ ስለምናቃጥለው ቀስ በቀስ በጥቃቅን ሁኔታዎችና አመላከከታቸው እጅግ አናሳ በሆኑ ሰዎችም ሳይቀር መፈተን እንጀምራለን፡፡ሁሌም መታገስን ምረጡ!
✍ዶ/ር እዮብ ማሞ
@geyone

🔱 በህይወታችን ውስጥ ያለው አማራጭ
🔆በእንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው ጉድጎድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ በራሷ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች፡፡ በጣምም መጮህ ጀመረች፡፡ ባለቤቱም አህያዋን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለተ አልቻለም፡፡ አህያዋም ብዙ ያገለገለችና ያረጀች ስለሆነች እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገብበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብራት ወሰነ፡፡
✨ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመረ፡፡ አህያዋ ይህን ስትመለከት እየቀበራት መሆኑነ ተረዳችና በሰቀቀን አለቀሰች፡፡ይሁን እንጂ አህያዋ አፈር ሲደፋባት አንድ ነገር ታደርግ ጀመር፡፡ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ጀመር፡፡በተደጋጋሚ ከሚደፋባት አፈር ላይ መቆምም ትጀምራለች፡፡በሂደት ውስጥ በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች ከፍ እያለች በመጨረሻም ጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለች፡፡በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት ሞከሩት ሰዎች በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡
🔆 በህይወታችን ውስጥ ያለው አማራጭ ወደ ላይ መውጣት አልያም ደግሞ ወደታች ወርዶ ከጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብሮ መቅረት ብቻ ነው!
ውብ ምሽት❤️

የጩባው ትክክለኛ የ ቴሌግራም ቻናል 🎴
የተመረጡና አስቂኝ ቀልዶች የሚለቅበት።🤣
ከ 100ሺ በላይ የ ኢትዮጵያና የሌላም ሀገር ተከታዮች አሉበት 😀👀ምን ትጠብቃለክ #JOIN በላ።
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
የተመረጡና አስቂኝ ቀልዶች የሚለቅበት።🤣
ከ 100ሺ በላይ የ ኢትዮጵያና የሌላም ሀገር ተከታዮች አሉበት 😀👀ምን ትጠብቃለክ #JOIN በላ።
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የነገ ሰው ይበለን
አሜን,.........
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
የነገ ሰው ይበለን
አሜን,.........
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ለመላው የእሥልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1ሺ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሠላም አደረሣችሁ #Eid_Mubarak

ጠብቂኝ በህልምሽ
ጠብቂኝ በህልምሽ ፤ እመጣለሁ ማታ
አልቀርም አትስጊ ፤ አለሁ ለሰላምታ
ያን የምሽት ጥቁረት ፤ ያን የሌት ፀጥታ
እንደ መብረቅ ጮኬ ፤ ጨለማን ልረታ
እመጣለሁ ማታ ፤ በህልምሽ አልቀርም
አንቺን እረስቼ ፤ ሌላ ቤት አላድርም
ኧረ አይሆንም!
ቀኑም ሲጨላልም……
አይኖችሽ ተከድነው ፤ በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው ፤ እያግደመደሙ
ከጠበቁኝ እማ ፤ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ ፤ በእጅግ እፈራለሁ
የጠበቅሽው ጊዜ ፤ የህልም አለም ወቅትሽ
ከደረሰ ወዲያ ፤ አይኔን እንደናፈቅሽ
ሃሳብና ናፍቆት ፤ እንቅልፍ እንዳይነሱሽ
✍ ብሩክ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ጠብቂኝ በህልምሽ ፤ እመጣለሁ ማታ
አልቀርም አትስጊ ፤ አለሁ ለሰላምታ
ያን የምሽት ጥቁረት ፤ ያን የሌት ፀጥታ
እንደ መብረቅ ጮኬ ፤ ጨለማን ልረታ
እመጣለሁ ማታ ፤ በህልምሽ አልቀርም
አንቺን እረስቼ ፤ ሌላ ቤት አላድርም
ኧረ አይሆንም!
ቀኑም ሲጨላልም……
አይኖችሽ ተከድነው ፤ በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው ፤ እያግደመደሙ
ከጠበቁኝ እማ ፤ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ ፤ በእጅግ እፈራለሁ
የጠበቅሽው ጊዜ ፤ የህልም አለም ወቅትሽ
ከደረሰ ወዲያ ፤ አይኔን እንደናፈቅሽ
ሃሳብና ናፍቆት ፤ እንቅልፍ እንዳይነሱሽ
✍ ብሩክ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone