የልቤ ትርታ
202 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
.★በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሜን★


☞ማዕተብ በአንገታችን ላይ † ለምን እናስራለን???
==============

☞ማዕተብ የቃሉ ቀጥተኛ ትርጉም ምልክት ማለት ነው::

በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አቢያተ ክርስቲያናት ዘንድ ልዩ ልዩ የክርስትና መለያ ምልክቶችን ማድረግ ከብሉይ ኪዳን በትውፊት/ውርስ/ የተገኘ ነው::

በአምልኮተ እግዚአብሔር የተለዩ ውሉደ አብርሃም በግዝረት ይለዩ እንደነበር:: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ሥርዓትና ትውፊት ውስጥ ማዕተብ የተለየ ክብር ያለው የክርስትናችን መለያ/ምልክት/ ነው::

☞ማዕተብ ማሠር በቤተ ክርስትያን ማን ጀመረው? ማዕተብ በአንገት ማሠር የጀመረው አባት ያዕቆብ ዘአልበረዳኢ የተባለ በ6ኛውመቶ ክፍለ ዘመን ከክርስቶስ ልደት በኋላ ይኖር የነበረ ቅዱስ አባት ነው፡፡

☞መስቀል በአንገት ማሠራችን፡---> እኛ መስቀልን የምናከብረውና በአንገታችን አሥረን የምንታየው በሌላ ምክንያት ሳይሆን የክርስቶስ ኢየሱስ ኃይል ስለተገለጠበት፣መንፈሳዊ ነፃነት ስለተገኘበት፣ከሞት ወደ ሕይወት የተሸጋገርንበት ታላቅ ድልድይ ሆኖ ስለሆነ ነው፡፡

☞መስቀል በአንገት ማሠራችን ፡---> በዚህ ባመንኩት እምነት ክርስቶስ ለኔ በተቀበለው መከራ ታማኝ እሆናለሁ ማለት ነው፡፡ ክርስቲያን እንደመሆናችን መጠን የክርስቶስ የመከራው ተካፋይ መሆናችንን ያመለክታል፡፡

☞ጠቢቡ ሰሎሞን “ልጄ ሆይ የአባትህን ትዕዛዝ ጠብቅ፡፡ የእናትህንም ሕግ አትተው፡፡ ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፡፡ በአንገትህም እሰረው፡፡” ምሳ. 6÷20-22 በማለት የተናገረው ይህንኑ ለማመልከት ነው፡፡”

☞ቅዱስ ጳውሎስም በገላትያ መልዕክቱ “እኔ የኢየሱስን ማኅተም በሥጋዬ ተሸክሜአለሁና ከእንግዲህ ወዲህ አንድ ስንኳ አያድክመኝ።” (ገላትያ 6፡17) ማለቱ ባመንኩት እምነት ክርስቶስ ለኔ በተቀበለው መከራ ታማኝ እሆናለሁ ማለት ነው::


☞የዘመኑ ተቃዋሚዎች እምነት በልብ ነው ይላሉ፡- አዎ እምነት በልብ ነው ግን በልብ የምናምነውን ደግሞ ለሰው መመስከር መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው፡፡

☞ማዕተብ ከአህዛብ የተለየን እና የክርስቶስ ተከታይ መሆናችንን የምንመሰክርበት ነው፡፡ክርስትያን የክርስቶስ ተከታይ መሆናችንን ለአለም የምንመሰክርበት ነው!

ክርስቶስም እንዲህ ብሏል፡-“በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤” ማቴዎስ 10፡32 ዛሬ ተቃዋሚዎች መስቀሉን መመኪያ መጠጊያ ከማድረጉ ይልቅ የመስቀሉን ክብር ማቃለል እና መናቅ እና እንደ ዘመናዊነት በመቁጠር የክርስቶስ መስቀል ሕይወቱ በማድረግ ሊገኝ የሚገባውን ፍፁም ሰላም አጥተዋል፡፡ስለዚህ ምዕመናን በክርስቶስ ደም በተቀደሰው ክቡር መስቀል ተሻሽተን በረከትን ድህነትን ለማግኘት በእምነት በምግባር እስከመጨረሻው ሕቅታ ፀንተን ልንኖር ይገባል፡፡

"ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ!" ገላትያ 6:14

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Forwarded from RAMA
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን
በፍቅር ተስቦ የወረደው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅሩን ፍፃሜ በመስቀል ላይ ገልፆልን ሀያል ጌታ በመሆኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል
እኛም ልክ እንደ ሐዋርያቱ በተዘጋ ቤት ሆነን ትንሳኤውን ሰምተናል
ረድኤት በረከቱ በእያለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን

JOIN US 4 MORE
@Winadit2 / @Wintana_wb
Forwarded from RAMA via @like
#ተነስቷል

ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ
ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን
መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም
መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ።

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!!

JOIN US 4 MORE
@Winaedit2 / @Wintana_wb / @winagfx
Forwarded from RAMA
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፋሲካ!

Join us 4 more @Wiaedit2 @Wintana_wb & @winagfx
የመቃብር ደጃፎች ተሰባበሩ
የመከራ ዘመን አበቃ
የእዳ ደብዳቤም ተቀደደ
ሰይጣን ከምድር በታች ታሰረ
የገነት በር ተከፈተ
አዳም ወደ ርስቱ ተመለሰ
ጌታችን በክብር ተነስቷል
ክርስቶስ ተንስዐ ሙታን
በአብይ ሃይለስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አጋዝኦ ለአዳም
ሰላም እምዜሰ
ኮነ
ፍስሃ ወሰላም

እንኳን ለትንሳኤ በአል
በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ

የዱርዬ ፍቅር ❤️🙏

~​​​​​━━━━━✦🌺✦━━━━
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
💋 ከጨለማዉ ስር💋

በጣም ፈሪ ነኝ..ጓደኞቼ ሳይቀር ይሳለቁብኛል..ጅማ ዩንቨርስቲ ነዉ የምማረዉ..ሜሪን በጣም አፈቅራታለሁ ጓደኛ ከሆንን ብንቆይም ግን ፈሪ ስለሆንኩ ነግሬያት አላዉቅም..አንድ ቀን ታዲያ ጓደኞቼ አሰከሩኝ ቀጥታ ላይብረሪ ሂጄ ከጀርባዉ ካለዉ ጨለማ ስር ይዣት ወጣሁ..ድፍረቱን ከየት እንዳመጣሁት እንጃ ግድግዳዉን አስደግፌያት "አፈቅርሻለሁ ሜሪ" አልኳት..አፍታም አልወሰደባትም "እኔም አፈቅርሃለሁ" አለችኝ በምላሹ..እረ እየተጠጋኋት ነዉ እሷም እየተለጠፈችብኝ እየተስለመለመች ነዉ..ከንፈሯን ጎረስኩት አይኖቿ ተጨፈኑ..ድፍረቴ ከየት መጣ..?እረ እጄም ጡቷን አየጨበጠዉ ነዉ...ሰዉነታችን ተቃጠለ..እየተሳሳምን መተሻሸቱን መላፋቱን ቀጠልን እጆቼ ምንም አያፍሩም የምፈራዉ ቦታ ሳላዛቸዉ እየተንቀሳቀሱ ነዉ..ሜሪ ቶሎ ቶሎ እየተነፈሰች እያለከለከች ነዉ..ሰዉ እንዳይሰማት እየተጠነቀቀች ታቃስታለች ደስ ስትል.."ገደልከኝ የኔ ፍቅር" አለችኝ...READ MORE

👇👇👇👇👇👇👇😊😊👍😊😊👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ታገሱ!

🕰የሰዎች ሁኔታና የነገሮች እልህ አስጨራሽነት እጅግ ፈታኝ የሆነበት አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጸለዬ፣ “ፈጣሪ ሆይ፣ እባክህን ትእግስትን ስጠኝ፣ ይህንን የለመንኩህን ትእግስት ደግሞ አሁኑኑ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ” ይህ ሰው ፈጣሪ ትእግስትን እስከሚሰጠውም መታገስ አልቻለም፡፡

ትእግስትን እንማረዋለን እንጂ አንቀበለውም፡፡ ትእግስትን የመማሪያው ብቸኛ መንገድ ደግሞ እልህ አስጨራሽ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ በማለፍና አስቸጋሪ ሰዎችን ችሎ መንገድን በመቀጠል ነው፡፡ ይህንን ማድረግ ስንጀምር የሚፈታተነን ነገር ቀስ በቀስ እየደከመ ይሄዳል፡፡

⌛️አያችሁ እኛ አመለካከታችንን በመለወጥ በልጠንና ተሽለን እንገኛለን እንጂ ትእግስት አስጨራሽ ሁኔታዎና ሰዎች እስከወዲያኛው ድረስ ከአካባቢያችን አይጠፉም፡፡ ትእግስት ባጣንና እልኸኛ በሆንን ቁጥር ውስጣችን ያለውን የትእግስት መጠን አለአግባብ ስለምናቃጥለው ቀስ በቀስ በጥቃቅን ሁኔታዎችና አመላከከታቸው እጅግ አናሳ በሆኑ ሰዎችም ሳይቀር መፈተን እንጀምራለን፡፡ሁሌም መታገስን ምረጡ!

ዶ/ር እዮብ ማሞ
@geyone
@geyone
🔱 በህይወታችን ውስጥ ያለው አማራጭ

🔆በእንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው ጉድጎድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ በራሷ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች፡፡ በጣምም መጮህ ጀመረች፡፡ ባለቤቱም አህያዋን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለተ አልቻለም፡፡ አህያዋም ብዙ ያገለገለችና ያረጀች ስለሆነች እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገብበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብራት ወሰነ፡፡

ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመረ፡፡ አህያዋ ይህን ስትመለከት እየቀበራት መሆኑነ ተረዳችና በሰቀቀን አለቀሰች፡፡ይሁን እንጂ አህያዋ አፈር ሲደፋባት አንድ ነገር ታደርግ ጀመር፡፡ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ጀመር፡፡በተደጋጋሚ ከሚደፋባት አፈር ላይ መቆምም ትጀምራለች፡፡በሂደት ውስጥ በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች ከፍ እያለች በመጨረሻም ጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለች፡፡በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት ሞከሩት ሰዎች በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡

🔆 በህይወታችን ውስጥ ያለው አማራጭ ወደ ላይ መውጣት አልያም ደግሞ ወደታች ወርዶ ከጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብሮ መቅረት ብቻ ነው!

ውብ ምሽት❤️
@geyone
የጩባው ትክክለኛ የ ቴሌግራም ቻናል 🎴
የተመረጡና አስቂኝ ቀልዶች የሚለቅበት።🤣
ከ 100ሺ በላይ የ ኢትዮጵያና የሌላም ሀገር ተከታዮች አሉበት 😀👀ምን ትጠብቃለክ #JOIN በላ።
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የነገ ሰው ይበለን
አሜን,.........

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
🌙 እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ። 🌙

https://telegram.me/geyone
ለመላው የእሥልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1ሺ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሠላም አደረሣችሁ #Eid_Mubarak

JOIN US 4 MORE

https://telegram.me/geyone