የልቤ ትርታ
202 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
💖ቆንጆ የፍቅር ታሪክ

ልጁ በ ኦንላይን ከ ሴት ጋር ይተዋወቃል ፡፡ቀስ በቀስ ማዉራት ይጀምራሉ፡፡ሁሌም ኦንላይን ተገናኝቶ ማዉራት የዘወትር ተግባራቸዉ ሆነ እና ጥሩ ጓደኛሞች ሆኑ፡፡ከጥቂት ወራት በኋላ በፍቅር ወደቁ እና ፍቅራቸዉን ተገላልፀዉ ለጥቂት ሳምንታት በደስታ አሳለፉ፡፡
ባልታወቀ ምክንያት ልጅቱ መልእክት መላክ አቆመች፡፡ልጁ ጠበቀ ጠበቀ ወፍ የለም፡፡ ሳምንታት አለፉ፡፡ ኮምፒተሩን አፍጥጦ እያየ መጠባበቁን ቀጠለ ጠብ ያለ ነገር የለም፡፡አምኖ መቀበል ባይፈልግም የሆነ አደጋ እንደደረሰባት ይሰማዋል ፡፡ከብዙ ጊዜ በኋላ የሱ እና የልጅቱ ግንኙነት እንዳበቃለት አምኖ ተቀበለ፡፡ነገር ግን ልቡ ተሰበረ ሁሌም አልጋዉ ላይ ከልጅቱ የተላከለትን የቆዩ መልእክቶች እያነበበ ያለቅሳል::በጣም ዉሰጡ ተጎዳ፡፡
ከጥቂት አመታት በኋላ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ መማር ይጀምራል፡፡በፍቀር የተሰበረዉ ልቡ ሴት ለምኔ አሻፈረኝ ስላለ ከሌላ ሴት ጋር ለመተዋወቅ ሳይሞክር ሂወቱን ቀጠለ፡፡ይሁን እና በአቋሙ እንዳይፀና የምታረገዉ ልጅ በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ ተከሰተች፡፡ ሊገልፀዉ ማይችለዉ መግነጢሳዊ ሃይል ወደ ልጅቱ እንዲሳብ ያደርገዉ ጀመር፡፡እንደምንም ብሎ ተጠጋት እና እንደወደዳት ገለፀላት ወዲያያዉ ጥያቄዉን ዉድቅ አደረገችበት፡፡
ልጁ፡ ይቅርታ እናቱ በጣም ወድጀሻለሁ፡፡
ልጅት፡ ይቅርታ አባቱ እኔ ደሞ ከሌላ ሰዉ ጋር በፍቅር ወድቄአለሁ ፡፡
ልጁ፡ እሽ እናቱ፡፡ እና በሌላ ሰዉ ተይዘሻል ማለት ነዉ?
ልጅት፡ እንደዛ እንኳ አደለም፡፡ክሶስት አመት በፊት የዚህ አካባቢ ልጅ ከሆነ ሰዉ ጋር በ ፍቅር ወደኩ፡፡እና በሆነ አጋጣሚ ልጁን ተዉኩት እና ዩኒቨርሲቲን ምክንያት በማድረግ እሱን ፍለጋ ነዉ የመጣሁት፡፡
ልጁ፡ አይገርምም እኔም ከአንቺ ጋር ሚመሳሰል ታሪክ አሳልፌአለሁ!
ልጅት ፡ ልጅቱ ማን ነበር ስሟ ?
ልጁ፡ ሀ(የልጅቱን ደብተረር ሲያይ ሀ ሚል ስም ተፅፎበታል)
ሁለቱም ተቃቅፈዉ ስቅስቅ ብለዉ ማልቀስ ጀመሩ፡፡
ልጁ፡ ለምን ግን ተዉሽኝ? ለምን መፃፍ አቆምሽ?
ልጅት፡ የመኪና አደጋ አጋጥሞኝ ለአመታት ሰዉነቴ ሁሉ ሽባ ሁኖ ነበር፡፡ከ6 ወር በፊት ነዉ የተሸለኝ፡፡መግባት ምትፈልገዉ እዚህ ዩንቨርሲቲ መሆኑን ነገረህኝ ስለ ነበር ሲሻለኝ አንተን ለማገኘት ብየ እዚህ ዩኒቨርሲቲ አመለከትኩ ዕድል ሁኖ ተገናኙ በሆላ ሁለቶችም የማይለያዩ ጥንዶች ሆኑ በፍቅርም አመታትን አሳለፎ.......


ከወደዳችሁት ለምትወዱት ሰው ሽር አደርጉ
Join
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
😢ናፍቆት😭
በቅጽበት አይቼህ ምነው ጠፋህብኝ
የማዋይህ ነበር በቶሎ ሄድክብኝ
ስንት አመት ወደድኩህ ስንት አመት አፈቀርኩህ
መናገር አቅቶኝ በጉጉት ጠበኩህ
ምን ብዬ ልጸልይ ላምላክ ምን ልበለው
የወደድኩትን ሠው አምጣልኝ ልበለው
እኔስ ግራ ገባኝ ነገሩን ሣላውቀው
ይህ ህይወት ለኔ በጣም ነው የከበደው
በቃ እወድሀለሁ ፍቅሬ እስኪገባህ
የኔ እስከምትሆን ሁሌም በተስፋህ
ደና ሰንብትልኝ ፍቅሬ ደና ሁንልኝ
አንድ ቀን እስካገኝህ ፈጣሪ ብሎልኝ
ሁሌም በትዝታህ በናፍቆትህ ልኑር
ላንተ ብዬ ነው የኖርኩት በፍቅር
በሄድክበት ሁሉ እከተልሀለሁ
ከኔ አትርቅም አፈቅርሀለሁ
እጽናናለሁ ባንተ ፍቅሬን ተስፋ አድርጌ
በሄድክበት ሁሉ እንደጥላህ ከግርጌ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤞
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
🔥ስለ እዉነት እልሀለሁ አንተ የ ማንቼ ቀንደኛ ደጋፊ ከሆንክ ማርያምን አያምልጥህ ይህ ቻናል ያንተ ነው፡፡ ማንቼን ስደግፈው 100%ምክንያት ስላለኝ ነው፡፡ቀዩ ደሜን ለማሳየት ትንሽ ሆነን ብንጀምርም ተስፋ አለኝ በጥቂት

👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
Forwarded from QualityBotton
433 በኢትየጵያ እንደምንውቀው በሀገራችን ብዙ ተከታይ እንዳለው እናውቃለን እናም ትናትና ይፋ ባደረገው መሰረት ሁለተኛውን የኳስ ቻናል ከፍቷል:: see የምትለዋን ነኳት
አንተ ለሰዎች የተለየህ ላትሆን ትችላለህ ፣

ባንተነትህ ግን የተለየህ ነህ በአስተሳሰብህ በቃላቶችህ ማንም ካንተ ጋር አይወዳደርም በተግባር በምትኖረው ነገራቶች ሁሉ ትለያለህ
አንተ የራስህ ማንነት ያለህ ነህ በራስህ ማንነት መኩራት ግድ ይልሃል ።

መልካም ቀን ይሁንላችሁ
👇👇👇👇
@geyone
@geyone
‍ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ውስብስብ ቀለማት።።።።።።።።

በድቅድቅ ጨለማ እንደሚታይ ቅፅበት
ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ያለች ትልቅ ብስራት
በመክሰር ውስጥ ያለ ቁንፅላዊ ስምረት
በጥሎች መካከል ምትኖር ምህረት
ዓቅል ካጣውም ስር ጠንካራ መሠረት
ከፍርደ ገምድል ህዝብ ማትገኝ ክህነት
በውስብስብ ገላ ያለች ባህታዊ
ቅኔ መሳይ ቋጥኝ እሷ ናት ህብራዊ

👉 ሳምሶን ጌቱ

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ❤️

በአይነቱ ልዮ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል የፍቅር ጐጆ ቻናላችን !


💘 የፍቅር ታሪክ

💘 ሰለ እጮኝንት ጊዜ

💘 ጣፋጭ ታሪኮች ይቀርባሉ


🌺 በተጨማሪ በፍቅር ጐጆ ቻናላችን በኦርቶዶክሳዊ የፍቅር ግኑኝነት ምን መምሰል አለበት ግራ ለተጋቡ ፍቅረኛሞች የትዳር አጋሮች አፍቃሪ እና ተፈቃሪዎች በሕይወት ወስጥ ስለሚጋጥሙ ነገሮች የምክር አገልግሎት ይሰጥበታል !

  ️ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ። ፍቅር ካለ ስለዛሬ ማሰብ እንጀምራለን ፤ ነገን እናልማለን ፤ ተስፋችን ይፈካል የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል ከስር ያለውን link በመንካት የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀላሉ !


👇👇👇👇👇👇👇👇

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

👆👆👆👆👆👆👆👆
+ ደብረዘይት +
የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ሰንበት «ደብረ ዘይት» ተብሎ ይጠራል፡፡ ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ተራራው በዚህ ስም የሚጠራው ለዘይት የሚሆን የወይራ ተክል በብዛት ስለሚበቅልበት ነው፡፡ ጌታችን ቀን ሲያስተምር ውሎ በደብረ ዘይት ያድር ነበር፡፡ ለደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ በምሳሌ ያስተማረውን ይተረጉምላቸው ነበር፡፡ የዓለም ፍጻሜና የዳግም ምጽአቱን ምልክት ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማራቸው በዚሁ ተራራ ላይ ነውና የጌታን ዳግም ምጽአት የምናስብበት አምስተኛው የዐቢይ ጾም ሰንበት ስሙን ከተራራው ወስዷል ማለት ነው፡፡
በደብረ ዘይት ተራራ ላይ የተፈጸሙ ዋና ዋና ድጊቶች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው፡-
+ በደብረ ዘይት ተራራ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ጊዜ የሚያድርበት፣ የሚያስተምርበት፣ ውሎ የሚያርፍበት ሥፍራ ነበር። ሉቃ ፳፩፥ ፴፯፣ ሉቃ ፳፪፥ ፴፱፣ ዮሐ ፰፥፩፡፡
+ የጌታችን በዳግም ምጽአት እንደሚመጣ አስተማሮበታል ።ማቴ.24፥1-36።
+ 33 ዓመት ከ3 ወር በዚህ ምድር ተመላልሶ ሞቶ ከተነሣ በኋላ ያረገበት ተራራ ነው፤ ‹‹ሁለት ሰዎች ነጫጭ ልብስ ለብሰው በአጠገባቸው ቆመው ታዩአቸው ‹እናንተ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እያያችሁት ለምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ ያረገው ኢየሱስ፥ ከእናንተ ወደ ሰማይ ሲያርግ እንዳያችሁት እንዲሁ ዳግመኛ ይመጣል› አሏቸው፡፡ ከዚህም በኋላ ደብረ ዘይት ከሚባለው ተራራ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፤›› እንዲል።ሐዋ.1፥11-12፣ ሉቃ.24፥51-52፡፡
+ ዳዊት ከልጁ ከአቤሴሎም በሸሸ ጊዜ ወደ ደብረ ዘይት አቀበት ወጥቶ ነበር።2ኛ ሳሙ.15፥30።
+ ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ሆሳዕና ከደብረ ዘይት ወደ ኢየሩሳሌም ሔዷል።ማር.11፥1።
+ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ግርጌ በምትገኘው ለምለም ስፍራ በጌቴ ሴማኒ በአይሁድ ጭፍሮች ተያዘ፡፡ማር.26፥30-36፤
+ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተቀበረችበት ቦታም በጌቴሴማኒ ነበር፡፡
ደብረ ዘይት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ዘንድ «እኩለ ጾም» ተብሎ ይጠራል፡፡ በዚህ ስያሜ የሚጠራውም የጾሙ ሳምንታት አጋማሽ ወይም እኩሌታ ስለሆነ ነው፡፡ አንዳንድ የቤተ ክርስቲያን አባቶች መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ እሑድ፣ የደብረ ዘይት ዕለት ይመጣል ብለው ስለሚያስተምሩ በዚህ ሰንበት የሚበዙት ምእመናን ዕለቱን በታላቅ ዝግጅት ማለትም በንስሓና በቅዱስ ቁርባን ይቀበሉታል፡፡ በዚህ ዕለት የሚሰበከው ምስባክ፣
የሚሰጠው የወንጌል ትምህርትና የሚነበቡት የሐዋርያት ሥራና የመልእክታት ንባባት በሙሉ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ሁለተኛ አመጣጥ የሚናገሩ ናቸው፡፡
ምስባክ፡-
እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመፅዕ
ወአምላክነሂ አያረምም
እሳት ይነድድ ቅድሜሁ

ትርጉም፡-
እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል
አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም
እሳት በፊቱ ይቃጠላል መዝ ፵፱፥፪

ንባባት፡- ሮሜ. 14፡7-9 ፤ 2ጴጥ. 3፡7-15፤ ግ.ሓ. 24፡1-22፤ማቴ 18፡21-35።
ከአራቱ ወንጌላውያን (ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ፣ ዮሐንስ) ስለ አምላካችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለተኛ አመጣጥ እና ስለ ዕለተ ደይን ማለትም ስለ ፍርድ ቀን በስፋትና በጥልቀት የጻፈው ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ ነው፡፡ በመሆኑም በአምሳ አንድ ቁጥሮች የተከፋፈለው ሃያ አራተኛው ምዕራፉ ሙሉ ለሙሉ የሚናገረው ስለ አስፈሪውና ስለ አስደንጋጩ የክርስቶስ ሁለተኛ አመጣጥ ነው፡፡
ከላይ ርእስ ተደርጎ የተወሰደው “እነዚያ ቀኖች….” የሚለው ነው፡፡ «እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል፡፡» (ማቴ 24፥13) የሚለው አምላካችን ከመምጣቱ
በፊት፣ በመጣ ጊዜ እና ከመጣ በኋላ በምድርና በሰማይ የሚታዩ ታላላቅ ምልክቶች ተከስተው እስከሚያበቁ ድረስ በሰው ልጆች ዘንድ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ጽናት ስለሚያስፈልግ ነው መድኀኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል በማለት በግልጥ ያስተማረው፡፡ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሲፈርስ፣ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለው የሚያውጁ አሳቾች ሲነሡና ብዙዎችን ሲያስቱ፣ ጦርንና የጦር ወሬን መስማት ተደጋጋሚ ዜና ሲሆን፣ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ መነሳቱ ቀላል ነገር ሲሆን፣ ረሀብ ቸነፈርና የምድር መናወጥ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ላይ ሲመጣ የሚመለከቱ የሰው ልጆች መጽናት ስለሚያስፈልጋቸው ነው እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል ተብሎ የተነገረው፡፡ስለሆነም ዛሬ በዐቢይ ጾም አምስተኛ ሰንበት ላይ ሆነን የደብረ ዘይትን በዓል ስናከብር እስከ ጌታችን ዳግም ምጽአት ድረስ በእምነት፣ በሥራና በጽናት እንድንቆይ እርሱን «አንተ አድነን!» ልንለው ይገባናል፡፡ እንደ ጸኑት ሁለት እጥፍ ዋጋ እንዳናገኝ ዓለም በአናንያ፣ በአዛርያና በሚሳኤል ዙሪያ ያነደደችውን የፈተና እሳት በእኛም ሕይወት ዙሪያ አንድዳለችና በእሳቱ ከመሟሟቅ ይልቅ እሳቱን የምናጠፋበትን የእምነት ጽናት እንዲያድለን እንጠይቀው፡፡ ዛሬ በእምነትና በእምነት ሥራ የምናየውና የምንሰማው ዜና ሁሉ ተስፋ የሚያስቆርጥ እንጂ የሚያጸና ስላልሆነ እግዚአብሔር አምላክ ተስፋችንን እንዲሁም ጽናታችንን እንዲያለመልመልን እንጠይቀው፡፡ የሰዎች ዐይኖች በእግዚአብሔር ሥራዎች ላይ ከማተኮር ይልቅ በዲያብሎስ ሥራዎች ላይ እጅግ አተኩረዋልና ዐይኖቻቸውን ከዚህ ክፉ ሥራ መልስ እንበለው፡፡
የደብረ ዘይት በዓል የዝግጅት በዓል ነው፡፡ የደብረ ዘይት ከእግዚአብሔር ጋር የምንሆንበትን ቀን የምንናፍቅበት በዓል ነው፡፡ የደብረ ዘይት በዓል ከእግዚአብሔር ጋር አንድ የምንሆንበት በዓል ነው፡፡ ዳግም ምጽአት ከእግዚአብሔር ዋጋ የምንቀበልበት ቀን ነው፡፡ ዳግም ምጽአት ከእግዚአብሔር በስተ ቀኝ የምንቆምበት ቀን ነው፡፡ ዳግም ምጽአት ዐይን ያላየውን፣ ጆሮ ያልሰማውንና በልቦናም ያልታሰበውን የእግዚአብሔር መንግሥት ለመውረስ የምንሸጋገርበት ቀን ነው፡፡ ስለሆነም ቀኑን በፍጹም እምነት ከልባችን ሆነን በመጾም፣ በመጸለይ፣ በመስገድና በመመጽወት እናክብረው፡፡
ይቆየን ...                     
                        #ሼር
╭══•:|★✧💚💛✧★|: ══╮
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

╰══•:|★✧💚💛✧★|:  ══╯
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ሌሎችን ከመግዛት በላይ የገዛ ማንነትን መግዛት ይከብዳል።ሌሎችን ከማየት በላይ እራስን ማየት ይከብዳል፤ ሌሎችን ከመምራት በላይ እራስን መምራቱ ግራ ያጋባል። ሌሎች ውስጥ ካለ ሰይጣን በላይ እራስ ውስጥ ያለው ሰይጣን ጥፋቱ ከባድ ነው። ሌሎችን ዝም ከማስባል በላይ የገዛ የውስጥ ንግግር ዝም ማሰኘት ይቸግራል።

📍 በሌሎች ላይ ከሚያዝ ሰው በላይ በራሱ ማዘዝ የሚችል በጣም እድለኛ ነው። አይምሮ ጥሩ ባሪያም መጥፎ አዛዥም የመሆን አቅም አለው።

"Mastering others is Strength, Mastering yourself is True power"- Lao Tzu

መልካም አዳር❤️
❤️እወድሻለሁ❤️

ዘመኑ ቢራቀቅ እሳቱ ቢጨመር
ፈታኞች ቢበዙም ቃልኪዳን ቢሰበር
ትውልድ ቢዘምን ቢጨልምም ፍቅር
ሁሉም ነገር ረክሶ ቢቀዬር ወደ አፈር
ቆርቤያለው ባንቺ በውስጥህ ልቀበር
❤️እወድሻለው


አውነተኛ የፍቅር ቻናል ነው Join አርጉ

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

‼️ውሸት ከሆነ left ማለት ትችላላቹ‼️
#ጌትነት እንየው

የተጀመረ አንጀት
በደል ያሰለለው :-
ጥቃት የበዛበት ፣
የተገዘገዘ ፣
የተጀመረ አንጀት ፣. . .
ባልጎለደፈ ቃል ፣
ባልገረጀፈ ጣት ፣
በስሱ ካልነኩት ፣
በፍቅር ካልዳሰሱት ፣
በስስት ካልያዙት
በእውቀት ካላገሙት ፣ . . .
በበደል ፣ በጥቃት ፣
ዳግም ከደፈቁት ፣
ደፍቀው ከጓጎጡት ፣
የተብሰከሰከ ፣ የተጀመረ አንጀት ፣
እንኳንስ ሊቀጥል ፣
ጥቂት ይበቃዋል ፣ ቆርጦ ለመለየት ።

#ጌትነት እንየው
🥀LOVE ZOON🍃



@geyone
@geyone
@geyone
​​​​​​​​​​​💌─━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─💌


💠 መቼም በእኔ አይደርስም አትበል፡፡ የሕይወትን አቅጣጫ ሁሌም ቢሆን ማወቅ አንችልምና፡፡

💠 አንዳንድ ሰዎች የሚወድቁት ሌሎችን በሁለት እግሮቻቸው ለመርገጥ ሲጣጣሩ ነው፡፡

💠 የራስህን ትኩስ እንጀራ ለመጋገር ስትል የሌላውን ቂጣ አትርገጥ፡፡

💠 ጎረቤቶችህ እነማን እንደሆኑ ሳታውቅ ቤት አትግዛ።

💠 ከፊትህ ስላለው መንገድ ለማወቅ በመንገዱ ያለፉትን ጠይቅ።

💠 የመኪና የፊት መስታወት ትልቅ ሆኖ የኋላ መመልከቻው መስታወት ግን ለምን ትንሽ የሆነ ይመስልሃል፣ ምክንያቱም የፊቱ ካለፈው ይልቅ አስፈላጊ ስለሆነ ነው፡፡ ስለዚህም በትልቁ የሕይወት መስታወት ወደፊት እያየህ ተጓዝ።

💠 ምንም ያህል ርቀት በተሳሳተ መንገድ ብትጓዝም ወደኋላ ተመለስ።

💠 ሕይወት ድልድይ ናት፣ አቋርጣት እንጂ በላይዋ ላይ ቤት አትስራ።

💠 ከመዝለልህ በፊት ማረፊያህን አስብ።

💠 የቁም ነገር ጫፍ የሚባለው ሩቅ ያለውን መመልከት ሳይሆን በእጅ ያለውን መስራት ነው።

💠 በትክክለኛው መንገድ እየተጓዝክ ከሆነ ስለመርዘሙ ፈጽሞ አትጨነቅ፡፡

💠 ዝቅ ብለህ ብትመለከት ምን ያክል ከፍ እንዳልክ ታውቀዋለህ።

💠 ከመሄድህ በፊት አስተውል፣ ምክንያቱም መመለስ ይቸግርሃልና፡፡



Join us 

@geyone
@geyone
Forwarded from መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና (Amuti)
❤️❤️❤️ ፍቅሬን መግለፅ እንዴት እንዳለብኝ አላቅም ..............
የውስጤን ለመናገር በጣም ነው የሚያቅተኝ ነገር ግን ከጎኔ ስጠፈ ሁሉም ነገር ይጠፈል 💔💔
ማን እንደሆንክ ግን ታቃለህ 🤔🤔
አንተ ምድር ላይ ጀነቴ ነህ ፣ አንተ በረከቴ ነህ ፣ አንተ ነብሴ ነህ ያቺ ከሷ ውጭ መኖር የማልችለዋ ነብሴ ❤️❤️

ደስ የምትል ቅዳሜ ላንተ ይሁን😘


የፍቅር ቅዳሜ ይሁንላቹ 😍😍


😘@fikerdertogada1🥰

አሚራ 🤪ነኝ
💋ድንግሌ ወዴት ሄደ...?🤔💋

የኔ ቆንጆ አፈቅርሻለሁ ሲለኝ አምኜዉ ነበር..የተለየ ስሜት እንዲሰማኝ ያደርገኛል..በጆሮዬ እያንሾካሾከ በጣም ዉብ ነሽ ሲለኝ ፍፁም አመንኩት..የተከራያት ቤቱ ተገኝቻለሁ..ቤቱ ጠባብ እና እንደነገሩ ናት እኔ ግን ከገነት በላይ እወዳት ነበር ያቺ ክፍል ህይወቴን ሲኦል እንደምታደርገዉ በምን አዉቄ...ድንገት ተጠምጥሞብኝ ከንፈሬን ሲጎርሰዉ አልከለከልኩትም እየተስገበገብኩ አቃተትኩለት እንጂ..በላብ ተጠምቄ ነበር...ማቃሰቴ ሲጨምር ቅስር ያሉትን ጡቶቼን ይጨብጠዉ ጀመር...ደስታ ዉስጥ ነኝ...ቡሌኖቼን የፈታታቸዉ ያህል እያበለሻሸኝ ነዉ.. ምንም ማድረግ አልቻልኩም ድምፄን ከፍ አድርጌ ከማቃሰት ዉጭ..አዎ እጁ ከእንብርቴ በታች እየተንሸራሸረ ነዉ...Read more

💋📥💋ሙሉዉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ💋

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
​​መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው።

ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፤ለዓላማ መቆም፤ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፤ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርዓያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው?

ከዶ/ር ምህረት ደበበ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

https://telegram.me/geyone https://telegram.me/geyone
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
​​​​​​​​​​​─​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━──

ሀገሩን በሙሉ ፥ ጨለማ ሲወርሰው
እድሜ ላንቺ ከንፈር
መብራት ጠፋ ብዬ ፥ አልጮህም እንደሰው
አንዴ ስትስሚኝ ፣
ብርሀን ያፈልቃል ፣ ነዝሮት ሰውነቴ
አለም ይታየኛል ፣ እንኳን ጠባብ ቤቴ
ይብላኝ ዝናብ ሲዘንብ
ቀድሞኝ ለመጠለል ፣ ለጠፋው መብራቴ።


በላይ በቀለ ..




━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏

አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone