የልቤ ትርታ
202 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
​​​​♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️

♥️አስተማሪ የፍቅር ታሪክ♥️

#ክፍል_18

...🖊ስልኬ ጮኸ ሳየው አማን ነው ውይ ለካ አገኝሻለው ብሎኛል ከዛ ወዬ አማን ሰላም ነው አልኩት አለው እንዴት ነሽ አለኝ አለው አልኩት ትንሽ ካወራን በኃላ ቃልዬ በጣም ይቅርታ ዛሬ በጣም ብዙ ስራ ተደራረበብኝ እና ሲለኝ ችግር የለውም አትጨነቅ እኔም ዛሬ ማረፍ ፈልጌ ነበር አልኩት እርግጥኛ ነሽ አልተቀየምሽኝም አለኝ ኧረ ምን በወጣህ ችግር የለም አልኩት በቃ ነገ ግን እክስሻለው ምሳ በእኔ ወጪ የምትፈልጊው ቦታ ወስጄ ዘና ማረግህሽ አለኝ እሺ በቃ አትጨናነቅ አሁንም የስራህን ጊዜ አልሻማብህ በል ደና ዋል አልኩት እና ስልኩን ዘጋውት ትዙ እቤት መጣች እና አንቺ አለሽ አለችኝ አለው ውዷ ፕሲ ነው አልኳት አለው ምነው የቤት ልጅ ነኝ አልሽብኝ አለችኝ አልገባኝም አልኳት በጣም ጠፍተሻል ሰፈር ውስጥ አትታይም እኮ አለችኝ ባክሽ እንዲው እቤት ልቀመጥ ብዬ እንጂ ሌላ ምክንያት የለኝም አልኳት በይ ካልሽ ምን አረጋለው አለችኝ እና እስቲ ዞር ዞር እንበል አለችን ትዙዬ መውጣት አልፈልግም እቤት ይሻለኛል አልኳት ምነው ችግር አለ አልችኝ የምን ችግር ነው ምትይው አልኳት አይ እቤት ስላበዛሽብኝ ነው ለማንኛው ዛሬ ማታ የጓደኛዬ ልደት ነው ለምን አብረን አንሄድም አለችኝ እኔጃ እስቲ ላስብበት አልኳት ምን የፍቅር ጥያቄ አስመሰልሽው እኮ አልችኝ አይ ትንሽ ስለደበረኝ እኮ ነው ለማንኛውም እደውልልሻለው ስንት ሰአት ነው ምንሄደው ያው እኛ ቤቱንም ማስተካከል ስላለብን በጊዜ እንሄዳለን በቃ እሺ አልኳት እና ትንሽ ተቀምጣ በቃ ደውይ ወይም እደውላለው ብላኝ ሄደች ወድ 10 ሰአት አካባቢ ሱቅ ወጣውና አንዳንድ ልብሶች መግዛት አሰብኩ ከዛ አንዳንድ ልብሶች ገዛዝቼ ወደ እቤት እየተመለስኩ እያለ አቤልዬ ደወለ...

ይቀጥላል...

ታሪኩ ቶሎ እንዲቀጥል👉 ♥️ VOTE አርጉ፡፡ክፍል 19 ከ200♥️ ቡኃላ ይቀጥላል፡፡

,,,,,,,,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━
​​​​♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️

♥️አስተማሪ የፍቅር ታሪክ♥️

#ክፍል\_19

...🖊አቤል ደወለ አንስቼ ወዬ አቤሌ አልኩት ሰላም ነው ውዴ አለኝ አለውልህ እንዴት ነህልኝ አለው ዛሬ ምን ትሰሪያለሽ አለኝ አሁን ከፑቲክ እየወጣው ነው ግን በኃላ ልደት አለብኝ አልኩት ውይ ሲያናድድ አለ ምነው ስለው አይ የአክስቴ ልጅ የሆነ ነገር አዘጋጅታ ነበር እና ብትመጪዬ ብዬ አስቤ ነበር የደወልኩት ሲለኝ ወይ አንዳፍታ ታይቻቸው እመጣለው አልኩት እንደዛ ከሆነ ጥሩ ሀሳብ በቃ ስትወጪ ደውይልኝ አለኝ እሺ ማሬ በቃ ቻው አልኩት እሺ ቻው ብሎኝ ዘጋው ከዛም እቤት ገብቼ የገዛውትን ልብስ መሞከር ጀመርኩ ከዛም አንድ ጠቆር ያለ የሚያምር ቀሚስ መረጥኩ ፀጉሬን መስራት አስቤ ነበር ግን ሰአት እንደማይበቃኝ ስላወኩ ፍሪዝ አረኩት እና ዘጉሬን ወደ ትከሻዬ ለቀቅኩት ከዛም ጥቁሩን ቀሚስ አረኩት ሼፕ አለሽ ይሉኛል ግን ዛሬ ኩልል ብሎ ታየኝ ቀሚሱ እላዬ ላይ ስለተጣበቀ ነው መሰለኝ ከዛም በጣም ከፍታ የሌለው ሂል ጫማዬን አድርጌ ቡኒ ቻፕስቲክ እና ኩሌን ተቀባው ዛሬ የሌለ ፋ እንዳልኩ ለራሴ ታውቆኛል እኔ ብዙም መቀባባት አይመቸኝም ግን አቤልን ስለማገኘውም ነው ከዛ ትዙ የክፍሌን በር ብርግድ አርጋ ስገባ በስማም አለች ምነው አልኳት ይቅርታ ክፍል ተሳስቼ ነው ቃል የትናት ስትለኝ በሳቅ ፍርስ አልኩና ቃል መጣው ብላ ወጣች አልኳት አንቺ ምንድነው ባለ ልደቱ አንቺ መሰለሽ እኮ አለችኝ እና ልቀይረው ስላት ኧረ እስቲ ወንድ ቀይሪው እና አለችኝ ትዙ እንዲህ ስቀባባ ስለማታየኝ ነው እንዲህ ያለችው ዛሬ እሷም አምሮባታል ፒንክ አጭር ቀሚስ ነው ያረገችው ግን በጣም ሄዶባታል ከዛ በቃ ከጨረሽ እንውጣ ስትለኝ እኔ ብዙም አልቆይም የማገኘው ሰው አለ አልኳት እኔም ጠርጥሬያለው ድሮም እኮ ለማታውቂው ሰው እንዲህ እንደማዘንጭ ግን የት ነው ምትሄጂው አለችኝ ሚስጥር ነው አልኳት ከዛ ከእኔ ምደብቂው ነገር አለ አለችን አንቺ ደሞ እስቲ ምን ገዛሽላት ብዬ ስለ ስጦታው እየጠየኩ አረሳሳዋት ከዛም መንገድ ላይ ለፍላፊው እንዲው ሲያሰለቸን የጓደኛዋ ቤት ደረስን ዋው ልብ የሚያስደነግጥ ውበት ግርማ ሞገሱ ብቻ ጊብያቸው ስፍቱ ፈረስ ያስጋልባል በዛ ላይ ፅዳቱ አበቦቹ ብቻ በዚህ አይነት የዱር እንስሳት እንደሌለ መጠራጠር ነው በዚህ አይነት ቤታቸውን ስስለው ዋው ጓደኛዋ በር ጋ ቆማ ስጦታ እየተቀበለች የሚመጣውን ወደ ውስጥ ታስገባለች ከዛ ትዙ መጣሽልኝ አለቻት ቤቲዬ ማሬ ተባብለው ተቃቀፉ ከዛ ዞር ብላ አይታኝ የማን ቆንጅዬ ናት አለችኝ ፈገግ ብዬ ሰላም ቃል እባላለው አልኳት ቤቲ አለችኝ መልካም ልደት አልኳት አመሰግናለው ኑ ወደ ውስጥ እንግባ ብላን ሜላት ነይ የሌሎቹን ስጦታዎች አንቺ ተቀበይ ብላ እኛን ወደ ውስጥ ይዛን ገባች እና ሰው ታስተዋውቀን ጀመር ፕሮግራሙ ገና አልተጀመረም ግን አሁንም ደምቋል እና በመሀል ወንድሜ አሁን ይመጣል አስተዋውቃችኋለው አለችን እና መጣው ብላን ሄደች ከዛም ከዛ ቀበል አርጋ ትዙ ወኔ ወንድሟ እንዴት አባቱ እንደሚያምር አለችኝ ታውቂዋለሽ ስላት ኧረ በፎቶ ነው ያየውት አለችኝ ኧረ ቅንብር ሊሆን ይችላል ይሄኔ በአካል ገመጨጭ ፊት ነው ስላት ትንሽ ሳቀችና አይናን ከአንድ አቅጣጫ አፍጥጣ ተ ሳ ስ ተ ሻ ል ቃል አለችኝ ቃላቶቿን ዝግም እያረገች ምኑን ስላት ወንድሟ እየመጣ ነው አለችኝ እና ይምጣ ምን ታካብዳለች አልኳት ዞሬም ሳላየው ከዛ ወደእኛ መጣ ግን ሌላ ሴት በእጁ ይዟል ከአጠገቡ ሜላት አለች አለችኝ በቃ ተስፍሽን ቁረጭ ጓደኛ አለችው አልኳት ኧረ ከማንም እጅ ላይ ነጥቄ የራሴ አረገዋለው አለችኝ ከዛ አንቺ እብድ ስላት ቤቲ መጥታ ትዙ ወንድሜን ተተዋወቂው ብላ ስታስተዋውቃት ትዙ ስትለው እርሱ ደግሞ አ ሲል እኔ ቀና ስል እዛው ደርቄ ቀረው አይን ለአይን ተፍጠጥን ከዛ ከተቀመጥኩበት ቀስ ብዬ ብድግ አልኩ እና መልሼ ደግሜ አየውት ማመን ስላቃተኝ ነው መሰለኝ ከዛ ቤቲ እንዴ ምን ሆናችው ትተዋወቃላችሁ እንዴ ስትለን ትዙም ቃል ታቂዋለሽ ስትለኝ እኔ በድንጋጤ ሆኜ አ...

ይቀጥላል...

ታሪኩ ቶሎ እንዲቀጥል👉 ♥️ VOTE አርጉ፡፡ክፍል 20 ከ300♥️ ቡኃላ ይቀጥላል፡፡

,,,,,,,,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

@geyone
@geyone
@geyone
━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━
❤️❤️👱‍♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ
ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ ጋር ይገኛሉ
👱 አንተስ ፍቅረኛህን ምን ማለት ትፈልጋለህ ወደኛ ቻናል ተቀላቀል
👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
​​​​♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️

♥️አስተማሪ የፍቅር ታሪክ♥️

#ክፍል\_20

...🖊ትዙም ቃል ታውቂዋለሽ ስትለኝ እኔ በድንጋጤ ሆኜ አማን አልኩ ከዛ እሱም ቃል አለኝ እንዴ እዚህ ምን ትሰራለህ ስለው የአክስቴን ልጅ ልደት ላከብር ነው የተገኘውት እንቺስ አልኝ የትዙ ጓደኛ ናት ለዛ ነው አልኩት በግርምት እያየውት ከዛ ሚገርም አጋጣሚ ነው አለኝ በጣም ስራህን ጨረስክ አልኩት ምን እጨርሳለው ይቺ እያለች ብሎ ቤቲን ዞር ብሎ አያት ዝም በል ብላ በስሱ ትከሻውን መታችው ከዛ እ ምን ልትይ ነው ካልመጣህ ብላ ጭቅጭቅ ነው ያረገችኝ አለ ከዛም ከአጠገቡ የቆመችውን ልጅ ሰላም ትባላለች ተዋወቂያት ጓደኛዬ ናት አለኝ ትዙ እእእእ አለች ከዛ ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት እንደማፈር ብላ አንገቷን አቀረቀረች ከዛ ጥሩ ብለን እቤቱ በሰው ጢም ብሎ መንጫጫት ጀመረ የሰውም ብዛት እንደዛ እኔ ከአሁን አሁን ሰው መምጣት ያቆማል እላለው እንደውም ይጨምራል ከዛም አማን ነይ ውጭ እንውጣ አለኝ ከዛም ቦርሳዬን ለትዙ ሰጥቻት መጣው ብያት ወጣን ዛሬ ግን ለየት ብለሻል አለኝ ከአንድ ወንበር ላይ እንድቀመጥ ምልክት እየሰጠኝ እንዴት አልኩት ምን እንደሚል ለመስማት እየጓጓው አይ በጣም ነው ያማረብሽ ምን የተግኘ ነገር አለ አለኝ ኧረ ምን ይኖራል ብለህ ነው ለማንኛውም አመሰግናለው አንተም አምሮብሀል አልኩት ኧረ አለኝ አዎ እንደውም ትዙ የቤቲ ወንድም እንዴት እንደሚያምር ስትለኝ ነው አንተን አልጠበኩህም ነበር አልኩት ኧረ ተይ እንዲህ ብለሽኝ ደሞ በሀላ ጭንቅላትሽ ላይ እንዳልወጣ አለኝ ወንድ ነሀ ደሞ ወንድሜ ስትል ሰማዋት አልኩት አዎ ልክ እንደ ወንድሞ ነው ምታየኝ የአክስት ልጅ ሲባል በጣም የራቀ ስለሚመስላት ነው አለኝ ደስ ይላል እና ለምን እዚህ አትቆይም ለምን ሆቴል ያዝክ አልኩት ባክሽ ሰው ማስቸገር አልወድም ደሞ comfort አይሰማኝም ነበር አለኝ አይ ደስ ይላል አልኩት ስማ ደሞ ቅድም ያየዋት ልጅ ጓደኛዬ ናት ነው ያልከው ስለው አዎ አለኝ ምን አይነት አልኩት እንዴ አንቺ ልጅ እንደ ውበትሽ ምላስም ጨምረሻል አለኝ ወይኔ ብዙ ለፈለፍኩ አልኩት ኧረ እንደውም አውሪ አለኝ ከዛ ፀጉሬን በሀፍረት እክክ እክክ እያረኩ አንገቴን አቀረቀርኩ ከዛም ስራ ቦታ ነው የማውቃት በጣም ተጫዋች እና ፈታ ያለች ልጅ ናት ቤቲ ስትጨቀጭቀኝ ሰምታ አብረን ካልሄድን አለች እኔም እምቢ ማለቱ ሼም ስለሆነብኝ እሺ ብዬ ይዣት መጣው አለኝ እእእእ አልኩት ስለ ጠየቅሽኝ ልጅ እየነገርኩሽ ነው አለኝ እሺ ብዬ የባጥ የቆጡን ስናወራ ሰአቱ እልም ብሎ ሄደ ከዛ ትዙ መጥታ አንሄድም እንዴ አለችኝ ስንት ሰአት ነው እንዴ አልኳት 3:00 ሆነ እኮ አለችኝ ምን ብዬ ከመቀመጫዬ ብድግ አልኩና ስልኬ የት ነው አለኩ እኔ ጋር ቅድም መጣው ብለሽ ሰጥተሽኝ አልነበር አለችኝ እሺ ስጭኝ አልኳት ከቦርሳዬ ውስጥ አውጥታ ስትሰጠኝ 15 ሚስኮል አለ በጣም ደነገጥኩ...

ይቀጥላል...

ታሪኩ ቶሎ እንዲቀጥል👉 ♥️ VOTE አርጉ፡፡ክፍል 21 ከ300♥️ ቡኃላ ይቀጥላል፡፡

,,,,,,,,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••
https://telegram.me/geyone https://telegram.me/geyone
━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━
​​​​♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️

♥️አስተማሪ የፍቅር ታሪክ♥️

#ክፍል\_21

...🖊ስትሰጠኝ 15 ሚስኮል አለ በጣም ደነገጥኩ ከዛም መልሼ ስደውል ስልኩ አልሰራም ይላል ደግሜ ደጋግሜ ብደውልም አይሰራም ተናዶብኝ ነው ብዬ አሰብኩ እና ወደ ቤት ገባው በጣም ተናደድኩ ማታ ምንም እንቅልፍ ሊወስደኝ አልቻለም እንዲው በቃ ስገላበጥ የሆነ አካሌ የተቆረጠ እስኪመስለኝ ድረስ ከዛም በጣም በጨለማ ከቤት ወጣውና መራመድ ጀመርኩ ወዴት እንደምሄድ ባላውቅም ዝም ብዬ እራመዳለው የሆነ ጫካ ሚመስል ነገር ውስጥ ገባው ምንም ድምፅ አይሰማም አንድ ስራመድ የረገጥኩት የደረቀ ቅጠል ጩሀት ሲያሰማ ሁሉም ዛፎች መነቃነቅ እና ሰምቼው የማላውቀውን የሚያስፈራ የሴት ድምፅ ሰማው የሆነ ስላቅ አይነት ሳቅ ትስቃለች ከዛ ግን አንድ ነጭ የለበሰ ሰው ወደ እኔ መቅረብ ይጀምራል እኔም ሳልፈራ ወደ እርሱ እየተጠጋው መራመድ ጀመርኩ እንዴ አቤሌ በዚህ ሰትአት ምን ትሰራለህ አቤል ነበር ነጭ ለብሶ ወደ እኔ ሚጠጋው ከዛ ይቅርታ የኔ ማር ሲለኝ ለምኑ ብዬ ወደ እርሱ ተጠጋው ከዛም በጣም ጥቁር ትልቅዬ አሞራ መጥቶ አቤልን ወሰደው በድንጋጤ ከእንቅልፌ ባንኜ ተነሳው ሰውነቴ ላብ በላብ ሆናል በእየሱስ ስም ብዬ አቤሌ ምን ሆነብኝ ብዬ ተጨነኩ የስልኬ ጥሪ ካለውበት ሰመመን አወጣኝ የማይታወቅ ቁጥር ነበር አንስቼ ሃሎ አልኩ .......

እንዴት ሆስፒታል እንደደረስኩ አላቅም የለበስኩት የለሊት ልብስ በባዶ እግሬ ፀጉሬ ተንጨቧራል ወደ ድንገተኛ ክፍል እየሮጥኩ ሄድኩ የአቤል አክስት ኮሊደር ላይ ትንጎራደዳለች በጣም ከማልቀስዋ የተነሳ አይንዋ ቀይ ሆኗል አንዴ ተያይተናል እቤት አቤሌን ልትወስደው የመጣች ጊዜ አቤልስ ምን ተፈጠረ አቤሌ ምን ሆነ አልኳት ልጄ ተረጋጊ ቀዶ ጥገና እየተደረገለት ነው ምንም ማሰብ አልቻልኩም የቆምኩበት መሬት ላይ ወደቅኩ እባክሽ ተረጋጊ ልጄ ጠንከር ማለት አለብሽ አለችኝ ሜሮን የፁሁፍ መልክት ላከችልኝ ሳየው አማን አብረው እንዲሆኑ እንደጠየቃት ነበር ፅሁፍ የላከችልኝ የአቤል ቤተሰብ ሲል ስልኬን ጥዬ ተነሳው...

🕹የመጨረሻው ክፍል ከ350♥️ VOTE ቡኃላ የሚቀርብ ይሆናል፡፡

,,,,,,,,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telegram.me/geyone https://telegram.me/geyone

━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━
በፍቅርና በወይን ቢሞላም ጎጇቸው፡
ኢትዮጵያ ነበረች -
.... በሁለመናዋ ... የምታሰክራቸው፡፡
*
#እምዬና ጣይቱ…

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ

https://telegram.me/geyone
ሚንሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ:
ግብር እንቁላል ነበር ይሄን ግዜ አበሻ
አድዋ ሰማይ ነወ እጅግ የመጠቀ በሚኒሊክ ፀሐይ
በጣይቱ ጨረቃ
በአርበኞች ክዋክብት ውብ ሆኖ የደመቀ
አድዋ ባህር ነወ እጅግ የጠለቀ ዋኝተው ማይጨርሱት አድማሱ የራቀ

እንኳን ለ125ኛ የአድዋ የድል ቀን አደረሰንን....
አድዋ....ሀገርን ከነ ድበሩ
ታሪክ ከነ ክብሩ
ቋንቋን ከነ ፊደሉ ያቆየን ለዛሬው ማንንነታችን የአካልና የህይወታቸው መስዋትነት የከፈሉ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች እና አርበኞቻችንን እናመሰግናለን

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
​​​​♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️

♥️አስተማሪ የፍቅር ታሪክ♥️

🕹የመጨረሻው ክፍል🕹

...🖊የአቤል ቤተሰብ ሲል ስልኬን ጥዬ ተነሳውና አቤት አልነው እእእእ አቤል የደረሰበት አደጋ በጣም ከባድ ነው እና አሁን ደም አንሶናል ይህ ማለት ካልፈጠንን አቤልን ልናጣው እንችላለን ኧረ ዶክተር ምን ትጠብቃለህ ይኸው እኔ አለዋ ከእኔ ውሰድ አልኩት የደም አይነትሽ o ነው አይ አይደለም አልኩት እንግዲያው o የሆነ ሰው ፈልጉ ምንም ጊዜ የለንም አቤልን ልናጣው እንችላለን አለን ደርቄ ቀረው ለኔ ባረገው ለምን አቤል ጥለኸኝ መሄድ አትችልም ያለበለዚያ እኔም እከተልሀለው አቤልልልልል እያልኩ እየጮሁክ ማልቀስ ጀመረኩ አማን አማን አልኩና በእንብርክክ ስልኬን መዳበስ ጀመርኩ ስልኬን ከጣልኩበት አንስቼ ደወልኩለት ወዬ ቃል አለኝ አቤል አቤል አልኩት አቤል ምን አለኝ ተደናግጦ የመኪና አደጋ ደረሰበት እና o የደም አይነት ካልተገኘ መሞቱ ነው አልኩት..........


ከ3 ወር በኃላ


ህይወት በቃ ለካ እንዲህ ናት እኛ በምናስበው ሳይሆን እሷ ባለችው ነው እኔ አቤሌን በጣም እወደው ነበር ሁሌም ከአጠገቤ ሲርቅ ነገሮች ይርቁብኝ ነበር ፍቅረኛዬ ነው ብዬ ለሰው ላስተዋውቀው እፈልግ ነበር እኔ አሁን ላይ ላለውበት ነገር የአቤል እጅ አለበት የእርሱን ፍቅር በማሰብ ዛሬ ዳግም እንድቆም እና እንደሰው አንገቴን ቀና አርጌ እንድሄድ አድርጎኛል ቆይ አንዴ ስልኬ እየጠራ ነው መቅዲ ናት ወዬ ማሬ ቃል አታምኝም በዚህ ሰአት እንዲህ አይነት ወሬ ላወራሽ አይገባም ግን በቃ ከአይምሮዬ በላይ ስለሆነ ነው ምንድነው ንገሪኝ አልኳት ኩሩቤል እኮ ፕሮሚስ አረገልኝ አለችኝ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እና አሁን የት ነሽ እየመጣው ነው ኩሩቤልንም ይዤው ነው ምመጣው ጥሩ አርገሻል በዛው እንተዋወቃለን ፕሮግራም ሳይጀመር ቶሎ ነይ እሺ የኔ ውድ ብላ ስልኩን ዘጋችው ማም የክፍሌን በር ከፍታ ከብዙ ጓደኞቼ ጋር ገባች የኔ ልዕልት እንዴት እንዳማረብሽ ከአይን ያውጣሽ ስትለኝ እነ ትዙም ዛሬ እማ እንኳን አቤል አምላክ ይማረክብሻል ስትል ሁሉም ሳቁ ዛሬ የእኔ እና የአቤል ሰርግ መሆኑ ህልም እንጂ እውን አልመስል ብሎኛል አማን ላረገልን ውለታ ፈጣሪ ይክፈለው ያኔ በወቅቱ ባይደርስ ዛሬ በዚህ ሰአት አቤል አይኖርም ነበር ፍቅረኛዬ ብዬ ያልጠራውትን ግን ከልቡ ሚያፈቅረኝ ከልቤ ማፈቅረውን ልጅ ባሌ ልለው ነው አቤሌ ከልቤ አፈቅርሀለው ብልህ ቃላቱ ያንስብኛል እኔ አንተን የማፍቀሬ ልክ በቃላት ድርደራ አረፍተነገር ሚሰራ አይደለም ማንም ሰው አይንህ ውስጥ ልገባ ይችላል ልብህ ውስጥ ግን ለመግባት ልዩ ሰው መሆን ይኖርበታል ልክ እንደ አቤል ህይወት ውብ ትሆንልናለች እውነተኛ ስንሆን እና ባጠገባችን ላሉ ሰዎች የደስታ ምክንያት ስንሆን ውይ ሙሽራው መጣ በቃ ቻው ታሪኬን ጨርሻለው እናንተም እንደ እኔ ምርጡን አቤል ይስጣቹ...

❇️//ተፈፀመ//❇️


💈ምስጋና
👉ታሪኩን በመከታተል አስተያየታችሁን ላደረሳችሁኝ በሙሉ!

በታሪኩ ላይ ያላችሁን አስተያየት ከታች 📮አስተያየት መስጫ📮 የሚለውን በመንካት ያድርሱን፡፡

,,,,,,,,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━
አራቱ መንገደኞች
...
አራት መንገደኞች በጉዞ ላይ እያሉ
ገንዘብ ወድቆ አገኙ፡፡...እርስ በርስ ጭቅጭቅ ጀመሩ፡፡...አንደኛው የፋርስ ሰው ነው...
"እኔ በዚህ ገንዘብ አንጉር እንዲገዛበት እፈልጋለሁ" አለ...
ሁለተኛው ሰው አረብ ነው "እኔ ግን እንዲገዛ የምሻው ኢናብ ነው፤ ከዚያ ውጭ
አያስፈልግም" ሲል ጮኸ...
ሶስተኛው የቱርክ ሰው ነው..."የሁለታችሁም አይሆንም፡፡ መገዛት ያለበት ኡዙም
ነው" ሲል ተሟገተ....
አራተኛው ግሪካዊ ሰውም የራሱን ፍላጎት ተናገረ.. "እኔ የምፈልገው ስታፊል
ነው" አለ....
ይህንን የአራት መንገደኞች ጭቅጭቅ ያደመጠው አንድ ጠቢብ ሰው ወደነሱ
ጠጋ ብሎ "ገንዘቡን ስጡኝ ሁላችሁም የምትፈልጉትን ገዝቼላችሁ እመጣለሁ"
አላቸው፡፡....

...ጠቢቡ ሰዉ ምን ያደረገ ይመስላችኋል...? ከአዕምሯችሁ ጋር ተጫወቱ፡፡......
👇👇👇👇
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@geyone
@geyone
@geyone
@geyone
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
❥❥ ⚘ ❥❥
እንኩዋን ከተባረከ ወር መጋቢትና ከሁለተኛው መንፈቀ ዘመን የመጀመሪያ ዕለት በሰላም አደረሳችሁ

=>ወርኀ መጋቢት መዐልቱና ሌሊቱ እኩል (12:00) ናቸው:: ከዛሬዋ ዕለት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 6 ወራት (186 ቀናት) ከማይጠቅም ወሬ ተቆጥበን: ከክፋትም ርቀን መልካሙን የእግዚአብሔር ጐዳና ለመከተል ራሳችንን ልናዘጋጅ ይገባል::

=>በዚህ ዕለትም ከአዳም 8ኛ ትውልድ የሆነው አባታችን ማቱሳላ በዓሉ ይከበራል:: ቅዱስ ማቱሳላ የጻድቅ ሰው ኄኖክ ልጅ: የደጉ ላሜሕ አባት ሲሆን በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ረዥም ዕድሜ (969 ዓመት) የቆየ ባለ ረዥም ዕድሜ አባት ነው:: ከአሥሩ ቅዱሳን አባቶች አንዱ ነው::

+10 ቅዱሳን አባቶች ማለት:-
*ቅዱስ አዳም አባታችን
*ሴት
*ሔኖስ
*ቃይናን
*መላልኤል
*ያሬድ
*ኄኖክ
*ማቱሳላ
*ላሜሕ
*ኖኅ ናቸው::

† ቅዱስ በርኪሶስ †

«« በዚች ቀን የኢየሩሳሌም አገር ኤጲስቆጶስ ቅዱስ በርኪሶስ አረፈ።ይህም አባት ክርስቲያኖችን በሚወዳቸው በቄሳር እለእስክንድሮስ ዘመነ መንግስት ተሹሞ ሳለ ሀዋርያት ሲጠብቋቸው እንደነበር በበጎ አጠባበቅ ህዝቡን ጠበቃቸው ።

«ከጥቂት ጊዜ በኃላ እለእስክንድሮስ ሞተ ከእርሱ በኃላ ቄሳር መክስሚያኖስ ነገሰ። ክርስቲያኖችውም በፅኑእ መከራ አሰቃያቸው ከእርሳቸውም ብዙዎችን ገደላቸው።

ሀገሮቻቸውን ትተው የተሰደዱም አሉ። ይህም አባት ሽሽቶ ወደ ገዳም ገባ ህዝቡም ፈልገው አጡት።

ከዚህም በኃላ ስሙ ዲዮስ የተባለ ሌላ ኤጲስቆጶስ በላያቸው ሾሙ። እርሱም በጥቂት ቀን አረፈ። ከዚህ በኃላ ስሙ አግርንዲኖስ የሚባል ሌላ ኤጲስቆጶስ ሾሙ።

የስደቱም ወራት በአለፈ ጊዜ ይህ አባት በርኪሶስ ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ተመለሰ ።አግርንዲኖስ የሚባል ሌላ ኤጲስቆጶስ ሹመው አገኛቸው።

ወደርሳቸውም በደረሰ ጊዜ ህዝብ በመምጣቱ ደስ አላቸው አግርንዲኖስም ተመልሶ በመንበረ ጵጵስናው ላይ እንዲ ቀመጥ ለመነው በታላቅ ድካምም በወንበሩ ላይ አስቀመጡት። ከአግርንዲኖስም ጋራ አንዲት አመት ኖረ አግርንዲኖስም አረፈ።

አባ በርኪሶስም እጅግ እስኪያረጅና እስኪያረጅና እስኪደክም ድረስ ኖረ ወገኖቹንም ሌላ ኤጲስ ቆጶስ በላያቸው እንዲሾሙ ለመናቸው እነርሱም አይሆንም አሉ።

በዚያም ወራት የቀጰዶቅያ ኤጲስቆጶስ ስሙ እለእስክንድሮስ የሚባል አንድ ሰው ነበር። እርሱም በውስጥዋ ሊፀልይና ወዳገሩ ሊመለስ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ።ስራውንም በጨረሰ ጊዜ የበአሉም ቀኖች በተፈፀሙ ጊዜ ወዳገሩ ሊመለስ ወደደ።

በመድኃኒታችን ትንሳኤ በአል በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ መግቢያ ወደ እገሌ ደጃፍ ውጡ ወደ ደጃፉ መጀመሪያ የሚገባውን ያዙት በጵጵስና ስራም ይረዳው ዘንድ ከበርኪሶስ ጋር አድርጉት የሚል ቃል እነሆ ተሰማ።

ወጥተውም ወደ ደጃፉ በደረሱ ጊዜ እለእስክንድሮስን አገኙት ይረዳውም ዘንድ ያለ ፈቃዱ ከአባት በርኪሶስ ጋራ አደረጉት። እስከሚአርፍበትም ጊዜ አብሮት ኖረ።

መላ የህይውቱ ዘመን አንድ መቶ አስራ ሰባት አመት ሆነ ኤጲስቆጶስነት ሳይሾም ሰማንያ አንድ አመት ኖረ በሹመቱም ላይ ሰላሳ ስድስት አምታትን ኖረ። እግዚአብሄርንም አገልግሎ በሰላም አረፈ።

† ቅዱስ እለእስክንድሮስ †

በዚችም እለት የሰማእቱ የቅዱስ እለእስክንድሮስ መታሰቢያው ነው። ይህም ቅዱስ ሰማእት የሮም ሀገር ሰው ነው ለእርሱ ባለመታዘዙና ለረከሱ ጣኦቶቹ ባለመሰዋቱ ከሀዲው መክስሚያኖስ ፁኑእ ስቃይን አሰቃየው።

እጅግ ከባድና ታላቅ የሆነ ደንጊያ በእጆቹና በእግሮቹ ላይ አስሮ ሰቀለው። ብዙ ግርፋትንም ገረፈው ጎኖቹንም ቀደደ በፊቱም ላይ የእሳት መብራት ጨመሩ።

ስቃዩንም ባልፈራ ጊዜ ራሱን በሰይፍ ይቆርጡ ዘንድ አዘዘ።
በመንግስተ ሰማያትም የሰማእታትን አክሊል ተቀዳጀ።

=>ዕድሜ ማቱሳላን ለንስሃ አምላከ ቅዱሳን ይስጠን!

=>መጋቢት 1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ማቱሣላ (በ969 ዓመቱ ያረፈበት)
2.ቅዱስ በርኪሶስ ዘኢየሩሳሌም
3.ቅዱስ እለእስክንድሮስ
4.ቅዱስ መርቆሬዎስ
5.አባ ሚካኤል ዘሃገረ አትሪብና አባ ዮሐንስ ዘሃገረ ቡርልስ
(ሃይማኖተ አበውን: ግፃዌንና ስንክሳርን ያዘጋጁ ናቸው)

=>ወርኀዊ በዓላት
1.ልደታ ለማርያም ድንግል እግዝእትነ
2.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
3.ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት
4.ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ
5.ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር

=>+"+ ከእንቅልፍ የምትነሱበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ:: ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቧልና:: ሌሊቱ አልፏል: ቀኑም ቀርቧል:: እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ:: +"+ (ሮሜ. 13:11)

<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
                        #ሼር
╭══•:|★✧💚💛✧★|: ══╮
   
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
╰══•:|★✧💚💛✧★|:  ══╯
💖ቆንጆ የፍቅር ታሪክ

ልጁ በ ኦንላይን ከ ሴት ጋር ይተዋወቃል ፡፡ቀስ በቀስ ማዉራት ይጀምራሉ፡፡ሁሌም ኦንላይን ተገናኝቶ ማዉራት የዘወትር ተግባራቸዉ ሆነ እና ጥሩ ጓደኛሞች ሆኑ፡፡ከጥቂት ወራት በኋላ በፍቅር ወደቁ እና ፍቅራቸዉን ተገላልፀዉ ለጥቂት ሳምንታት በደስታ አሳለፉ፡፡
ባልታወቀ ምክንያት ልጅቱ መልእክት መላክ አቆመች፡፡ልጁ ጠበቀ ጠበቀ ወፍ የለም፡፡ ሳምንታት አለፉ፡፡ ኮምፒተሩን አፍጥጦ እያየ መጠባበቁን ቀጠለ ጠብ ያለ ነገር የለም፡፡አምኖ መቀበል ባይፈልግም የሆነ አደጋ እንደደረሰባት ይሰማዋል ፡፡ከብዙ ጊዜ በኋላ የሱ እና የልጅቱ ግንኙነት እንዳበቃለት አምኖ ተቀበለ፡፡ነገር ግን ልቡ ተሰበረ ሁሌም አልጋዉ ላይ ከልጅቱ የተላከለትን የቆዩ መልእክቶች እያነበበ ያለቅሳል::በጣም ዉሰጡ ተጎዳ፡፡
ከጥቂት አመታት በኋላ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ መማር ይጀምራል፡፡በፍቀር የተሰበረዉ ልቡ ሴት ለምኔ አሻፈረኝ ስላለ ከሌላ ሴት ጋር ለመተዋወቅ ሳይሞክር ሂወቱን ቀጠለ፡፡ይሁን እና በአቋሙ እንዳይፀና የምታረገዉ ልጅ በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ ተከሰተች፡፡ ሊገልፀዉ ማይችለዉ መግነጢሳዊ ሃይል ወደ ልጅቱ እንዲሳብ ያደርገዉ ጀመር፡፡እንደምንም ብሎ ተጠጋት እና እንደወደዳት ገለፀላት ወዲያያዉ ጥያቄዉን ዉድቅ አደረገችበት፡፡
ልጁ፡ ይቅርታ እናቱ በጣም ወድጀሻለሁ፡፡
ልጅት፡ ይቅርታ አባቱ እኔ ደሞ ከሌላ ሰዉ ጋር በፍቅር ወድቄአለሁ ፡፡
ልጁ፡ እሽ እናቱ፡፡ እና በሌላ ሰዉ ተይዘሻል ማለት ነዉ?
ልጅት፡ እንደዛ እንኳ አደለም፡፡ክሶስት አመት በፊት የዚህ አካባቢ ልጅ ከሆነ ሰዉ ጋር በ ፍቅር ወደኩ፡፡እና በሆነ አጋጣሚ ልጁን ተዉኩት እና ዩኒቨርሲቲን ምክንያት በማድረግ እሱን ፍለጋ ነዉ የመጣሁት፡፡
ልጁ፡ አይገርምም እኔም ከአንቺ ጋር ሚመሳሰል ታሪክ አሳልፌአለሁ!
ልጅት ፡ ልጅቱ ማን ነበር ስሟ ?
ልጁ፡ ሀ(የልጅቱን ደብተረር ሲያይ ሀ ሚል ስም ተፅፎበታል)
ሁለቱም ተቃቅፈዉ ስቅስቅ ብለዉ ማልቀስ ጀመሩ፡፡
ልጁ፡ ለምን ግን ተዉሽኝ? ለምን መፃፍ አቆምሽ?
ልጅት፡ የመኪና አደጋ አጋጥሞኝ ለአመታት ሰዉነቴ ሁሉ ሽባ ሁኖ ነበር፡፡ከ6 ወር በፊት ነዉ የተሸለኝ፡፡መግባት ምትፈልገዉ እዚህ ዩንቨርሲቲ መሆኑን ነገረህኝ ስለ ነበር ሲሻለኝ አንተን ለማገኘት ብየ እዚህ ዩኒቨርሲቲ አመለከትኩ ዕድል ሁኖ ተገናኙ በሆላ ሁለቶችም የማይለያዩ ጥንዶች ሆኑ በፍቅርም አመታትን አሳለፎ.......


ከወደዳችሁት ለምትወዱት ሰው ሽር አደርጉ
Join
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
😢ናፍቆት😭
በቅጽበት አይቼህ ምነው ጠፋህብኝ
የማዋይህ ነበር በቶሎ ሄድክብኝ
ስንት አመት ወደድኩህ ስንት አመት አፈቀርኩህ
መናገር አቅቶኝ በጉጉት ጠበኩህ
ምን ብዬ ልጸልይ ላምላክ ምን ልበለው
የወደድኩትን ሠው አምጣልኝ ልበለው
እኔስ ግራ ገባኝ ነገሩን ሣላውቀው
ይህ ህይወት ለኔ በጣም ነው የከበደው
በቃ እወድሀለሁ ፍቅሬ እስኪገባህ
የኔ እስከምትሆን ሁሌም በተስፋህ
ደና ሰንብትልኝ ፍቅሬ ደና ሁንልኝ
አንድ ቀን እስካገኝህ ፈጣሪ ብሎልኝ
ሁሌም በትዝታህ በናፍቆትህ ልኑር
ላንተ ብዬ ነው የኖርኩት በፍቅር
በሄድክበት ሁሉ እከተልሀለሁ
ከኔ አትርቅም አፈቅርሀለሁ
እጽናናለሁ ባንተ ፍቅሬን ተስፋ አድርጌ
በሄድክበት ሁሉ እንደጥላህ ከግርጌ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤞
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
🔥ስለ እዉነት እልሀለሁ አንተ የ ማንቼ ቀንደኛ ደጋፊ ከሆንክ ማርያምን አያምልጥህ ይህ ቻናል ያንተ ነው፡፡ ማንቼን ስደግፈው 100%ምክንያት ስላለኝ ነው፡፡ቀዩ ደሜን ለማሳየት ትንሽ ሆነን ብንጀምርም ተስፋ አለኝ በጥቂት

👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
Forwarded from QualityBotton
433 በኢትየጵያ እንደምንውቀው በሀገራችን ብዙ ተከታይ እንዳለው እናውቃለን እናም ትናትና ይፋ ባደረገው መሰረት ሁለተኛውን የኳስ ቻናል ከፍቷል:: see የምትለዋን ነኳት
አንተ ለሰዎች የተለየህ ላትሆን ትችላለህ ፣

ባንተነትህ ግን የተለየህ ነህ በአስተሳሰብህ በቃላቶችህ ማንም ካንተ ጋር አይወዳደርም በተግባር በምትኖረው ነገራቶች ሁሉ ትለያለህ
አንተ የራስህ ማንነት ያለህ ነህ በራስህ ማንነት መኩራት ግድ ይልሃል ።

መልካም ቀን ይሁንላችሁ
👇👇👇👇
@geyone
@geyone
‍ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ውስብስብ ቀለማት።።።።።።።።

በድቅድቅ ጨለማ እንደሚታይ ቅፅበት
ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ያለች ትልቅ ብስራት
በመክሰር ውስጥ ያለ ቁንፅላዊ ስምረት
በጥሎች መካከል ምትኖር ምህረት
ዓቅል ካጣውም ስር ጠንካራ መሠረት
ከፍርደ ገምድል ህዝብ ማትገኝ ክህነት
በውስብስብ ገላ ያለች ባህታዊ
ቅኔ መሳይ ቋጥኝ እሷ ናት ህብራዊ

👉 ሳምሶን ጌቱ

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ❤️

በአይነቱ ልዮ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል የፍቅር ጐጆ ቻናላችን !


💘 የፍቅር ታሪክ

💘 ሰለ እጮኝንት ጊዜ

💘 ጣፋጭ ታሪኮች ይቀርባሉ


🌺 በተጨማሪ በፍቅር ጐጆ ቻናላችን በኦርቶዶክሳዊ የፍቅር ግኑኝነት ምን መምሰል አለበት ግራ ለተጋቡ ፍቅረኛሞች የትዳር አጋሮች አፍቃሪ እና ተፈቃሪዎች በሕይወት ወስጥ ስለሚጋጥሙ ነገሮች የምክር አገልግሎት ይሰጥበታል !

  ️ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ። ፍቅር ካለ ስለዛሬ ማሰብ እንጀምራለን ፤ ነገን እናልማለን ፤ ተስፋችን ይፈካል የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል ከስር ያለውን link በመንካት የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀላሉ !


👇👇👇👇👇👇👇👇

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

👆👆👆👆👆👆👆👆