የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
😔እየወደድኩህ

እርቀከኝ ሄደክ ናፍቆት ሲያራቁተኝ
ፍቅርህ እንደ እሳት በብርቱ ሲያቃጥለኝ
የላዩን ወደታች፣የታቹን ወደላይ፣ኑሮዬን
መሰቃቅሎ ሰላሜን ቢነጥቀኝ
የቃል ደሀ ሆኜ ማብራራት ቢያቅተኝ
ላንተ ያለኝን ጥልቅ የፍቅር ስሜት
በትንሹ አዉግቼህ ልቋጨዉ ወሰንኩኝ

ምግብ አልበላ ዉሀም አልጠጣ ብሎኝ ከስቻለዉ
አንተን በማሰብ ዉስጥ እንቅልፌን አጥቼ ብዙ አንብቻለዉ
የእንባ ዘለሎቼን በትራሴ አብሼ ሳልተኛ አንግቻለዉ

ዛሬ ግን አለሜ፣ዳግም ላልመለስ እርቄ ሄጃለዉ
ይቺን ማስታወሻ ባኖርኩልህ ቅፅበት የሌላ ሆኛለዉ
እየወደድኩህ
.
.
አንተ እንደተዉከኝ እኔም ትቼካለዉ!

በብሪታንያ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
HD Photo Backe graund Ediet
የተለያዩ የፎቶ ማሳመሪያወችን ለማግኝት 👇👇👇👇👇👇
👇👇👇Join ይቀላቀሉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
HD Photo Backe graund Ediet
የተለያዩ የፎቶ ማሳመሪያወችን ለማግኝት 👇👇👇👇👇👇
👇👇👇Join ይቀላቀሉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
HD Photo Backe graund Ediet
የተለያዩ የፎቶ ማሳመሪያወችን ለማግኝት 👇👇👇👇👇👇
👇👇👇Join ይቀላቀሉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
HD Photo Backe graund Ediet
የተለያዩ የፎቶ ማሳመሪያወችን ለማግኝት 👇👇👇👇👇👇
👇👇👇Join ይቀላቀሉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
HD Photo Backe graund Ediet
የተለያዩ የፎቶ ማሳመሪያወችን ለማግኝት 👇👇👇👇👇👇
👇👇👇Join ይቀላቀሉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
HD Photo Backe graund Ediet
የተለያዩ የፎቶ ማሳመሪያወችን ለማግኝት 👇👇👇👇👇👇
👇👇👇Join ይቀላቀሉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyoneዠ
Bayew bayew @Hop_musics
Dawit Tsige
To Download mp3 & Videos
👇👇👇👇👇 #Share
©Join
@geyone
@geyone
@geyone
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║
😭😭😭ሽር አድርጉት ላላየ አሳዩት
መተከል በአማነታቸው ብቻ 😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል
​​ሰዎች እራሳቸዉን በተለያዩ ነገሮች ይሸዉዳሉ፡፡ አንዳንዱ ያልሆነዉን ለመሆን፣ ባህሪዉ ያልነበረን ነገር እንደነበረ አድርጎ ለማሳየት ይሞክራል፡፡ ብዙ ጊዜ ሰዎች ይህን የሚያደርጉት በሌሎች ለመወደድና ለመከበር ከመፈለግ አንፃር ነዉ፡፡

ወደዋናዉ ጉዳይ ስንመጣ ሰዎች ብዙ ጊዜ እራሳቸዉን የሚሸዉዱበት አንድ ዋና ዉሸት አለ፡፡ እሱም “በጣም ጥሩ ሰዉ ነኝ!” የሚል ነዉ፡፡

አዎ ብዙ ሰዎች መልካም ፀባይ አላቸዉ ግን ደግሞ ሌሎች እጅግ ብዙ ሰዎች ክፉ ናቸዉ፡፡

የሚገርመዉ ደግሞ ክፉ ማንነት ያላቸዉ “እኔ አሪፍ ነኝ” በሚለዉ ሽወዳ ጥሩ ከሆኑት በበለጠ እየደጋገሙ በማዉራት እራሳቸዉን እያታለሉ መኖራቸዉ ነዉ፡፡ ያለብንን የራስ ባህሪ ማወቅን የመሰለ ነገር የለም፡፡

መጥፎ ባህሪዬ ምንድነዉ? ብለን እራሳችንን ብንፈትሽ ኖሮ ስንት ስብራቶቻችንን በፈወስን ነበር፡፡
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
​​#ብሂለ_አበው (ከአበው አንድበት)
    

✍️ "እኛ ወደ እርሱ መውጣት ሲያቅተን እርሱ ወደኛ ወረደ"
📚አቡነ ሺኖዳ

✍️"ሰው ሕያውነትን ማግኘት የሚችለው ከእግዚአብሔር ጋር ከሆነ ብቻ ነው፤ ከሁለቱም ጋር ባለው ተዛምዶ የተነሳ ሁለቱንም አካላት መካካል ሆኖ ለማስታረቅ የቻለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ እርሱ ሰውን ወደ እግዚአብሔር አቀረበ፣ እግዚአብሔርም ለሰው ገለጠው"
📚ሊቁ ሄርኔዎስ

✍️"ለጥበቡ ባሕር ድንበር የለውም ለትእዛዙም ይቅርታ መስፈርት፣ ለመንግስቱ ስፋት ዐቅም የለውም፣ ለአገዛዙም ስፋት ወሰን የለውም .... ሳይጠይቅ ሕሊናን ይመረምራል፤ ሳይመረምር ልቡናን ይፈትናል፣ ያለመብራት በጨለማ ያለውን ያያል ..... ሁሉ በእርሱ ዘንድ የተገለጠ ነው"

✍️"ቂመኛ ሰው ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ነው .... የክርስቶስ ፍቅር ሠራቸው ለሞት ታበቃቸዋለችና"
📚አረጋዊ መንፈሳዊ

✍️"በልቡ እግዚአብሔርን የያዘ ሰው ሕግጋቱን መፈጸም ይችላል፤ ነገር ግን በከንፈሩ ብቻ ጌታ ሆይ የሚል ልቦናው ተጠራጣሪ ስለሆነ የእግዚአብሔርን ሕግ መፈጸም አይችልም"
📚እረኛው ሄርማን

✍️"ወንድሞቼ በመስመሩ መጨረሻ ላይ በደረስኩ ጊዜ ፍቅራችሁ ስለጎዳኝ ፈራሁ እናንተም የሕይወቴን ጉዞ ዳግመኛ እንድሮጥ ፈለጋችሁ"
📚ቅዱስ አትናቴዎስ

✍️"ጾምን እንጹም ባልንጀሮቻችንንም እንውደድ እርስ በርሳችንም እንዋደድ፤ "ንጹም ጾም ወናፍቅር ቢጽነ መንትፋቀር በበይናቲነ""
📚ቅዱስ ያሬድ

✍️"ሁሉጊዜ የሚያመሰግን አንደበት ከልኡል እግዚአብሔር ዘንድ በረከት ያገኛል"

✍️"በጸሎት ነፍስ ከእግዚአብሔር ጋር ተዋሕዳለች የኔነቱን ምሥጢር ታያለች ደስ እያላት ሥራዋን ሁሉ በርሱ ብርሃን ታያለች የሚያሽበርቅ የጌታን መልክ በማየት ታበራለች"
📚አረጋዊ መንፈሳዊ

✍️"ፈጣሪዬ ሆይ በፊትህ የምንቀጠቀጥና ኃይል የሌለኝ ባሪያህን አንተ አሰበኝ፣ በሞገስና በቸርነትህ አትለየኝ"
📚አቡነ ቄርሎስ

✍️"ሁላችንም ኃጢአን፣ ተላላፊዎች ሆነናልና ኃጥኡን አትጥላው፤ ግድ ካለህስ ለእርሱ አልቅስለት፤ ለነፍሱም ጸልይለት"
📚ቅዱስ እንጦንስ
Join
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ቅዱስ ገብኤል በያለንበት ጥላና ከለላ
ይሁነን
እንኳን ለቅዱስ ገብኤል በሰላም
አደረሳቸሁ መልካም ብዓል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
~ ለጸሎት እንነሣ
*~★★~*

#ETHIOPIA | ~ ህሊናችንን ሰብስብ አድርገን ጸሎታችንን ከፍ ባለ ድምጽ እንዲህ በማለት እንጀምር !!

•••
ፍጹም በሆነ ሙሉ እምነት፥
ፍጹም በተመሰጠ ልቦና ፥
በፍጹም መጸጸት ፥ በንፁህ ልቦና
እሰግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
እሰግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
እሰግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ (አሐተ ስግደተ)
እንዘ አሐዱ ሠለስቱ ወእንዘ ሠለስቱ አሐዱ
ይሤለሱ በአካላት ወይትወሐዱ በመለኮት
እሰግድ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ
እሰግድ ለመስቀለ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተቀደሰ በደሙ ክቡር
መስቀል ኃይልነ፥
መስቀል ጽንዕነ፥
መስቀል ቤዛነ፥
መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ፥
አይሁድ ክህዱ ንኅነሰ አመነ ወእለ አመነ በኃይለ መስቀሉ ድኅነ።

•••
አምላኬ ሆይ
ስላደረግህልኝ ነገር
ስለምታደርግልኝ ነገር
ስላላደረክልኝ እና ስለማታደርግልኝም ነገር ሁሉ አመሰግንሃለሁ።
ምንም ብበድልህ በፍጹም ቸርነትህና ፍቅርህ ጠብቀህ፥ በሕይወቴ ላይ ይህችን ሰዓት ጨምረህ፥ በተቀደስው ስፍራህ ስላቆምከኝ አመሰግንሃለሁ።

መላእክትን በጽርሃ አርያም፥
ሰማዕታትን በደም፥
ሐዋርያትን በአጽናፈ ዓለም፥
ጻድቃንን በገዳም ያጸናህ አምላክ፥ እኔንም በሃይማኖት፣ በጾም፣ በጸሎትና በምግባር እንድታጸናኝ እለምንሃለሁ።

አምላኬ ሆይ ምንም ዓይነት ፈተና እና መከራ ቢመጣብኝ እስከ መጨረሻዋ የህይወቴ ህቅታ ድረስ አንተን በማመን እንድታጸናኝ፣ በሕይወቴ ሁሉ አንተን በመፍራት እንድኖር፥ ሰው ሆኖ የማይበድል የለምና ዕድሜ ለንስሐ ለቅዱስ ቁርባንም እንድታበቃኝ እለምንሃለሁ፡፡

•••
እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ፥ የእናት ልመና ፊት አያስመልስ፥ አንገትም አያስቀልስምና ከልጅሽ ከወዳጅሽ ተማልደሽ አማልጅኝ።

ለአባ ህርያቆስ
ለአባ ኤፍሬም
ለቅዱስ ያሬድ
ለቅዱስ ደቅስዮስ
ለበላኤሰብ የተለመንሽ እመአምላክ ለእኔም ለደካማው ለጎስቋላው ባርያሽ ተለመኝኝ።

እናቴ ሆይ ምስጋናሽ በዝቶልኝ እንደ ልብስ ለብሼው፤ እንደ ምግብ ተመግቤው፤ እንደ ውኃ ጠጥቼው እኖር ዘንድ እርጅኝ።

የኔ ኃጢአት ያንቺን ንጽህና አያረክሰውምና በብርሃን እጆችሽ ዳሰሽ ለነፍሴ የድኅነት ምክንያት ሁኚያት።

•••
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት መርተህ ያወጣህ እኔንም ከዚህ ዓለም ባርነት ነፃ እንድታወጣኝ እለምንህሃለሁ።

የባህራን ወዳጅ፣ የአፎምያ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኔ ደካማው አገልጋይህን እርዳኝ። የሚፈታተነኝን ሰይጣን ዲያቢሎስንም በበትረ መስቀልህ ቀጥቅጠህ ከእግሬ ስር እንድትጥልልኝ፣ በሄድኩበትም ሁሉ እንድትጠብቀኝ እማፀንሃለሁ፡፡

•••
አምላከ ነቢያት፥
አምላከ ሐዋርያት፥
አምላከ ደናግል፥
አምላከ መነኮሳት
ለቅዱሳንህ ለአብርሃም፥ ለይስሐቅ ፥ ለያዕቆብ የገባኸውን ቃልኪዳን አስበህ እንደ ክፋቴ፣ እንደ ጥፋቴ፣ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ትምረኝ ዘንድ ቤተሰቦቼን፣ ሃገራችንን ህዝባችንን፣ ቤተክርስቲያናችንንና ሃይማኖታችንን ትጠብቅልን ዘንድ
ዝማሬ ዳዊትን፣
ተልዕኮ አርድዕትን ፤
ቅዳሴ መላዕክትን ፤
መስዋዕተ አቤልን ፤
ዕጣነ ዘካርያስን የተቀበልክ አምላክ የኔንም ጸሎት ትቀበል ዘንድ እለምንሃለሁ

• አባታችን ሆይ……
"እንሆ ድንግል ትፀንሳልች :ወንድ ልጅም ትወልዳለች: ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች" ።
ትንቢተ ኢሳ 7÷14

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰህ/ አደረሰሽ ።
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መልካም ብዓል