የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
Forwarded from የልቤ ትርታ
💌💌ተመልሼ ተውኩት💌💌
ፅፌልሽ ነበረ ሁለት ወረቀት፣ አንዱም የፍቅር ነው አንዱም ይናፍቆት፣
ይናፍቆት መንስዔው ጊዜ ነው ይሉኛል ፣
እኔ በበኩሌ ፍቅር ይመስለኛል
ብዬ ልፅፍልሽ ብዕሬን አንስቼ ፣
ተመልሼ ተውኩት ምላሹን ፈርቼ።።

💌💌👇👇👇👇👇👇👇👇

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
💌💌💌💌💌💌
እማየውን እንጅ እምሰማውን ኣላምንም
------------
አርትን ከኔ በላይ ጠለቅ ብለው እሚያውቁ እንዳሉ ባውቅም የሚኖሯት ግን ጥቂቶች መሆናቸውን አውቃለሁ እኔ ግን ከማየው ተነስቸ ትንሽ ነገር ልበል አሁን ካለው የሃገራችን አንፃራዊ ሁኔታ ተነስቸ ሚዛናዊ በሆነ እይታ "የአገር ልጅ የማር እጅ" በሚል የተጀመረውን እርዳታ መሰብሰብ አልደግፍም/አላምንበትም።
እኔ በተፈጥሮየ የማየውን እንጅ የምሰማውን አላምንም ከዚህ ተነስቸ ደግሞ እርዳታ ለመርዳት ምክንያታዊ ሆኘ ስናገርና እውነት ኣርትን ሃብታችን ለምንለው ህዝባችን ለመድረስና ድጋፍ ለማድረግ እረፍዶብናል።
እኔ ዛሬ ተነስቸ ትግራያዊት ስለሆንኩ ወይም በሌላ ምክንያት በትግራይ ለተፈናቀሉ እርዳታ ለመጠየቅ ሞራሉ የለኝም ምክንያቱም በኢትዮጲያ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አንፃራዊ ሰላም አልነበረም በዚህም ምክንያት
ዛሬ ለተከሰተው ችግር እጀን ከመዘርጋቴ በፊት ከአሁን በፊት ልዘረጋላቸው የሚገባኝ ንፁሃን ነበሩ
____
፩-በሻሸመኔ ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ንብረታቸው ወድሞና ጥለው ለተሰደዱ መድረስ ነበረብኝ
፪-በጉራፈርዳ ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ንብረታቸው ወድሞና ጥለው ለተሰደዱ መድረስ ነበረብኝ
፫-በቤኒሻንጉል ዛሬም ድረስ መፍትሄ አልባ ለሆነውና
ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ንብረታቸው ወድሞና ጥለው ለተሰደዱ መድረስ ነበረብኝ
፬-በኮንሶ በተመሳሳይ ሁኔታ ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ንብረታቸው ወድሞና ጥለው ለተሰደዱ መድረስ ነበረብኝ
፭-በማይካድራ በቅርብ ለሆነው ነገር ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ንብረታቸው ወድሞና ጥለው ለተሰደዱ መድረስ ነበረብኝ
ይህን እንኳ ማድረግ ባንችል ለትምህርት እንደወጡ የቀሩትን ሴት እህቶቻችን የት ደረሱ ብለን ለመጠየቅ ያልደፈርን እኛ አሁን ብንጮህ ትርጉም ያጣብናል።

በተቀደደልን ቦይ አብረን እምንፈስ ከሆነ ሃብታችን እምንለውን ህዝብ ጋ አብረን መቀጠላችን ጥያቄ ውስጥ ከመውደቁ በተጨማሪ ኣርትም ቁማር ይሆናል።

*** እ ረ ፍ ዶ ብ ና ል ***

https://telegram.me/geyone
Forwarded from Hewi
Weda weda yenewu Neh semate bayene yemgebah ❤️
🦋Join 🦋
@hewan85❤️
@hewan85❤️
🙏🙏🙏መልካም ቀንንንን


በመጮህ ሳይሆን ቃላቶችን አሳድግ ! አበቦች የሚያብቡት በዝናብ እንጂ ነጎድጓድ
አይደለም።

Jion
@geyone
@geyone
💚💚💚💚
💛💛💛💛💛💛
ሰላም እዴት አደርሽ ኢትየጵያን
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
🙏🙏Join
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
Gif Ateferim Wey (አለማየሁ ሂርፖ ፡ ግፍ አትፈሪም ወይ) Ethiopian Amharic music
Alemayehu Hirpo
Join Us 'etho_oldies_music
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══

ያስብሻል ልቤ Join
@geyone
@geyone
Min Atefahu (ምን አጠፋሁ) 1995 E.C.
Tibebu Workiye
Join Us _oldies_music
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
Dinget
Tibebu Workyie
Join Us 'etho_oldies_music
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══

ድንገት ጥበብ
🙏🙏 Join
@geyone
@geyone
Maebel
Neway Debebe
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@geyone @geyone
#የሚሽጥ_ልብ

አልሰማ አለ ልቤ
አልሰማ አለ ቀልቤ
በግልጽ ብነግረው
የውስጥ ስሜቴን
ብቻነት መምረጤን
ለኔ እኔ መብቃቴን
ባስረዳው ጭንቀቴን
አሻፈረኝ አለ
አንድ ሰው እያለ
ሰዎች ምን ተሻለ....?
ብቻነት ከጠላ
ፍቅር ጀምር ካለ
ልብን የሚገዛ
አንድ ሰው የታለ?

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
https://telegram.me/geyone
😔እየወደድኩህ

እርቀከኝ ሄደክ ናፍቆት ሲያራቁተኝ
ፍቅርህ እንደ እሳት በብርቱ ሲያቃጥለኝ
የላዩን ወደታች፣የታቹን ወደላይ፣ኑሮዬን
መሰቃቅሎ ሰላሜን ቢነጥቀኝ
የቃል ደሀ ሆኜ ማብራራት ቢያቅተኝ
ላንተ ያለኝን ጥልቅ የፍቅር ስሜት
በትንሹ አዉግቼህ ልቋጨዉ ወሰንኩኝ

ምግብ አልበላ ዉሀም አልጠጣ ብሎኝ ከስቻለዉ
አንተን በማሰብ ዉስጥ እንቅልፌን አጥቼ ብዙ አንብቻለዉ
የእንባ ዘለሎቼን በትራሴ አብሼ ሳልተኛ አንግቻለዉ

ዛሬ ግን አለሜ፣ዳግም ላልመለስ እርቄ ሄጃለዉ
ይቺን ማስታወሻ ባኖርኩልህ ቅፅበት የሌላ ሆኛለዉ
እየወደድኩህ
.
.
አንተ እንደተዉከኝ እኔም ትቼካለዉ!

በብሪታንያ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
HD Photo Backe graund Ediet
የተለያዩ የፎቶ ማሳመሪያወችን ለማግኝት 👇👇👇👇👇👇
👇👇👇Join ይቀላቀሉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
HD Photo Backe graund Ediet
የተለያዩ የፎቶ ማሳመሪያወችን ለማግኝት 👇👇👇👇👇👇
👇👇👇Join ይቀላቀሉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone