የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
አሁን 3 ሰዓት ላይ ህወሓት መታ የጣለችው ሄሊኮፕተር ሙሉ ቪዲዮውን ገብተው ይመልከቱ👇👇
👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyon

ሙሉ video ለማየት መጀመሪያ ለ3 ጓደኞቻችሁ ሽር አድርጉ
Join
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
Forwarded from የልቤ ትርታ
#አሳዛኝ ዜና

ህውሓት ማይካድራ ላይ ባልታጠቁ ንጹህ አማሮች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙ ተሰማ፡፡
አሻራ ሚዲያ
ህዳር 1/2013 ዓ.ም ባህርዳር

ህውሀት በገዳይነት ባሰማራቸው ቡድን ከትላንት ቀን ጀምሮ በማይካድራ ከተማ የትግራይ ልጆችን ካሸሹ በኋላ ከአምስት መቶ በላይ አማሮችን መጨፍጨፉን የአሻራ ሚዲያ ምንጮች ገልጸውልናል፡፡

ይህ በታሪክ ይቅር እንደማይባልና በአለም አቀፍ የጦር ወንጀለኝነት ፍርድ ቤት የሚያቆም ሰቅጣጭ ወንጀል መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

ተስፋ የቆረጠው ጽንፈኛው ቡድንም ግጭቱ ሌላ ቅርጽ እንዲይዝ እያደረገ መሆኑንም መረዳት ያስፈልጋል ሲሉም ገልጸዋል፡፡

ህውሀት በንጹሀን አማሮች ላይ የሚያደርሰውን አሳፋሪ ድሪጊት ሊያቆም እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡
ይህን አሳፋሪ ድርጊት በፈጸሙ የህውሀት አባላት ላይ መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ እንዳለበትም ተናግረዋል፡፡
ዘጋቢ፦ጥላሁን ታምሩ

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
​​ሰይጣን የማይስተው እውነት

ኢትዮጵያኮ በደም ስሚንቶና በአጥንት ብረት በተሠራ ታሪካዊና
ሕዝባዊ አርማታ ላይ የጸናች ሀገር ናት፡፡

በሸክላ አቡክተው የሠሯት ይመስል ትፈርሳለች ትፈርሳለች እያሉ
ለምን ያሟርቱባታል፡፡

ይህቺ ድንቅ ሀገር እንኳን ሟርትን
ጦርነትን፣ ረሃብን፣ ቸነፈርን፣ ወረርሽኝን ቅኝ ግዛትንና መገነጣጠልን ሁሉ በኩራት ተረማምዳ ኢትጵያዊነት በሚባለው
ዐለት ላይ በልቀት የቆመች ናት፡፡

ሊያፈርሷት የመጡትን ስታፈርስ እንጂ ስትፈርስ ያያት የለም፡፡

ይህንን ሰይጣን እንኳን አይስተውም፡፡

➲ ከሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
Tiruat Lishelimat
Neway Debebe
ነዋይ ደበበ
🎵🔉አልበም
Best music collection
ኢትዮ music Dj mix
Enjoy it 🔊🔊🔊🔊
🔊🔊🔊🔊🔊 🙏🙏🙏🙏

@geyone
@geyone
Deha Nat
Neway Debebe
ነዋይ ደበበ
🎵🔉አልበም
Best music collection
ኢትዮ music Dj mix
Enjoy it 🔊🔊🔊🔊
🔊🔊🔊🔊🔊 🙏🙏🙏🙏

@geyone
@geyone
Amen
Neway Debebe
ነዋይ ደበበ
🎵🔉አልበም
Best music collection
ኢትዮ music Dj mix
Enjoy it 🔊🔊🔊🔊
🔊🔊🔊🔊🔊 🙏🙏🙏🙏

@geyone
@geyone
ለሰንበታችን!
💚

አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፍለጋህንም አስተምረኝ።
አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ
አድርጌአለሁ።

መዝሙረ ዳዊት 25:4-5

@geyone
@geyone
@geyone
🔆ራስህን በማንበብ ውስጥህን አጽዳ፣ ሠላምህን ተጎናጸፍ፣ ደስታህን ተቀዳጅ!

(እ.ብ.ይ.)

ወዳጄ ሆይ…. ራስን ከማንበብ በላይ አዋቂነት የለም፡፡ ራስን፣ ውስጥን፣ ስሜትን፣ መንፈስን፣ ነፍስያን፣ ደመነፍስን፣ ልቦናን፣ ዝንባሌን፣ ፍላጎትን፣ ፍርሃትን የማወቅ ከፍታ የከፍታዎች ሁሉ ታላቁ ከፍታ ነው፡፡

〽️ራስን ማወቅ የሚጀመረው ራስን ከማንበብ ነው፡፡ ብዙዎች መጽሐፍ ያነባሉ፣ የሠዎችን ተሞክሮ ይኮርጃሉ፣ ዕውቀታቸውን ይጋራሉ፡፡ ይሄ በራሱ ታላቅ ነገር ነው፡፡ ከሁሉ ከሁሉ ግን ራስን አንብቦ፣ ራስን መርምሮ፣ ራስ ላይ ጥናት አድርጎ ራስን አብጠርጥሮ ማወቅ እጅግ ይልቃል፣ ይረቅቃል፣ ይጠልቃል፣ ይበልጣል፡፡ በዚህም ምክንያት በራሳችን ላይ በሚኖረን ዕውቀት የሌሎችን ተሞክሮና ዕውቀት እንዴትና መቼ ከእኛ መንፈስ ጋር ማጋባትና ማዋሃድ፣ መዋጀትና ማቀናጀት እንደምንችል ብልሃት ይፈጥርልናል፡፡

💎ለዚህ ነው ሶቅራጦስ በግሪክ ደልፊን ቤተመቅደስ ላይ ‹‹ራስህን ዕወቅ (Know thyself)›› የሚለውን ታላቅ ምክር ሠቅሎ የነበረው፡፡ ራስን ማወቅ ሌሎችንም ለማወቅ መሠረት ነው፡፡ ራስን ማንበብ ዓለሙን ለማንበብ ሀሁ ነው፡፡ አልያ ራሱን ሳያነብ ሌላውን የሚያነብ ጊዜያዊ ሸምዳጅ እንጂ በሕይወቱ ሙሉ ተጠቃሚ የሚሆን አንባቢ አይሆንም፡፡

🔆ወዳጄ ያለህን ገንዘብ ከአንተ በላይ ላሉ ሠዎች በማሣየት የምትሞክር ከሆነ ሠዎቹ ይንቁሃል፣ ይሣለቁብሃል፡፡ ከአንተ በታች ላሉ ሠዎች የምታሣይ ከሆነ ደግሞ ይቀኑብሃል እንጂ የምታተርፈው ነገር የለም፡፡ ከፍ ያለ ገንዘብ ብቻውን የትም አያደርስህም፡፡ በእያንዳንዱ ሠው መካከል እኩል መንሣፈፍ የምትችለው ክፍትና ንፁህ ልብ ካለህ ብቻ ነው፡፡ ይሄንን ንፁህ ልቦና፣ በጎ ህሊና፣ ቅዱስ መንፈስ የምታገኘው ራስህን በጥልቀትና በርቅቀት አንብበህና ተረድተህ ስታውቅ ብቻ ነው፡፡

🌊ብዙዎቻችን ኑሯችን የችኮላ፣ ስሜታችን የደመነፍስ፣ ሩጫችን የፉክክር፣ ህይወታችን ጣዕም ያጣና እርካታ የሌለው የሚሆነው እውነተኛ ፍላጎታችንን፣ ዝንባሌያችንን፣ ውስጣዊ ፈቃዳችንን፣ ነፍስያችንን፣ ልቦናችንን ጥለን በስሜታችን ስንመራ፣ በደመነፍስ ስንጓዝ ነው፡፡ ራሳችንን በጥልቀት አለማወቃችን ለድንግዝግዝ ሕይወት፣ ለፈራ ተባ ኑሮ፣ ለአስፈሪ ተስፋ ዳርጎናል፡፡ ደስታችን የሠከንድ የሚሆነው፣ ሐዘናችን፣ ፀፀታችን፣ ቁጭታችን ደግሞ ለብዙ ዘመን የሚረዝመው ውስጣችንን ባለማግኘታችንና ደስታን፣ ሠላምን፣ ፍቅርን፣ ተቀባይነትን የምንፈልገው ከውስጣችን ሳይሆን ከውጪው ዓለም በመሆኑ ነው፡፡ ደስታ፣ ፍቅር፣ ሠላም፣ እርካታ፣ ወዘተ እኮ ከልባችን የሚቀዱ፣ ከነፍሳችን የሚፈልቁ፣ በመንፈሳችን የሚባረኩ፣ በውስጣችን ሞልተው የሚፈሱ እንጂ ከውጪው ዓለም ቁሳዊ ዝባዝንኬ የምናገኛቸው አይደለም፡፡ ቁሳዊ ደስታ ከመንፈሳዊው ፍስሃ በኋላ የሚመጣ እንጂ የሚቀድም አይደለም፡፡

ወዳጄ ሆይ… ራስህን አንብበህ፣ ሕሊናህን አጥንተህ፣ ውስጠትህን አውቀህ፣ የልቦናህን ውቅር አስተካክለህ ከልብህ የፈለቀ ነገር ስራ፡፡ ያንን ስታደርግ እርካታ የለሽ አትሆንም፡፡ አትቀናም፡፡ የሌሎችን ንብረት አትመኝም፡፡ ተስፋህ እውን ይሆናል፤ መንገድህ ያምራል፣ መድረሻህ ጥርት ብሎ ይታይሃል፤ በተቃራኒው ተመልሶ ወዳንተ በሚመጣ ነገር ትጥለቀለቃለህ፡፡

🔱ወዳጄ ሆይ… እውነተኛ ሠላም የሚመጣው ከውስጥህ ነው፡፡ ይሄ ሠላም በውጫዊ ሁኔታዎች ላይ ጥገኛ አይደለም፡፡ ውስጣዊ ሠላም አዕምሮን ለትንሽ ጊዜ በፀጥታና በሠላማዊ ዕረፍት በማረጋጋት ሃሳባችንን በሙሉ በቁጥጥር ስር የምናደርግበት ድንቅ ቆይታ ነው፡፡ ታዲያ ይሄ ሁሉ የእውቀት ከፍታ፣ የመንፈስ ርቅቀት፣ የጥበብ ጥልቀት ዕውን የሚሆነው ራስህን በደንብ አንብበህ ራስህን በጥልቀት ማወቅ ስትችል ብቻ ነው፡፡

🌊ራስህን በማንበብ ውስጥህን አጽዳ፡፡ አጽድተህም ልቦናህን በተሻለ ሃሳብ ገንባ፡፡ ሕሊናህን በመልካምና በቅን አመለካከት አትጋው፡፡ አዕምሮህን የግል ሠራተኛህ አድርገው፡፡ ህሊናህን ባሪያህ ካደረግክ ስትፈልግ የምታበራውና የምታጠፋው በአንተ ቁጥጥር ስር ያለ ባልቦላህ ይሆናል፡፡ ስትፈልግ የምትጠቀምበት፤ ማሠብ ባልፈለግክ ጊዜ ደግሞ ልታጠፋ የምትችልበትን ችሎታ ትጎናፀፋለህ፡፡
ራስህን በማንበብ እወቅና ውስጥህን አጽዳ፣ ሠላምህን ተጎናጸፍ፣ ደስታህን ተቀዳጅ! ከዚህ በላይ ስኬት ምንም ነገር የለምና!

እሸቱ ብሩ ይትባረክ

መልካም ምሽት❤️
🌊🔆🌊🔆🌊🔆🌊🔆🌊🔆🌊🔆🌊❄️

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone