የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
🙏🙏🙏መልካም ቀንንን
Join
@geyone
@geyone

☞ ዝቅ ብለህ ብትመለከት ምን ያህል ከፍ እንዳልክ ታውቀዋለህ።

🙌መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን
አታወላውል!

ስኬት የራቃቸው ሰዎች ዋና ችግር መወላወል ነው።

ብዙ ሰው በህይወቱ የሚያሳካው ነገር የጀመረውን ትምህርት ማጠናቀቅ ነው። በሌላው ነገር ላይ ሲታይ ግን ስኬት ለብዙዎች ሩቅ ነው። በትምህርት ላይ ትምህርት መማር፣ በዲግሪ ላይ ዲግሪ መደረብ፣ ከሥራ ሥራ መቀየር፣ ከሀገር ሀገር መዞር፣ አንድን ጋብቻ አፍርሶ ወደሌላ ጋብቻ መሻገር ቢሞከርም ስኬት ሩቅ ሆኖ ይታያል ። ለምን?

ትምህርትን በስኬት ለማጠናቀቅ ያልተቸገረ ሰው በሌላው ለምን ይቸገራል?

ዋናው ምክንያት የራዕይ ወይም ግብ አለመኖር ነው። ለአንዳንዶች ደግሞ ግቡ ቢኖርም ጥርት ብሎ ስለማይታይ ነው። ትምህርት ተምሮ ማጠናቀቅ ለብዙዎች እድሉን ላገኙት የተቻለው ግቡ ጥርት ብሎ ስለሚታይ ነው።

ጥርት ብሎ የሚታይን ግብ ማሳካት ከባድ ቢሆንም እንኳ ይቻላል። ጥርት ብሎ የማይታይ ግብ ግን ከአንዱ ወደ አንዱ መዝለልን ያመጣል።

ለህይወትህ የጠራ ግብ አስቀምጥና ወደ መስመሩ ግባ!

ምን መሆን ትፈልጋለህ? ማራቶን ሯጭ፣ ፓይለት፣ ኢንቨስተር፣ ኳስ ተጫዋች፣ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ .... ምን?

ያንተን ግብ የደረሱበትን ሰዎች አስብና አርአያ አድርገህ ያዛቸው። እነርሱ የሄዱበትን መንገድ ተከተል። እነርሱ ከሠሩት በላይ ለመሥራት ተጣጣር። አቋራጭ አትፈልግ። እየሠራህ ጊዜህን ጠብቅ። ግብህን አትቀያይር።

የኃይሌ ገብረ ሥላሴን ታሪክ ተመልከት፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ተመልከት፣ ኤለን መስክን እይ፣ ገንዘቤ ዲባባን እይ፣ ዶ/ር ዐቢይን ተመልከት፣ የስቲቭ ጆብስን ህይወት አጥና። ሁሉም ላሰቡት ግብ ያለማወላወል የተጉ ናቸው።

በግብህ ላይ አትኩረህ ሥራ!

ግብህን ለሰዎች መንገር እንድትበረታ ያደርግሃል።

ግብህ ምንድን ነው?

#አትወላውል!

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
አሁን 3 ሰዓት ላይ ህወሓት መታ የጣለችው ሄሊኮፕተር ሙሉ ቪዲዮውን ገብተው ይመልከቱ👇👇
👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyon

ሙሉ video ለማየት መጀመሪያ ለ3 ጓደኞቻችሁ ሽር አድርጉ
Join
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
Forwarded from የልቤ ትርታ
#አሳዛኝ ዜና

ህውሓት ማይካድራ ላይ ባልታጠቁ ንጹህ አማሮች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙ ተሰማ፡፡
አሻራ ሚዲያ
ህዳር 1/2013 ዓ.ም ባህርዳር

ህውሀት በገዳይነት ባሰማራቸው ቡድን ከትላንት ቀን ጀምሮ በማይካድራ ከተማ የትግራይ ልጆችን ካሸሹ በኋላ ከአምስት መቶ በላይ አማሮችን መጨፍጨፉን የአሻራ ሚዲያ ምንጮች ገልጸውልናል፡፡

ይህ በታሪክ ይቅር እንደማይባልና በአለም አቀፍ የጦር ወንጀለኝነት ፍርድ ቤት የሚያቆም ሰቅጣጭ ወንጀል መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

ተስፋ የቆረጠው ጽንፈኛው ቡድንም ግጭቱ ሌላ ቅርጽ እንዲይዝ እያደረገ መሆኑንም መረዳት ያስፈልጋል ሲሉም ገልጸዋል፡፡

ህውሀት በንጹሀን አማሮች ላይ የሚያደርሰውን አሳፋሪ ድሪጊት ሊያቆም እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡
ይህን አሳፋሪ ድርጊት በፈጸሙ የህውሀት አባላት ላይ መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ እንዳለበትም ተናግረዋል፡፡
ዘጋቢ፦ጥላሁን ታምሩ

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
​​ሰይጣን የማይስተው እውነት

ኢትዮጵያኮ በደም ስሚንቶና በአጥንት ብረት በተሠራ ታሪካዊና
ሕዝባዊ አርማታ ላይ የጸናች ሀገር ናት፡፡

በሸክላ አቡክተው የሠሯት ይመስል ትፈርሳለች ትፈርሳለች እያሉ
ለምን ያሟርቱባታል፡፡

ይህቺ ድንቅ ሀገር እንኳን ሟርትን
ጦርነትን፣ ረሃብን፣ ቸነፈርን፣ ወረርሽኝን ቅኝ ግዛትንና መገነጣጠልን ሁሉ በኩራት ተረማምዳ ኢትጵያዊነት በሚባለው
ዐለት ላይ በልቀት የቆመች ናት፡፡

ሊያፈርሷት የመጡትን ስታፈርስ እንጂ ስትፈርስ ያያት የለም፡፡

ይህንን ሰይጣን እንኳን አይስተውም፡፡

➲ ከሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
Tiruat Lishelimat
Neway Debebe
ነዋይ ደበበ
🎵🔉አልበም
Best music collection
ኢትዮ music Dj mix
Enjoy it 🔊🔊🔊🔊
🔊🔊🔊🔊🔊 🙏🙏🙏🙏

@geyone
@geyone
Deha Nat
Neway Debebe
ነዋይ ደበበ
🎵🔉አልበም
Best music collection
ኢትዮ music Dj mix
Enjoy it 🔊🔊🔊🔊
🔊🔊🔊🔊🔊 🙏🙏🙏🙏

@geyone
@geyone
Amen
Neway Debebe
ነዋይ ደበበ
🎵🔉አልበም
Best music collection
ኢትዮ music Dj mix
Enjoy it 🔊🔊🔊🔊
🔊🔊🔊🔊🔊 🙏🙏🙏🙏

@geyone
@geyone