የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
📍ዛሬ በአማራ ክልል ሊካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በኢትዮጵያ መንግሥት መታገዱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አውግዟል፡፡

✒️መንግሥት ሰልፉን ማገዱ አስደንጋጭ እንደሆነበትም ገልጧል አምነስቲ፡፡ ጸጥታ ሃይሎች የሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ደኅንነት መጠበቅ እንጅ ሰልፍ መበተን ወይም ማገድ የለባቸውም- ብለዋል የድርጅቱ የምስራቅ አፍሪካ ሃላፊ፡፡

✒️መንግሥት የሰዎችን በሕይወት የመኖር መብት መጠበቅ ብሎም የዜጎችን የመሰብሰብ እና የመናገር ነጻነት ማክበር አለበት፤ ሰዎች ሃሳባቸውን ስለገለጹ ብቻ ሊገደሉ እና ሊታሰሩ አይገባም በማለትም አሳስቧል ድርጅቱ በመግለጫው፡፡በምሥራቅ አፍሪካ የሂውማን ራይትስ ዎች ሃላፊ ላቲሻ ባድርም በተመሳሳይ የመንግሥትን ርምጃ አውግዘዋል፡፡

https://telegram.me/geyone
እንኳን አደረሳችሁ !!

ውድ የልቤ ትርታ ቤተሰቦችና መላው የሀገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለነብዩ መሀመድ 1495ኛው የልደት በዓል ወይም የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!

" መልካም በዓል "

https://telegram.me/geyone
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
የአለም እውነታወች
------------------------------------//----------------
🐓የሰው ዋጋው እየቀነሰ የዶሮ እና የእህል ዋጋ እየጨመረ ሲመጣ በርትተህ ፀልይ ፡፡

🐘ስለ ብርቅየ እንስሳት ብዙዎች እያለቀሱ ይናገራሉ በምግብ እጥረት
ስለሚሞቱት ህጻናት ግን ቃል አይናገሩም ፡፡

🗽ስለ ወደቁ ሐውልቶች ብዙ ይባላል በየ ጎዳናው ዳር ስለወደቁት ምስኪን ህጻናት ግን ምንም አይባልም ፡፡

💆‍♂የለማኝ ገቢ ይጠናል ይታወቃል የ ባለ ስልጣናት ስርቆት ግን ታይቶ
እንዳልታየ ይታለፋል ፡፡

🌒ስለ አየር መበከል ዓለም በሙሉ ይጮሃል ስለሰው ልጆች መርከስ ግን ዝም ይባላል ፡፡

🐕ውሾች እና ድመቶች አልጋህ ላይ እንዲዘሉ እየፈቀድክ ድሆች ግን
የግቢህ ድንጋይ ላይ እንዲቀመጡ ባለመፍቀድህ የፈጣሪህን ምህረት
ጠይቅ ፡፡


ከዚህ አፍ እና ልብ ከተለያዩበት ቲያትረኛ ማንነትህ ፈጥነህ ውጣ ፡፡
☞☞ ሰዎች ሆይ የሚቀድመውን ብናስቀድም የማይተወን ፈጣሪ
ይከተለን ነበር ፡፡

❇️የትኛው ተመቻችሁ?

🎇መልካም አዳር🎇


https://telegram.me/geyone
እንዴት ልቻለው - ደረጄ ዱባለ Don't forget like & Subscribe
Dereje Dubale
የኔና የሳ ልዪነው ፍቅራችን :
ሚስጥራችንን ማንም አያውቀው
ደረጅ ዱባለ
ምርጥ ሙዚቃ ከወደዳችሁት ሽር አድርጉት
Join
@geyone
@geyone
@geyone
@geyone
ርዕስ፦ ለሁሉም ጊዜ አለው

የተወደድሽ እስኪ አንብበሽ ለመተግበር ሞክሪ🙏
ዛሬ እወድሻለው አፈቅርሻለው ያለሽ ሁሉ ነገ አያፈቅርሽም።
ዛሬ ያላንቺ መኖር አልችልም ያለ ው ሁሉ ነገ እንደ ተራ ነገር አርቆ ያረክስሻል።ዛሬ ልሙትልሽ እንደምንጣፍ ልነጠፍልሽ ያለሽ ሁሉ ነገ ይረሳሻል።
ዛሬ ከማንም አብልጬ እወድሻለው እሞትልሻለው ያለሽ ሁሉ ነገ የተሻለ ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል።
እባክሽ እህቴ አስቢ አንቺ ቆንጆ ነሽ። ሴትነትሽ በራሱ ልዩ ውበትሽ ነው።
ዛሬ ማይፈልግሽን ሰው እያፈቀርሽ እድሜሽን አትጨርሺ፤ ተስፋሽን በትንሹ አታጨልሚ።
አየሽ ውዷ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው በርቺ ፍቅር በጊዜው ሲሆን ውበት አለው። ፍሬውም ያምራል። አስተውዪ የነገ ተስፋሽን እያየሽ ከጌታ ጋ በፅናት ተራመጂ።
ልብ በይ ውብ እና አስተዋይ ብልህ ነሽ። ሁሉም ነገር አለሽ። ነገ ደግሞ ከዛሬ የተሻለች ነች። ጌታን በልብሽ ይዘሽ ተጓዢ።
የዛሬ ጥንካሬሽ ለነገ ህይወትሽ አስፈላጊ ነው።
ዛሬ በማይሆንሽ ወንድ ልብሽ ከተሰበረ ነገ ላይ ተስፋ አይኖርሽም።
ተጠንተቂ አስተውዪ በማስተዋል ኑሪ። ደግሞ አሁን ባለሽበት እድሜ ብዙ ወድሻለው ሚሉ ወንዶች ሊኖሩ ይችላሉ ግን እህቴ ይህን አስቢ......
እንዳታስቀይሚአቸው በማስተዋል አስረጃቸው ብዙ ነገር በዚ እድሜ ያጋጥምሻል ግን ፈጣሪን እንጂ ሰውን ለችግርሽ ምርጫ አታድርጊ🙅‍♀🙅‍♀
🙏እባክሽ ለሌሎች እህቶችሽም አስተምሪአቸው ዘመኑ አስፈሪ ነው ከጌታ ጋ ብቻ ነው ማለፍ ምንችለው።
ያውሩብሽ ሴት ስለሆንሽ የሚወዱሽ ወንዶች አንቺን ማግኘት ካልቻሉ ያወራሉ ስምሽንም ሊያጠፉ ይችላሉ። ግን ችግሩ ሊያጠነክርሽ እንጂ ሊያላላሽ አያስፈልግም🙅‍♀ በችግሮችሽ ሁሉ ፈጣሪን እንጂ ሰውን ተስፋ አታድርጊ።
ልብ በይ የምታፈቅሪው ወንድ እንኳን ቢኖር ስለ ህይወትሽ ሁሉ አውጥተሽ አትናገሪ። ለወንድ ልጅ እራስሽን ሙሉ በሙሉ አታሳዪው። አትለማመጪው ኮራ በይበት ግን በብልሀት ምክንያቱም ወንዶች ከተለማመጥሻቸው ከኔ ሌላ የትም አትሄድም በማለት ህይወትሽን ያጨልሙብሻል።
🙏 እባክሽ ልብ በይ
መችም ብትወጂው ፍቅርሽን በልብሽ ያዢው። እራስሽን መችም እንዳታረክሺ። አንቺ ልዩ ብዙ ፈላጊ ያለሽ ግን ዛሬ ወድሻለው ከሚሉሽ ብዙ ወንዶች ሚያገባሽ የራሱ የሚያደርግሽ አንዱ ብቻ ነው።
ክብርሽን ጠብቂ የትም የትም አትርከሺ የቤተሰቦችሽንም ክብር አስጠብቂ።
ባይገርምሽ ሳይወድሽ አንደምትወጂው ካወቀ በህይወትሽ ነው ሚጫወተው።
ግን ልብ በይ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም አንዳንዶቹ ናቸው.....
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደሰማሽኝ እንደምትቀበይኝ አምናለው። ሰላሙን እመኝልሻለው።🙏
ለሁሉም አስተምሪ እወድሻለው የኔ እህት።
ሌሎችን መረጃዎችን ለማግኝት
@geyone
@geyone
❤️❤️❤️@geyone
❤️❤️❤️ @geyone

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙊🙊🙊🙊🙊

ለምትወጂው ሴት ወይም ወንድ ቢያንስ ለ 5 ሰው ላኪላቸው ተባረኪ።
እወድሻለው ቻው🙏
Audio
setnori noralehu setalefim alefalehu
Tilahun Gesesse
Bezu Gizie Alefe
የህይወቴን ተሰፋ ፍቅሬን አጣዋት

Only at
https://telegram.me/geyone
Audio
kelelegs ket lamta
ሌላ አላውቅም
Theodros Kassahun
Join ከወደዳችሁት
ቴዴ አፍሮ
@geyone
@geyone
@geyone
አይኔ ሁሉ ጊዜ
Theodros Kassahun
ሙሉን ለማግኝት
Join ያድርጉት ሽርም ያድርጉ
👇👇👇👇ለጓደኛወ
👇👇👇👇
@geyone
@geyone
@geyone
"ዳመና የውሃን ክብደት መሸከም ሲያቅተው ዝናብ ይጥላል። ልብም የውስጡን ህመም መሸከም ሲሳነው አይን እንባ ያፈሳል። ስሜትህ ሲጎዳ ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ እጅህን ወደላይ ከፍፍ አድርግና ጌታህን ለምነው። እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና!"


https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
የድሮ ዘፈን ከየት ላምጣ ወይንም እንዴት አገኝ ይሆን ብለው ተጨንቀው ነበር እንግዳውስ ትዝታ ምርጥ ምርጥ ዘፍኖችን በትንንሽ Size (Kb) በሳንቲም እንድታወዱ አዘጋጅተjናል የማን ዘፍን መስማት ይፈልጋሉ ...?

1 ጥለሁን ገስስ

2 መሃሙድ አህመድ

3 ቴድሮስ ታደስ

4 ኤፍሬም ታምሩ

5 ፀሃዬ ይህዋንስ

6 አስቴር አወቅ

7 ብዝዋየው ደምሴ

8 ንዋይ ደበበ

Join
Join ያድርጉ ሸር

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናቸሁ🙏

ስንት ወዳጆቻችንን አጣን
//አቤል ብርሀኑ(የወይኗ ልጅ)//

ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው ... ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች፤ አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ
ስር ወተው ይታያሉ ከዝያም ወድያውኑ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ያሉትን ሁለቱን ሰዎች ባላት ኃይል መደብደብ ትጀምራለች ..ወድያው መደብደቡን ታቆምና ወደ ሳሎን ቤት ስትሄድ ባሏ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ጋዜጣ ያነብ ነበር
ከዝያም ባልየው " hi sweety ቤተሰቦችሽ
መተዋል የኛ መኝታ ቤት ተኝተዋል ሰላም አልሻቸው ..? ሲላት ሚስት በድንጋጤ እራሷን ስታ ወደቀች ::
"የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ማለት ኢሔ አይደል እስኪ ቁጭ ብለን እናስተውል አንድ ደቂቃ መታገስ
አቅቶን ያጣናቸውን ወዳጅ ዘመዶቻችንን ልቦናችን ይቁጠራቸው ትእግስት የገነት ቁልፍ ናት አይደል መፅሀፉስ የሚለው ፡፡

ነገሮችን ሁሉ ስንት ጊዜ እንዳሻን እየተረጎምን አለም ተዘበራረቀብን ቀና አመለካከት ይኑርህ፡፡ እጁን ወደምግብህ የዘረጋ በሙሉ ምግቤን ሊቀማኝ ነው አትበል ሰው ማጉረስ የሚያጠግባቸው በርካቶች አሉና!! ቀና አስተሳሰብ ይኑርህ- በምታደርገው ነገር ሁሉ ብሩህ ነገር ይታይህ። ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ብታይ “ጎዶሎ ነው”ከማለት “ግማሽ ውሃ አለው” ማለት ይልመድብህ። አንድን ነገር የሌለውን ትተህ ያለውን ቀናውን ነገር ማየት ስትጀምር፤ ለራስህ ያለህ አስተሳሰብም መልካም ይሆናል፤ ምክንያቱም ጉድለትህን ሳይሆን አቅምህን ማየት ትጀምራለህ!!

🙌መልካም ቀን ቸር ያውለን

Join👇👇👇👇👇👇😄

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone