የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
⚡️ • • አመስጋኝ እንሁን • • ⚡️

✔️ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በአንድ ተራራ አጠገብ ሲያልፍ ተንሸራትቶ ወንዝ ይገባል። ከውኃው ጋር ሲታገል ቆይቶ ሞት አፋፍ ላይ ሲቃረብ፣ ሃይማኖት ባለፈበት ያላለፈው ሰው ወደ ፈጣሪው ጮኸ። "አምላኬ ሆይ!… እባክህን ከሞት አድነኝ ካዳንከኝ ከዛሬ ጀምሮ እጸልያለሁ! ትዕዛዛትህንም እፈጽማለሁ!…" እያለ ጮኸ። በዚህ ጊዜ ከወንዙ ዳርቻ ያለ አንድ የዛፍ ሥር አጋጠመውና ለቀም አድርጎ፣ "አምላክ ሆይ ግዴለም አትቸገር" አለ።

⚡️ገና ይህን ተናግሮ ሳይጨርስ ግን የጨበጠው ግንድ ተሰብሮ ተመልሶ ወንዙ ውስጥ ገባ። ተደናግጦ፣ "ምነው አምላክ ሆይ ቀልድ አታውቅም አንዴ?" አለ ይባላል።

⚡️ይህች ትንሽ ቀልድ የአእምሯችንን አሠራር ቁልጭ አድርጋ ታሳየናለች፡፡ ሁላችንም ፈጣሪያችንን የምናስታውሰው በመከራችን እንጂ በደስታችን ቀን አይደለም። ወደ ቤተ ክርስቲያን ወይም መስጊድ የምንሄደው መቼ ነው? ጤነኞችና ደስተኞች በሆንበት ሰዓት? አይደለም፥ ችግር ወይም መከራ(በሽታ) ሲደርስብን ብቻ ነው። በሕይወታችን ውስጥ ሃብት ኖሮንም ብዙም ደስተኞች አይደለንም፡፡ ድሆች ስንሆን ደግሞ ችግራችንና ስቃያችን የበረታ ይሆናል። ጤነኞች ስንሆን ጤነኞች በመሆናችን አምላክን አናመሰግንም። ስንታመም ግን፣ ሕይወታችንንና በአጠቃላይ መኖራችንን እንረግማለን። አንዳንዶቻችን እንደውም ያሉንን መልካም ነገሮች ሁሉ ለመራገም ትንሽ የራስ ምታት ትበቃናለች። ለማመስገን ጊዜ እንሰጥ፥ አሁኑኑ እናመስግን። ስናመሰግን የሌለን ነገር ይጨምርልናልና።❤️

#Tip_Of_The_Day
የመጀመሪያ ዙር የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ !

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የሚቀበሉትን የቅበላ መርሃ ግብር አውጥቷል።

በዚህም መሰረት፦

- ከጥቅምት 23-24
አዲስ አበባ፣ አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ሐዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ መቐሌ፣ ራያ፣ ወሎ፣ መቅደላ አምባ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 25-26
አርሲ፣ ኮተቤ፣ ሰላሌ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዲላ፣ መደወላቡ፣ አርባምንጭ፣ ዋቻሞ፣ ጂንካ፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 25-27
አክሱም፣ አዲግራት፣ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 27-28
ጅማ፣ ወልቂጤ፣ ቦንጋ፣ ሐረማያ፣ ኦዳ ቡልቱም፣ ቀብሪ ደሐር፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 27-29
ባህርዳር፣ ደባርቅ፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 28-30
ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 29-30
ሚዛን ቴፒ፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ ድሬዳዋ፣ ጅጅጋ፣ ወለጋ፣ ደምቢዶሎ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ይቀበላሉ ተብሏል።

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
=========================
ዋናው ቻናላችን 👉

ግላዊ ሃሳብ መስጫ ቡት 👉

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

ግሩፕአችን 👉 ## #

@geyone
@geyone
@geyone

ArtisticViewGroup
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
=========================
ዋናው ቻናላችን 👉

ግላዊ ሃሳብ መስጫ ቡት 👉

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

ግሩፕአችን 👉 ## #

@geyone
@geyone
@geyone

ArtisticViewGroup
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
=========================
ዋናው ቻናላችን 👉

ግላዊ ሃሳብ መስጫ ቡት 👉

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

ግሩፕአችን 👉 ## #

@geyone
@geyone
@geyone

ArtisticViewGroup
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምጽዋት ብዛት ወይስ ጥራት?

የማትፈልገውን ሳይሆን ለአንተ ምርጥ የምትለውን መስጠት ልመድ። የአገልግሎት ዘመኑን የጨረሰ ልብስ፣ ለመመገብ አስቸጋሪ የሆነ፣ የሻገተ ወይንም የደረቀ ምግብ መስጠት የተለመደ በሆነበት ዘመን ላይ ስላለህ የምታደርገውን ሁሉ ተጠንቅቀህ አድርግ።

አንተ የማትለብሰው ስለማይለበስልህ ነው። የማትበላው በጤናህ ላይ ችግር ስለሚያስከትልብህ ነው፤ ታድያ ለወንድምህስ የምትሰጠው ለሕመም የሚዳርገውን ነውን? መሆን የለበትም። ይልቁንም ለወንድምህ ከምትበላው አካፍለው። ከምትለብሳቸው ሁለቱ ልብሶች አንዱን ስጠው። የሚጎዳውን ብዙ ነገር ከምትሰጠው የሚጠቅም ትንሽ ነገር ስጠው። ለአንተ የምትመኝውን ጥራት ለወንድምህም አድርግ። "እውነት እላችኋለሁ ከሁሉም ከሚያንሱት ከነዚህ ወንድሞቼ ያደረጋችሁት ለኔ አደረጋችሁት" ማቴ 25፥40 ያለውን ቃል መለስ ብለህ አስብና የምትሰጠውን ጎጂ ነገር ለክርስቶስ እንደምትሰጠው ተረዳ።

አቤልና ቃየል ለእግዚአብሔር ያቀረቡት መሥዋእት እንዴት እንደነበረ አሰብ። "አቤልም ደግሞ ከበጎቹ በኩራትን ከስቡ አቀረበ። እግዚአብሔርም ወደ አቤልና ወደ መሥዋእቱ ተመለከተ።"ዘፍ 4፥4 ለምን መረጠለት? ብትል አቤል ካለው ሁሉ መርጦ የተሻለውን ለእግዚአብሔር መስዋዕት አድርጎ ስላቀረበ ነው። በሐዋርያት ሥራ 4፥34-35 ላይ ሰፍሮ የሚገኝውን የሐዋርያቱ ሕይወት ምን ይመስል እንደነበረ የሚናገረውን ቃል አስተውለህ አንብበውና የአንተ ምጽዋት የአንተ ሥጦታ የትኛው ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ራስህን ጠይቅ።

"እውነት እላችኋለሁ ከሁሉም ከሚያንሱት ከነዚህ ወንድሞቼ ያደረጋችሁት ለኔ አደረጋችሁት" ማቴ 25፥40

ብጹዕአቡነሺኖዳሣልሳዊ

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
Aster - Kitkitana woira
ምርጥ ሙዚቃ አስቴር
ከወደዳቸሁት ለጓደኞቻቸሁ ሽር አድርጉት
👍👍👍👍@geyone👌👌
👍👍👍👍@geyone😳😳😳
👍👍👍👍@geyone👈👈👈👈
🙏🙏👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️
📍ዛሬ በአማራ ክልል ሊካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በኢትዮጵያ መንግሥት መታገዱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አውግዟል፡፡

✒️መንግሥት ሰልፉን ማገዱ አስደንጋጭ እንደሆነበትም ገልጧል አምነስቲ፡፡ ጸጥታ ሃይሎች የሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ደኅንነት መጠበቅ እንጅ ሰልፍ መበተን ወይም ማገድ የለባቸውም- ብለዋል የድርጅቱ የምስራቅ አፍሪካ ሃላፊ፡፡

✒️መንግሥት የሰዎችን በሕይወት የመኖር መብት መጠበቅ ብሎም የዜጎችን የመሰብሰብ እና የመናገር ነጻነት ማክበር አለበት፤ ሰዎች ሃሳባቸውን ስለገለጹ ብቻ ሊገደሉ እና ሊታሰሩ አይገባም በማለትም አሳስቧል ድርጅቱ በመግለጫው፡፡በምሥራቅ አፍሪካ የሂውማን ራይትስ ዎች ሃላፊ ላቲሻ ባድርም በተመሳሳይ የመንግሥትን ርምጃ አውግዘዋል፡፡

https://telegram.me/geyone
እንኳን አደረሳችሁ !!

ውድ የልቤ ትርታ ቤተሰቦችና መላው የሀገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለነብዩ መሀመድ 1495ኛው የልደት በዓል ወይም የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!

" መልካም በዓል "

https://telegram.me/geyone