የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
ሌሎችንም ተወዳጅ ስራዎች እናደርሳቸዋለን የስካሁኑ የተመቸው

ለወዳጆቻቸው Join አደርጉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
የተወለወለ ቤት በጭቃ እግር አይገባም!

ዛሬም ደግሜ እላለሁ ትላንት በህይወትህ ያለፈውን መጥፎ ቀን ማጥፋትም መቀየርም መሰረዝም አትችልም የምትችለው መቀበል ብቻ ነው። ትላንትን አምነህ ተቀብለህ ዛሬን በደስታ ኑር፡፡

🔐አስተውል ዛሬ አዲስ ቀን ነው ከቀኑ ጋር አዲስ መሆን ያንተ ፋንታ ነው!! የተወለወለ ቤት በጭቃ እግርህ ብትገባ ቤቱን ታበላሸዋለህ ልክ እንደዛው በትላንት መጥፎ ሀሳብ ዛሬንም ከተቀበልከው እንደዛው ነው!

ዛሬ አዲስ ቀን ነው እኔ ደስተኛ ነኝ ትላንትን አምኜ ተቀብያለሁ ዛሬን በደስታ እኖራለሁ ነገን በተስፋ እጠብቀዋለው ሁሌም ሲነጋ ቀኑ አዲስ ነው ከቀኑ ጋር አዲስ መሆን የኛ ፋንታ ነው!

በተዘጋጅቶ የቀረበ።
@geyone
@geyone
ሼር ማድረግ አይርሱ😊 👇 JOIN
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ምርጥ ምርጥ ዘመን የማይሽራቸ ዘፈኖችን መልቀቅ ጀምረናል ሼር በማረግ ተባበሩን በተጨማሪም በዚ ቻናል ላይ ፖስት እንደረጉላቹ ምፍልጉትን በነዚ መላክ ይቻላል ብዙ የላከ ተሸላሚ ይሆናል።

🔊🔉🔊🔊🔊🔊🔊
🔊 @geyone -🔊
👍 @geyone-🔊
👍 @geyon -🔊
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone-
🙏🙏🙏ተግሳት መልካም ዕለተ ሰንበት

#በሐሰተኛ ሀብት የሚመኩ ሁሉ :
ዝናብ እደሌላቸው ደመናትና ነፋሳት ናቸው ።

#የሕይወት ውበት በትግስት ትነግሳላች:
ልዝብ አንደበትም አጥንትን ትሰብራለች ።

#እዳይሰለችህ እዳይጠላህም :
እግርህን ወደ ባልጀራህ ቤት አታዘወትር ።
#ጠላትህ ቢራብ አብላው :
ቢጠማም አጠጣው ።

#ሐሰተኛ ምላስ እውነትን ትጠላለች :
ዝም የማይል አፍም ክርክርን ያመጣል ።

#ነገ የሚያመጣውን ምን እደሆን አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ ።
👇👇👇👇👇👇☝️☝️☝️👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

መልካም ዕለተ ሰንበት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😕😟😤😡
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
profile Photo
https://telegram.me/geyone


🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥 #seven art gallery 🎥🎥👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🎥🎥የተለያዩ picturoche ለማግኘት 🎥🎥እኛን ይቀላቀሉን
https://telegram.me/geyone
💡በፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ክልል መንግስት ያለው አለመግባባት በዝርዝር ትንታኔ
💡ስፖርታዊ መረጃዎች በዝርዝር እና በቀጥታ
💡የሀገር ውስጥ እና የውጪ ዜናዎች
የ BBC አማርኛ ዜናዎችን በ ቴሌግራም ለመከታተል ትክክለኛውን ቻናል እዚህ ጋር ይቀላቀሉ።

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ለአማራ ተማሪወች ዋስትናቸው ማነው⁉️

እናት እንጨት ሽጣ እና ሰው ቤት እንጀራ ጋግራ ፊቷ በማድያት ጠቁሮ አሳድጋ፤ አባት ጥቁር አፈር ገፍቶ፣ ድንጋይ ፈልጦ ወገቡ ተሰብሮ አስተምሮ፤ እኛ ተማሪዎች በኩራዝ ተምረን ቤተሰብ ለማገዝ ደረስን ስንል ዕጣ ፈንታችን በማንነታችን ምክኒያት ልንማር በሄድንበት የምንገደል፣ የምንታረድ ከሆነ "ከመሞት መሰንበት" ነውና ነገሩ ዋስትናችን ምን ይሆን???

ተማሪዎች ለትምህርት በሄዱበት ብስለት ተተልትለው ሲገደሉ፣ በመርዝ ሲገደሉ፣ ሴቶች ሲደፈሩ፣ ከፎቅ ላይ ሲወረውሩ፣ በማንነታቸው ምክኒያት ከትምህርት ገበታ ላይ ያለ ምንም ጥፋት ሲባረሩ፣ በታጣቂዎች ሲታገቱ አይተናል።

እስከ አሁን ድረስ የታገቱት 17 ተማሪዎች የት እንዳሉ አናውቅም።

በማንነታቸው ምክኒያት በስለት እና በመርዝ የተገደሉት ከ70 በላይ ተማሪዎች ፍትህ ሲያገኙ አላየንም።

በመቶዎች የሚቆጠሩ እህቶቻችን ተደፍረው አንገታቸው ተደፍቶ እያየን ነው።

ከ40,000 በላይ ተማሪዎች በማንነታቸው ምክኒያት ከትምህርት ገበታቸው ሲባረሩ አይተናል።

በቀጣይ ደግሞ በማንነታቸው ምክኒያት በተለይ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተማሪዎች #ጥቃት ሊፈፀምባቸው እንደሚችል አያጠራጥርም።

እናም ወደ #ዩኒቨርሲቲ የምንሄደው ምን ዋስትና ኖሮን ነው? ትምህርት ወይስ ሞት?

ይህ ሁኔታ የማይስተካከል ከሆነ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመሄድ ድፍረት ይኖራቸዋል ወይ???


መንግስት ለተማሪወቹ ምን አስቧል??? የባለፍት ችግሮችንስ ለማከካስ ምን ታቅዷል???

https://telegram.me/geyone
Join ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
⚡️ • • አመስጋኝ እንሁን • • ⚡️

✔️ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በአንድ ተራራ አጠገብ ሲያልፍ ተንሸራትቶ ወንዝ ይገባል። ከውኃው ጋር ሲታገል ቆይቶ ሞት አፋፍ ላይ ሲቃረብ፣ ሃይማኖት ባለፈበት ያላለፈው ሰው ወደ ፈጣሪው ጮኸ። "አምላኬ ሆይ!… እባክህን ከሞት አድነኝ ካዳንከኝ ከዛሬ ጀምሮ እጸልያለሁ! ትዕዛዛትህንም እፈጽማለሁ!…" እያለ ጮኸ። በዚህ ጊዜ ከወንዙ ዳርቻ ያለ አንድ የዛፍ ሥር አጋጠመውና ለቀም አድርጎ፣ "አምላክ ሆይ ግዴለም አትቸገር" አለ።

⚡️ገና ይህን ተናግሮ ሳይጨርስ ግን የጨበጠው ግንድ ተሰብሮ ተመልሶ ወንዙ ውስጥ ገባ። ተደናግጦ፣ "ምነው አምላክ ሆይ ቀልድ አታውቅም አንዴ?" አለ ይባላል።

⚡️ይህች ትንሽ ቀልድ የአእምሯችንን አሠራር ቁልጭ አድርጋ ታሳየናለች፡፡ ሁላችንም ፈጣሪያችንን የምናስታውሰው በመከራችን እንጂ በደስታችን ቀን አይደለም። ወደ ቤተ ክርስቲያን ወይም መስጊድ የምንሄደው መቼ ነው? ጤነኞችና ደስተኞች በሆንበት ሰዓት? አይደለም፥ ችግር ወይም መከራ(በሽታ) ሲደርስብን ብቻ ነው። በሕይወታችን ውስጥ ሃብት ኖሮንም ብዙም ደስተኞች አይደለንም፡፡ ድሆች ስንሆን ደግሞ ችግራችንና ስቃያችን የበረታ ይሆናል። ጤነኞች ስንሆን ጤነኞች በመሆናችን አምላክን አናመሰግንም። ስንታመም ግን፣ ሕይወታችንንና በአጠቃላይ መኖራችንን እንረግማለን። አንዳንዶቻችን እንደውም ያሉንን መልካም ነገሮች ሁሉ ለመራገም ትንሽ የራስ ምታት ትበቃናለች። ለማመስገን ጊዜ እንሰጥ፥ አሁኑኑ እናመስግን። ስናመሰግን የሌለን ነገር ይጨምርልናልና።❤️

#Tip_Of_The_Day
የመጀመሪያ ዙር የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ !

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የሚቀበሉትን የቅበላ መርሃ ግብር አውጥቷል።

በዚህም መሰረት፦

- ከጥቅምት 23-24
አዲስ አበባ፣ አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ሐዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ መቐሌ፣ ራያ፣ ወሎ፣ መቅደላ አምባ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 25-26
አርሲ፣ ኮተቤ፣ ሰላሌ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዲላ፣ መደወላቡ፣ አርባምንጭ፣ ዋቻሞ፣ ጂንካ፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 25-27
አክሱም፣ አዲግራት፣ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 27-28
ጅማ፣ ወልቂጤ፣ ቦንጋ፣ ሐረማያ፣ ኦዳ ቡልቱም፣ ቀብሪ ደሐር፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 27-29
ባህርዳር፣ ደባርቅ፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 28-30
ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች፤

- ከጥቅምት 29-30
ሚዛን ቴፒ፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ ድሬዳዋ፣ ጅጅጋ፣ ወለጋ፣ ደምቢዶሎ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ይቀበላሉ ተብሏል።

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM