የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
• ደህና እደሩልኝ !!

• ያ ታኬ ኮንዶ የተባለው ሶዬ ያለው ባለወርቁ ሃውልት ግን አይመስለኝም። ይሄኛው ትንሽ ፈገግ አለ እንጂ ወደፊቱ አካባቢም ሲታይ ቁርጥ ራሳቸውን እምዬ ሚኒልክን ነው የሚመስለው። ቀራጮቹ ከወደ መቀመጫው አካባቢም ልጁን ያከሱት መሰለኝ። ሙከራው ግን ጥሩ ነው። አሁን ይሄ ደግሞ የት ይሆን የሚቆመው? ግን … … ይሙላበት !!

• የወልደ ገብርኤልን ነፍስ ይማር።

• በሉ ደህና እደሩልኝ።
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏

"ያስጎነበሰክ ያላየኸውን እንድታይ ነው"

የጎደሉህን ነገሮች ፣ ያስጎነበሱህን ነገሮች አጎንብሰክም ቢሆን ሳቅባቸወ፡፡ ሳቅባቸውና ራዕይህን ከማሳካት መቼም ቢሆን እንደማያሰናክሉህ ንገራቸው፡፡ ያንተ ራዕይ የተቀበረው ባጣኸው ፣ በተቆረጠው ፣ በሞተው ፣ በወደቀው ፣ ያረጀ ታሪክህ ውስጥ ሳይሆን በአሁኑ ማንነትህ ውስጥ ነው፡፡ አንተ የአሁን ነህ፤ አንተ ዛሬ ነህ፤ አንተ ትኩስ ነህ፡፡

የአንተ እውነተኛ ማንነት ፣ ባህርይና ስብዕና የሚለካው ትናንት በነበረህ የተመቻቸ ኑሮና በትናንቱ መልከመልካሙ ተክለ ሰውነትክ ፣ በጠንካራነትህና በባለጠጋነትህ ሳይሆን አሁን ባጎነበስክበት ፣ አሁን በወደቅክበት ፣ አሁን በተሰበርክበት ፣ አሁን በታመምክበት ፣ አሁን ባጣህበት ጊዜ ነው፡፡

አጎንብሰህ በዛው መንምነህ ፣ ወድቀህ ትቀራለህ ወይስ እንደ እባብ አፈር ልሰህ በድል አድራጊነት ትነሳለህ የሚለው ሀሳብ ያንተ ቁርጥ የሕይወት ምዕራፍ የሚለይበት ነው፡፡ ልክ ብቃት ያለው የመርከብ ካፒቴን ውቅያኖሱ ጸጥ ባለበትና ውኀው በተረጋጋበት ጊዜ ሳይሆን ማዕበሉ በተነሳና ውቅያኖሱ በተናወጠ ጊዜ ብቃቱ እንደሚታይ ሁሉ የአንተም ሕይወትህን የምትመራበት ብቃት አሁን ባጎነበስክበት ጊዜ ይፈተናል፡፡ አሁን በተጨነቅህ ጊዜ ይታያል፡፡

የእኔ ስጦታ
// ብሩክ የሺጥላ \\

🙌መልካም ምሽት🙌

https://telegram.me/geyone
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏

"ታግሶ ለቆየ ጊዜ መልስ ይሰጣል"

አንተ ክቡር ፍጡር እንዴት ነክ ባክህ፡፡ ኧረ ዝም አትበለኝ "እግዚአብሔር ይመስገን" በል፡፡ ደሞ ሰው ሁነክ መፈጠርክን ታማርራለክ አሉ፤ በቴሌቪዥን መስኮት ተመጣጣኝ ምግብ የሚመገቡትን፤ ለንፅህናቸው መጠበቂያ ብዙ ዶላሮች የሚፈሰባቸውን የፈረንጅ ውሾች እየተመለከትክ 'ምናለ እነሱን ባደረገኝ' ትላለክ አሉ፡፡

ወዳጄ ይሄን ሀሳብክን እኔ እንደሰማውት ሌላ ማንም ሳይሰማ ቆፍርና ቅበረው፤ እውነት ነው የምልክ አንተ ፈጣሪ ከፈጠራቸው ፍጡራን ሁሉ የላቅከው ነው፡፡ በሌሎች ፍጥረቶቹ ላይ እኮ ሹሞካል፡፡

እና አማርጠክ ስላልበላክ፤ አማርጠክ ስላለበስክ፤ ሚያማምሩ መኪኖች ስላልነዳክ፤ የተንጣለለ ቪላ ውስጥ ስላልኖርክ ነው ሰው መሆንን ትተክ ውሻ መሆን ያማረክ? ንገረኝ እስኪ የትኛውን መሆን ነው ፍፁም ደስታ የሚሰጠው? መቼም ውሻ መሆን አትለኝም፡፡

ይገባኛል የደከምከውን ያህል አላገኘክም፤ የጣርከውን ያህል ስኬታማ አልሆንክም፤ ነገር ግን አንተ ብቻ ታገስ እንጂ ጊዜ መልስ አለው፡፡ የጊዜ ባለቤት ፈጣሪ አንተ የተመኘከውን ቅንጣት ደስታ ሳይሆን እሱ ያዘጋጀልክን ትልቅ እርካታ ያጎናፅፍካል፡፡

ታላቁን የአፍሪካ አባት ማንዴላን አስታወስካቸው? 27 ዓመት በአንዲት ክፍል ታስረው ነበር፤ 27 ቀን አይደለም ያልኩህ 27 አመት ወይም 9855 ቀናት በአንዲት ክፍል ውስጥ ታስረው ነበር፡፡ እኒህ ታላቅ ሰው ለማማረርና ተስፋ ለመቁረጥ ካንተ የተሻለ ምክንያት ነበራቸው፡፡ ነገር ግን ተስፋ በመቁረጥ ፈንታ ተስፋን ሰንቀው ያን ሁሉ ግዜ በያልፋል አሳልፈውት ከእስር ከወጡ በኀላ የሀገራቸው ፕራዘዳንት ሆኑ፡፡

አየህ አንተ ጠንካራ ከሆንክ የጊዜ ባለቤት እንዴት እንደሚያነግስክ፡፡ ስለዚህ ለችግሮችክ ፊት አትስጣቸው፤ ስትንፋስክ እስካለች ድረስ ተፋለማቸው፤ አንድ ቀን ያ ሁሉ መከራ አልፎ እንደ ታሪክ ታወራዋለክ፤ እናም ወዳጄ ሰው ሁነክ መፈጠርክን አታማረው፤ ትልቅ ስጦታ ነውና፡፡ ሲስቱ ላንቺም ጭምር ነው ማወራው፡፡

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

🙌መልካም አዳር ይሁንላችሁ🙌
ቆይታ የፋና ላምሮት ተወዳዳሪ ከነበረው ድምፃዊ ዮናታን ንብረት ጋር #ፋና ላምሮት
Fana Television
"የኔ ፍቅር"

የ ጥላሁን ገሠሠ "የኔ ፍቅር"
በ ዮናታን ንብረት
ከተመቻቸሁ ለጓደኞቻቸሁ
Join አድርጉ ሌሎችንም ለማግኝት
👇👇👇👇join👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
Audio
ይረገም

One of the best performances yonatan
Audio
ሰለሞን ጥጋቤ

🔥🔥ሸጌ🔥🔥
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ወዝወዝ ነው😂 💃💃🕺🕺
🥁🎧🎧🎧🎺🎺🎺

ነቃ ነቃ❤️🇪🇹❤️
ሌሎችንም ተወዳጅ ስራዎች እናደርሳቸዋለን የስካሁኑ የተመቸው

ለወዳጆቻቸው Join አደርጉ
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
የተወለወለ ቤት በጭቃ እግር አይገባም!

ዛሬም ደግሜ እላለሁ ትላንት በህይወትህ ያለፈውን መጥፎ ቀን ማጥፋትም መቀየርም መሰረዝም አትችልም የምትችለው መቀበል ብቻ ነው። ትላንትን አምነህ ተቀብለህ ዛሬን በደስታ ኑር፡፡

🔐አስተውል ዛሬ አዲስ ቀን ነው ከቀኑ ጋር አዲስ መሆን ያንተ ፋንታ ነው!! የተወለወለ ቤት በጭቃ እግርህ ብትገባ ቤቱን ታበላሸዋለህ ልክ እንደዛው በትላንት መጥፎ ሀሳብ ዛሬንም ከተቀበልከው እንደዛው ነው!

ዛሬ አዲስ ቀን ነው እኔ ደስተኛ ነኝ ትላንትን አምኜ ተቀብያለሁ ዛሬን በደስታ እኖራለሁ ነገን በተስፋ እጠብቀዋለው ሁሌም ሲነጋ ቀኑ አዲስ ነው ከቀኑ ጋር አዲስ መሆን የኛ ፋንታ ነው!

በተዘጋጅቶ የቀረበ።
@geyone
@geyone
ሼር ማድረግ አይርሱ😊 👇 JOIN
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ምርጥ ምርጥ ዘመን የማይሽራቸ ዘፈኖችን መልቀቅ ጀምረናል ሼር በማረግ ተባበሩን በተጨማሪም በዚ ቻናል ላይ ፖስት እንደረጉላቹ ምፍልጉትን በነዚ መላክ ይቻላል ብዙ የላከ ተሸላሚ ይሆናል።

🔊🔉🔊🔊🔊🔊🔊
🔊 @geyone -🔊
👍 @geyone-🔊
👍 @geyon -🔊
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone-
🙏🙏🙏ተግሳት መልካም ዕለተ ሰንበት

#በሐሰተኛ ሀብት የሚመኩ ሁሉ :
ዝናብ እደሌላቸው ደመናትና ነፋሳት ናቸው ።

#የሕይወት ውበት በትግስት ትነግሳላች:
ልዝብ አንደበትም አጥንትን ትሰብራለች ።

#እዳይሰለችህ እዳይጠላህም :
እግርህን ወደ ባልጀራህ ቤት አታዘወትር ።
#ጠላትህ ቢራብ አብላው :
ቢጠማም አጠጣው ።

#ሐሰተኛ ምላስ እውነትን ትጠላለች :
ዝም የማይል አፍም ክርክርን ያመጣል ።

#ነገ የሚያመጣውን ምን እደሆን አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ ።
👇👇👇👇👇👇☝️☝️☝️👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

መልካም ዕለተ ሰንበት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😕😟😤😡
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
profile Photo
https://telegram.me/geyone


🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥 #seven art gallery 🎥🎥👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🎥🎥የተለያዩ picturoche ለማግኘት 🎥🎥እኛን ይቀላቀሉን
https://telegram.me/geyone