የልቤ ትርታ
203 subscribers
473 photos
4 videos
10 files
422 links
Download Telegram
​​​​​​​​​​​┄┄✽̶»̶̥🌺 ቤሮኒካ 🌺🌺̶̥✽̶┄┄
#እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ
#ክፍል18
#የመጨረሻ_ክፍል
​​​​​​​​​┄┄✽̶»̶̥🌺 ቤሮኒካ 🌺🌺̶̥✽̶┄┄


ቤቲ ጠጋ አለችና እባክህና ፊትህን አንደዚህ አታድርግ እየለቀሰች ነው እዛ
ምትደርስ አለችኝ እንደምንም ብዬ ቻልኩት ትረሀስ ቤቲ እያየችን ግጥም
አድርጋ ሳመችኝ ቤቲ ፈገግ አለችና ጠቀሰችኝ እንዴ እቺ ልጅ ሙዷ ነው እንዴ
ሰው መጥቀስ አልኩ በልቤ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ትረሀስ ጋር ተያየን
እንባዋ ቀደማት እኔ
ተሰናብቻቸው ወደ ቤት ሄድኩኝ ክላሴ ገብቼ እስኪበቃኝ
አለቀስኩ አባቢ ምን እንደ ሆንኩ ቢጠይቀኝም መናገር ግን አለፈለኩም
ጥላህ ሄደች እንዴ አለኝ ደነገጥኩ እንዴት ሊያውቅ ቻለ ብዬ ገርሞኛል አንተ
ጋር ከመጣች በኋላ እኮ በሁለተኛው ቀን ብቻዋን መጣለች አለኝ
ትዝ አለኝ አብረን የመጣን ቀን በኩንትራት ታክሲ ነበር
ስልኬ ባላንስ ጨርሶ ስለነበረ ለባለታክሲው የደውልኩለት በሷ ስልክ ነበረ
ቁጥሩን ይዛው ማለት ነው አልኩኝ በልቤ ሁሉንም ነገረኝ እናቴን በስልክ እንደ
አገናኘችው በቃ ለመናገር ከቃል በላይ እንደ ሆነበት
እኔም በሰአቱ ተሰምቶኝ ነበር ትረሀስ ጋር በስልክ
መገናኘት ጀመርነ ሆዷን እንደ ማም ብሏት እንደ ነበረ ነግራኝ ነበር ተሻለሽ
አልኳት እ… ብላ ዝም አልች ንገሪኝ እንጂ ችግር አልኳት ስልኩን ዘጋችብኝ
በቃ የምሆነው አጣሁኝ የቤቲ ስልክ አይሰራም መጨረሻ ላይ ሳምንት በኋላ
ቤቲ ደውላ የሶስት ወር እርጉዝ እንደ
ሆነች ነገረችኝ በጣም ነው የደነገጥኩኝ እነሱ ከሄዱ
ሶስት ወር ሁኗቸዋል ምን ልመልስላት አትጨናነቅ የሚፍ አለች ይባስ ብላ
ሆቴል ውስጥ ያደርን እለት እኮ አንድ ላይ እንደ አደራቹ አውቂያለሁ አለች
ይበልጥ ደነገጥኩ ታድያ እንዴት ዝም አልሽን አልኳት ፈተናውን ስላለፍክ
አለችኝ የምን ፈተና ስላት እኔ ጋር ወደ ፍቅር
እንድትገባ የጠየኩህና የፈለኩ ልብህ ከእህቴ ውጭ ምን ያህል ታማኝ እንደ
ሆነ ለማወቅ ነበር አለኝች ትረሀስ ደግሞ ይሄን ነገር አንተጋር ማድረግ ትፈልግ
ነበር ለዛ ነው ብላ ብዙ አዋራችኝ ትረሀስን እንደምንም ብዬ አናገርኳት ቤቲ
ጋር በስልክ መገናኘታችን ቀጠልን ወራት
አለፉ ትረሀስ የምትወልድበት ቀን ደረሰ እኔም ቤቲ ጋር ከብዙ ልፋት በኋላ እኔም ቪዛዬን ጨርሼ ወደ አውስትራሊያ አቀናሁ ሚገርመው ፈጣሪ ረድቷት እሷ ሴት ልጅ ተገላግላ ወደ ቤት እንደ ገባች እኔ ደረስኩ የእኔን መምጣት ከቤቲ ውጭ ማንም አያውቅም ይሄን ሀሳብ ያመጣችው እሷ ነበረች ቤቲ ማለት ለትረሀስ ደስታ ስትል የማታደርገው ነገር የላትም ልክ እንደ ደረስኩ ቤቲ በስተ ጀርባ በኩል ነበር የወሰደችኝ እናቴ ስታየኝ የያዘችውን ዕቃ ነበር የለቀቀችው ቤቲ አፏን ያዘቻት ቀድማ እንዳትጨው ብላ እናቴ ጋር ሰላምታዬን ጨርሼ ወደ ትረሀስ ልሄድ ስል ቤቲ ቆይ አንዴ ዋትስ አፕ ላይ ግባ አለችኝና ወደኔ ደወለች ስልኩን ሳነሳው ሂጄ በስልክ ላገናኝህ ስትለኝ ሳቄ ቢመጣኝም እሺ እልኩ ቤቲ ወደ ትረሀስ ሄደችና እንኪ ዮሚፍ ይፈልግሻል አለቻት እኔም ኢትዮጲያ እንዳለው አድርጌ አወራኋት በመጨረሻ ላይ ቻው ብዬ ምናምን ልዘጋው ስል እንደ ማልቀስ አለች #እናትዬ ዛሬም ታለቅሻለሽ አልኳት ከአሁን በኋላ እንኳ ብታለቅሺ በጥፊ ነው ማከናንብሸ አልኳት ከቻልክ አድርገው አለችኝ እረ አንቺ ልጅ ተደፋፈርሽኝ ስላት ይልቅ ዮሚ ናፍቀህኛል አለች ታድያ ደርሻለሁ በር ላይ እኮ ነኝ ጠብቂኝ #እናትዬ ስላት ሳቀችብኝ ቀስ ብዬ ገባሁ አንቺ ምን አድርግ ነው ምትይኝ አልኳት ፊቷ ላይ ቁሜ ዮሚ ብላጨወች በቃ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች እኔም ልጄን አቅፌ አንባዬን አወረድኩ የልጃችንን ስም #ቤሮኒካ አልናት በመጨራሻው ሰአት ሁሉንም አገኘው ፍቅረኛቹ ምንም ያህል መጥፎ እና ጨካኝ ቢሆን እናንተ ግን ፀለዩላቸው የእናተ ፀሎት አንድም ፍቅራቹን ይባርከዋል እንድም
የተሻለ እና አስተዋይ ይሰጣቹዋል ሁሌም ለወይኗ እፀልይ ነበር አምላክ
ሁሉንም ነገር ቀየረው ሰዋች መቀየር
ባይፈልጉም እንኳ ለእናተ ግን ፈጣሪ ያስባል ከመወሰናቹ በፊት ከውሳኔ
በኃላ ለሚመጣው ችግር ሀላፊነት ለመውሰድ ዝግጁ ሁኑ ዛሬ ሁሉም ነገር ተሳክቶልኛል የምወዳት ፍቅረኛዬን እና እድሜ ልኬን የናፈኳትን እናቴ ከጎኔ አድርጌ መሀል ላይ ነኝ ሁሌም
ለምትፈልጉት ነገር ተስፋ መቁረጥ የለባቹም ።



ይህ አሳዛኝ እና አስተማሪ የሆነውን ቤሮኒካ🌺 የተሠኘው አጭር ልብ ወለድ ዛሬ በዚህ መልኩ ተፈፀመ እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለው በሌላ ታሪክ እስከምንገናኝ 🌺መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ስለ ታሪኩም ሆነ ስለ ቻናሉ ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት በውስጥ መስመራችን እንድትልኩልን ስንል በ ቻናላችን ስም እንጠይቃለን፡፡📩

@YefkrBet1Bot

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share የፍቅር ቤት
የፍቅር ቤት
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
ተፈፀመ ቤሮኒካ
​​​​​​​​​┄┄✽̶»̶̥🌺 ቤሮኒካ 🌺🌺̶̥✽̶┄┄
​​​​​​​​​┄┄✽̶»̶̥🌺 ቤሮኒካ 🌺🌺̶̥✽̶┄┄
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከተመቻቹሁ ለጓደኞቻቸሁ ሽር አድርጉ በሌላ ታሪክ እስከ ምንገናኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
❤️❤️❤️❤️ፍቅር ይስጠን😍
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ለውብ ቀን!
💚


ውሾቹ ይጮኻሉ ግመሉ ግን ጉዞውን ቀጥሏል > በነገራችን ላይ "ውሾቹም ይጮኻሉ
ግመሎቹም ይሄዳሉ" የሚለው አባባል የአረብ ነጋዴዎች አባባል እንደሆነ "የኔ ጀግና"
የሚለው የሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት መጽሐፍ ላይም ሰፍሮ እናገኛለን። አረቦች
በግመሎቻቸው የንግድ እቃዎቻቸውን ጭነው በሚሄዱበት ሰዓት የበረሃ ውሾት በጣም
ቢጮሁባቸውም እነሱ ላይ ድንጋይ በመወርወር ጊዜን አያባክኑም፤ ምክንያቱም የውሾቹ
መጮህ ግመሉን ከጉዞው አያቆመውምና።
በአንድ ወቅት የእንግሊዝ መሪ የነበረው ዊንስተን ቸርችልም ይህንን ብሎ ነበር...
"ባንተ ላይ ለሚጮህ ውሻ ሁሉ እየቆምክ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ ከአላማህ በቶሎ
አትደርስም" ንግግሩ እውነታን ያዘለም ነው። መልስ ለሚገባው እንጂ ለተናገረ ሁሉ መልስ
መስጠት አግባብ አይደለም የጊዜ ብክነትም ነው። ምክንያቱም አንዳንዶች የሚጮሁት
ትክክለኛ ጥያቄን እና መልእክትን ይዘው ሳይሆን እኛን ከመስመራችን አስወጥተው
ከራሳቸው ጎራ ለመመደብ

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ቻድዊክ ቦስማን በ43 ዓመቱ በሞት ተለየ
Chadwick Boseman

ተዋናዩ በአንጀት ውስጥ ካንሰር (ኮሎን ካንሰር) ህመም ምክንያት በሎሳንጀለስ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ባለቤቱ እና ቤተሰቦቹ በሚገኙበት ማረፉ ተዘግቧል።

ቻድዊክ ቦስማን በአንድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያን የባህል አልባሳት ደምቆ ተገኝቶ ነበር።

ቻድዊክ ቦስማን በፊልሙ በተለይም "ብላክ ፓንተር" በተሰኘው ፊልሙ ታዋቂነትና ተደናቂነትን ማትረፉ ይታወሳል።

=========================

#ሼር

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼 እንኳን አደረሳቹ እንኳን አደረሰን::🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌻አዲስ ገፅ
🌻አዲስ ተስፋ
🌻አዲስ አመት

🌼 መልካም አዲስ አመት። 🌼
⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━
https://telegram.me/geyone
⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼 እንኳን አደረሳቹ እንኳን አደረሰን::🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌻አዲስ ገፅ
🌻አዲስ ተስፋ
🌻አዲስ አመት

🌼 መልካም አዲስ አመት። 🌼
⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━
https://telegram.me/geyone
⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱
ዘመን አልሮ ዘመን ሲተካ የመሸጋገሪያ ዕለት በየዓመቱ መጨረሻ ቅዱስ ዮሐንስ እየተባለ ይጠራል ።
መልካም አዲስ ዓመት
እንኳን በሰላም አደረሰሽ /ህ
2013ዓ.ም
የሰላም ዘመን
የጤና
የደሰታ
አዲሱ ዓመተ ከኮሮና በሸታ ፈጣሪ ይጠብቀን
መልካም ነገሮች ሁሉ ካንተ/ች ጋ
የሚሆኑበት
የሰኬት ዘመን ይሁንልሽ

መልካም አዲስ ዓመት
ከወደዳችሁት ለምትወዱት ለጓደኞቻቸሁ ላኩ 🌺🌺🌺🌺🌺🌹
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone

ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቃት
🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
👌ምርጥ ባህሪያማ ማንነት
---------
★. ጥቂት አዉራ፡፡ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ

★. አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፡፡ ስራህ ላይ አተኩር
ተግባቢና የተረጋጋ ሰዉ ሁን

★. ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ፡፡ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት

★. ስላለህ ነገር ደጋግመህ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን አስወግድ

★. ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን

★. አደርገዋለሁ ያልከዉን ነገር አድርገዉ

★. በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ አትወስን

★. የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ሰዉ አትናገር

★. ሰዉ ስላንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘዉ

★. ሃላፊነት መዉሰድን አትፍራ

★. ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ

★. የጎዱህንና ‘ምንም የለዉም!’ ብለዉ የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ

★. ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸዋል!!

Join & Share 🙏

-----❀------
https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
Forwarded from Deleted Account
Add this bot admin and confirm me
@Stark_promotion_bot
ለውብ !
💚 አዳራችን

በዓለም ላይ የሌለን ነገር ሁሉ ተደምሮ ያለን ነገር አይበልጠዉም!!

ስትስቁ ያን ጊዜ ዉብ ናችሁ💛

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ
መልካም በዓል

https://telegram.me/geyone
https://telegram.me/geyone
• ደህና እደሩልኝ !!

• ያ ታኬ ኮንዶ የተባለው ሶዬ ያለው ባለወርቁ ሃውልት ግን አይመስለኝም። ይሄኛው ትንሽ ፈገግ አለ እንጂ ወደፊቱ አካባቢም ሲታይ ቁርጥ ራሳቸውን እምዬ ሚኒልክን ነው የሚመስለው። ቀራጮቹ ከወደ መቀመጫው አካባቢም ልጁን ያከሱት መሰለኝ። ሙከራው ግን ጥሩ ነው። አሁን ይሄ ደግሞ የት ይሆን የሚቆመው? ግን … … ይሙላበት !!

• የወልደ ገብርኤልን ነፍስ ይማር።

• በሉ ደህና እደሩልኝ።