በበርካታ ሙዚቃዎቹ እና በድምፁ የምንወደውና የምናከብረዉ አብዱ ኪያር በዱባይ ካሉት የቅንጦት ቪላዎቻችን አንዱን ለማስጎብኘት እድል ነበረን። እሱም በዚህ ቤት እጅግ ደስተኛ እንደሆነ እርግጠኛ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16625/
በበርካታ ሙዚቃዎቹ እና በድምፁ የምንወደውና የምናከብረዉ አብዱ ኪያር በዱባይ ካሉት የቅንጦት ቪላዎቻችን አንዱን ለማስጎብኘት እድል ነበረን። እሱም በዚህ ቤት እጅግ ደስተኛ እንደሆነ እርግጠኛ ነን።
ኑ ዛሬ በዱባይ ቤት ይግዙ እና ትርፋማ ይሁኑ። ከከፍተኛ ጥራት፥ በፈጠነ ጊዜ እንዲሁም በቀላል የአከፋፈል ስርዓት ቤቶችን ለእናንተ ለቤት ገዢዎች ይዘነኝሁ መትዋል።
ይህንን ትልቅ አማራጭ ለመጠቀም ወደ ብሩክ ሪል እስቴት አሁኑኑ ይደውሉ
Contact us for journey of ownership and investment in the heart of Dubai . 🌟🔑
Brook Real Estate
www.brookrealestate.ae
+971 527 866251
#Dubai #eritrea #ethiopia #habesha #eritrean #ethiopian #ethiopiarealestate #ethiopiagirls #ethiopianwomen #habeshabeauty #habeshawedding #eritreanwomen #habeshastyle #habeshafashion #ethiopianfood #habeshagirl #habeshaqueens #eritreangirl #ethiopians #amharicmuisc #ethiopianmusic #newamharicmusic #abdukiyar #ethiopianmusic #ethiomusic
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet

Getu Temesgen
በበርካታ ሙዚቃዎቹ እና በድምፁ የምንወደውና የምናከብረዉ አብዱ ኪያር በዱባይ ካሉት የቅንጦት ቪላዎቻችን አንዱን ለማስጎብኘት እድል ነበረን። እሱም በዚህ ቤት እጅግ ደስተኛ እንደሆነ እርግጠኛ - Getu…
በበርካታ ሙዚቃዎቹ እና በድምፁ የምንወደውና የምናከብረዉ አብዱ ኪያር በዱባይ ካሉት የቅንጦት ቪላዎቻችን አንዱን ለማስጎብኘት እድል ነበረን። እሱም በዚህ ቤት እጅግ ደስተኛ እንደሆነ እርግጠኛ ነን። ኑ ዛሬ በዱባይ ቤት ይግዙ እና ትርፋማ ይሁኑ። ከከፍተኛ ጥራት፥ በፈጠነ ጊዜ እንዲሁም በቀላል የአከፋፈል ስርዓት ቤቶችን ለእናንተ ለቤት ገዢዎች ይዘነኝሁ መትዋል። ይህንን ትልቅ አማራጭ ለመጠቀም…
የአባቶች የቡራኬ እና የአንልኮ ድግስ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16640/
አያት ዞን 5 መንገድ 16
ለበለጠ መረጃ ስልክ
0993103051/0982936412
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16640/
አያት ዞን 5 መንገድ 16
ለበለጠ መረጃ ስልክ
0993103051/0982936412
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የአባቶች የቡራኬ እና የአንልኮ ድግስ - Getu Temesgen
አያት ዞን 5 መንገድ 16 ለበለጠ መረጃ ስልክ 0993103051/0982936412
የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ መንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ የውል ስምምነት ተደረገ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16642/
#Ethiopia | ኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተመንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ ለማከናወን ከቢዋይ ኤም ቲ ኮንትራክተር ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ ።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በውል ስምምነቱ ላይ እንደገለፁት ቤተ መንግሥቱ ጥንታዊና ታሪካዊ መሆኑን ጠቅሰው ለረዥም ዓመታት እድሳት ሳይደረግለት ፣ በቱሪዝሙ ዘርፍ አገልግሎት ሳይሰጥ መቆየቱ አብራርተዋል ። ቅርሱ ከጥንት የኢትዮጵያ ታሪክ ጋር የተያያዙ ስፍራዎችን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ከተመረጡ ስፍራዎች አንዱ መሆኑን ፣ጥገናው ቅርሱ የነበረውን አሻራና ይዘት በጠበቀ መልኩ የቅርስ ጥገና መርሆዎችን በተከተለ መንገድ በጥንቃቄ መከናወን እንዳለበት የጥገና ስራው በተያዘለት የሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ጥራቱን ጠብቆ መጠገንና ለሃገር ተጨማሪ የገቢ ምንጭ መሆን እንደሚኖርበት አሳስበዋል፡፡
እንዲሁም በውል ስምምነቱ ላይ መልእክታቸውን ያስተላለፉት ክብርት ወ/ሮ ህይወት ኃይሉ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው ይህ የጥገና ስራ ቤተመንግስቱ ያለበትን የጥገና ችግር የሚፈታና ኮንትራክተሩ የተሳካ ስራ የሚያሳይበት እንደሚሆን ተመኝተው የቤተመንግስቱ እንዲሁም የምድረ ግቢው ጥገና በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለሀገራችን ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራ እንደሚሆን ገልፀዋል፡፡
አቶ በዛብህ መለሰ የቢዋይ ኤም ቲዋና ስራ አስኪያጅ ይህን ታሪካዊ ቤተመንግስት ጥገና ለማድረግ ጨረታ በማሸነፋቸው መደሰታቸውን ገልጸው ስራውን በተፈለገው ጊዜና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ አከናውነው እንደሚያስረክቡ ቃል ገብተዋል፡፡
መረጃዎች እንደሚያሳዩት ደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ በከሬ ከ1881ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1916 ዓ.ም. ድረስ የቀድሞ ወለጋ ጠቅላይ ግዛትን ያስተዳድሩ ነበር ፡፡ ንጉሡ ቤተመንግስታቸውን የመሠረቱት 1830 ዓ.ም. ሲሆን ይህ አስደናቂ ቤተመንግስት ያረፈበት ቦታ ስፋቱ 2.5 ሄክታር የሚያካልል ነው፡፡ በቅጥር ግቢው ሌሎች አገልግሎቶችን እንዲሰጡ ተደርገው የተገነቡ የተለያዩ ቤቶች ሲኖሩ በአጠቃላይ ቅጥር ግቢው አምስት በሮች አሉት፡፡
ይህ ቤተ መንግስት ከአዲስ አበባ በስተ-ምዕራብ በኩል 319 ኪሎ ሜትር ርቀት ነቀምቴ ከተማ ነው የሚገኘው፡፡ ይህም ከከተማዋ መሃል መነሻ ሆኖ በስተ-ምዕራብ በኩል 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከፍ ባለ ውብና ማራኪ ሥፍራ ተንጣሎ ይታያል፡፡
(ኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን)

የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ መንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ የውል ስምምነት ተደረገ - Getu Temesgen
#Ethiopia | ኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተመንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ ለማከናወን ከቢዋይ ኤም ቲ ኮንትራክተር ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በውል ስምምነቱ ላይ እንደገለፁት ቤተ መንግሥቱ ጥንታዊና ታሪካዊ መሆኑን ጠቅሰው ለረዥም ዓመታት እድሳት ሳይደረግለት ፣ በቱሪዝሙ ዘርፍ አገልግሎት ሳይሰጥ መቆየቱ…
እስራኤል ከሁለት ወራት በላይ በጋዛ የእርዳታ ድጋፍ እንዳይገባ መከልከሏ ተነገረ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16644/
#Ethiopia | እስራኤል ምግብ፣ ውሃ፣ መድሃኒት፣ የህክምና ቁሳቁሶችን እና ነዳጅን ወደ ጋዛ ከሁለት ወራት በላይ እንዲገባ አልፈቀደችም፣ የእስራኤል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይህንን ፖሊሲ በመደገፍ በርካታ የእርዳታ ጥያቄዎችን ውድቅ በማድረግ፣ ሰው ሰራሽ የሆነ የሰብአዊ ጥፋት፣ ረሃብ ሞትን ጨምሮ እንዲፈጠር ምክንያት መሆኗን በኔዘርላንድስ የፍልስጤም አምባሳደር የሆኑት አማር ሂጃዚ በሄግ የቃል ክርክራቸውን አቅርበዋል።
የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ ጋዛን እንደ “ገዳይ ሜዳ” ገልፀዋል። ይህንን ጉዳይ ለመስማት የፍርድ ቤቱ ስልጣን ምንም ጥርጥር የለውም፤ የህግ ጥያቄዎች በአለም አቀፍ ህግ መሰረት የሚሰሩ ናቸው እናም የፍልስጤም ጉዳይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልዕኮ ውስጥ ማዕከላዊ ነው፤ ይህም ቀደም ባሉት የአማካሪ አስተያየቶች ላይ በድጋሚ ተረጋግጧል።
የፍልስጤም ግዛት የእስራኤል ድርጊት በጋዛ እና በዌስት ባንክ (ምስራቅ እየሩሳሌምን ጨምሮ) ለዘለቄታው መቀላቀልን፣ የዘር ማጽዳት እና የፍልስጤማውያንን መሰረታዊ መብቶች እና ህልውና እንደሚጥስ የሚያሳይ ማስረጃ ቀርቧል። እስራኤል በዘር ማጥፋት ወንጀል የተከሰሰች ህገ-ወጥ የስልጣን ባለቤት ነች እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው ይፈለጋሉ። እስራኤል የፍልስጤምን ህዝብ ለማጥፋት እና ፍልስጤምን ለማጥፋት እየሞከረች ነው፣የሰብአዊ ድርጅቶችን በመከልከል እና በማደናቀፍ፣በዚህም በተባበሩት መንግስታት ቻርተር እና ሌሎች የአለም አቀፍ ህግ ሰነዶች ላይ ያላትን ግዴታዎች በመጣስ ላይ ትገኛለች በሚል ክስ ይቀርብባታል።
#ዳጉ_ጆርናል
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

እስራኤል ከሁለት ወራት በላይ በጋዛ የእርዳታ ድጋፍ እንዳይገባ መከልከሏ ተነገረ - Getu Temesgen
#Ethiopia | እስራኤል ምግብ፣ ውሃ፣ መድሃኒት፣ የህክምና ቁሳቁሶችን እና ነዳጅን ወደ ጋዛ ከሁለት ወራት በላይ እንዲገባ አልፈቀደችም፣ የእስራኤል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይህንን ፖሊሲ በመደገፍ በርካታ የእርዳታ ጥያቄዎችን ውድቅ በማድረግ፣ ሰው ሰራሽ የሆነ የሰብአዊ ጥፋት፣ ረሃብ ሞትን ጨምሮ እንዲፈጠር ምክንያት መሆኗን በኔዘርላንድስ የፍልስጤም አምባሳደር የሆኑት አማር ሂጃዚ በሄግ የቃል ክርክራቸውን…
በኡጋንዳ አዲስና ደማቅ ታሪክ በማፃፍ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16646/
📌
#Ethiopia | ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚለው ስም ከሌሎች ስሞች በበለጠ በኡጋንዳ ከፍ ብሎ እየተውለበለበ የሚገኝ ከስኬት ጋር ተያይዞ የሚነሳ ስም ከሆነ ከ180 ቀናት በላይ ተቆጥረዋል፤አዎን የኡጋንዳ ካምፓላ ኩዊንስ የሴቶች ቡድን ዋና አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በኡጋንዳ ሠማይ ስር ደምቆ እያበራ ነው፤ በግርምት እጃቸውን አፋቸው ላይ እንዲጭኑ በውጤቱ ያስገደደው አሠልጣኝ ፍሬው የሴቶች ብ/ቡድንን ይረከብ የሚሉ ድምፆች እንዲበረክቱም አድርጓል።የአሠልጣኙ የኡጋንዳ 6 ወራቶች ወይም 180 ቀናት በወፍ በረር ከዚህ በታች ያለውን ይመስላሉ።
👉በተደጋጋሚ የጨዋታው ኮከብ አሠልጣኝነት ክብርን ተጎናፅፏል
👉በኡጋንዴ ለስልጠናውም ለእግር ኳሱም ለባህሉም እንግዳ ቢሆንም ውጠታማ ከመሆን አላገደውም፤በሀገር ውስጥ የነበረውን ስኬታማ ጉዞ በኡጋንዳም አስቀጥሏል
👉ኡጋንዳ ገብቶ ካምፓላ ሲቲ የሴቶች ቡድንን በያዘ በወራት ውስጥ የጥሎ ማለፍ ዋንጫን ከፍ አድርጎ በማንሳት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ለመሆንም በቅቷል
👉ዋንጫ አይምሬ የሆነው ፍሬው ኃይለገብርኤል በዚህ ሳያበቃም FINANCE TRUST BANK WOMENS SUPPER LEAGUE አሸናፊ በመሆን የራሱንም የሀገሩንም ስም ለማስጠራት በጣም ተቃርቧል
📌ኢትዮጵያዊው አሠልጣኝ ፍሬው በኡጋንዳ የሀገሪቱ ሀያል ክለብ ከሆነው የካምፓላ ኩዊንስ የሴቶች ቡድን አሠልጣኝ ሆኖ
👉15 ጨዋታዎችን አድርጎ 13 አሸንፏል
👉በሁለት ጨዋታ አቻ ተለያይቷል
👉በ12 ጨዋታ አንድም ጎል ሳይቆጠርበት አሸንፏል
👉 30 ጎሎችን በተጋጣሚዎቹ ላይ አስቆጥሯል
👉በ6 ወር ቆይታው የገባበት ሶስት ጎል ብቻ ነው
እነዚህን ሁሉ ስኬቶች በምስራቃዊቷ ሀገር ኡጋንዳ ምድር ያስመዘገበው፣የራሱንም የሀገሩንም ስም ከፍ አድርጎ እያስጠራ የሚገኘው፣በሌሎች ኢትዮጵያዊያን አሠልጣኞች ላይ ዕምነት እንዲጣል የሚያደርግ ስኬታማ ስራን እየሠራ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው ፍሬው ኃይለገብርኤል ነው።
✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል)

በኡጋንዳ አዲስና ደማቅ ታሪክ በማፃፍ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ - Getu Temesgen
📌 #Ethiopia | ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚለው ስም ከሌሎች ስሞች በበለጠ በኡጋንዳ ከፍ ብሎ እየተውለበለበ የሚገኝ ከስኬት ጋር ተያይዞ የሚነሳ ስም ከሆነ ከ180 ቀናት በላይ ተቆጥረዋል፤አዎን የኡጋንዳ ካምፓላ ኩዊንስ የሴቶች ቡድን ዋና አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በኡጋንዳ ሠማይ ስር ደምቆ እያበራ ነው፤ በግርምት እጃቸውን አፋቸው ላይ እንዲጭኑ በውጤቱ ያስገደደው አሠልጣኝ ፍሬው የሴቶች…
ሚኬል አርቴታ ለደጋፊው ጥሪ አቅርበዋል !
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16648/
#Ethiopia | የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በነገው የፒኤስጂ ጨዋታ “ አብራችሁን ተጫወቱ “ ሲሉ የክለቡን ደጋፊዎች ጠይቀዋል።
ኤምሬትስ ስታዲየም ለሚሄዱ ደጋፊዎች መልዕክት ያስተላለፉት አርቴታ “ ሙሉ ትጥቃችሁን አድርጋችሁ እያንዳንዱን ኳስ አብራችሁን ተጫወቱ “ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
“ ታሪክ እየፃፍን ነው “ የሚሉት አርቴታ የበለጠ እንፈልጋለን ነገ ከደጋፊው በማድሪድ ጨዋታ ከነበረውም የበለጠ ትልቅ ድባብ እንፈልጋለን ብለዋል።
ቦታውን የተለየ ማድረግ ከፈለጋችሁ ማድረግ ትችላላችሁ ከዚህ በፊት ያልታየ ነገር ይኖራል ሲሉ አርቴታ ተናግረዋል።
#Tikvah
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16648/
#Ethiopia | የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በነገው የፒኤስጂ ጨዋታ “ አብራችሁን ተጫወቱ “ ሲሉ የክለቡን ደጋፊዎች ጠይቀዋል።
ኤምሬትስ ስታዲየም ለሚሄዱ ደጋፊዎች መልዕክት ያስተላለፉት አርቴታ “ ሙሉ ትጥቃችሁን አድርጋችሁ እያንዳንዱን ኳስ አብራችሁን ተጫወቱ “ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
“ ታሪክ እየፃፍን ነው “ የሚሉት አርቴታ የበለጠ እንፈልጋለን ነገ ከደጋፊው በማድሪድ ጨዋታ ከነበረውም የበለጠ ትልቅ ድባብ እንፈልጋለን ብለዋል።
ቦታውን የተለየ ማድረግ ከፈለጋችሁ ማድረግ ትችላላችሁ ከዚህ በፊት ያልታየ ነገር ይኖራል ሲሉ አርቴታ ተናግረዋል።
#Tikvah
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ሚኬል አርቴታ ለደጋፊው ጥሪ አቅርበዋል ! - Getu Temesgen
#Ethiopia | የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በነገው የፒኤስጂ ጨዋታ “ አብራችሁን ተጫወቱ “ ሲሉ የክለቡን ደጋፊዎች ጠይቀዋል። ኤምሬትስ ስታዲየም ለሚሄዱ ደጋፊዎች መልዕክት ያስተላለፉት አርቴታ “ ሙሉ ትጥቃችሁን አድርጋችሁ እያንዳንዱን ኳስ አብራችሁን ተጫወቱ “ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። “ ታሪክ እየፃፍን ነው “ የሚሉት አርቴታ የበለጠ እንፈልጋለን ነገ ከደጋፊው በማድሪድ ጨዋታ…
የትራንስፖርት ሚኒስቴር ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ረቂቅ ፖሊሲ አዘጋጀ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16650/
#Ethiopia | የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ራሱን የቻለ ረቂቅ ፖሊሲ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
ይህ አዲስ ረቂቅ ፖሊሲ ከዚህ ቀደም የነበረውን ክፍተት ለመሙላትና ለኢንዱስትሪው ዕድገት አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው ተብሏል።
የሚኒስትሩ አማካሪ የሆኑት አቶ ከድልማግሥት እንደተናገሩት ፓሊሲው የአገሪቱን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ መነሻ በማድረግ ተዘጋጅቷል ። ረቂቅ ፖሊሲው የኢትዮጵያን አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ የወደፊት ዕጣ ፋንታ፣ የእድገት ዕቅዶችና ተያያዥ ጉዳዮችን በግልጽ ያስቀምጣል ብለዋል።
በተጨማሪም ፖሊሲው ነዳጅ እና ኤሌክትሪክን (ታዳሽ ኃይልን) የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባ ሲሆን፣ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡበትን ሁኔታ፣ ሊያሟሏቸው የሚገቡ የጥራት ደረጃዎች እንዲሁም የአምራች ኩባንያዎች በአገር ውስጥ ምርትና መገጣጠሚያ እንዲገነቡ የሚበረታቱበትን መንገዶች በዝርዝር ማካተቱን ሪፖርተር ዘግቧል።
#ቅዳሜገበያ
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16650/
#Ethiopia | የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ራሱን የቻለ ረቂቅ ፖሊሲ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
ይህ አዲስ ረቂቅ ፖሊሲ ከዚህ ቀደም የነበረውን ክፍተት ለመሙላትና ለኢንዱስትሪው ዕድገት አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው ተብሏል።
የሚኒስትሩ አማካሪ የሆኑት አቶ ከድልማግሥት እንደተናገሩት ፓሊሲው የአገሪቱን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ መነሻ በማድረግ ተዘጋጅቷል ። ረቂቅ ፖሊሲው የኢትዮጵያን አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ የወደፊት ዕጣ ፋንታ፣ የእድገት ዕቅዶችና ተያያዥ ጉዳዮችን በግልጽ ያስቀምጣል ብለዋል።
በተጨማሪም ፖሊሲው ነዳጅ እና ኤሌክትሪክን (ታዳሽ ኃይልን) የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባ ሲሆን፣ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡበትን ሁኔታ፣ ሊያሟሏቸው የሚገቡ የጥራት ደረጃዎች እንዲሁም የአምራች ኩባንያዎች በአገር ውስጥ ምርትና መገጣጠሚያ እንዲገነቡ የሚበረታቱበትን መንገዶች በዝርዝር ማካተቱን ሪፖርተር ዘግቧል።
#ቅዳሜገበያ
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የትራንስፖርት ሚኒስቴር ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ረቂቅ ፖሊሲ አዘጋጀ - Getu Temesgen
#Ethiopia | የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ራሱን የቻለ ረቂቅ ፖሊሲ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። ይህ አዲስ ረቂቅ ፖሊሲ ከዚህ ቀደም የነበረውን ክፍተት ለመሙላትና ለኢንዱስትሪው ዕድገት አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው ተብሏል። የሚኒስትሩ አማካሪ የሆኑት አቶ ከድልማግሥት እንደተናገሩት ፓሊሲው የአገሪቱን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ መነሻ በማድረግ ተዘጋጅቷል ። ረቂቅ…
ፖርቹጋል እና ስፔን ከፍተኛ የሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ አጋጠማቸው
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16652/
#Ethiopia | በፖርቹጋል እና ስፔን አብዛኛው ክፍሎች ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ካጋጠማቸው ሰዓታት የተቆጠሩ ሲሆን፣ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ መንስኤው አሁንም እየተመረመረ እንዳለ ተናግረዋል።
ሳንቼዝ ሰዎች ግምታዊ አስተያየቶችን ከመስጠት እንዲቆጠቡ ያስጠነቀቁ ሲሆን፤ በደቡብ ስፔን በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ኃይል ተመልሶ መምጣቱን ተናግረዋል ።
የፖርቹጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ሉዊስ ሞንቴኔግሮ በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት የኃይል መቋረጡ የሳይበር ይሁን ሌላ ጥቃት ጠቋሚ መረጃ የለም ብለዋል።
የቢቢሲ ዘጋቢዎች በፖርቹጋል ዋና ከተማ ሊዝበን ጎዳናዎች ላይ በትራፊክ መጨናነቅ ማስተዋላቸውን ጠቅሰው፣ የፖሊስ አባላት በትራፊክ መብራት ምትክ በፉጨትና በእጅ ምልክት እየተጠቀሙ ሲያሰተባብሩ ማየታቸውን ገልፀዋል።
የሊዝበን ሁምበርቶ ዴልጋዶ አውሮፕላን ማረፊያ በኃይል መቆራረጥ ምክንያት የእንግዶች መግቢያ አዳራሾችን ለመዝጋት መገደዱንም ሪፖርቶች ያመላክታሉ።
በስፔን አንዳንድ አካባቢዎች የስልክ መስመሮች ላይ እክል አያጋጠመ መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝም ሕዝቡ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ስልኮችን በኃላፊነት እንዲጠቀም ጠይቀዋል።
አርቲ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ያወጣቸው ምስሎች ፖርቹጋል በጨለማ መዋጧን የሚያሳዩ ሲሆን፣ የሀገሪቱ የመብራት ግሪድ ኦፕሬተሮች መብራት ተመልሶ ሊመጣ የሚችልበትን ጊዜ መተንበይ የማይቻል መሆኑን መግለጻቸውን ጠቅሷል።
በለሚ ታደሰ

ፖርቹጋል እና ስፔን ከፍተኛ የሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ አጋጠማቸው - Getu Temesgen
#Ethiopia | በፖርቹጋል እና ስፔን አብዛኛው ክፍሎች ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ካጋጠማቸው ሰዓታት የተቆጠሩ ሲሆን፣ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ መንስኤው አሁንም እየተመረመረ እንዳለ ተናግረዋል። ሳንቼዝ ሰዎች ግምታዊ አስተያየቶችን ከመስጠት እንዲቆጠቡ ያስጠነቀቁ ሲሆን፤ በደቡብ ስፔን በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ኃይል ተመልሶ መምጣቱን ተናግረዋል ። የፖርቹጋል ጠቅላይ ሚኒስትር…
ከትኬት ሽያጭ የሚገኘዉ ገቢ ለመቄዶንያ ገቢ ይሆናል
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16654/
አርቲስቶች – ከድምፃውያን
ጋዜጠኞች – ከቲክቶከሮች ሀሙስ ሚያዚያ 23 ለዋንጫ ለማለፍ ይፋለማሉ
ዋንጫዉ ከኛ አያልፍም የሚለዉ የአራቱ ቡድኖች ፉክክር ዉድድሩን አጓጊ አድርጎታል
የመግቢያ ትኬቱን አሁኑኑ ከቴሌ ብር ላይ ይግዙ እና ተወዳጅ ኮከቦችን በኳስ ሜዳ ያግኟቸዉ፡፡
ዉድድሩ ከልደታ ቤተክርስቲያን ጀርባ በሚገኘዉ በብሪሞ ሜዳ ይደረጋል።
Celebrity sports festival powered by Pepsi
የታዋቂ ሰዎች ስፖርታዊ ዉድድር ከፔፕሲ ጋር
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16654/
አርቲስቶች – ከድምፃውያን
ጋዜጠኞች – ከቲክቶከሮች ሀሙስ ሚያዚያ 23 ለዋንጫ ለማለፍ ይፋለማሉ
ዋንጫዉ ከኛ አያልፍም የሚለዉ የአራቱ ቡድኖች ፉክክር ዉድድሩን አጓጊ አድርጎታል
የመግቢያ ትኬቱን አሁኑኑ ከቴሌ ብር ላይ ይግዙ እና ተወዳጅ ኮከቦችን በኳስ ሜዳ ያግኟቸዉ፡፡
ዉድድሩ ከልደታ ቤተክርስቲያን ጀርባ በሚገኘዉ በብሪሞ ሜዳ ይደረጋል።
Celebrity sports festival powered by Pepsi
የታዋቂ ሰዎች ስፖርታዊ ዉድድር ከፔፕሲ ጋር
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ከትኬት ሽያጭ የሚገኘዉ ገቢ ለመቄዶንያ ገቢ ይሆናል - Getu Temesgen
አርቲስቶች - ከድምፃውያን ጋዜጠኞች - ከቲክቶከሮች ሀሙስ ሚያዚያ 23 ለዋንጫ ለማለፍ ይፋለማሉ ዋንጫዉ ከኛ አያልፍም የሚለዉ የአራቱ ቡድኖች ፉክክር ዉድድሩን አጓጊ አድርጎታል የመግቢያ ትኬቱን አሁኑኑ ከቴሌ ብር ላይ ይግዙ እና ተወዳጅ ኮከቦችን በኳስ ሜዳ ያግኟቸዉ፡፡ ዉድድሩ ከልደታ ቤተክርስቲያን ጀርባ በሚገኘዉ በብሪሞ ሜዳ ይደረጋል። Celebrity sports festival powered by Pepsi…
በለገጣፎ ማከፋፈያ ጣቢያ ባጋጠመ ችግር በምስራቅ አዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ኃይል ተቋርጧል
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16656/
#Ethiopia | በለገጣፎ ማከፋፈያ ጣቢያ በሚገኝ ትራንስፎርመር ገብቶ የሚወጣ አንድ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ የተነሳ በምስራቅ አዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል።
በአንደኛው ፌዝ ላይ የገጠመውን ችግር በለገዳዲ፣ ለገጣፎ እና በየካ አባዶ እና አካባቢው ኃይል እንዲቋረጥ ምክንያት ሆኗል።
የገጠመውን ችግር በፍጥነት ለማስተካከል ርብርብ እየተደረገ ሲሆን አንዳንድ አካባቢዎችን መልሶ ማገናኘት መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታዉቋል።
#menahriaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16656/
#Ethiopia | በለገጣፎ ማከፋፈያ ጣቢያ በሚገኝ ትራንስፎርመር ገብቶ የሚወጣ አንድ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ የተነሳ በምስራቅ አዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል።
በአንደኛው ፌዝ ላይ የገጠመውን ችግር በለገዳዲ፣ ለገጣፎ እና በየካ አባዶ እና አካባቢው ኃይል እንዲቋረጥ ምክንያት ሆኗል።
የገጠመውን ችግር በፍጥነት ለማስተካከል ርብርብ እየተደረገ ሲሆን አንዳንድ አካባቢዎችን መልሶ ማገናኘት መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታዉቋል።
#menahriaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
በለገጣፎ ማከፋፈያ ጣቢያ ባጋጠመ ችግር በምስራቅ አዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ኃይል ተቋርጧል - Getu Temesgen
#Ethiopia | በለገጣፎ ማከፋፈያ ጣቢያ በሚገኝ ትራንስፎርመር ገብቶ የሚወጣ አንድ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ የተነሳ በምስራቅ አዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል። በአንደኛው ፌዝ ላይ የገጠመውን ችግር በለገዳዲ፣ ለገጣፎ እና በየካ አባዶ እና አካባቢው ኃይል እንዲቋረጥ ምክንያት ሆኗል። የገጠመውን ችግር በፍጥነት ለማስተካከል ርብርብ…
ቀብር
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16658/
#Ethiopia | ” የመኪናው አንዱ የፊት ጎማ ከነቸርኬው ወልቆበት ፊት ለፊት ይጓዝ ከነበረ ሲኖትራክ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው የደረሰው ” – የኦሮሚያ ክልል ትራፊክ ደህንነትና ቁጥጥር ዋና መምሪያ
በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል !
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከድር ፤ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ከሞጆ ወደ ባቱ ይጓዙበት የነበረው ላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ ባጋጠመው የግጭት አደጋ ህይወታቸው አልፏል።
ቃላቸውን ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሰጡት የኦሮሚያ ክልል ትራፊክ ደህንነትና ቁጥጥር ዋና መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር በላቸው ቲኪ ፥ በፈጣን መንገድ ከሞጆ ወደ ባቱ ይጓዝ የነበረ ላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ ከሲኖ ጋር በመጋጨቱ የአንድ ሰው ህይወት ወዲያው ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን ገልጸዋል።
አደጋው የደረሰው ከቀኑ 9፡20 ሲሆን ኮድ3-75541 ኢት ላንድክሩዘር መኪና አንዱ የፊት ጎማ ከነቸርኬው ወልቆበት ፊት ለፊት ይጓዝ ከነበረ ሲኖትራክ ጋር በመጋጨቱ ምክንያት መሆኑን ተናግረዋል።
በወቅቱ ምንም ዓይነት ግጭት ሳይኖር የፊት ጎማው የወለቀበት ምክንያት እየተጣራ መሆኑን ለቴሌቪዥን ጣቢያው አመልክተዋል።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ፥ በአቶ አሊ ከድር ድንገተኛ ህልፈተ የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸው ፤ ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ከተካሄደ የአመራሮች ስብስባ ወደ ስራ ሲመለሱ አደጋው እንዳጋጠመ ጠቁመዋል።
የቀድሞው የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከድር የ ስነ ስርዓት ዛሬ ሚያዚያ 21 ቀን 2017ዓ.ም በወረቤ ከተማ አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት ጀርባ በሚገኘው በኬ መካነ መቃብ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ይፈፀማል።

ቀብር - Getu Temesgen
#Ethiopia | " የመኪናው አንዱ የፊት ጎማ ከነቸርኬው ወልቆበት ፊት ለፊት ይጓዝ ከነበረ ሲኖትራክ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው የደረሰው " - የኦሮሚያ ክልል ትራፊክ ደህንነትና ቁጥጥር ዋና መምሪያ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ! የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከድር ፤ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን…
ማን ያሸንፍ ይሆን?
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16660/
* “ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ ከቻልን የትኛውንም ክለብ ድል ማድረግ እንችላለን’’ አርቴታ
#Ethiopia | በአርሰናል እና ፒኤስዤ መካከል የሚደረገው የምሽቱ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል።
ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት በኤምሬትስ በሁለቱ ስፔናዊያን የሚደረገው ፍልሚያ የእግርኳስ አፍቃሪያንን ትኩረት ስቧል።
ሪያል ማድሪድን በመጣል ለዛሬው ምሽት ጨዋታ የደረሱት መድፈኞቹ በቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ከዛሬው ተጋጣሚው ተገናኝቶ እንደነበር ይታወሳል።ዛሬ ምሽት በሚጫወቱበት ኤምሬትስ አርሰናል 2-0 አሸንፎ ነበር።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ ከቻልን የትኛውንም ክለብ ድል ማድረግ እንችላለን’’ ሲሉ በመድረኩ አሸናፊ ለመሆን መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።
የመድፈኞቹ የክንፍ አጥቂ ጋብሬል ማርቲኔሊም ተጫዋቾቹ ጨዋታውን ለማሸነፍ ከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኙ ተናግሯል።
ፒኤስዤ አስቶንቪላን በመጣል ለዛሬው ምሽት ጨዋታ ደርሷል። የልዊስ ኤንሪኬ ቡድን በድንቅ አቋም ላይ ከሚገኙ የአውሮፓ ቡድኖች አንዱ ነው።
በጥሎ ማለፍ ለሶስተኛ ጊዜ ከእንግሊዝ ቡድን የተገናኘ ሲሆን ሊቭርፑል እና አስቶን ቪላን ከውድድሩ ውጪ አድርጓቸዋል።
አሰልጣኝ ኤንሪኬ ለመድፈኞቹ የተለየ አክብሮት እንዳላቸው የገለጹ ሲሆን ጠንካራ ባላጋራ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
የሁለቱ ስፓኒያርድ የታክቲክ ጦርነት ይጠበቃል።
በአልፈሪድ ነስሮ
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16660/
* “ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ ከቻልን የትኛውንም ክለብ ድል ማድረግ እንችላለን’’ አርቴታ
#Ethiopia | በአርሰናል እና ፒኤስዤ መካከል የሚደረገው የምሽቱ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል።
ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት በኤምሬትስ በሁለቱ ስፔናዊያን የሚደረገው ፍልሚያ የእግርኳስ አፍቃሪያንን ትኩረት ስቧል።
ሪያል ማድሪድን በመጣል ለዛሬው ምሽት ጨዋታ የደረሱት መድፈኞቹ በቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ከዛሬው ተጋጣሚው ተገናኝቶ እንደነበር ይታወሳል።ዛሬ ምሽት በሚጫወቱበት ኤምሬትስ አርሰናል 2-0 አሸንፎ ነበር።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ ከቻልን የትኛውንም ክለብ ድል ማድረግ እንችላለን’’ ሲሉ በመድረኩ አሸናፊ ለመሆን መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።
የመድፈኞቹ የክንፍ አጥቂ ጋብሬል ማርቲኔሊም ተጫዋቾቹ ጨዋታውን ለማሸነፍ ከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኙ ተናግሯል።
ፒኤስዤ አስቶንቪላን በመጣል ለዛሬው ምሽት ጨዋታ ደርሷል። የልዊስ ኤንሪኬ ቡድን በድንቅ አቋም ላይ ከሚገኙ የአውሮፓ ቡድኖች አንዱ ነው።
በጥሎ ማለፍ ለሶስተኛ ጊዜ ከእንግሊዝ ቡድን የተገናኘ ሲሆን ሊቭርፑል እና አስቶን ቪላን ከውድድሩ ውጪ አድርጓቸዋል።
አሰልጣኝ ኤንሪኬ ለመድፈኞቹ የተለየ አክብሮት እንዳላቸው የገለጹ ሲሆን ጠንካራ ባላጋራ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
የሁለቱ ስፓኒያርድ የታክቲክ ጦርነት ይጠበቃል።
በአልፈሪድ ነስሮ
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ማን ያሸንፍ ይሆን? - Getu Temesgen
* “ሪያል ማድሪድን ማሸነፍ ከቻልን የትኛውንም ክለብ ድል ማድረግ እንችላለን’’ አርቴታ #Ethiopia | በአርሰናል እና ፒኤስዤ መካከል የሚደረገው የምሽቱ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል። ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት በኤምሬትስ በሁለቱ ስፔናዊያን የሚደረገው ፍልሚያ የእግርኳስ አፍቃሪያንን ትኩረት ስቧል። ሪያል ማድሪድን በመጣል ለዛሬው ምሽት ጨዋታ የደረሱት መድፈኞቹ በቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች…
መጪውን የ ፋሲካ በዓል አስሞልክቶ ከ 2,000,000 ብር በላይ ቅናሽ ይጠቀሙ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16662/
ይህ የምስራች ለውድ ደንበኞቻችን ስናቀርብ በታላቅ ደስታ ነው::
📌📌 በ ቁጥር 3ሳይት በሳርስ ዓደይ አበባ B+G+7
የሆነው ህንፃችን ላይ ከረጅም አከፋፈል ጋር እንጠብቆታለን!
ያስተውሉ ብልሆች የ እድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ለውስን ቤቶች ብቻ የቀረበ ዕድል ሞሆኑ ይገንዘቡ!
‘አልቲማ ሪል እስቴት’
“ህልምዎን ይኑሩ!”
“Live Your Dreams!”
ለበለጠ መረጃ :-. ☎️0996000000 / 0995222222
➡️Website: http://www.ultimaet.com
➡️Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61568957484689
➡️Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VawOxno545uoGPoLfH3X
➡️Telegram: https://t.me/ultimarealestate1
➡️YouTube: https://www.youtube.com/@UltimaRealestate
➡️ TikTok: tiktok.com/@ultimareal.estate

መጪውን የ ፋሲካ በዓል አስሞልክቶ ከ 2,000,000 ብር በላይ ቅናሽ ይጠቀሙ - Getu Temesgen
ይህ የምስራች ለውድ ደንበኞቻችን ስናቀርብ በታላቅ ደስታ ነው:: 📌📌 በ ቁጥር 3ሳይት በሳርስ ዓደይ አበባ B+G+7 የሆነው ህንፃችን ላይ ከረጅም አከፋፈል ጋር እንጠብቆታለን! ያስተውሉ ብልሆች የ እድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ለውስን ቤቶች ብቻ የቀረበ ዕድል ሞሆኑ ይገንዘቡ! 'አልቲማ ሪል እስቴት' "ህልምዎን ይኑሩ!" "Live Your Dreams!" ለበለጠ መረጃ :-. ☎️0996000000 / 0995222222…
ምክር ቤቱ በነገው ስብሰባው የእንስሳት ጤና እና ደህንነት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16664/
#Ethiopia | የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል።
በዚህም የእንስሳት ጤና እና ደህንነት ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለምክር ቤቱ ሪፖርት እና የውሳኔ ሀሳብ የሚያቀርብ ሲሆን ውይይት ከተደረገበት በኋላ ይፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የም/ቤት መረጃ ያመላክታል።
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
ማርከስ ራሽፎርድ የጡንቻ ጉዳት አጋጠመው
#Ethiopia | የአስቶን ቪላው አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ ባጋጠመው የጡንቻ ጉዳት ከቀሪው የውድድር ዓመት ውጪ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።
ተጫዋቹ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት የቀዶ ጥገና ህክምና እንደሚያስፈልገው ቢቢሲ ዘግቧል።
የ27 ዓመቱ ተጫዋች ለአስቶንቪላን በውሰት ከተቀላቀለ በኋላ በአጠቃላይ 4 ጎሎችን ሲያስቆጥር 5 ኳሶችን ደሞ ለጎል አመቻችቶ አቀብሏል።
በሴራን ታደሰ

ምክር ቤቱ በነገው ስብሰባው የእንስሳት ጤና እና ደህንነት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል - Getu Temesgen
#Ethiopia | የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል። በዚህም የእንስሳት ጤና እና ደህንነት ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለምክር ቤቱ ሪፖርት እና የውሳኔ ሀሳብ የሚያቀርብ ሲሆን ውይይት ከተደረገበት በኋላ ይፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የም/ቤት መረጃ ያመላክታል። ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን…
ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት! ሁለተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16666/
በደንበኞች ጥያቄ ከሚያዚያ 23-26/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን የምናከናውነው የቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ዳግም ሊጀመር ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡
በ2% ቅድመ ክፍያ፣ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!
እንዳያመልጥዎ!
መኖር በጊፍት መንደር!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.giftrealestate.com.et
+251984 65 65 65/+251979 65 65 65 / 8055
Twitter: https://twitter.com/GIFTBusinessG
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCcqr7cpVv9ski-F7haxXx4w
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100090918391017…
Telegram: https://t.me/giftbusinessgroup

ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት! ሁለተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ - Getu Temesgen
በደንበኞች ጥያቄ ከሚያዚያ 23-26/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን የምናከናውነው የቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ዳግም ሊጀመር ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ በ2% ቅድመ ክፍያ፣ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል! እንዳያመልጥዎ! መኖር በጊፍት መንደር! ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን! ለበለጠ መረጃ:- Website: http…
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁሉም ወረዳዎች ውስጥ፤ ኢንዱስትሪዎች እንዲገነቡ ያለመ ስራ መጀመሩ ተነገረ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16668/
#Ethiopia | ይህም በገጠር ያሉ ዜጎች ዳቦ ወይም ሌላ የሚፈልጉት ምርትን ለመግዛት ወደ ከተማ እንዳይወጡ ይረዳቸዋል ተብሏል፡፡
በሀገሪቱ ያሉ ወረዳዎች በየአካቢያቸው እንደሚያገኙት የግብዓት ዓይነት፤ እያንዳንዳቸው እስከ 3 ኢንዱስትሪዎች እንዲኖራቸው እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ተናግሯል፡፡
በዚህም ባለፉት 9 ወራት 206 ኢንዱስትሪዎች በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች መቋቋማቸውን የጠቀሰው ተቋሙ፤ ቁጥራቸውን ለማሳደግ በብርቱ መስራቴን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡
በገጠር አካባቢዎች ኢንዱስትሪዎች ማስፋፋት የአካባቢው ነዋሪዎች ምርት በቀላሉ እንዲያገኙ ከማድረጉም በተጨማሪ፤ የስራ እድል በመፍጠር ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረገው ፍልሰት ይቀንሳል ሲባልም ሰምተናል፡፡
ባለፉት ዘጠኝ ወራትም በሀገር ዓቀፍ ደረጃ 151,000 ሰዎች በመካከለኛ እና በአነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ስራ አግኝተዋል ሲሉ የኢትዮጵያ የኢንተርፕራይ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አብዱልፈታ የሱፍ ተናግረዋል፡፡
የኤልክትሪክ ሀይል በበቂ አለማግኘት፣ የፋይናንስ አቅርቦት ችግር፣ የአስፈፃሚ አካላት አለመናበብ፣ በጥራት ማምረት አለመቻል እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ችግሮች የአምራች ዘርፉን እየፈተኑ ያሉ ችግሮች እንደሆኑም ሀላፊው ጠቅሰዋል፡፡
ችግሮች ቀንሰው ምርት እንዲጨምር፣ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራን ነው ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በእዚህም ስራ፤ ስራ አቁመው የነበሩ 518 ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲመለሱ ተደርጓል ብለዋል፡፡
ከእነዚህ በተጨማሪም 2,752 አዳዲስ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ተከፍተዋል ሲለም ተናግረዋል አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፡፡
ከዉጪ የሚገቡ ምርቶችን በመቀነስ በኩልም 1.6 ቢሊየን ዶላር ወጪ ከመሆን እንዲተርፍ ሆኗል ያሉት ሀላፊው ወደ ውጪ ከተላኩ ምርቶች ደግሞ 57 ሚሊየን ዶላር የዉጪ ምንዛሪ መገኘቱንም ተነግሯል፡፡
ለአምራቾች በ9 ወሩ የተሰጠው የብድር መጠን 6 ቢሊየን ብር መሆኑንና ከዚህ ውስጥም 95 በመቶው መመለስ መቻሉንም ተጠቅሷል፡፡
#shegerFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16668/
#Ethiopia | ይህም በገጠር ያሉ ዜጎች ዳቦ ወይም ሌላ የሚፈልጉት ምርትን ለመግዛት ወደ ከተማ እንዳይወጡ ይረዳቸዋል ተብሏል፡፡
በሀገሪቱ ያሉ ወረዳዎች በየአካቢያቸው እንደሚያገኙት የግብዓት ዓይነት፤ እያንዳንዳቸው እስከ 3 ኢንዱስትሪዎች እንዲኖራቸው እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ተናግሯል፡፡
በዚህም ባለፉት 9 ወራት 206 ኢንዱስትሪዎች በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች መቋቋማቸውን የጠቀሰው ተቋሙ፤ ቁጥራቸውን ለማሳደግ በብርቱ መስራቴን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡
በገጠር አካባቢዎች ኢንዱስትሪዎች ማስፋፋት የአካባቢው ነዋሪዎች ምርት በቀላሉ እንዲያገኙ ከማድረጉም በተጨማሪ፤ የስራ እድል በመፍጠር ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረገው ፍልሰት ይቀንሳል ሲባልም ሰምተናል፡፡
ባለፉት ዘጠኝ ወራትም በሀገር ዓቀፍ ደረጃ 151,000 ሰዎች በመካከለኛ እና በአነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ስራ አግኝተዋል ሲሉ የኢትዮጵያ የኢንተርፕራይ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አብዱልፈታ የሱፍ ተናግረዋል፡፡
የኤልክትሪክ ሀይል በበቂ አለማግኘት፣ የፋይናንስ አቅርቦት ችግር፣ የአስፈፃሚ አካላት አለመናበብ፣ በጥራት ማምረት አለመቻል እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ችግሮች የአምራች ዘርፉን እየፈተኑ ያሉ ችግሮች እንደሆኑም ሀላፊው ጠቅሰዋል፡፡
ችግሮች ቀንሰው ምርት እንዲጨምር፣ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራን ነው ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በእዚህም ስራ፤ ስራ አቁመው የነበሩ 518 ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲመለሱ ተደርጓል ብለዋል፡፡
ከእነዚህ በተጨማሪም 2,752 አዳዲስ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ተከፍተዋል ሲለም ተናግረዋል አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፡፡
ከዉጪ የሚገቡ ምርቶችን በመቀነስ በኩልም 1.6 ቢሊየን ዶላር ወጪ ከመሆን እንዲተርፍ ሆኗል ያሉት ሀላፊው ወደ ውጪ ከተላኩ ምርቶች ደግሞ 57 ሚሊየን ዶላር የዉጪ ምንዛሪ መገኘቱንም ተነግሯል፡፡
ለአምራቾች በ9 ወሩ የተሰጠው የብድር መጠን 6 ቢሊየን ብር መሆኑንና ከዚህ ውስጥም 95 በመቶው መመለስ መቻሉንም ተጠቅሷል፡፡
#shegerFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁሉም ወረዳዎች ውስጥ፤ ኢንዱስትሪዎች እንዲገነቡ ያለመ ስራ መጀመሩ ተነገረ - Getu Temesgen
#Ethiopia | ይህም በገጠር ያሉ ዜጎች ዳቦ ወይም ሌላ የሚፈልጉት ምርትን ለመግዛት ወደ ከተማ እንዳይወጡ ይረዳቸዋል ተብሏል፡፡ በሀገሪቱ ያሉ ወረዳዎች በየአካቢያቸው እንደሚያገኙት የግብዓት ዓይነት፤ እያንዳንዳቸው እስከ 3 ኢንዱስትሪዎች እንዲኖራቸው እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ተናግሯል፡፡ በዚህም ባለፉት 9 ወራት 206 ኢንዱስትሪዎች በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች መቋቋማቸውን የጠቀሰው…
” የጠይም ፈረንጅ ”
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16670/
የፊታችን አርብ ይለቀቃል !!
#Ethiopia | “የጠይም ፈረንጅ” የተሰኘው አዲሱ ስድስት ሙዚቃዎችን የያዘ ግማሽ የሙዚቃ አልበሜን ለገበያ ለማቅረብ zojak World Wide Official ከተባለ አለማቀፍ ኩባንያ ጋር ሰሞኑን የተፈራረምኩ ሲሆን ፣ አልበሙ በመጪው አርብ በራሴ የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል፡፡
ስድስት ሙዚቃዎችን ያካተተው “የጠይም ፈረንጅ” አልበሜ ሽያጭ የፊርማ ስነስርዓት ለየት የሚያደርገው ደግሞ ተወልጄ ባደግኩበት አካባቢ ወይራ ሰፈር በሚገኘው የቀድሞ ትምህርት ቤቴ በየማነ ብርሃን የመማሪያ ክፍል ውስጥ መከናወኑ እና የቀድሞ መምህሬ (አስተማሪዬ ) ገዙ ብላቴ እንዲሁም የሙያ አጋሮቼ በስነስርዓቱ ላይ የታደሙ በመሆናቸው ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል
በአልበሙ የሙዚቃ ቅንብር ካሙዙ ካሳ ፣ ሚካኤል ሃይሉ ፣ ማሩ አለማየው ፣ ስማገኝው ሳሙኤል ፣ አብይ አርካ ፣ ፍሬዘር ታዬ እና ናኦል ኤቢሳ ተሳትፈዋል::
በግጥም ደግሞ ፍሬዘር አበበ ወርቅ ፣ ናትናኤል ግርማቸው ፣ አንተነህ ይግዛው ፣ ወንድወሰን ይሁብ እና እዮቤል ብርሃኑ ተሳትፈውበታል።
https://youtube.com/@bisratsurafell?si=c5qyactMBSsU4nz3

" የጠይም ፈረንጅ ” - Getu Temesgen
የፊታችን አርብ ይለቀቃል !! #Ethiopia | “የጠይም ፈረንጅ” የተሰኘው አዲሱ ስድስት ሙዚቃዎችን የያዘ ግማሽ የሙዚቃ አልበሜን ለገበያ ለማቅረብ zojak World Wide Official ከተባለ አለማቀፍ ኩባንያ ጋር ሰሞኑን የተፈራረምኩ ሲሆን ፣ አልበሙ በመጪው አርብ በራሴ የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል፡፡ ስድስት ሙዚቃዎችን ያካተተው “የጠይም ፈረንጅ” አልበሜ ሽያጭ የፊርማ ስነስርዓት ለየት የሚያደርገው…
በካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኔይ የሚመራው ሊብራል ፓርቲ የአገሪቱን አጠቃላይ ምርጫ ማሸነፉ ተገለፀ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16672/
#Ethiopia | ማርክ ካርኔይ እና ሊብራል ፓርቲ በካናዳ ምርጫ ድል እንደቀናቸው የተናገሩ ሲሆን፣ የዶናልድ ትራምፕ አቋም ለውጤቱ እንዳገዛቸው ተገልጿል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡበት ጥር ወር ጀምሮ የጎረቤት አገር የሆነችው ካናዳን 51ኛዋ የአሜሪካ ግዛት እንደምትሆን በተደጋጋሚ ሲናገሩ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ይህም ሊብራል ፓርቲው በምርጫው እንዲያሸንፍ እንደረዳው የተገለጸ ሲሆን፤ ዶናልድ ትራምፕ ይህንን አቋማቸውን ይፋ ከማድረጋቸው በፊት የወግ አጥባቂው ተወዳዳሪ ፒር ፖሊየቭ ያሸንፋሉ ተብሎ ይገመት እንደነበር ተመላክቷል፡፡
አገሪቱ ላለፉት አስርት ዓመታት የመሩት የሊብራሉ ፓርቲ አባሉ ጀስቲን ትሩዶ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ምንም ለውጥ ባለማሳየታቸው በፓርቲው ደጋፊዎች ዘንድ ቅሬታ ተፈጥሮ ነበር።
የካናዳ ሊብራል ፓርቲ አገሪቱን ለረዥም ዓመት ያስተዳደሩትን ትሩዶን አስወግዶ የባንክ ባለሙያ የሆኑትን ማርክ ካርኔ መሪው አድርጎ ከመረጠ በኋላ “አስደናቂ” የተባለውን የምርጫ ውጤት ማግኘቱን ቢቢሲ አስነብቧል፡፡
#MenahriaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16672/
#Ethiopia | ማርክ ካርኔይ እና ሊብራል ፓርቲ በካናዳ ምርጫ ድል እንደቀናቸው የተናገሩ ሲሆን፣ የዶናልድ ትራምፕ አቋም ለውጤቱ እንዳገዛቸው ተገልጿል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡበት ጥር ወር ጀምሮ የጎረቤት አገር የሆነችው ካናዳን 51ኛዋ የአሜሪካ ግዛት እንደምትሆን በተደጋጋሚ ሲናገሩ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ይህም ሊብራል ፓርቲው በምርጫው እንዲያሸንፍ እንደረዳው የተገለጸ ሲሆን፤ ዶናልድ ትራምፕ ይህንን አቋማቸውን ይፋ ከማድረጋቸው በፊት የወግ አጥባቂው ተወዳዳሪ ፒር ፖሊየቭ ያሸንፋሉ ተብሎ ይገመት እንደነበር ተመላክቷል፡፡
አገሪቱ ላለፉት አስርት ዓመታት የመሩት የሊብራሉ ፓርቲ አባሉ ጀስቲን ትሩዶ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ምንም ለውጥ ባለማሳየታቸው በፓርቲው ደጋፊዎች ዘንድ ቅሬታ ተፈጥሮ ነበር።
የካናዳ ሊብራል ፓርቲ አገሪቱን ለረዥም ዓመት ያስተዳደሩትን ትሩዶን አስወግዶ የባንክ ባለሙያ የሆኑትን ማርክ ካርኔ መሪው አድርጎ ከመረጠ በኋላ “አስደናቂ” የተባለውን የምርጫ ውጤት ማግኘቱን ቢቢሲ አስነብቧል፡፡
#MenahriaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
በካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኔይ የሚመራው ሊብራል ፓርቲ የአገሪቱን አጠቃላይ ምርጫ ማሸነፉ ተገለፀ - Getu Temesgen
#Ethiopia | ማርክ ካርኔይ እና ሊብራል ፓርቲ በካናዳ ምርጫ ድል እንደቀናቸው የተናገሩ ሲሆን፣ የዶናልድ ትራምፕ አቋም ለውጤቱ እንዳገዛቸው ተገልጿል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡበት ጥር ወር ጀምሮ የጎረቤት አገር የሆነችው ካናዳን 51ኛዋ የአሜሪካ ግዛት እንደምትሆን በተደጋጋሚ ሲናገሩ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ይህም ሊብራል ፓርቲው በምርጫው እንዲያሸንፍ እንደረዳው የተገለጸ…
#ሰዒዳ_ተስፋዬ #ደጉ_የሀገሬ_ሰው
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16674/
🔥🔥
#ዞሮ_ዞሮ #ያመራል
የተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿን ያደረሰችው ድምፃዊት አዲስ ቆንጆ የወሎ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #Nahomrecordsinc
ከመቶ ሺ በላይ እይታ
ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/1FLSbLLWdYs?si=dvTkD5h6jw24n-bd
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16674/
🔥🔥
#ዞሮ_ዞሮ #ያመራል
የተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿን ያደረሰችው ድምፃዊት አዲስ ቆንጆ የወሎ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #Nahomrecordsinc
ከመቶ ሺ በላይ እይታ
ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/1FLSbLLWdYs?si=dvTkD5h6jw24n-bd
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
#ሰዒዳ_ተስፋዬ #ደጉ_የሀገሬ_ሰው - Getu Temesgen
🔥🔥 #ዞሮ_ዞሮ #ያመራል የተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿን ያደረሰችው ድምፃዊት አዲስ ቆንጆ የወሎ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #Nahomrecordsinc ከመቶ ሺ በላይ እይታ ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/1FLSbLLWdYs?si=dvTkD5h6jw24n-bd
ቴክኖ ሞባይል ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮምሽን UNHCR ጋር በመሆን ‘Together We Can Bring Education to African Children & Youth.’ ‘’በአብሮነት
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16676/
ቴክኖ ሞባይል ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮምሽን UNHCR ጋር በመሆን ‘Together We Can Bring Education to African Children & Youth.’ ‘’በአብሮነት ትምህርትን ለአፍሪካ ህፃናት እና ወጣት ስደተኞች ማድረስ እንችላለን’’ በሚል መነሻ ሃሳብ ለ3 አመታት የሚቆይ አለም አቀፍ ፕሮጀክት መጀመሩን ሲያሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ፕሮጀክቱ ጥራቱን የጠበቀ ትምህርትን ከ54 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህፃናት እና ወጣት ስደተኞች በሚቀጥሉት 3 አምታት ለማቅረብ ዕቅድን የያዘ ሲሆን ትምህርትን ተደራሽ በማድረግ ረገድም የራሱን የሆነ ድርሻ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በፕሮግራሙ ወጣቶች እና ህፃናት ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሚሆኑ ሲሆን ይህም ከወጣቶች ባለፈ የአህጉሪቷን የልማት እና ዕድገት ጉዞ በትምህርት በመደገፍ ቁልፍ ሚናን ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
We are thrilled to announce an expanded three-year global partnership with UNHCR, the UN Refugee Agency to launch a special initiative titled ‘Together We Can Bring Education to African Children & Youth.’
This project is dedicated to providing quality education to African refugee children and youth. Over the next three years, more than 54,000 refugee children and 15 DAFI scholars will benefit, contributing to Africa’s sustainable development.
#TECNO #UNHCR #ForAfricaForTheFuture

ቴክኖ ሞባይል ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮምሽን UNHCR ጋር በመሆን 'Together We Can Bring Education to African Children & Youth.’ ‘’በአብሮነት - Getu…
ቴክኖ ሞባይል ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮምሽን UNHCR ጋር በመሆን 'Together We Can Bring Education to African Children & Youth.’ ‘’በአብሮነት ትምህርትን ለአፍሪካ ህፃናት እና ወጣት ስደተኞች ማድረስ እንችላለን’’ በሚል መነሻ ሃሳብ ለ3 አመታት የሚቆይ አለም አቀፍ ፕሮጀክት መጀመሩን ሲያሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ፕሮጀክቱ ጥራቱን የጠበቀ ትምህርትን ከ54…