CBE Set to Receive First Tranche of WB FundingThe Commercial Bank of Ethiopia (C…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12470/

Getu Temesgen English
CBE Set to Receive First Tranche of WB FundingThe Commercial Bank of Ethiopia (C... - Getu Temesgen English
CBE Set to Receive First Tranche of WB FundingThe Commercial Bank of Ethiopia (CBE) is set to receive the first tranche of a long-awaited financial injection from the World Bank as early as next week, with this initial disbursement expected to cover more…
በከተማ አስተዳደሩ ሥር ለአደጋ ተጋላጭ ተብለው የሚለዩ ችግሮች ጊዜያዊ መፍትሄ የሚሰጣቸው በመሆናቸው በቋሚነት መፍታት እንዳልተቻለ ተገለጸ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16602/
👉 በዝናብ ወቅት በሚፈጥሩ ውሃ ያቆሩ ጉድጓዶች ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተብሏል
#Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክረምት በሚመጣበት ወቅት ለጎርፍ፣ ለመሬት መንሸራተት እና ለኤሌክትሪክ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎች በየጊዜው ተለይተው ለባለ ድርሻ አካላት እንደሚሰጡ የከተማ አስተዳደሩ የእሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
“ኮሚሽን መስሪያ ቤቱ በየጊዜው የሚለያቸው አደጋዎች በቋሚነት ይፈታሉ ወይ በተለይም የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ማህበረሰቡ ላይ የሚያደርሱት ችግር ከፍተኛ በመሆኑ ምን እየተሰራ ነው?” ሲል አሐዱ ጠይቋል፡፡
የኮሚሽን መስሪያ ቤቱ ዋና ኮሚሽነር አህመድ መሃመድ በሰጡት ምላሽ “አብዛኞቹ ችግሮች ተሻጋሪ ናቸው” ያሉ ሲሆን፤ “ጊዜያዊ የሆኑ መፍትሄዎች እየተሰጡ በመሆኑ ዘላቂ መፍትሄ ማግኘት አልተቻለም” ሲሉ ገልጸዋል፡፡
ሆኖም በከተማዋ ከጎርፍ እና መሬት መንሸራተት ጋር በተያያዘ የተለዩ ቦታዎች መኖራቸውን ገልፀው፤ ከእነዚህ ቦታዎች ውስጥ ሳይሰሩ ከአንደኛው ዓመት ወደ ሌላኛው የሚሸጋገሩ መኖራቸውን ተናግረዋል፡፡
በዚህ ዓመት ከተለዩት 300 ለአደጋ አጋላጭ ሁኔታዎች ውስጥ 170 የሚሆኑት መፈታታቸውንም አክለው ገልጸዋል፡፡
“አደጋዎችን መከላከል ላይ መስራት ይገባናል” ያሉት ኮሚሽነሩ፤ “እዚህ ላይ የማንሰራ ከሆነ አደጋዎች መፈጠራቸው እና ጉዳት ማድረሳቸው ግልጽ ነው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡
“አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ቂርቆስ እና ሌሎችም ክፍለ ከተሞች ላይ ችግሮች አሉ” የተባለ ሲሆን፤ የኮሪዶር ልማት የሚካሄድባቸው ቦታዎች ላይ ያሉ ችግሮች ይፈታሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም ጠቁመዋል፡፡
ኮሚሽነር ኮማንደር አህመድ አክለውም፤ በከተማዋ የዝናብ ወቅት በሚፈጠሩ ዉሃ የሞሉ ጉድጓዶች ውስጥ አደጋዎች እየተፈጠሩ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ አሳስበዋል።
በውሃ በተሞሉ ጉድጓዶች ውስጥ ለመዋኘት ብለው የሚገቡ ሕጻናትና ወጣቶች ለህልፈት መዳረጋቸውን ገልጸው፤ የጎርፍ አደጋም ቢሆን ትኩረት የሚፈልግ መሆኑን ተናግረዋል።
“ይህን ለመከላከል ሥራዎች እየተሰሩ ቢሆንም በሁሉም ቦታዎች ላይ መድረስ የማይቻል በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል” ብለዋል።
ለአብነትም የእሳት አደጋ፣ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ ቢከሰት ጉዳቱን ለመቀነስ የሚያስችል መግቢያ የሌለው በሚል እንዲሁም፤ ለሁሉም አደጋዎች ተጋላጭ የሆኑ በሚል በጥናት መለየቱን ገልጸዋል።
“በከተማዋ ውስጥ በወንዞች አቅራቢያ የተሰሩ ቤቶች ላይ የመሬት መንሸራተት አደጋ ያጋጥማል” ያሉት ኮማንደር አህመድ፤ አስቀድሞ መነጋገርና ሌላ ተለዋጭ መፍትሄዎችን ማሰብ እንዲሁም ለአደጋ ተጋላጭ የሆነው አካል ከቦታው ለመዘዋወር ፈቃደኛ መሆን እንዳለበት አንስተዋል።
ለዚህም ለአደጋ ተጋላጭ ቦታዎች ላይ ሆነው ‘ምንም አይፈጠርም’ በሚል በመዘናጋት ለአደጋ የሚጋለጡ መኖራቸውን የገለፁ ሲሆን፤ “ይህም መታረም አለበት” ብለዋል።
#ahaduRadio
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet

Getu Temesgen
በከተማ አስተዳደሩ ሥር ለአደጋ ተጋላጭ ተብለው የሚለዩ ችግሮች ጊዜያዊ መፍትሄ የሚሰጣቸው በመሆናቸው በቋሚነት መፍታት እንዳልተቻለ ተገለጸ - Getu Temesgen
👉 በዝናብ ወቅት በሚፈጥሩ ውሃ ያቆሩ ጉድጓዶች ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተብሏል #Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክረምት በሚመጣበት ወቅት ለጎርፍ፣ ለመሬት መንሸራተት እና ለኤሌክትሪክ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎች በየጊዜው ተለይተው ለባለ ድርሻ አካላት እንደሚሰጡ የከተማ አስተዳደሩ የእሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ "ኮሚሽን መስሪያ ቤቱ በየጊዜው…
Holland Dairy Introduces New Product in EthiopiaHolland Dairy, one of Ethiopia’s…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12473/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12473/
Getu Temesgen English
Holland Dairy Introduces New Product in EthiopiaHolland Dairy, one of Ethiopia’s... - Getu Temesgen English
Holland Dairy Introduces New Product in EthiopiaHolland Dairy, one of Ethiopia’s innovative dairy producers unveils its latest product: Banana-Fruit Yogurt. https://1234.getutemesgen.et/uploads/Ak60e48P.jpgThe new addition to the Holland Dairy family was…
Putin Orders Unexpected Three-Day Ceasefire on May 8-10Russian President Vladimi…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12475/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12475/
Getu Temesgen English
Putin Orders Unexpected Three-Day Ceasefire on May 8-10Russian President Vladimi... - Getu Temesgen English
Putin Orders Unexpected Three-Day Ceasefire on May 8-10Russian President Vladimir Putin has declared an unexpected three-day ceasefire in Ukraine from May 8-10, while Russia celebrates Victory Day over Nazi Germany in World War II.https://1234.getutemesg…
US Airstrike Hit Yemen Prison Holding African Migrants Kills 68: Houthi RebelsYe…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12477/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12477/
Getu Temesgen English
US Airstrike Hit Yemen Prison Holding African Migrants Kills 68: Houthi RebelsYe... - Getu Temesgen English
US Airstrike Hit Yemen Prison Holding African Migrants Kills 68: Houthi RebelsYemen’s Houthi rebels on Monday alleged a U.S. airstrike hit a prison holding African migrants, killing at least 68 people and wounding 47 others, according to AP.https://1234.…
ተጀመረ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16604/
ቃላችን በተግባር የምናሳይበት ጌዜው ደርሷል፦ ኦቪድ ሪልስቴት
#Ethiopia | አንድ ከተማ እየገነባ የሚገኝው ኦቪድ ሪልስቴት የ90ሺህ መኖርያ ቤቶች ሽያጭ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገነባው እና “ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ” የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ፕሮጀክቱ፤ ኦቪድ ግሩፕ በተሰኘ የግል ድርጅት የሚገነባ ነው።
ኦቪድ ሪል ስቴት በልዩነት ያዘጋጀውና እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ የሚያስገኘው ታላቅ የቤቶች ሽያጭ ኤክስፖ ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም በኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ፕሮጀክት የሽያጭ ቢሮ ተጀምሯል።
የኦቪድ ሆልዲንግ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ ታደሰ እና የሌሎች እህት ኩባንያዎች ዋና ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ዛሬ ማለዳ የው ልዩ የዋጋ ቅናሽ የቤቶች ሽያጭ ኤክስፖ እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ ይሆናል።
የመጀመሪያዎቹ 100 ቤት ገዢዎች ከ1 ሚሊዮን ብር ቅናሹ ተጨማሪ ልዩ የዋጋ ቅናሽ የተደረገላቸው ሲሆን፣
በኦቪድ ልዩ የቤቶች ሽያጭ ኤክስፖ በዋል።
በዕለቱ ወደ ሽያጭ ቢሮው ጎራ ያሉ ደንበኞች ሞዴል ቤቶችን ተዘዋውረው በመጎብኘትና በቂ መረጃ በመያዝ ከስቱዲዮ ጀምሮ ባለ 1፣ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች በአማራጭ የቀረቡላቸውን ቤቶች በከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ሲሸምቱ ውለዋል።
ከቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በ8 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው የኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ፕሮጀክት ቢሮ
ለአስር ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ ለሚሳተፉ ደንበኞች ነጻ የትራንስፖርት፣ የምግብና መጠጦች አቅርቦት ተሟልቷል።
ለደንበኞች ከቡልቡላ ሪፌንቲ እና ከኮዬ ፈጬ አደባባይ ወደ ሽያጭ ቢሮው የደርሶ መልስ ነጻ የትራንስፖርት አቅርቦት ከጠኋቱ 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
በዚህ ፕሮጀክቱ 90ሺህ መኖርያ ቤቶች ግንባታ እየተካሄደ ይገኛል።
ኦቪድ ግሩፕ የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ጥያቄ ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልጾ፤ ለዚህም በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ አስታውቋል።
“ባለፉት ዓመታት ቃላችንን በተግባር ማሳየት ችለናል” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚው “ዛሬም የገባነውን ቃል በተግባር አሳይተን እናረጋግጣለን” ሲሉ ገልጸዋል።
በ565 ሄክታር ላይ የሚያርፈው የመኖርያ ቤት ግንባታው፤ ከ400 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ያሉት የኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ ናቸው።
ኦቪድ ለዚህ ፕሮጀክት 5 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚያደርግም ነው የገለጸው።
በዚህ ግንባታ የተለያዩ አገልግሎቶች ያሉ ሲሆን ከ80በላይ ትምህርት ቤቶች ሆስፒታሎች የገበያ ማዕከላትና ሌሎችም አገልግሎቶች እንዳሉት ነው የተገለጸው።
ኦቪድ አላማው የገባውን ቃል በተግባር ማሳየት ነው ያሉም ሲሆን ሁሉም ነዋሪ የአንገት ማስገቢያ ማበጀት ነው ተቀዳሚ ስራችን ብለዋል።
ኦቪድ ሆልዲንግ በዘርፉ የ12 አመታት ልምድ ያለው፣ በስሩ ከ30 በላይ ኩባኒያዎችን ያቀፈ ተቋም መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ከ10ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሰራተኞች የስራ ዕድል መፍጠሩ አስታውቋል።
ኦቪድ ባሁኑ ሰአት 15 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ፕሮጀክቶችን እያከናወነ እንደሚገኝ ነው ያስታወቀው።
ኦቪድ ሆሊዲንግ የህዝብ ሀብት እንደመሆኑ መጠን መልሶ ለማህበረሰቡ በማበርከት በአዲስ አበባና በመላ ኢትዮጵያ የማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል ተብሏል።
==
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ተጀመረ - Getu Temesgen
ቃላችን በተግባር የምናሳይበት ጌዜው ደርሷል፦ ኦቪድ ሪልስቴት #Ethiopia | አንድ ከተማ እየገነባ የሚገኝው ኦቪድ ሪልስቴት የ90ሺህ መኖርያ ቤቶች ሽያጭ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ። በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገነባው እና "ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ" የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ፕሮጀክቱ፤ ኦቪድ ግሩፕ በተሰኘ የግል ድርጅት የሚገነባ ነው። ኦቪድ ሪል ስቴት በልዩነት ያዘጋጀውና እስከ 1…
World Military Spending Hits $2.7 Trillion in Record 2024 SurgeWorld military ex…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12479/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12479/
Getu Temesgen English
World Military Spending Hits $2.7 Trillion in Record 2024 SurgeWorld military ex... - Getu Temesgen English
World Military Spending Hits $2.7 Trillion in Record 2024 SurgeWorld military expenditure reached $2.72 trillion in 2024, an increase of 9.4% from 2023 and the steepest year-on-year rise since at least the end of the Cold War, according to a report released…
India Lifted 170 Million Out of Poverty in a Decade: World BankIndia made stride…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12482/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12482/
Getu Temesgen English
India Lifted 170 Million Out of Poverty in a Decade: World BankIndia made stride... - Getu Temesgen English
India Lifted 170 Million Out of Poverty in a Decade: World BankIndia made strides in poverty reduction, lifting 170 million (17 crore) people out of poverty between 2011-12 and 2022-23, a new World Bank report said. https://1234.getutemesgen.et/uploads/TS6XY43N.jpgThe…
468 የቆሙ የወይን ብርጭቆዎችን በጭንቅላቱ በመሸከም የደነሰው ቆጵሮሳዊ ዳንኪረኛ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16606/
#Ethiopia | 468 ያህል የተደረደሩ የወይን ብርጭቆዎችን በራሱ ላይ አስቀምጦ የጨፈረው ቆጵሮሳዊ ዳንኪረኛ ድርጊት በርካቶችን አስገርሟል።
ዲኖስ ካንቲስ የተሰኘው ይህ ሰው በዕለተ ማክሰኞ በአራዲፖ ከተማ በተዘጋጀ ባሕላዊ ድግስ ላይ በስምንት ትሪዎች (ዝርግ ሳህኖች) ላይ የተደረደሩ የወይን ብርጭቆዎችን ያለምንም ድጋፍ ተሸክሞ የመጨፈር አስገራሚ ትርዒት አሳይቷል።
የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ አርስቶቴሊስ ቫላኦራይትስ የተሰኘ ሌላ ቆጵሮሳዊ 319 ብርጭቆዎችን ተሸክሞ በመጨፈር ይዞት የነበረውን ክብረወሰን እንዳሻሻለውም ተነግሯል።
ክብረ ወሰን መዝጋቢው ጊነስ ወርልድ ሪከርድስ የካንቲስን የእንቅስቃሴ ቪዲዮ እና ሌሎች ማስረጃዎችን ከመረመረ በኋላ በይፋ እውቅና የሚሰጠው ይሆናል።
በሰባት ትሪዎች ላይ ተደራርበው 80 ኪሎ ግራም የመዘኑት 468 ብርጭቆዎች፣ በዳንኪረኛው ጭንቅላት ላይ ቢያንስ ለ10 ሰከንድ ሚዛናቸውን እንደጠበቁ መቆየታቸውን አረጋግጠው እውቅናውን ይሰጡታል ተብሎ ይጠበቃል። መረጃው የዩናይትድ ፕሬስ ኢንተርናሽናል ነው።
#etv
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16606/
#Ethiopia | 468 ያህል የተደረደሩ የወይን ብርጭቆዎችን በራሱ ላይ አስቀምጦ የጨፈረው ቆጵሮሳዊ ዳንኪረኛ ድርጊት በርካቶችን አስገርሟል።
ዲኖስ ካንቲስ የተሰኘው ይህ ሰው በዕለተ ማክሰኞ በአራዲፖ ከተማ በተዘጋጀ ባሕላዊ ድግስ ላይ በስምንት ትሪዎች (ዝርግ ሳህኖች) ላይ የተደረደሩ የወይን ብርጭቆዎችን ያለምንም ድጋፍ ተሸክሞ የመጨፈር አስገራሚ ትርዒት አሳይቷል።
የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ አርስቶቴሊስ ቫላኦራይትስ የተሰኘ ሌላ ቆጵሮሳዊ 319 ብርጭቆዎችን ተሸክሞ በመጨፈር ይዞት የነበረውን ክብረወሰን እንዳሻሻለውም ተነግሯል።
ክብረ ወሰን መዝጋቢው ጊነስ ወርልድ ሪከርድስ የካንቲስን የእንቅስቃሴ ቪዲዮ እና ሌሎች ማስረጃዎችን ከመረመረ በኋላ በይፋ እውቅና የሚሰጠው ይሆናል።
በሰባት ትሪዎች ላይ ተደራርበው 80 ኪሎ ግራም የመዘኑት 468 ብርጭቆዎች፣ በዳንኪረኛው ጭንቅላት ላይ ቢያንስ ለ10 ሰከንድ ሚዛናቸውን እንደጠበቁ መቆየታቸውን አረጋግጠው እውቅናውን ይሰጡታል ተብሎ ይጠበቃል። መረጃው የዩናይትድ ፕሬስ ኢንተርናሽናል ነው።
#etv
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
468 የቆሙ የወይን ብርጭቆዎችን በጭንቅላቱ በመሸከም የደነሰው ቆጵሮሳዊ ዳንኪረኛ - Getu Temesgen
#Ethiopia | 468 ያህል የተደረደሩ የወይን ብርጭቆዎችን በራሱ ላይ አስቀምጦ የጨፈረው ቆጵሮሳዊ ዳንኪረኛ ድርጊት በርካቶችን አስገርሟል። ዲኖስ ካንቲስ የተሰኘው ይህ ሰው በዕለተ ማክሰኞ በአራዲፖ ከተማ በተዘጋጀ ባሕላዊ ድግስ ላይ በስምንት ትሪዎች (ዝርግ ሳህኖች) ላይ የተደረደሩ የወይን ብርጭቆዎችን ያለምንም ድጋፍ ተሸክሞ የመጨፈር አስገራሚ ትርዒት አሳይቷል። የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ አርስቶቴሊስ…
ስራ ያቆሙ 518 ኢንደስትሪዎች ወደ ማምረት እንዲገቡ ተደርጓል ተባለ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16608/
#Ethiopia | ሁለት መቶ አምስት ኢንደስትሪዎችን ደግሞ በገጠር ማቋቋም መቻሉ ተገልፆል።
ይህ የተባለዉ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የዘጠኝ ወራቱን የስራ አፈፃፀምን በተመለከተ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነዉ።
ተቋሙ በተለያየ ምክንያቶች ስራ አቁመዉ የነበሩ አምራች ኢንደስትሪዎችን ወደ ስራ ለማስገባት መቻሉን ተናግሯል።
የኢንተርፕራይዙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በሰጡት የጋዜጣዊ መግለጫ ለዘርፉ ፈታኝ የሆነዉን የፋይናንስ አቅርቦት ለመፍታት ጥረት መደረጉን አንስተዋል።
6 ቢሊየን ብር ለአምራች ኢንተርፕራይዞች የቀረበ የስራ ማስኬጃ ብድር አቅርቦት ተሰቷል ተብሏል።
ከተወሰደዉ ዉስጥ 95 በመቶ ያህሉ የተወሰዱ ብድሮች መመለስ መቻላቸዉን ተቋሙ ገልጿል ።
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዞች ልማት በገጠር የኢንዱስትሪ መስፋፋት ላይ ስራዎች ነበሩት ያሉት አቶ አብዱል ፈታህ የሱፍ በዘጠኝ ወራቱ አፈፃፀም ለ 151 ሺህ ሰዎች የስራ እድል ፈጥረናል ብለዋል።
አዳዲስ ኢንደስትሪዎች በመክፈት ረገድ 2 ሺህ 7 መቶ ሀምሳ ሁለት ኢንደስትሪዎች ማቋቋም ችያለሁ ብሏል።
የአምራች ኢንተርፕራይዞች የደረጃ ሽግግር እያደረኩ ነዉ የሚለዉ ተቋሙ በዚህም በገበያ ትስስር እንዲገኝ ተሰርቷል ተብሏል።
የአምራች ኢንደስትሪዎችን ስራ በተመለከተም ከዉጪ ይገባ የነበረን ምርት በተኪ ምርቶች 1.6 ቢሊየን ዶላር ማዳን መቻሉን ከኢንተርኘራይዙ ሰምተናል።
በተቃራኒው 57 ሚሊየን ዶላር የዉጪ ምንዛሬ ምርቶችን በመላክ ማስገባት መቻሉን ተያያዞ በመግለጫዉ ተገልፆል።
#ethioFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16608/
#Ethiopia | ሁለት መቶ አምስት ኢንደስትሪዎችን ደግሞ በገጠር ማቋቋም መቻሉ ተገልፆል።
ይህ የተባለዉ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የዘጠኝ ወራቱን የስራ አፈፃፀምን በተመለከተ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነዉ።
ተቋሙ በተለያየ ምክንያቶች ስራ አቁመዉ የነበሩ አምራች ኢንደስትሪዎችን ወደ ስራ ለማስገባት መቻሉን ተናግሯል።
የኢንተርፕራይዙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በሰጡት የጋዜጣዊ መግለጫ ለዘርፉ ፈታኝ የሆነዉን የፋይናንስ አቅርቦት ለመፍታት ጥረት መደረጉን አንስተዋል።
6 ቢሊየን ብር ለአምራች ኢንተርፕራይዞች የቀረበ የስራ ማስኬጃ ብድር አቅርቦት ተሰቷል ተብሏል።
ከተወሰደዉ ዉስጥ 95 በመቶ ያህሉ የተወሰዱ ብድሮች መመለስ መቻላቸዉን ተቋሙ ገልጿል ።
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዞች ልማት በገጠር የኢንዱስትሪ መስፋፋት ላይ ስራዎች ነበሩት ያሉት አቶ አብዱል ፈታህ የሱፍ በዘጠኝ ወራቱ አፈፃፀም ለ 151 ሺህ ሰዎች የስራ እድል ፈጥረናል ብለዋል።
አዳዲስ ኢንደስትሪዎች በመክፈት ረገድ 2 ሺህ 7 መቶ ሀምሳ ሁለት ኢንደስትሪዎች ማቋቋም ችያለሁ ብሏል።
የአምራች ኢንተርፕራይዞች የደረጃ ሽግግር እያደረኩ ነዉ የሚለዉ ተቋሙ በዚህም በገበያ ትስስር እንዲገኝ ተሰርቷል ተብሏል።
የአምራች ኢንደስትሪዎችን ስራ በተመለከተም ከዉጪ ይገባ የነበረን ምርት በተኪ ምርቶች 1.6 ቢሊየን ዶላር ማዳን መቻሉን ከኢንተርኘራይዙ ሰምተናል።
በተቃራኒው 57 ሚሊየን ዶላር የዉጪ ምንዛሬ ምርቶችን በመላክ ማስገባት መቻሉን ተያያዞ በመግለጫዉ ተገልፆል።
#ethioFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ስራ ያቆሙ 518 ኢንደስትሪዎች ወደ ማምረት እንዲገቡ ተደርጓል ተባለ - Getu Temesgen
#Ethiopia | ሁለት መቶ አምስት ኢንደስትሪዎችን ደግሞ በገጠር ማቋቋም መቻሉ ተገልፆል። ይህ የተባለዉ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የዘጠኝ ወራቱን የስራ አፈፃፀምን በተመለከተ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነዉ። ተቋሙ በተለያየ ምክንያቶች ስራ አቁመዉ የነበሩ አምራች ኢንደስትሪዎችን ወደ ስራ ለማስገባት መቻሉን ተናግሯል። የኢንተርፕራይዙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በሰጡት የጋዜጣዊ…
በአዋሽብር ፕሮ መገበያየት ያሸልማል!
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16610/
ወርቃማውን ፕሮኮይን በመሰብሰብ ሲያሻዎ ወደ ገንዘብ ቀይረው ይገበያዩ አልያም ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ ያስተላልፉ።
ወርቃማውን ፕሮኮይን ለመሸለም
• ቢል እና የትምህርት ክፍያ ሲፈፅሙ
• ወደ ዋሌት ገንዘብ ሲያስተላልፉ
• ወደ አዋሽ አካውንት ገንዘብ ሲያስተላልፉ
• የአየር ሰዓት ሲሞሉ
የአዋሽብር ፕሮን ሰው እንዲመዘገብ ሲጋብዙ ወርቃማዋን ፕሮኮይን ይሸለማሉ ለበለጠ መረጃ https://awashbank.com/loyalty-program/ ይግብኙ!
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16610/
ወርቃማውን ፕሮኮይን በመሰብሰብ ሲያሻዎ ወደ ገንዘብ ቀይረው ይገበያዩ አልያም ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ ያስተላልፉ።
ወርቃማውን ፕሮኮይን ለመሸለም
• ቢል እና የትምህርት ክፍያ ሲፈፅሙ
• ወደ ዋሌት ገንዘብ ሲያስተላልፉ
• ወደ አዋሽ አካውንት ገንዘብ ሲያስተላልፉ
• የአየር ሰዓት ሲሞሉ
የአዋሽብር ፕሮን ሰው እንዲመዘገብ ሲጋብዙ ወርቃማዋን ፕሮኮይን ይሸለማሉ ለበለጠ መረጃ https://awashbank.com/loyalty-program/ ይግብኙ!
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
በአዋሽብር ፕሮ መገበያየት ያሸልማል! - Getu Temesgen
ወርቃማውን ፕሮኮይን በመሰብሰብ ሲያሻዎ ወደ ገንዘብ ቀይረው ይገበያዩ አልያም ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ ያስተላልፉ። ወርቃማውን ፕሮኮይን ለመሸለም • ቢል እና የትምህርት ክፍያ ሲፈፅሙ • ወደ ዋሌት ገንዘብ ሲያስተላልፉ • ወደ አዋሽ አካውንት ገንዘብ ሲያስተላልፉ • የአየር ሰዓት ሲሞሉ የአዋሽብር ፕሮን ሰው እንዲመዘገብ ሲጋብዙ ወርቃማዋን ፕሮኮይን ይሸለማሉ ለበለጠ መረጃ https://awashbank.com/loyalty…
ሳያውቅ የራሱን የተሰረቀ መኪና መልሶ የገዛው ግለሰብ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16612/
#Ethiopia | ነገሩ እንዲህ ነው ኢዋን ቫለንታይን የተባለ የ36 ዓመት እንግሊዛዊ፤ ጥቁር ቀለም ያለው 2016 Honda Civic Type-R መኪናን በአንድ ሌሊት ከመኪና ማቆሚያ ቦታ ይሰረቃል።
ታዲያ ቫለንታይን በደረሰበት ኪሳራ በጣም አዘነ፤ ነገር ግን መኪናውን በሚመስል ሌላ ተመሳሳይ ሞዴል ተሽከርካሪ ሊተካው እንደሚችል ተስፋ ያደርጋል።
ከዛም ይህ ግለሰብ አንድ ለሽያጭ የቀረበ መኪና በማኅበራዊ ሚዲያ ቀርቦ ይመለከታል። የመኪናው ቀለም፣ የተመረተበት ዓመት እና የጭስ ማውጫ ስርዓት ከተሰረቀበት መኪና ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ደሞ ቀልቡን ይስበዋል።
የጠፋው መኪና እና አዲስ ሊገዛ ያሰበው መኪና ታርጋዎች የተለያዩ ስለነበሩ መኪናውን ለመውሰድ ከ26 ሺህ ዶላር በላይ እስኪከፍል ድረስ ስለ ተመሳሳይነቱ ብዙ አላሰበም ነበር።
እናም ቫለንታይን መኪናውን ከገዛ በኋላ ወደ ቤት ሲደርስ አንዳንድ ያልተለመዱ ነገሮችን ማስተዋል ይጀምራል። መኪና ውስጥ የድንኳን ሚስማር እና አንዳንድ የገና ዛፍ ጽዶችም ይመለከታል፤ በዚህ ጊዜ ታዲያ ሁሉም ነገር ከተሰረቀ መኪናው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ያስተውላል።
በመሆኑም ቫለንታይን የመኪናውን የቦርድ ጂ.ፒ.ኤስ ለመፈተሽ አስቦ ይህን አደረገ እናም ከዚህ በፊት የነበረችው የጠፋችው መኪናው መሆኗን ለማወቅ አስተማማኝ መረጃ ሳያገኝ ይቀራል።
ነገር ግን ግለሰቡ ጥርጣሬው እረፍት ሊሰጠው ባለመቻሉ፤ በመጨረሻም ግለሰቡ ተሽከርካሪውን ወደ ሆንዳ (Honda) መኪና አከፋፋይ ወሰደው።
እዚያ ያሉ ባለሙያዎችም መኪናውን ፈትሸው የተሽከርካሪ መለያ ቁጥሩ የተቀየረና የውሸት መሆኑን እንዲሁም መኪናው ከቫላንታይን የተሰረቀው መኪና መሆኑን ያረጋግጣሉ።
መኪናው በአሁኑ ጊዜ በፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ምርመራ እየተደረገበት ሲሆን ምርመራው ሲጠናቀቅ መኪናው ለቫላንታይን ኢንሹራንስ ኩባንያ ይሰጣል መባሉን ዩፒአይ ዘግቧል።
#etv
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16612/
#Ethiopia | ነገሩ እንዲህ ነው ኢዋን ቫለንታይን የተባለ የ36 ዓመት እንግሊዛዊ፤ ጥቁር ቀለም ያለው 2016 Honda Civic Type-R መኪናን በአንድ ሌሊት ከመኪና ማቆሚያ ቦታ ይሰረቃል።
ታዲያ ቫለንታይን በደረሰበት ኪሳራ በጣም አዘነ፤ ነገር ግን መኪናውን በሚመስል ሌላ ተመሳሳይ ሞዴል ተሽከርካሪ ሊተካው እንደሚችል ተስፋ ያደርጋል።
ከዛም ይህ ግለሰብ አንድ ለሽያጭ የቀረበ መኪና በማኅበራዊ ሚዲያ ቀርቦ ይመለከታል። የመኪናው ቀለም፣ የተመረተበት ዓመት እና የጭስ ማውጫ ስርዓት ከተሰረቀበት መኪና ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ደሞ ቀልቡን ይስበዋል።
የጠፋው መኪና እና አዲስ ሊገዛ ያሰበው መኪና ታርጋዎች የተለያዩ ስለነበሩ መኪናውን ለመውሰድ ከ26 ሺህ ዶላር በላይ እስኪከፍል ድረስ ስለ ተመሳሳይነቱ ብዙ አላሰበም ነበር።
እናም ቫለንታይን መኪናውን ከገዛ በኋላ ወደ ቤት ሲደርስ አንዳንድ ያልተለመዱ ነገሮችን ማስተዋል ይጀምራል። መኪና ውስጥ የድንኳን ሚስማር እና አንዳንድ የገና ዛፍ ጽዶችም ይመለከታል፤ በዚህ ጊዜ ታዲያ ሁሉም ነገር ከተሰረቀ መኪናው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ያስተውላል።
በመሆኑም ቫለንታይን የመኪናውን የቦርድ ጂ.ፒ.ኤስ ለመፈተሽ አስቦ ይህን አደረገ እናም ከዚህ በፊት የነበረችው የጠፋችው መኪናው መሆኗን ለማወቅ አስተማማኝ መረጃ ሳያገኝ ይቀራል።
ነገር ግን ግለሰቡ ጥርጣሬው እረፍት ሊሰጠው ባለመቻሉ፤ በመጨረሻም ግለሰቡ ተሽከርካሪውን ወደ ሆንዳ (Honda) መኪና አከፋፋይ ወሰደው።
እዚያ ያሉ ባለሙያዎችም መኪናውን ፈትሸው የተሽከርካሪ መለያ ቁጥሩ የተቀየረና የውሸት መሆኑን እንዲሁም መኪናው ከቫላንታይን የተሰረቀው መኪና መሆኑን ያረጋግጣሉ።
መኪናው በአሁኑ ጊዜ በፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ምርመራ እየተደረገበት ሲሆን ምርመራው ሲጠናቀቅ መኪናው ለቫላንታይን ኢንሹራንስ ኩባንያ ይሰጣል መባሉን ዩፒአይ ዘግቧል።
#etv
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ሳያውቅ የራሱን የተሰረቀ መኪና መልሶ የገዛው ግለሰብ - Getu Temesgen
#Ethiopia | ነገሩ እንዲህ ነው ኢዋን ቫለንታይን የተባለ የ36 ዓመት እንግሊዛዊ፤ ጥቁር ቀለም ያለው 2016 Honda Civic Type-R መኪናን በአንድ ሌሊት ከመኪና ማቆሚያ ቦታ ይሰረቃል። ታዲያ ቫለንታይን በደረሰበት ኪሳራ በጣም አዘነ፤ ነገር ግን መኪናውን በሚመስል ሌላ ተመሳሳይ ሞዴል ተሽከርካሪ ሊተካው እንደሚችል ተስፋ ያደርጋል። ከዛም ይህ ግለሰብ አንድ ለሽያጭ የቀረበ መኪና…
ዜና እረፍት
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16614/
#Ethiopia | አቶ ግርማ ደምሴ ዲነግዴ ከአባታቸው ከአቶ ደምሴ ዲነግዴ ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘነቡ ዳኜ በቀድሞ አጠራር በአርሲ ክፍለ ሀገር በዲገሉና ጢጆ ወረዳ ቡርቁቱ ቀበሌ ገበሬ ማኀበር ታህሳስ 29 ቀን 1949 ዓ.ም ተወለዱ።
አቶ ግርማ ደምሴ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በሀገር ውስጥ ከፍተኛ ህክምና ሲረዱ ቆይተው ሚያዝያ 19 ቀን 2017ዓ.ም ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።
የቀብር ስነ- ስርዓታቸው ረቡዕ ሚያዝያ 22 ቀን 2017 ዓ.ም በአሠላ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ቤተሠቦቻቸው ፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና የቅርብ ጓደኞቻቸው በተገኙበት ይፈጸማል።
ቤተሠቦቻቸው

ዜና እረፍት - Getu Temesgen
#Ethiopia | አቶ ግርማ ደምሴ ዲነግዴ ከአባታቸው ከአቶ ደምሴ ዲነግዴ ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘነቡ ዳኜ በቀድሞ አጠራር በአርሲ ክፍለ ሀገር በዲገሉና ጢጆ ወረዳ ቡርቁቱ ቀበሌ ገበሬ ማኀበር ታህሳስ 29 ቀን 1949 ዓ.ም ተወለዱ። አቶ ግርማ ደምሴ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በሀገር ውስጥ ከፍተኛ ህክምና ሲረዱ ቆይተው ሚያዝያ 19 ቀን 2017ዓ.ም ከዚህ አለም…
ሊቨርፑል የዋንጫ ድሉን ከደጋፊው ጋር ያከብራል !
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16616/
#Ethiopia | የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ትላንት ምሽት ሀያኛ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫውን ማሳካቱን በይፋ አረጋግጧል።
ሊቨርፑል የፕርሚየር ሊግ ዋንጫ ድሉን ከደጋፊው ጋር በሚያዘጋጀው የጎዳና ላይ ዝግጅት ለማክበር ማሰቡን አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ ተጨዋቾቹ በክፍት ባስ ሊቨርፑል ከተማን እየተዟዟሩ ድሉን ከደጋፊዎቻቸው ጋር እንደሚያከብሩ ተገልጿል።
በጎዳና ላይ ክብረበዓሉ የቀድሞ የቡድኑ ታሪካዊ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የድል ክብረበዓሉ ሊጉ በተጠናቀቀ ማግስት ግንቦት 18/2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተነግሯል።
#Tikvah
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16616/
#Ethiopia | የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ትላንት ምሽት ሀያኛ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫውን ማሳካቱን በይፋ አረጋግጧል።
ሊቨርፑል የፕርሚየር ሊግ ዋንጫ ድሉን ከደጋፊው ጋር በሚያዘጋጀው የጎዳና ላይ ዝግጅት ለማክበር ማሰቡን አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ ተጨዋቾቹ በክፍት ባስ ሊቨርፑል ከተማን እየተዟዟሩ ድሉን ከደጋፊዎቻቸው ጋር እንደሚያከብሩ ተገልጿል።
በጎዳና ላይ ክብረበዓሉ የቀድሞ የቡድኑ ታሪካዊ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የድል ክብረበዓሉ ሊጉ በተጠናቀቀ ማግስት ግንቦት 18/2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተነግሯል።
#Tikvah
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ሊቨርፑል የዋንጫ ድሉን ከደጋፊው ጋር ያከብራል ! - Getu Temesgen
#Ethiopia | የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ትላንት ምሽት ሀያኛ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫውን ማሳካቱን በይፋ አረጋግጧል። ሊቨርፑል የፕርሚየር ሊግ ዋንጫ ድሉን ከደጋፊው ጋር በሚያዘጋጀው የጎዳና ላይ ዝግጅት ለማክበር ማሰቡን አስታውቋል። ይህንንም ተከትሎ ተጨዋቾቹ በክፍት ባስ ሊቨርፑል ከተማን እየተዟዟሩ ድሉን ከደጋፊዎቻቸው ጋር እንደሚያከብሩ ተገልጿል። በጎዳና ላይ ክብረበዓሉ የቀድሞ የቡድኑ…
ቭላድሚር ፑቲን የተኩስ አቁም አወጁ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16618/
#Ethiopia | የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንከዩክሬን ጋር እየተደረገ ባለው ጦርነት ለሦስት ቀናት የሚቆይ የተናጠል ተኩስ አቁም ማወጃቸው ተሰምቷል።
ፑቲን ያወጁት የተናጠል ተኩስ አቁም ከ10 ቀናት በኋላ ከፈረንጆቹ ግንቦት 8 ቀን እስከ ግንቦት 11 ቀን ድረስ ይቆያል ተብሏል።
የተኩስ አቁሙ የሩሲያ ጦር በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚን ጦር ካሸነፈበትመታሰቢያ ጋር የተያያዘ መሆኑም ነው የተገለጸው።
በተጨማሪም ተኩስ አቁሙ ሰብአዊ ሥራዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት መደረጉን ፑቲን አስታውቀዋል።
ከክሬምሊን የወጣ መግለጫም ዩክሬን ተመሳሳዩን እርምጃ ልትከተል እንደሚገባ ገልጿል።
#aradaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16618/
#Ethiopia | የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንከዩክሬን ጋር እየተደረገ ባለው ጦርነት ለሦስት ቀናት የሚቆይ የተናጠል ተኩስ አቁም ማወጃቸው ተሰምቷል።
ፑቲን ያወጁት የተናጠል ተኩስ አቁም ከ10 ቀናት በኋላ ከፈረንጆቹ ግንቦት 8 ቀን እስከ ግንቦት 11 ቀን ድረስ ይቆያል ተብሏል።
የተኩስ አቁሙ የሩሲያ ጦር በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚን ጦር ካሸነፈበትመታሰቢያ ጋር የተያያዘ መሆኑም ነው የተገለጸው።
በተጨማሪም ተኩስ አቁሙ ሰብአዊ ሥራዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት መደረጉን ፑቲን አስታውቀዋል።
ከክሬምሊን የወጣ መግለጫም ዩክሬን ተመሳሳዩን እርምጃ ልትከተል እንደሚገባ ገልጿል።
#aradaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ቭላድሚር ፑቲን የተኩስ አቁም አወጁ - Getu Temesgen
#Ethiopia | የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንከዩክሬን ጋር እየተደረገ ባለው ጦርነት ለሦስት ቀናት የሚቆይ የተናጠል ተኩስ አቁም ማወጃቸው ተሰምቷል። ፑቲን ያወጁት የተናጠል ተኩስ አቁም ከ10 ቀናት በኋላ ከፈረንጆቹ ግንቦት 8 ቀን እስከ ግንቦት 11 ቀን ድረስ ይቆያል ተብሏል። የተኩስ አቁሙ የሩሲያ ጦር በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚን ጦር ካሸነፈበትመታሰቢያ ጋር የተያያዘ መሆኑም…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን መነሻ ያደረገ የንግድ ስርአት እንዳይኖር ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ነጋዴዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ ከ42 ቢሊዮን በላይ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ መደረጉ ተገለጸ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16620/
#Ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተያዘው የበጀት አመት በዘጠኝ ወራት አፈፃፀም በስፋት ከሰራኋቸው ስራዎች አንዱ ህገ-ወጥ ነጋዴዎችን መቆጣጠር ነው ብሏል ።
በዚህም የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን መነሻ ያደረገ የንግድ ስርዓት እንዳይኖር ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 9 ሺሕ 134 የንግድ ተቋማት ላይ በተደረገ ቁጥጥርና ነጋዴዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ ከ42 ቢሊየን በላይ ገንዘብ ወደ መንግስት ካዝና ገቢ መደረጉ ተገልጿል ።
ቢሮው ከተለያዩ የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ህገወጥ ነጋዴዎችንና ብልሹ አሰራር ብሎም የጎዳና ላይ ንግዶችን መቆጣጠሩን የገለፁት የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ ናቸው።
በተለይም አላግባብ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ ብሎም ሃሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በመጠቀም ህብረተሰቡን በማጭበርበር ላይ የተሰማሩ እንዲሁም ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች ላይ የቁጥጥርና እርምጃ የመዉሰድ ስራዎች በስፋት መሰራታቸውን አመላክተዋል። የኮሪደር ልማቱ ላይ ያሉ የህግ ጥሰቶችንና ህጋዊ ያልሆኑ ነጋዴዎችንም በመቆጣጠር ወንጀልና ደንብ ጥሰትን መቀነስ መቻሉን ተናግረዋል ።
ቢሮው በኑሮ ማረጋጋትና በህገ-ወጥ ንግድ ዙሪያ ክትትልና ቁጥጥር ላይ ትኩረት ሰጥቷል ያሉት ሃላፊዋ፤ ወደ ፊትም ህግና ስርዓት ከማስከበርና የነዋሪውን ሰላምና ደህንነት ከዚህ በተሻለ ለማስጠበቅ በተሻለ የቴክኖሎጂ አሰራር ለመስራት መታቀዱን አመላክተዋል ።
#MenahriaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16620/
#Ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተያዘው የበጀት አመት በዘጠኝ ወራት አፈፃፀም በስፋት ከሰራኋቸው ስራዎች አንዱ ህገ-ወጥ ነጋዴዎችን መቆጣጠር ነው ብሏል ።
በዚህም የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን መነሻ ያደረገ የንግድ ስርዓት እንዳይኖር ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 9 ሺሕ 134 የንግድ ተቋማት ላይ በተደረገ ቁጥጥርና ነጋዴዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ ከ42 ቢሊየን በላይ ገንዘብ ወደ መንግስት ካዝና ገቢ መደረጉ ተገልጿል ።
ቢሮው ከተለያዩ የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ህገወጥ ነጋዴዎችንና ብልሹ አሰራር ብሎም የጎዳና ላይ ንግዶችን መቆጣጠሩን የገለፁት የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ ናቸው።
በተለይም አላግባብ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ ብሎም ሃሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በመጠቀም ህብረተሰቡን በማጭበርበር ላይ የተሰማሩ እንዲሁም ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች ላይ የቁጥጥርና እርምጃ የመዉሰድ ስራዎች በስፋት መሰራታቸውን አመላክተዋል። የኮሪደር ልማቱ ላይ ያሉ የህግ ጥሰቶችንና ህጋዊ ያልሆኑ ነጋዴዎችንም በመቆጣጠር ወንጀልና ደንብ ጥሰትን መቀነስ መቻሉን ተናግረዋል ።
ቢሮው በኑሮ ማረጋጋትና በህገ-ወጥ ንግድ ዙሪያ ክትትልና ቁጥጥር ላይ ትኩረት ሰጥቷል ያሉት ሃላፊዋ፤ ወደ ፊትም ህግና ስርዓት ከማስከበርና የነዋሪውን ሰላምና ደህንነት ከዚህ በተሻለ ለማስጠበቅ በተሻለ የቴክኖሎጂ አሰራር ለመስራት መታቀዱን አመላክተዋል ።
#MenahriaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን መነሻ ያደረገ የንግድ ስርአት እንዳይኖር ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ነጋዴዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ ከ42 ቢሊዮን በላይ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ መደረጉ ተገለጸ - Getu Temesgen
#Ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተያዘው የበጀት አመት በዘጠኝ ወራት አፈፃፀም በስፋት ከሰራኋቸው ስራዎች አንዱ ህገ-ወጥ ነጋዴዎችን መቆጣጠር ነው ብሏል ። በዚህም የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን መነሻ ያደረገ የንግድ ስርዓት እንዳይኖር ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 9 ሺሕ 134 የንግድ ተቋማት ላይ በተደረገ ቁጥጥርና ነጋዴዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ ከ42…
ከኮስሞ ትሬዲንግ ጋር በተያያዘ በከባድ እምነት ማጉደልና በሌሎች ወንጀሎች የተከሰሱ ግለሰቦችና ድርጅቶች በነፃ ተሰናበቱ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16622/
#Ethiopia | የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32 (1ሀ እና ለ)፣ አንቀጽ 676 (2ሀ)፣ አንቀጽ 34፣ አቀንጽ 702 (1) እና 703 (1)፣ አዋጅ ቁጥር 592/2000 አንቀጽ 3(1) እና አንቀጽ 58 (1 እና 3)፣ አዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29 (1ሀ እና 2መ) እና አንቀጽ 33 (1ሀ) ድንጋጌዎችን በመተላለፍ፣ ኮስሞ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተባለ ድርጅት ላይ ከባድ የእምነት ማጉደል፣ ፈቃድ ሳይኖራቸው በባንክ ሥራ ላይ መሰማራት፣ በሕገወጥ ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና በሌላ ሰው ጥቅም የሥራ አመራር ላይ ጉዳት በማድረስ ወንጀሎች ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ አራት ግለሰቦችና ሦስት ድርጅቶች የተመሠረተባቸውን ክስ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ችሎት ባለፈው ሳምንት በሰጠው ብይን በነፃ ያሰናበታቸው ተከሳሾች ወ/ሮ አዜብ ምሕረተዓብ፣ አቶ ተመስገን ይልማ፣ አቶ አደፍርስ ሀብቴ፣ አቶ መስፍን አስማማው፣ ጄጄ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ቲቲኤች ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና ቦስተን ሪል እስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ናቸው፡፡
ተከሳሾቹ የኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ ድንጋጌዎችን፣ የባንክ ሥራ አዋጅ ድንጋጌዎችን፣ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣን አዋጅ ድንጋጌዎችን ተላልፈዋል በሚል፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መሥርቶት የነበረው ክስ ፍርድ ቤቱ መርምሮ ከሳሽ ዓቃቤ ሕግ በግለሰቦቹና ድርጅቶቹ ላይ የመሠረተውን ክስ በሰው ምስክሮችም ሆነ በሰነድ ማስረጃዎች በብቃት ማስረዳት አለመቻሉን በብይኑ ጠቅሶ፣ ተከሳሾቹ የቀረበባቸውን ክስ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 141 ድንጋጌ መሠረት በነፃ እንዲሰናበቱ ብይን መስጠቱን አስታውቋል፡፡
ዓቃቤ ሕግ ለክሱ ዋና መነሻ ያደረገውና ክስ የመሠረተው፣ ወ/ሮ አዜብና አቶ ተመስገን የተባሉት ተከሳሾች ተገቢ ያልሆነ ብልፅግና ለራሳቸው ለማግኘትና ለሌላ ሰው ለማስገኘት በማሰብ፣ የግል ተበዳይይ የሆነው የኮስሞ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሆነው ሳለ፣ የዋና ሥራ አስኪያጁ ሙሉ ሥልጣን እንዲኖራቸው አድርገዋል፡፡ በዚህም ራሳቸው ለራሳቸው በሰጡት ሹመት ድርጅቱን እንዲያስተዳድሩ በማድረግ፣ ድርጅቱን በማስያዝ 61 ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ በመበደር፣ ኮስሞ ትሬዲንግ ቀደም ብሎ ከኅብረት ባንክ የተበደረውን 21 ሚሊዮን ብር መክፈላቸውን የብይን ሰነዱ ያስረዳል፡፡ ተከሳሾቹ ቀሪውን 40 ሚሊዮን ብር ወደ ኮስሞ ትሬዲንግ የሒሳብ ቋት ገቢ ካደረጉ በኋላ፣ ለድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ አሥር ሚሊዮን ብር ማበደራቸውንና ተጨማሪ 32,500,000 ብር ደግሞ ንብረትነቱ የወ/ሮ አዜብ ለሆነውና አቶ ተመስገን በውክልና ለሚያስተዳድሩት ጄጄ ፕሮርቲ ድርጅት ማስተላለፋቸውንም የዓቃቤ ሕግ ክስ ይዘረዝራል፡፡ የወ/ሮ አዜብ ድርጅት ለሆነውና እራሳቸው ለሚያስተዳድሩት ቦስተን ሪል እስቴትም 7000,000 ብር ማስተላለፋቸውንም ክሱ ይገልጻል፡፡ ከብድሩ ላይ በተለያዩ ቀናት 11,014,000 ብር እና 5000,000 ብር ደግሞ ንብረትነቱ የአቶ ተመስገን ለሆነው ቲቲኤች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ላለበት የባንክ ብድር ክፍያ ማዋላቸውንም የዓቃቤ ሕግ ክስ ያስረዳል፡፡ ከባንክ የተበደሩትን ቀሪ ገንዘብ በግል ግንኙነት ላላቸው በክፍያ መስጠታቸውንም አክሏል፡፡
ዓቃቤ ሕግ በክሱ እንዳብራራው አቶ ተመስገን ኮስሞ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ‹‹ዋን ሃው›› ለተባለ ሆቴል ያከራየውን ሕንፃ ገቢ 14,400,000 ብርና ከአንድ ግሬደር ተሽከርካሪ ሽያጭ የተገኘ 1,410,000 ብር ለግል ጥቅማቸው ማወዋላቸውን በመግለጽ፣ ኮስሞ ትሬዲንግን በመመሥረቻ ጽሑፉ መሠረት በሕጋዊ የንግድ ተግባር እንዲመሩ የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው፣ የድርጅቱን ሕንፃ ለባንክ መያዣ በማድረግና ከፍተኛ ገንዘብ በመበደር ለግል ጥቅማቸው በማዋላቸው፣ ከባድ የእምነት ማጉደል ወንጀል ፈጽመዋል በማለት ዓቃቤ ሕግ ክስ መሥርቶባቸው ነበር፡፡
ዓቃቤ ሕግ ወ/ሮ አዜብ፣ አቶ ተመስገንና አቶ አደፍርስ የባንክ ሥራን በመተካት ፈቃድ ሳይኖራቸው በተለይ ወ/ሮ አዜብ በአሜሪካና አውሮፓ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሪ በመሰብሰብ፣ በኢትዮጵያ ብር መንዝረው ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ ግለሰቦች የተለያየ መጠን ያለው ገንዘብ የማስተላለፍ ሥራ መሥራታቸውንና አቶ ተመስገን ደግሞ የዓቃቤ ሕግ ምስክር ሆነው ከቀረቡትና የኮስሞ ትሬዲንግ ዋና ሥራ አስኪያጅ ከነበሩት አቶ ገመቹ ዲንቃ ከተባሉ ግለሰብ ጋር በመሆን፣ የተላከው ገንዘብ ወጪ በማድረግ ለተለያዩ ግለሰቦች (ግለሰቦቹ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ሆነዋል) መስጠታቸውን ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤቱ በክሱ ዘርዝሮ በማቅረብ፣ ተከሳሾቹ ፈቃድ ሳይኖራቸው የባንክ ሥራ በመሥራት ወንጀል ክስ መሥርቶባቸው ነበር፡፡
ዓቃቤ ሕግ በወ/ሮ አዜብና አቶ ተመስገን ላይ ያቀረበው ሦስተኛ ክስ፣ ተከሳሾቹ በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስለውና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት፣ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ተላልፈው ወንጀል ፈጽመዋል የሚል መሆኑን ክሱ ያብራራል፡፡ ተከሳሾቹ አዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29 (1ሀ እና 2መ) ድንጋጌዎችን ተላልፈው፣ ኮስሞ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርን እንዲያስተዳድሩ የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው፣ ከአዋሽ ባንክ 61,000,000 ብር በመበደር፣ ገንዘቡን ለግለሰቦችና ድርጅቶች በማዘዋወር፣ ዕዳ በመክፈልና ለተለያዩ ግለሰቦች በመክፈል በወንጀል የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስለው የማቅረብ ወንጀል መፈጸማቸውን፣ በክሱ በዝርዝር ጠቅሶ ማቅረቡን ፍርድ ቤቱ በሰጠው ብይን ላይ ገልጿል፡፡
ዓቃቤ ሕግ አቶ መስፍን አስማማው በተባለው ግለሰብ ላይ የመሠረተው ክስ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 702 (1) እና 703 (1) ድንጋጌዎችን መተላለፍ፣ ግለሰቡ ለሌላ ጥቅም በሥራ አመራር ላይ ጉዳት የማድረስ ወንጀል ፈጽሟል የሚል ሲሆን፣ ተከሳሹ በውል ግዴታ ተቀብሎ በሥራ አስኪያጅነት በሚመራው ድርጅት (ኮስሞ ትሬዲንግን) በማንኛውም ፍርድ ቤት ከሳሺ፣ ተከሳሺ ወይም ጣልቃ ገብ ሆኖ አስፈላጊውን ሁሉ እንዲፈጽም ግዴታ የገባ ቢሆንም፣ የግል ተበዳይ (ድርጅቱ) የ50,,000,000 ብር ክስ ተመሥርቶበት ሳለ፣ በፍርድ ቤት ቀጠሮ እያለበት ባለመቅረቡ በድርጅቱ ላይ እንዲወሰንበት በማድረጉ መከሰሱን የክስ ሰነዱ ያብራራል፡፡
ዓቃቤ ሕግ ከላይ በዘገባው ለተዘረዘሩት ክሶች ዘጠኝ ምስክሮችን ፍርድ ቤት አቅርቦ ያሰማ ሲሆን፣ አንደኛ የዓቃቤ ሕግ ምስክር ሆነው የቀረቡት አቶ ኃይለየሱስ መንግሥቱ የተባሉ ምስክር መሆናቸው በብይኑ ተገልጿል፡፡ ምስክሩ በሰጡት ምስክርነትም ከወ/ሮ አዜብ ጋር እንደሚተዋወቁና ገንዘብ ከእሳቸው በአራጣ እየተበደሩ 100,000 ብር እና 200,000 ብር እየጨመሩ ይመልሱ እንደነበር አስረድተዋል፡፡…

ከኮስሞ ትሬዲንግ ጋር በተያያዘ በከባድ እምነት ማጉደልና በሌሎች ወንጀሎች የተከሰሱ ግለሰቦችና ድርጅቶች በነፃ ተሰናበቱ - Getu Temesgen
#Ethiopia | የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32 (1ሀ እና ለ)፣ አንቀጽ 676 (2ሀ)፣ አንቀጽ 34፣ አቀንጽ 702 (1) እና 703 (1)፣ አዋጅ ቁጥር 592/2000 አንቀጽ 3(1) እና አንቀጽ 58 (1 እና 3)፣ አዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29 (1ሀ እና 2መ) እና አንቀጽ 33 (1ሀ) ድንጋጌዎችን በመተላለፍ፣ ኮስሞ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል…
በበርካታ ሙዚቃዎቹ እና በድምፁ የምንወደውና የምናከብረዉ አብዱ ኪያር በዱባይ ካሉት የቅንጦት ቪላዎቻችን አንዱን ለማስጎብኘት እድል ነበረን። እሱም በዚህ ቤት እጅግ ደስተኛ እንደሆነ እርግጠኛ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16625/
በበርካታ ሙዚቃዎቹ እና በድምፁ የምንወደውና የምናከብረዉ አብዱ ኪያር በዱባይ ካሉት የቅንጦት ቪላዎቻችን አንዱን ለማስጎብኘት እድል ነበረን። እሱም በዚህ ቤት እጅግ ደስተኛ እንደሆነ እርግጠኛ ነን።
ኑ ዛሬ በዱባይ ቤት ይግዙ እና ትርፋማ ይሁኑ። ከከፍተኛ ጥራት፥ በፈጠነ ጊዜ እንዲሁም በቀላል የአከፋፈል ስርዓት ቤቶችን ለእናንተ ለቤት ገዢዎች ይዘነኝሁ መትዋል።
ይህንን ትልቅ አማራጭ ለመጠቀም ወደ ብሩክ ሪል እስቴት አሁኑኑ ይደውሉ
Contact us for journey of ownership and investment in the heart of Dubai . 🌟🔑
Brook Real Estate
www.brookrealestate.ae
+971 527 866251
#Dubai #eritrea #ethiopia #habesha #eritrean #ethiopian #ethiopiarealestate #ethiopiagirls #ethiopianwomen #habeshabeauty #habeshawedding #eritreanwomen #habeshastyle #habeshafashion #ethiopianfood #habeshagirl #habeshaqueens #eritreangirl #ethiopians #amharicmuisc #ethiopianmusic #newamharicmusic #abdukiyar #ethiopianmusic #ethiomusic

በበርካታ ሙዚቃዎቹ እና በድምፁ የምንወደውና የምናከብረዉ አብዱ ኪያር በዱባይ ካሉት የቅንጦት ቪላዎቻችን አንዱን ለማስጎብኘት እድል ነበረን። እሱም በዚህ ቤት እጅግ ደስተኛ እንደሆነ እርግጠኛ - Getu…
በበርካታ ሙዚቃዎቹ እና በድምፁ የምንወደውና የምናከብረዉ አብዱ ኪያር በዱባይ ካሉት የቅንጦት ቪላዎቻችን አንዱን ለማስጎብኘት እድል ነበረን። እሱም በዚህ ቤት እጅግ ደስተኛ እንደሆነ እርግጠኛ ነን። ኑ ዛሬ በዱባይ ቤት ይግዙ እና ትርፋማ ይሁኑ። ከከፍተኛ ጥራት፥ በፈጠነ ጊዜ እንዲሁም በቀላል የአከፋፈል ስርዓት ቤቶችን ለእናንተ ለቤት ገዢዎች ይዘነኝሁ መትዋል። ይህንን ትልቅ አማራጭ ለመጠቀም…
የአባቶች የቡራኬ እና የአንልኮ ድግስ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16640/
አያት ዞን 5 መንገድ 16
ለበለጠ መረጃ ስልክ
0993103051/0982936412
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16640/
አያት ዞን 5 መንገድ 16
ለበለጠ መረጃ ስልክ
0993103051/0982936412
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የአባቶች የቡራኬ እና የአንልኮ ድግስ - Getu Temesgen
አያት ዞን 5 መንገድ 16 ለበለጠ መረጃ ስልክ 0993103051/0982936412
የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ መንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ የውል ስምምነት ተደረገ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16642/
#Ethiopia | ኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተመንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ ለማከናወን ከቢዋይ ኤም ቲ ኮንትራክተር ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ ።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በውል ስምምነቱ ላይ እንደገለፁት ቤተ መንግሥቱ ጥንታዊና ታሪካዊ መሆኑን ጠቅሰው ለረዥም ዓመታት እድሳት ሳይደረግለት ፣ በቱሪዝሙ ዘርፍ አገልግሎት ሳይሰጥ መቆየቱ አብራርተዋል ። ቅርሱ ከጥንት የኢትዮጵያ ታሪክ ጋር የተያያዙ ስፍራዎችን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ከተመረጡ ስፍራዎች አንዱ መሆኑን ፣ጥገናው ቅርሱ የነበረውን አሻራና ይዘት በጠበቀ መልኩ የቅርስ ጥገና መርሆዎችን በተከተለ መንገድ በጥንቃቄ መከናወን እንዳለበት የጥገና ስራው በተያዘለት የሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ጥራቱን ጠብቆ መጠገንና ለሃገር ተጨማሪ የገቢ ምንጭ መሆን እንደሚኖርበት አሳስበዋል፡፡
እንዲሁም በውል ስምምነቱ ላይ መልእክታቸውን ያስተላለፉት ክብርት ወ/ሮ ህይወት ኃይሉ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው ይህ የጥገና ስራ ቤተመንግስቱ ያለበትን የጥገና ችግር የሚፈታና ኮንትራክተሩ የተሳካ ስራ የሚያሳይበት እንደሚሆን ተመኝተው የቤተመንግስቱ እንዲሁም የምድረ ግቢው ጥገና በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለሀገራችን ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራ እንደሚሆን ገልፀዋል፡፡
አቶ በዛብህ መለሰ የቢዋይ ኤም ቲዋና ስራ አስኪያጅ ይህን ታሪካዊ ቤተመንግስት ጥገና ለማድረግ ጨረታ በማሸነፋቸው መደሰታቸውን ገልጸው ስራውን በተፈለገው ጊዜና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ አከናውነው እንደሚያስረክቡ ቃል ገብተዋል፡፡
መረጃዎች እንደሚያሳዩት ደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ በከሬ ከ1881ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1916 ዓ.ም. ድረስ የቀድሞ ወለጋ ጠቅላይ ግዛትን ያስተዳድሩ ነበር ፡፡ ንጉሡ ቤተመንግስታቸውን የመሠረቱት 1830 ዓ.ም. ሲሆን ይህ አስደናቂ ቤተመንግስት ያረፈበት ቦታ ስፋቱ 2.5 ሄክታር የሚያካልል ነው፡፡ በቅጥር ግቢው ሌሎች አገልግሎቶችን እንዲሰጡ ተደርገው የተገነቡ የተለያዩ ቤቶች ሲኖሩ በአጠቃላይ ቅጥር ግቢው አምስት በሮች አሉት፡፡
ይህ ቤተ መንግስት ከአዲስ አበባ በስተ-ምዕራብ በኩል 319 ኪሎ ሜትር ርቀት ነቀምቴ ከተማ ነው የሚገኘው፡፡ ይህም ከከተማዋ መሃል መነሻ ሆኖ በስተ-ምዕራብ በኩል 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከፍ ባለ ውብና ማራኪ ሥፍራ ተንጣሎ ይታያል፡፡
(ኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን)

የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ መንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ የውል ስምምነት ተደረገ - Getu Temesgen
#Ethiopia | ኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተመንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ ለማከናወን ከቢዋይ ኤም ቲ ኮንትራክተር ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በውል ስምምነቱ ላይ እንደገለፁት ቤተ መንግሥቱ ጥንታዊና ታሪካዊ መሆኑን ጠቅሰው ለረዥም ዓመታት እድሳት ሳይደረግለት ፣ በቱሪዝሙ ዘርፍ አገልግሎት ሳይሰጥ መቆየቱ…