Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
6.18K subscribers
2 photos
4.75K links
ይህ የኢትዮጵያ ድምፅ ነው
Download Telegram
ዳግም ትንሣኤ – የሐዋርያው ቶማስ ምስክርነት የሚታሰብበት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16523/

#Ethiopia | ዳግም ትንሣኤ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የትንሣኤ በዓል በተከበረ በስምንተኛው ቀን የሚመጣ ኃይማኖታዊ በዓል ነው።

አስተምህሮቱ እንደሚለው፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በተነሣበት ዕለት ደቀመዛሙርቱ (ተማሪዎቹ) ተሰብስበው ሳለ በመካከላቸው ቆመና “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው።

ይህ ሲሆን ታዲያ የነበሩበት ቤት በሩም መስኮቱም ተቆልፎ ስለነበር ደቀ መዛሙርቱም በጣም ደነገጡ።

ኢየሱስ ክርስቶስም “አትፍሩ፣ እኔ አምላካችሁ ነኝ” ብሎ የተወጋ ጎኑን እና የተቸነከሩ እጆቹን አሳያቸው። እነርሱም ጌታ ከሞት መነሣቱን አመኑ።

ደቀመዛሙርቱም ያዩትን እንዲመሰክሩ እና ሕዝቡን እንዲያስተምሩ ላካቸው።

በዚያን ዕለት ከ12ቱ ደቀመዛሙርት አንዱ የሆነው ሐዋርያው ቶማስ ከእነርሱ ጋር አልነበረም፤ ደቀመዛሙርቱ የጌታን መነሣት እና እነርሱም እንዳዩት በደስታ ሲነገሩት፣ እርሱ ግን “በዐይኔ ካላየሁ አላምንም” አለ።

ከስምነት ቀናት በኋላ እንደገና ቶማስ አብሯቸው ሳለ እንደ መጀመሪያው ቀን በሩ እንደተዘጋ ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶ በመካከላቸው ቆሞ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው።

ቶማስም መጠራጠሩን ስላወቀ፣ “ያመንህ እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን፤ እነሆ የተቸነከሩ እጆቼን እና እግሮቼን፣ የተወጋ ጎኔንም ናና እይ” ብሎ አሳየው።

እርሱም ምልክቱን በማየቱ እና በመዳሰሱ ትንሣኤውን እና አምላክነቱን እንደ ፍላጎቱ በመረዳቱ “ጌታዬ አምላኬ” ብሎ መስክሮ የክርስቶስን ትንሣኤ አመነ።

ዕለቱ የትንሣኤው ምሥጢር ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋርያት የተገለጠበት ዕለት በመሆኑም የትንሣኤው ሳምንት እሑድ፣ ዳግም ትንሣኤ ተብሎ መሰየሙን የኃይማኖቱ አባቶች ያስተምራሉ።

ከዚህም ባሻገር ዳግም ትንሣኤ በአከባበር እና በሥርዓት የመጀመሪያውን ትንሣኤ እንደሚመሳሰል እና በዕለቱ የትንሣኤ ዕለት የሚባለው ቃለ እግዚአብሔር ሳይለወጥ በሙሉ እንደሚደገምም የኃይማኖት አባቶች ይገልጻሉ።

በቢታኒያ ሲሳይ

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የቤቶች ቀውስ እየተባባሰ በመምጣቱ ብሔራዊ የቤቶች ባንክ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጥሪ ቀረበ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16525/

#Ethiopia | በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የቤቶች እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ፣ የሕግ አውጪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች በአስቸኳይ ብሔራዊ የቤቶች ባንክ እንዲቋቋምና ሥራ እንዲጀምር አሳሰቡ።

ይህ የታቀደው ተቋም በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ለማግኘት ዘላቂ የፋይናንስ መፍትሔ ለመስጠት ወሳኝ እርምጃ እንደሆነ ተገልጿል።

እ.ኤ.አ. በ2037 የኢትዮጵያ የከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከ42 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን የሚገመት ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት ለአዳዲስ ቤቶች ያለው ፍላጎት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ቤቶች እጥረት ያለ ሲሆን፣ በአገር አቀፍ ደረጃም በየዓመቱ የሚገነቡት ቤቶች ከሚያስፈልገው እጅግ አነስተኛ ነው።

ይህ ከፍተኛ የቤቶች እጥረት በተለይም በከተማ አካባቢዎች የሕገ-ወጥ ሰፈራዎች እንዲስፋፉና የኑሮ ደረጃ እንዲቀንስ ምክንያት ሆኗል።

የፓርላማው የከተማ፣ የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሌሎች አገሮች እንደሚታየው የልማት ባንኮች ዓይነት የሆነ የወሰነ የቤቶች ባንክ የቤት ግንባታ የረጅም ጊዜና አነስተኛ የወለድ ምጣኔ ብድር በመስጠት ወሳኝ ሚና ይጫወታል ብለዋል።

የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ አቶ እሸቱ ተመስገን እንዳሉት እንዲህ ዓይነት ተቋም ሳይቋቋም ከቀረ ለቤቶች እጥረት ዘላቂና ውጤታማ መፍትሔ ማግኘት እጅግ አስቸጋሪ ይሆናል።

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርም ይህንን ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በአፋጣኝ ወደ ትግበራ እንዲገባ አሳስበዋል።

ባለሙያዎች እንደሚናገሩት በአሁኑ ወቅት ጥቂት የግል የፋይናንስ ተቋማትና የቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚሰጡት ውስን የቤት መግዣ የገንዘብ ድጋፍ አሁን ላለውና ለወደፊቱም ለሚኖረው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ፍላጎት በቂ አይደለም።

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በመንግሥትና በግል ዘርፍ የተገነቡ ቤቶች ቁጥር መጨመሩን ቢገልጹም፣ ባለሙያዎች እነዚህ ስኬቶች አሁንም በቂ አይደሉም ብለዋል። የፋይናንስ እንቅፋቶችን ለመቅረፍ መንግሥት የተወሰነ በጀት መድቦ የቤት ፋይናንስን ለማሻሻል ረቂቅ የሕግ ማዕቀፍ አዘጋጅቷል።

የኢንዱስትሪ ባለሞያዎች እንደሚሉት ብሔራዊ የቤቶች ባንክ መቋቋም የረጅም ጊዜና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ብድሮች በማቅረብ የቤቶች ዘርፍን ሊለውጥ እንደሚችል ይናገራሉ። ከዚህ በተጨማሪም ተመጣጣኝ የፋይናንስ አቅርቦት በኢትዮጵያ የቤቶች ገበያ ውስጥ የጎደለው ቁልፍ ነገር ነው ሲሉ አክለዋል።
#capital
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በታይታኒክ መርከብ ላይ የተፃፈው ደብዳቤ በ400 ሺህ ዶላር ተሸጠ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16527/

#Ethiopia | ከታይታኒክ የመርከብ አደጋ የተረፉት ኮሎኔል አርኪባልድ ግሬስ በመርከቡ ላይ እያሉ የፃፉት ደብዳቤ በ400 ሺህ ዶላር ተሽጧል።

እ.ኤ.አ በ1912 ማለትም መርከቡ ከመስጠሙ 5 ቀናት በፊት የተፃፈው እና ለመከርቡ የፖስታ አገልግሎት ገቢ የተደረገው ደብዳቤ ሊሸጥ ከታሰበው 5 እጥፍ በበለጠ ዋጋ ነው ማውጣቱ ተዘግቧል።

ይህም በመርከቡ ላይ ለተፃፉ ደብዳቤዎች ከተከፈለ የጨረታ ዋጋ ከፍተኛው በመሆን በሪከርድ ሊመዘገብ ችሏል።

የደብዳቤው ፀሐፊ በጉዞው ወቅት ስለነበረው ከባድ ከባቢ አየር እና ስለመርከቡ ብልሽት የገለፀበት መንገድ “ትንቢታዊ” ነው የሚል ስያሜን አሰጥቶታል።

ማንነቱ ባልተገለፀ ግለሰብ የተገዛው ደብዳቤው ከታይታኒክ ማራኪነት እና የታሪኩ አሳዛኝነት ጋር ተያይዞ ለግል ቅርሶች የሚወጣውን ዋጋ ከፍ ያደረገ ነው ሲል ቢቢሲ በዘገባው አመላክቷል።
#etv
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ መልዕክት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16529/

የዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ መልዕክት👇

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
TODAY IS CHAMPIONS DAY

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16531/

🏆
#LIVERPOOL

You’ll Never Walk Alone ❤️

#Ethiopia | Last time these clubs won the league:

Man City – 2023/24 (11 months ago)
Liverpool – 2019/20 (5 years ago)
Chelsea – 2016/17 (8 years ago)
Man United – 2012/13 (12 years ago)
Arsenal – 2003/04 (21 years ago)
Tottenham – 1960/61 (64 years ago)

Some clubs are chasing, some are fading, some are just history.

“Liverpool isn’t just a football club it’s a way of life”

TODAY IS THE DAY FOR LIVERPOOL! 🏆🤩

45″ LIV 3 – 1 TOT

“ I Belong To Jesus “

Cody Gakpo
#LFC #EPL #YNWA

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
#Ethiopia | ጌታቸው ዓለሙ Getachew Alemu እንኳን ዓለምህን አየህ። ትሁቱ ወንድሜ ደስ ብሎኛል። የተባረከ ይሁን።

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16533/

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በጃፓን በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ዳዊት ወልዴ አሸነፈ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16535/

#Ethiopia | በጃፓን ጊፉ ከተማ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዳዊት ወልዴ አሸንፏል፡፡

ውድድሩን 1፡00፡06 በሆነ ሰዓት በመግባት በአንደኝነት ያጠናቀቀው አትሌት ዳዊት ወልዴ፤ በውድድሩ ሲሳተፍ የመጀመሪያው እንደሆነ ተገልጿል።

በሴቶች በተካሄደው ውድድር ደግሞ ኢትዮጵያዊቷ ጎይተይቶም ገብረስላሴ 1:08:29 በሆነ ሰአት በመግባት በሁለተኝነት ጨርሳለች፡፡

በሲድኒ 2000 የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ እና የጊፉ ተወላጅ ናኦኮ ታካሃሺ የተመሰረተው ይህ ውድድር የአትሌቲክሱን ስፖርት የበለጠ ለማስተዋወቅ እንደሚያግዝ ተጠቁሟል፡፡FMC

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ክብረወሰን ሰበረች

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16537/

#Ethiopia | ዛሬ በተካሄደው የለንደን ማራቶን በአሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ የምትሰለጥነው አትሌት ትግስት አሰፋ የ2025 የለንደን ማራቶንን አሸናፊ ሆናለች።

በፓሪስ ኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ለአገሯ ያስመዘገበችው አትሌት ትግስት አሰፋ የ2025 የለንደን ማራቶንን ያለአሯሯጭ 2:15.50 በመሮጥ የቦታውን አዲስ ክብረወሰን አስመዝግባለች ።

በአሯሯጭ የለንደን ማራቶን የቦታው ሰዓት በእንግሊዛዊቷ ፓውላ ራድክሊፍ 2:15.25 ክብረ ወሰኑ መያዙ አይዘነጋም።

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
u12a0u1233 u12a0u1325u121du12f3u1208u12cd u1265u1208u12cd u1320u120du1240u12cd u12cdu1203 u12c8u1235

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16539/

u12a0u1233 u12a0u1325u121du12f3u1208u12cd u1265u1208u12cd u1320u120du1240u12cd u12cdu1203 u12c8u1235u1325 u1232u1308u1261 u12a6u12adu1276u1350u1235 u1262u12ebu1295u1246u1275u1235? nn #Ethiopia | u1260u1355u122au121eu122du1235u12aa u12adu122bu12ed u12a0u1295u12f5 u12a6u12adu1276u1350u1235 u12a0u1295u12f5u1295 u12a0u1233 u12a0u1325u121bu1305 u120au12ebu1295u1240u12cd u1275u1295u123d u1290u1260u122d u12e8u1240u1228u12cd nn u12a0u1325u121bu1301 u12d3u1233 u1208u121bu1325u1218u12f5 u1232u12c8u122du12f5 u12a6u12adu1276u1350u1231 u1260u12adu1295u12f6u1279 u12a8u1266 u12a0u1295u1246u1275 u1290u1260u122du1362 u1208u1218u12f3u1295 u12a0u1325u121bu1301 u12c8u12f2u12ebu12cdu1291 u12c8u12f0 u120bu12ed u1218u12cdu1323u1275 u1290u1260u1228u1260u1275u1362 nnu1263u1209u1260u1275 u1206u1290u12cd u1275u12a9u1235 u12a5u1293 u12c8u1245u1273u12ca u1218u1228u1303u12ceu127du1295 u1208u121bu130du129du1275 u12a8u1235u122d u12ebu1209u1275u1295 u120au1295u12aeu127d u12edu132bu1291 u1264u1270u1230u1265 u12edu1201u1291u1362nn”””””””””””***””””””””””nu12e9u1272u12e9u1265 u1308u133d: https://www.youtube.com/u0040getutemesgenetnnu134cu1235u1261u12ad u1308u133d: https://web.facebook.com/getu26nnu1274u120cu130du122bu121d u1308u133d: https://t.me/getutemesgenetnnu1272u12adu1276u12ad u1308u133d: https://www.tiktok.com/u0040getutemesgenetnnu12a2u1295u1235u1273u130du122bu121d u1308u133d: https://www.instagram.com/getutemesgenetnnu12a4u12adu1235: https://x.com/getutemesgenetnnu12a2u1295u130du120au12d8u129b u12f5u1228-u1308u133d: https://getutemesgen.etnnu12a0u121bu122du129b u12f5u1228-u1308u133d: https://amharic.getutemesgen.et”,”delight_ranges”:[],”image_ranges”:[],”inline_style_ranges”:[],”aggregated_ranges”:[],”ranges”:[{“entity”:{“__typename”:”ExternalUrl”,”__isEntity”:”ExternalUrl”,”url”:”https://l.facebook.com/l.php?u=httpsu00253Au00252Fu00252Fwww.youtube.comu00252Fu002540getutemesgenet&h=AT1EUm6GhtOKx6n-3RwsJohmt5AaF9soqrJIBpB-kD-bP6w3mN3_xNwoEwBupHWe5XEx1wjaoR6YHKMAq48Tv9rt-_f90A7JeidgwykHSCpqLX2GavE76miuJ6QG6UxyIaTIep5Q15e6m3pStTtoYSR8XMs5P73jT_wiJw&s=1″,”external_url”:”https://www.youtube.com/u0040getutemesgenet”,”__isWebLinkable”:”ExternalUrl”,”web_link”:{“__typename”:”ExternalWebLink”,”url”:”https://www.youtube.com/u0040getutemesgenet”,”fbclid”:null,”lynx_mode”:”ASYNCLAZY

u12a0u1233 u12a0u1325u121du12f3u1208u12cd u1265u1208u12cd u1320u120du1240u12cd u12cdu1203 u12c8u1235u1325 u1232u1308u1261 u12a6u12adu1276u1350u1235 u1262u12ebu1295u1246u1275u1235? nn #Ethiopia | u1260u1355u122au121eu122du1235u12aa u12adu122bu12ed u12a0u1295u12f5 u12a6u12adu1276u1350u1235 u12a0u1295u12f5u1295 u12a0u1233 u12a0u1325u121bu1305 u120au12ebu1295u1240u12cd u1275u1295u123d u1290u1260u122d u12e8u1240u1228u12cd nn u12a0u1325u121bu1301 u12d3u1233 u1208u121bu1325u1218u12f5 u1232u12c8u122du12f5 u12a6u12adu1276u1350u1231 u1260u12adu1295u12f6u1279 u12a8u1266 u12a0u1295u1246u1275 u1290u1260u122du1362 u1208u1218u12f3u1295 u12a0u1325u121bu1301 u12c8u12f2u12ebu12cdu1291 u12c8u12f0 u120bu12ed u1218u12cdu1323u1275 u1290u1260u1228u1260u1275u1362 nnu1263u1209u1260u1275 u1206u1290u12cd u1275u12a9u1235 u12a5u1293 u12c8u1245u1273u12ca u1218u1228u1303u12ceu127du1295 u1208u121bu130du129du1275 u12a8u1235u122d u12ebu1209u1275u1295 u120au1295u12aeu127d u12edu132bu1291 u1264u1270u1230u1265 u12edu1201u1291u1362nn

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የህንድና ፓኪስታን ውጥረት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16541/

#Ethiopia | በህንድና ፓኪስታን መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ሁኔታዎች መልካቸውን እንዳይቀይሩ ከወዲሁ ስጋት ጋርጧል ተባለ፡፡

ለሶስተኛ ጊዜ ህንድና ፓኪስታን በካሽሚር ድንበር አካባቢ የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸውም ተሰምቷል፡፡

ፓኪስታን ድንበር ተሻጋሪ ሽብርተኝነትን (cross-border terrorism) እየደገፈች ጥቃት እፈጸመች ነው ስትል ህንድ ክስ ማቅረቧም ተገልጿል፡፡

ኢስላማባድ በሁኔታው እጇ እንደሌለበት ካስተባበለች በኋላ፣ ኒው ደልሂ የምታደርገውን ትንኮሳ እንደማትታገስ እየተዛች ትገኛለች፡፡

ባለፈው በፈረንጆቹ ሚያዚያ 22 ፣ 26 ቱሪስቶች በታጣቂዎች መገደላቸውን ተከትሎ በህንድና ፓኪስታን መካከል ውጥረት መፈጠሩ ይታወሳል፤፤

ሁለቱ የኑክሌር ታጣቂ ሀገራት ወደ ሙሉ ጦርነት የሚገቡ ከሆነ ዓለም ሌላ ፈተና እንደሚገጥማት ፖለቲከኞች ስጋታቸውን አስቀምጠዋል፡፡
#nbc ethiopia
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
መለስ በሉና አስቡ!

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16543/

#Ethiopia | የሕወታችሁን ስኬታማነት ከምትመዝኑበት መንገድ አንዱ፣ መለስ ብላችሁ የቀድሞ ልምምዶቻችሁን መመልከት ነው፡፡

ይህ ሕይወትን የመመልከትና የመገምገም ሁኔታ ከሚነካቸው ጉዳዮች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡

1. ከዚህ በፊት ሆን ብዬ (intentionally) አስቤና አቅጄ የጀመርኳቸው ሁኔታዎች ምን ምን ናቸው?

2. ከእነዚህ ከጀመርኳቸው ሁኔታዎች መካከል በቀጣይነት በመስራት የጨረስኳች የተኞቹን ነው?

3. እስከጥጉ ድረስ ወስጄ አጠናቅቄአቸዋለሁ ካልኳችሁ ሁኔታዎች መካከል በጥሩ ሁኔታ የተጠናቀቁትና ለታሰበብት ዓላማ የዋሉት የትኞቹ ናቸው?

ትንሽ ከራሳችሁ ጋር ጊዜ ወስዳችሁ እነዚህንና መሰል ጥያቄዎችን በመጠየቅ የሕይወታችሁን ስኬታማነት በቀላሉ መገምገም ትችላላችሁ፡፡

ይህንን ማድረግ . . .

• ብዙ ከመልፋት በጥበብ ወደ ወደስራት ያሻግራችኋል፡፡

• ብዙ የማይገናኙና የተበታተኑ ነገሮች እየሰሩ ዘመንን ከማሳፍ በትኩረት በመስራት አንድን ነገር ወደ መገንባት ያሳድጋችኋል፡፡

• በስሜት እና በወቅቱ “ሙድ” እየተነሳሱ ይህንንም ያንንም ከመነካካት በእቅድና መጨረሻውን አስቦ በመጀመር ስኬታማ ወደመሆን ያሻሽላችኋል፡፡

• ጀምረው የሚያቆሙትን ሰዎች አልፎ በመሄድ (outlast በማድረግ) ተወዳዳሪ ያደርጋችኋል፡፡

አስቡ! አቅዱ! አንድን ነገር ጀምሩ! ከጀመራችሁ ደግሞ አታቁሙ!

Dr Eyob Mamo

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በደሴ ከተማ አቅራቢያ አዝዋ ገደል ተራራ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16545/

#Ethiopia | በከተማዋ አጠገብ ባለው ተራራ ላይ ተከስቶ የነበረው እሳት መቆጣጠር መቻሉንና እሳቱን ለማጥፋት ከ600 በላይ የማህበረሰብ ክፍል ርብርብ ማድረጉ ተገልጿል።

እሳት አደጋው በደኑ ላይ ብቻ ጉዳት ማድረሱ የተመላክተ ሲሆን፤በግለሰቦች ንብረት ውድመት እና በሰው ላይ የደረሰ አደጋ የለም ተብሏል።
#MenahriaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የድሬደዋ ከተማ እና የኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ በመብራት መጥፋት ምክንያት ተቋረጠ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16547/

#Ethiopia | በ25ኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚርሊግ በከባድ ዝናብ ምክንያት ሳይደረግ የቀረዉ የድሬደዋ ከተማ እና የኢትዮኤሌክትሪክ ጨዋታ በተስተካካይ መረሀ ግብር ዛሬ ሲደረግ የስታድየሙ መብራት አልበራ በማለቱ ጨዋታዉ 82ኛዉ ደቂቃ ላይ በድጋሚ ሊቋረጥ ችሏል።

#BisratFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ውድ የጥበብ አድናቂዎች እና የጥበብ ቤተሰቦች

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16549/

➢የወጣቱን ገጣሚ የአብሥራ ታምሩን ታላቅ የመፅሐፍ ምረቃ ድግስ ተጋብዛችኋል

ከዚህ ቀደም ያለበትን የአካል ጉዳት አሸንፎ
“ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ የተሰኘ የአጫጭር ግጥሞችን መድብል በ2015 ዓ.ም ለተደራሲያን ያደረሰው ገጣሚ የአብሥራ ታምሩ አሁን ደግሞ
“ፍቅር ተስፋ እምነት” በሚል ርዕስ 50 ግጥሞችን እና 5 መጣጥፎችን የያዘውንና በ190 ገፆች ተቀንብቦ የተዘጋጀውን ሁለተኛ መፅሐፉን አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ወረድ ብሎ በኢክላስ ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋልያ ቤተመጻሕፍት የፊታችን ሰኞ ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ በአሸናፊ ሃሳቦች ኃ/የተ/የግል ማህበር አዘጋጅነት ታላላቅ የጥበብ እና የስነልቦና ባለሙያዎች

➢መምህር የሻው ተሰማ
➢ፓስተር ቸርነት በላይ
➢የተከበሩ አቶ አባይነህ ጎጆ
➢ ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ
➢ ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ
➢ገጣሚ ዘውድ አክሊል
➢ገጣሚ ሳዳም አብዱ እና
➢ገጣሚ ደጀኔ ተስፋዬ በሚገኙበት በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል
** ይህንን ልዩ የሆነ የግጥም መድብል በ350ብር ብቻ ይዞላችሁ ቀርቧል

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
መልካም ንባብ

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ROBOCOP በአንድ ወቅት አነጋጋሪ የነበረው የዶናልድ ትራምፕ ጋርድ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16551/

#Ethiopia | ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው ROBOCOP የሚል ቅፅል የወጣለት የትራምፕ ጋርድ ነው ።
ይህ ጋርድ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ፡ የትም ቦታ ላይ ትልቅ ጥቁር ካፖርት ለብሶ የግራ እጁን ትንሽ ጣት በቀኝ እጁ ይዞ ነው ።

ትንሽ ጣቱን አይለቃትም ፡ ተጀምሮ እስኪያበቃ እሷን ይዞ ፡ በአይኖቹ ዙሪያውን በፍጥነት እየቃኘ ትራምፕን ይከተላል ።
…….
ለምን ? ለምንድነው ትንሽ ጣቱን ይዞ የሚከተለው ከተባለ ምክንያቱም ይህ ሰው ላይ ትንሽ ጣቱን ይዞ የሚታዩት ሁለት እጆች የእውነት እጆች አይደሉም ። አርቴፊሻል የፕላስቲክ እጆች ናቸው ።
የእሱ የእውነት እጆች ያሉት ከካፖርቱ ውስጥ የተቀባበለ አውቶማቲክ መሳሪያ ይዘው ነው ።
……..
ROBOCOP በወቅቱ በጋዜጠኞች ካሜራ ወጥቶ መነጋገሪያ ከሆነ በኋላ በኋላ ምናልባት ዘዴውን ቀይሮ ይሆናል ።

#wasyhun_tesfaye

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
አትሌቱ ይጠይቃል

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16553/

#Ethiopia | “እኔ ቁጥር 1 ሃብታም ነኝ፣ የምቆጥራቸው ብርና መኪኖች ስላሉኝ አይደለም። ፈጣሪ ጤነኛ አድርጎ እና ሰዎችን ያልበደልኩ፣ ወንጀል ከትውልድ መንደሬ እስከ ዓለም አቀፍ በታሪክ መዝገብ የሌለብኝ ንጹህ ወንድማችሁ ነኝ። በልጅነት ዕድሜዬ ብቸኛዋን የሠራሁትን ቤቴን ንብረቴን በአስቸኳይ መልሱልኝ፡”

– በቻይና ምስራቃዊ ፉጂያን ግዛት ኢግሬት ስታዲየም በተካሄደው የ Xiamen IAAF ዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ውድድር፣ በወንዶች 3000ሜ መሰናክል ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊው ኃይለማርያም አማረ 5ኛ ከወጣ በኋላ በወረቀት ጽፎ ያስተላለፈው መልዕክት

#zehabesha

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ፤

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16555/

#Ethiopia | የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ክልላዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በቅርቡ ባካሄደው 3ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተዋቀረው የብሄራዊ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ክልላዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ አቋም የወሰደ ሲሆን ጉባኤውን ተከትሎም እንደ አዲስ መታገል ያለበትን የትግል ነጥቦች ነቅሶ ተወያይቷል። ከዚህ ጋር በተያያዘ በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የተራዘመ ግጭት የገመገመ ሲሆን የአማራን ህዝብ ሁለንተናዊ ቀውስ ውስጥ ለመክተት ግጭት እየጠመቁ ያሉ እና የአማራ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች እንዲዘነጉ የሚያደርጉ ኃይሎች ን አሰላለፍ በመለየት አቋም ላይ ደርሷል።

ሁለት አመት ያስቆጠረው የአማራ ክልል የጸጥታ መታወክ ያስከተለው መጠነ ሰፊ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ፤ የህዝባችን መሰረታዊ ጠላቶች የሆኑ ውጫዊ ሀይሎች ጭምር ግጭቱን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ተዋናይ እየሆኑ መምጣታቸው አብንን በእጅጉ ያሳስበዋል፡፡ በክልሉ በቀጠለው ግጭት በተኩስ ልውውጥ አያሌ ንጹሀኖች ህይወታቸውን አጥተዋል፣ ቆስለዋል፣ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል፣ ፖለቲካ ውስጥ የሌሉ መምህራኖችና ተማሪዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተረሽነዋል፣ የባለሀብቶችና የታዋቂ ሰዎች ደህንነት አደጋ ላይ ወድቋል፣ ህዝቡ በተራዘመ የኢኮኖሚ ድቀት ውስጥ ገብቷል፡፡ በዚህም የተነሳ የአማራ ህዝብ ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገም የነቃ ተተኪ ትውልድ እንዳይኖረው እና ከአሁኑ የማህበረ-ኢኮኖሚ ፈተና ይልቅ የነገው እየከፋ አንዲመጣ በጠላቶቹና ተላላኪዎቹ በስፋት እየተሰራበት ይገኛል። በዋናነት የአማራ ልጆች በእውቀት፣ በክህሎትና በስነ-ምግባር ታንጸው ተወዳዳሪ እና ሐገር ተረካቢ እንዳይሆኑ እየተደረገም ይገኛል።

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ በመሆናቸው የተነሳ ህጻናት ልጆች ያለ እድሜ ጋብቻ ውስጥ እየገቡ እንደሆነ እና የህጻናት መደፈር ስለመበራከቱ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ፡፡ ግጭቱ የጤና መሰረተ ልማቶችና በጤና አገልግሎት ላይ ሰፊ አደጋ በመጋረጡ በህክምና እጦት ህዝብችን ለሞትና ለማይድን ህመም እየተዳረገ ይገኛል፣ ወዘተ። በኢኮኖሚው ረገድ ሲታይ አቅም ያላቸው የክልሉ ባለሀብቶች ተሰደዋል፣ የሸቀጥ ዝውውር በከፍተኛ ሁኔታ በመስተጓጎሉ የኑሮ ውድነት ተባብሷል፣ በርካታ መሠረተ ልማቶች ወድመዋል፡፡ የአማራ ክልልን ኢንቨስትመንት የመሳብ እምቅ አቅም እና የቱሪዝም ኢኮኖሚውን በመጎተቱ የህዝቡ የመልማት እድል እየተነጠቀ ይገኛልም፡፡ ይህም የአማራ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች እንዲመለሱ የሚደረገውን ትግል አንዲደበዝዝ እያደረገ ሲገኝ ህዝባችንም ለአጠቃላይ የጸጥታ ስጋት ተዳርጎ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ይህንን ለመጭው ዘመን ጭምር የሚተርፍ ዳፋ ያለው ተግባር በማያሻማ ሁኔታ እያወገዝን ሁሉም የሚመለከተው አካል ይህ አይነትና መሰል ድርጊቶች በአፋጣኝ እንዲታረሙ እንዲታገል እና ህዝባችንን ለመታደግ እንደ አዲስ ለጀመርነው እንቅስቃሴ ሁለንተናዊ ድጋፍ እንዲያደርግ እናሳስባለን። እንዲሁም በውጊያ ቀጠና እና በከበባ (Hostage) ውስጥ የሚገኘው ህዝባችን ለከፍተኛ ሁለንተናዊ ጉዳት የተዳረገ ሲሆን ሁሉም ኃይሎች የንጹሀንን ከለላ በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ በጥብቅ እያሳሰብን ችግሩ በውይይትና የሰላምን አማራጭ በማስቀደም እንዲፈታ አበክረን እንመክራለን።

አብን የሀገራዊ ምክክሩ ስትራቴጂካዊ የጋራ መፍትሄ የምናፈልቅበት አንዲሆን ይመኛል፡፡ በመሆኑም የብሄራዊ ምክክር ጉዳይ በብዙ ውትወታ እና የፖለቲካ ትግል የተገኘ ሀገራዊ መድረክ መሆኑ ታውቆ ህዝባችንን እንወክላለን የሚሉ ኃይሎች ሁሉ በሂደቱ ላይ በንቃት በመሳተፍ በአግባቡ እንዲጠቀሙበት አደራ እያልን ይህንኑም በንቃት የምንከታተል መሆኑን አያይዘን እንገልጻለን።

በሌላ በኩል የአብን ስራ እሰፈጻሚ ኮሚቴ የአማራ ክልልን የወያኔ የጥፋት ድግስ የጨዋታ ሜዳ ለማድረግ ከዚህም ከዛም የተጣቀሱ ያልተቀደሱ ጋብቻዎች መፈጸማቸውንና የሚደረጉ የጦርነት ቅስቃሳና ፕሮፓጋንዳወችን በተመለከተ ጥልቅ ግምገማ አድርጓል፡፡ ወያኔ የፖለቲካ ትርክት፣ አደረጃጀት እና የህግ ማዕቀፍ ዘርግቶ፣ ተቋማት አቋቁሞ በአማራ ህዝብ ላይ ስርዓታዊ ግፍ ሲፈጽም የኖረ ድርጅት መሆኑ የሚታወቅ የቅርብ ዘመን ታሪካዊ ሀቅ ነው፡፡ ይህ ታሪካዊ የአማራ ህዝብ ጠላት በ2017 ዓ.ም. ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁምራን አስመልከቶ ያንጸባረቀው የወራራ አቋም የህዝባችንን አንጻራዊ ነጻነት በኃይል የመንጠቅ እኩይ አላማን ያነገበ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሰው አካባቢ ባለው የአማራ ህዝብ ላይ ዳግም ሊፈጽም ያለመውን የዘር ማጽዳት፣ የዘር ማጥፋትና በ2013 ዓ.ም ጥቅምት 30 ማይካድራ ላይ የተፈጸመን የጦር ወንጀል ዳግም የማስቀጠል አላማ እንዲያቆም አበክረን እንገልፃለን:። ወልቃይትን አስመልክቶ የወያኔ ትንኮሳና የጦርነት ቅስቀሳ ከሰብአዊነት ጉዳይና ከሀገራዊ ሰላምና ጸጥታ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ በመሆኑ የሚከተለውን ጥሪ ለሚመለከታቸው አካላት አናቀርባለን፡፡

1. የፌደራሉ መንግስት እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ህዝብ ያገኘው አንጻራዊ ነጻነት፣ ሰላምና መረጋጋት በዘላቂነት እንዲጸና እና አካባቢው የህወሃት የጦርነት አጀንዳ ሰለባ አንዳይሆን ከሰላም ወዳዱ ከወልቃይት ህዝብ ጎን አንዲሆን አበክረን አንጠይቃለን፡፡

2. በራያ አካባቢወች በህዝብ ትግል የተገኘውን ድል ማጽናት ያልቻለው መንግስት በፈጠረው ክፍተት የወያኔ ሀይሎች ዛሬም ድረስ ህዝባችንን በተራዘመ መከራ ውስጥ ያስገቡት ቢሆንም ህዝባችን ዕለት በዕለት መስዋዕትነት እየከፈለ ለነጻነቱ የሚያደርገውን መዋደቅ መንግስት እውቅና እንዲሰጠውና ለወያኔ የተጋለጠውን ህዝባችንን ህልውና እንዲያስጠብቅ እናሳስባለን።

3. የአማራና የትግራይ ህዝቦች የረጂም ዘመን ታሪካዊና ባህላዊ ቁርኝት ያላቸው መሆናቸው የማይሻር ሀቅ ሲሆን፤ በወያኔ ሃይል የተሳሳተ ትርክት ምክንያት የተፈጠረውን ነውረኛ ማህበራዊ አጥር (wall of shame) ማፍረስ እጅጉን ያስፈልጋል። እስካሁን የተፈጠሩ ቅራኔዎች በሰላማዊ መንገድ በሀቀኛ ውይይትና ድርድር እልባት እንዲያገኙ፤ የትግራይ ህዝብ ከወያኔ የ50 ዓመታት የነጣይ ትርክትና የአፈና ቀንበር መንጭቆ ነጻነቱን ለማወጅና አዲስ መስመር ለማስቀመጥ የሚያደርገውን የከበረ የትግል ጅማሮ እውቅና እየሰጠን ይገደናል ከሚሉ ሰላማዊ የትግራይ ሀይሎች ጋር ተቀራርበን የምንሰራ መሆኑን እንገልጻለን።

አብን ከአማራ ህዝብና ከቀጣናዊ የሰላም መረጋገጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም አንጻር በሻዕቢያ አሁናዊና የትላንትና ዘመን ሁኔታ ላይ ሰፊ ግምገማ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ሻዕቢያ ከፍጥረቱ ጀምሮ ከአማራ ህዝብ ብሎም ከኢትዮጵያን የፖለቲካ ማህበረሰብ ህልውና አንጻር በበጎ ሊመዘገብለት የሚያስችል ታሪክ የሌለው ኃይል መሆኑ ይታወቃል። አሁን ላይም በአማራ ክልል እንዲሁም በኦሮምያ ክልል አንዳንድ አካባቢወች የሚስተዋለውን የጸጥታ ችግር ለማባባስ ከሚሰሩ ኃይሎች ጋር የአጋርነት ዝንባሌ እንዳለው መረጃዎች የሚያሳዩ ሲሆን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተቀጽላ በመሆን በሀገሪቱ ብሄራዊ ጥቅም…
” ሽክ ኮንሰርት ” ዳዊት መለሰ እና ሚካኤል በላይነህ በአንድ መድረክ በሚሊኒየም አዳራሽ ቪአይፒ ሴክሽን ላይ ግንቦት 2/2017 ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ፍቅር እየዘነበ ምሽቱ ይደምቃል::

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16557/

ሽክ VIP ኮንሰርት

የመግቢያ ዋጋ
1ኛ ዙር ቪአይፒ – 2,000
በር ላይ ቪአይፒ – 3,000

VVIP እራትን ጨምሮ – 10,000

መግቢያ ትኬቱን ከቴሌ ብር መተግበሪያ ላይ ያገኙታል

ግንቦት 2 /2017 ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ
ቦታ :- ሚሊኒየም አዳራሽ ቪአይፒ ሴክሽን
ከበቂ መኪና ማቆሚያ ጋር !!

ለበለጠ መረጃ ፦ 09 36 07 07 61
አዘጋጅ :- ሜራ ኤቨንት

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet