Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
6.27K subscribers
2 photos
4.82K links
ይህ የኢትዮጵያ ድምፅ ነው
Download Telegram
በለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ አሸነፈች

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16519/

🇪🇹

#Ethiopia | ትዕግስት አሰፋ የ2025 የለንደን ማራቶንን የቦታውን ሰዓት በማማሻሻል አሸናፊ ሆናለች አትሌቷ 2:16.16 የነበረውን 2:15.50 ገብታለች

ኬንያዊቷ አትሌት ጄፕኮስፔ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ስታጠናቅቅ በውድድሩ ስትጠበቅ የነበረችው ኔዘርላንዳዊቷ አትሌት ሲፋን ሀሰን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ጨርሳለች።

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
አስከፊው የመኪና አደጋ በካናዳ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16521/

#Ethiopia | በካናዳ ጎዳና ላይ እየተደረገ በነበረ ፌስቲቫል ላይ አንድ አሽከርካሪ ወደ ህዝቡ ጥሶ በመግባታ አደጋ ማድረሱ ተገለጸ፡፡

የፊሊፒኖ ላፑ ላፑ ቀንን አስመልክቶ እየተደረገ በነበረው ፌስቲቫል ቅዳሜ ጠዋት አደጋው መከሰቱን የቫንኮቨር ፖሊስ ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡

የ ፊሊፒኖ ላፑ ላፑ ቀን በ15ኛው ክፍለ ዘመን የነበረ በፊሊፒንስ ደሴት የሚኖር አንድ ጀግና የስፔን ቀኝ ገዢዎችን ያሸነፈበት ቀን ነው ፡፡
ይህንን ታሪካዊ ዕለት ለመዘከር ብዙ ህዝብ መውጣቱ የተገለጸ ሲሆን ፤ የብዙ ሰዎች ህይወት ማለፉን እና በርካቶች መቁሰላቸውም ታውቋል፡፡

የካናዳ ፖሊስ ይህን ዜና እስካጠናቀርንበት ጊዜ ድረስ ምን ያህል ሰዎች ሙትና ቁሰለኛ መሆናቸውን አለማረጋገጡን ገልጾ አደጋውን ያደረሰው የ30 ዓመት ወጣት በቁጥጥር ስር ማዋሉን ግን ይፋ አደርጓል፡፡ ቢቢሲ፤ አልጀዚራ እና ዩሮ ኒውስ ዘግበውታል፡፡
#nbc Ethiopia
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ዳግም ትንሣኤ – የሐዋርያው ቶማስ ምስክርነት የሚታሰብበት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16523/

#Ethiopia | ዳግም ትንሣኤ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የትንሣኤ በዓል በተከበረ በስምንተኛው ቀን የሚመጣ ኃይማኖታዊ በዓል ነው።

አስተምህሮቱ እንደሚለው፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በተነሣበት ዕለት ደቀመዛሙርቱ (ተማሪዎቹ) ተሰብስበው ሳለ በመካከላቸው ቆመና “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው።

ይህ ሲሆን ታዲያ የነበሩበት ቤት በሩም መስኮቱም ተቆልፎ ስለነበር ደቀ መዛሙርቱም በጣም ደነገጡ።

ኢየሱስ ክርስቶስም “አትፍሩ፣ እኔ አምላካችሁ ነኝ” ብሎ የተወጋ ጎኑን እና የተቸነከሩ እጆቹን አሳያቸው። እነርሱም ጌታ ከሞት መነሣቱን አመኑ።

ደቀመዛሙርቱም ያዩትን እንዲመሰክሩ እና ሕዝቡን እንዲያስተምሩ ላካቸው።

በዚያን ዕለት ከ12ቱ ደቀመዛሙርት አንዱ የሆነው ሐዋርያው ቶማስ ከእነርሱ ጋር አልነበረም፤ ደቀመዛሙርቱ የጌታን መነሣት እና እነርሱም እንዳዩት በደስታ ሲነገሩት፣ እርሱ ግን “በዐይኔ ካላየሁ አላምንም” አለ።

ከስምነት ቀናት በኋላ እንደገና ቶማስ አብሯቸው ሳለ እንደ መጀመሪያው ቀን በሩ እንደተዘጋ ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶ በመካከላቸው ቆሞ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው።

ቶማስም መጠራጠሩን ስላወቀ፣ “ያመንህ እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን፤ እነሆ የተቸነከሩ እጆቼን እና እግሮቼን፣ የተወጋ ጎኔንም ናና እይ” ብሎ አሳየው።

እርሱም ምልክቱን በማየቱ እና በመዳሰሱ ትንሣኤውን እና አምላክነቱን እንደ ፍላጎቱ በመረዳቱ “ጌታዬ አምላኬ” ብሎ መስክሮ የክርስቶስን ትንሣኤ አመነ።

ዕለቱ የትንሣኤው ምሥጢር ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋርያት የተገለጠበት ዕለት በመሆኑም የትንሣኤው ሳምንት እሑድ፣ ዳግም ትንሣኤ ተብሎ መሰየሙን የኃይማኖቱ አባቶች ያስተምራሉ።

ከዚህም ባሻገር ዳግም ትንሣኤ በአከባበር እና በሥርዓት የመጀመሪያውን ትንሣኤ እንደሚመሳሰል እና በዕለቱ የትንሣኤ ዕለት የሚባለው ቃለ እግዚአብሔር ሳይለወጥ በሙሉ እንደሚደገምም የኃይማኖት አባቶች ይገልጻሉ።

በቢታኒያ ሲሳይ

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የቤቶች ቀውስ እየተባባሰ በመምጣቱ ብሔራዊ የቤቶች ባንክ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጥሪ ቀረበ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16525/

#Ethiopia | በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የቤቶች እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ፣ የሕግ አውጪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች በአስቸኳይ ብሔራዊ የቤቶች ባንክ እንዲቋቋምና ሥራ እንዲጀምር አሳሰቡ።

ይህ የታቀደው ተቋም በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ለማግኘት ዘላቂ የፋይናንስ መፍትሔ ለመስጠት ወሳኝ እርምጃ እንደሆነ ተገልጿል።

እ.ኤ.አ. በ2037 የኢትዮጵያ የከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከ42 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን የሚገመት ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት ለአዳዲስ ቤቶች ያለው ፍላጎት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ቤቶች እጥረት ያለ ሲሆን፣ በአገር አቀፍ ደረጃም በየዓመቱ የሚገነቡት ቤቶች ከሚያስፈልገው እጅግ አነስተኛ ነው።

ይህ ከፍተኛ የቤቶች እጥረት በተለይም በከተማ አካባቢዎች የሕገ-ወጥ ሰፈራዎች እንዲስፋፉና የኑሮ ደረጃ እንዲቀንስ ምክንያት ሆኗል።

የፓርላማው የከተማ፣ የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሌሎች አገሮች እንደሚታየው የልማት ባንኮች ዓይነት የሆነ የወሰነ የቤቶች ባንክ የቤት ግንባታ የረጅም ጊዜና አነስተኛ የወለድ ምጣኔ ብድር በመስጠት ወሳኝ ሚና ይጫወታል ብለዋል።

የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ አቶ እሸቱ ተመስገን እንዳሉት እንዲህ ዓይነት ተቋም ሳይቋቋም ከቀረ ለቤቶች እጥረት ዘላቂና ውጤታማ መፍትሔ ማግኘት እጅግ አስቸጋሪ ይሆናል።

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርም ይህንን ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በአፋጣኝ ወደ ትግበራ እንዲገባ አሳስበዋል።

ባለሙያዎች እንደሚናገሩት በአሁኑ ወቅት ጥቂት የግል የፋይናንስ ተቋማትና የቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚሰጡት ውስን የቤት መግዣ የገንዘብ ድጋፍ አሁን ላለውና ለወደፊቱም ለሚኖረው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ፍላጎት በቂ አይደለም።

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በመንግሥትና በግል ዘርፍ የተገነቡ ቤቶች ቁጥር መጨመሩን ቢገልጹም፣ ባለሙያዎች እነዚህ ስኬቶች አሁንም በቂ አይደሉም ብለዋል። የፋይናንስ እንቅፋቶችን ለመቅረፍ መንግሥት የተወሰነ በጀት መድቦ የቤት ፋይናንስን ለማሻሻል ረቂቅ የሕግ ማዕቀፍ አዘጋጅቷል።

የኢንዱስትሪ ባለሞያዎች እንደሚሉት ብሔራዊ የቤቶች ባንክ መቋቋም የረጅም ጊዜና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ብድሮች በማቅረብ የቤቶች ዘርፍን ሊለውጥ እንደሚችል ይናገራሉ። ከዚህ በተጨማሪም ተመጣጣኝ የፋይናንስ አቅርቦት በኢትዮጵያ የቤቶች ገበያ ውስጥ የጎደለው ቁልፍ ነገር ነው ሲሉ አክለዋል።
#capital
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በታይታኒክ መርከብ ላይ የተፃፈው ደብዳቤ በ400 ሺህ ዶላር ተሸጠ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16527/

#Ethiopia | ከታይታኒክ የመርከብ አደጋ የተረፉት ኮሎኔል አርኪባልድ ግሬስ በመርከቡ ላይ እያሉ የፃፉት ደብዳቤ በ400 ሺህ ዶላር ተሽጧል።

እ.ኤ.አ በ1912 ማለትም መርከቡ ከመስጠሙ 5 ቀናት በፊት የተፃፈው እና ለመከርቡ የፖስታ አገልግሎት ገቢ የተደረገው ደብዳቤ ሊሸጥ ከታሰበው 5 እጥፍ በበለጠ ዋጋ ነው ማውጣቱ ተዘግቧል።

ይህም በመርከቡ ላይ ለተፃፉ ደብዳቤዎች ከተከፈለ የጨረታ ዋጋ ከፍተኛው በመሆን በሪከርድ ሊመዘገብ ችሏል።

የደብዳቤው ፀሐፊ በጉዞው ወቅት ስለነበረው ከባድ ከባቢ አየር እና ስለመርከቡ ብልሽት የገለፀበት መንገድ “ትንቢታዊ” ነው የሚል ስያሜን አሰጥቶታል።

ማንነቱ ባልተገለፀ ግለሰብ የተገዛው ደብዳቤው ከታይታኒክ ማራኪነት እና የታሪኩ አሳዛኝነት ጋር ተያይዞ ለግል ቅርሶች የሚወጣውን ዋጋ ከፍ ያደረገ ነው ሲል ቢቢሲ በዘገባው አመላክቷል።
#etv
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ መልዕክት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16529/

የዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ መልዕክት👇

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
TODAY IS CHAMPIONS DAY

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16531/

🏆
#LIVERPOOL

You’ll Never Walk Alone ❤️

#Ethiopia | Last time these clubs won the league:

Man City – 2023/24 (11 months ago)
Liverpool – 2019/20 (5 years ago)
Chelsea – 2016/17 (8 years ago)
Man United – 2012/13 (12 years ago)
Arsenal – 2003/04 (21 years ago)
Tottenham – 1960/61 (64 years ago)

Some clubs are chasing, some are fading, some are just history.

“Liverpool isn’t just a football club it’s a way of life”

TODAY IS THE DAY FOR LIVERPOOL! 🏆🤩

45″ LIV 3 – 1 TOT

“ I Belong To Jesus “

Cody Gakpo
#LFC #EPL #YNWA

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
#Ethiopia | ጌታቸው ዓለሙ Getachew Alemu እንኳን ዓለምህን አየህ። ትሁቱ ወንድሜ ደስ ብሎኛል። የተባረከ ይሁን።

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16533/

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በጃፓን በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ዳዊት ወልዴ አሸነፈ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16535/

#Ethiopia | በጃፓን ጊፉ ከተማ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዳዊት ወልዴ አሸንፏል፡፡

ውድድሩን 1፡00፡06 በሆነ ሰዓት በመግባት በአንደኝነት ያጠናቀቀው አትሌት ዳዊት ወልዴ፤ በውድድሩ ሲሳተፍ የመጀመሪያው እንደሆነ ተገልጿል።

በሴቶች በተካሄደው ውድድር ደግሞ ኢትዮጵያዊቷ ጎይተይቶም ገብረስላሴ 1:08:29 በሆነ ሰአት በመግባት በሁለተኝነት ጨርሳለች፡፡

በሲድኒ 2000 የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ እና የጊፉ ተወላጅ ናኦኮ ታካሃሺ የተመሰረተው ይህ ውድድር የአትሌቲክሱን ስፖርት የበለጠ ለማስተዋወቅ እንደሚያግዝ ተጠቁሟል፡፡FMC

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ክብረወሰን ሰበረች

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16537/

#Ethiopia | ዛሬ በተካሄደው የለንደን ማራቶን በአሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ የምትሰለጥነው አትሌት ትግስት አሰፋ የ2025 የለንደን ማራቶንን አሸናፊ ሆናለች።

በፓሪስ ኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ለአገሯ ያስመዘገበችው አትሌት ትግስት አሰፋ የ2025 የለንደን ማራቶንን ያለአሯሯጭ 2:15.50 በመሮጥ የቦታውን አዲስ ክብረወሰን አስመዝግባለች ።

በአሯሯጭ የለንደን ማራቶን የቦታው ሰዓት በእንግሊዛዊቷ ፓውላ ራድክሊፍ 2:15.25 ክብረ ወሰኑ መያዙ አይዘነጋም።

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
u12a0u1233 u12a0u1325u121du12f3u1208u12cd u1265u1208u12cd u1320u120du1240u12cd u12cdu1203 u12c8u1235

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16539/

u12a0u1233 u12a0u1325u121du12f3u1208u12cd u1265u1208u12cd u1320u120du1240u12cd u12cdu1203 u12c8u1235u1325 u1232u1308u1261 u12a6u12adu1276u1350u1235 u1262u12ebu1295u1246u1275u1235? nn #Ethiopia | u1260u1355u122au121eu122du1235u12aa u12adu122bu12ed u12a0u1295u12f5 u12a6u12adu1276u1350u1235 u12a0u1295u12f5u1295 u12a0u1233 u12a0u1325u121bu1305 u120au12ebu1295u1240u12cd u1275u1295u123d u1290u1260u122d u12e8u1240u1228u12cd nn u12a0u1325u121bu1301 u12d3u1233 u1208u121bu1325u1218u12f5 u1232u12c8u122du12f5 u12a6u12adu1276u1350u1231 u1260u12adu1295u12f6u1279 u12a8u1266 u12a0u1295u1246u1275 u1290u1260u122du1362 u1208u1218u12f3u1295 u12a0u1325u121bu1301 u12c8u12f2u12ebu12cdu1291 u12c8u12f0 u120bu12ed u1218u12cdu1323u1275 u1290u1260u1228u1260u1275u1362 nnu1263u1209u1260u1275 u1206u1290u12cd u1275u12a9u1235 u12a5u1293 u12c8u1245u1273u12ca u1218u1228u1303u12ceu127du1295 u1208u121bu130du129du1275 u12a8u1235u122d u12ebu1209u1275u1295 u120au1295u12aeu127d u12edu132bu1291 u1264u1270u1230u1265 u12edu1201u1291u1362nn”””””””””””***””””””””””nu12e9u1272u12e9u1265 u1308u133d: https://www.youtube.com/u0040getutemesgenetnnu134cu1235u1261u12ad u1308u133d: https://web.facebook.com/getu26nnu1274u120cu130du122bu121d u1308u133d: https://t.me/getutemesgenetnnu1272u12adu1276u12ad u1308u133d: https://www.tiktok.com/u0040getutemesgenetnnu12a2u1295u1235u1273u130du122bu121d u1308u133d: https://www.instagram.com/getutemesgenetnnu12a4u12adu1235: https://x.com/getutemesgenetnnu12a2u1295u130du120au12d8u129b u12f5u1228-u1308u133d: https://getutemesgen.etnnu12a0u121bu122du129b u12f5u1228-u1308u133d: https://amharic.getutemesgen.et”,”delight_ranges”:[],”image_ranges”:[],”inline_style_ranges”:[],”aggregated_ranges”:[],”ranges”:[{“entity”:{“__typename”:”ExternalUrl”,”__isEntity”:”ExternalUrl”,”url”:”https://l.facebook.com/l.php?u=httpsu00253Au00252Fu00252Fwww.youtube.comu00252Fu002540getutemesgenet&h=AT1EUm6GhtOKx6n-3RwsJohmt5AaF9soqrJIBpB-kD-bP6w3mN3_xNwoEwBupHWe5XEx1wjaoR6YHKMAq48Tv9rt-_f90A7JeidgwykHSCpqLX2GavE76miuJ6QG6UxyIaTIep5Q15e6m3pStTtoYSR8XMs5P73jT_wiJw&s=1″,”external_url”:”https://www.youtube.com/u0040getutemesgenet”,”__isWebLinkable”:”ExternalUrl”,”web_link”:{“__typename”:”ExternalWebLink”,”url”:”https://www.youtube.com/u0040getutemesgenet”,”fbclid”:null,”lynx_mode”:”ASYNCLAZY

u12a0u1233 u12a0u1325u121du12f3u1208u12cd u1265u1208u12cd u1320u120du1240u12cd u12cdu1203 u12c8u1235u1325 u1232u1308u1261 u12a6u12adu1276u1350u1235 u1262u12ebu1295u1246u1275u1235? nn #Ethiopia | u1260u1355u122au121eu122du1235u12aa u12adu122bu12ed u12a0u1295u12f5 u12a6u12adu1276u1350u1235 u12a0u1295u12f5u1295 u12a0u1233 u12a0u1325u121bu1305 u120au12ebu1295u1240u12cd u1275u1295u123d u1290u1260u122d u12e8u1240u1228u12cd nn u12a0u1325u121bu1301 u12d3u1233 u1208u121bu1325u1218u12f5 u1232u12c8u122du12f5 u12a6u12adu1276u1350u1231 u1260u12adu1295u12f6u1279 u12a8u1266 u12a0u1295u1246u1275 u1290u1260u122du1362 u1208u1218u12f3u1295 u12a0u1325u121bu1301 u12c8u12f2u12ebu12cdu1291 u12c8u12f0 u120bu12ed u1218u12cdu1323u1275 u1290u1260u1228u1260u1275u1362 nnu1263u1209u1260u1275 u1206u1290u12cd u1275u12a9u1235 u12a5u1293 u12c8u1245u1273u12ca u1218u1228u1303u12ceu127du1295 u1208u121bu130du129du1275 u12a8u1235u122d u12ebu1209u1275u1295 u120au1295u12aeu127d u12edu132bu1291 u1264u1270u1230u1265 u12edu1201u1291u1362nn

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የህንድና ፓኪስታን ውጥረት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16541/

#Ethiopia | በህንድና ፓኪስታን መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ሁኔታዎች መልካቸውን እንዳይቀይሩ ከወዲሁ ስጋት ጋርጧል ተባለ፡፡

ለሶስተኛ ጊዜ ህንድና ፓኪስታን በካሽሚር ድንበር አካባቢ የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸውም ተሰምቷል፡፡

ፓኪስታን ድንበር ተሻጋሪ ሽብርተኝነትን (cross-border terrorism) እየደገፈች ጥቃት እፈጸመች ነው ስትል ህንድ ክስ ማቅረቧም ተገልጿል፡፡

ኢስላማባድ በሁኔታው እጇ እንደሌለበት ካስተባበለች በኋላ፣ ኒው ደልሂ የምታደርገውን ትንኮሳ እንደማትታገስ እየተዛች ትገኛለች፡፡

ባለፈው በፈረንጆቹ ሚያዚያ 22 ፣ 26 ቱሪስቶች በታጣቂዎች መገደላቸውን ተከትሎ በህንድና ፓኪስታን መካከል ውጥረት መፈጠሩ ይታወሳል፤፤

ሁለቱ የኑክሌር ታጣቂ ሀገራት ወደ ሙሉ ጦርነት የሚገቡ ከሆነ ዓለም ሌላ ፈተና እንደሚገጥማት ፖለቲከኞች ስጋታቸውን አስቀምጠዋል፡፡
#nbc ethiopia
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
መለስ በሉና አስቡ!

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16543/

#Ethiopia | የሕወታችሁን ስኬታማነት ከምትመዝኑበት መንገድ አንዱ፣ መለስ ብላችሁ የቀድሞ ልምምዶቻችሁን መመልከት ነው፡፡

ይህ ሕይወትን የመመልከትና የመገምገም ሁኔታ ከሚነካቸው ጉዳዮች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡

1. ከዚህ በፊት ሆን ብዬ (intentionally) አስቤና አቅጄ የጀመርኳቸው ሁኔታዎች ምን ምን ናቸው?

2. ከእነዚህ ከጀመርኳቸው ሁኔታዎች መካከል በቀጣይነት በመስራት የጨረስኳች የተኞቹን ነው?

3. እስከጥጉ ድረስ ወስጄ አጠናቅቄአቸዋለሁ ካልኳችሁ ሁኔታዎች መካከል በጥሩ ሁኔታ የተጠናቀቁትና ለታሰበብት ዓላማ የዋሉት የትኞቹ ናቸው?

ትንሽ ከራሳችሁ ጋር ጊዜ ወስዳችሁ እነዚህንና መሰል ጥያቄዎችን በመጠየቅ የሕይወታችሁን ስኬታማነት በቀላሉ መገምገም ትችላላችሁ፡፡

ይህንን ማድረግ . . .

• ብዙ ከመልፋት በጥበብ ወደ ወደስራት ያሻግራችኋል፡፡

• ብዙ የማይገናኙና የተበታተኑ ነገሮች እየሰሩ ዘመንን ከማሳፍ በትኩረት በመስራት አንድን ነገር ወደ መገንባት ያሳድጋችኋል፡፡

• በስሜት እና በወቅቱ “ሙድ” እየተነሳሱ ይህንንም ያንንም ከመነካካት በእቅድና መጨረሻውን አስቦ በመጀመር ስኬታማ ወደመሆን ያሻሽላችኋል፡፡

• ጀምረው የሚያቆሙትን ሰዎች አልፎ በመሄድ (outlast በማድረግ) ተወዳዳሪ ያደርጋችኋል፡፡

አስቡ! አቅዱ! አንድን ነገር ጀምሩ! ከጀመራችሁ ደግሞ አታቁሙ!

Dr Eyob Mamo

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በደሴ ከተማ አቅራቢያ አዝዋ ገደል ተራራ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16545/

#Ethiopia | በከተማዋ አጠገብ ባለው ተራራ ላይ ተከስቶ የነበረው እሳት መቆጣጠር መቻሉንና እሳቱን ለማጥፋት ከ600 በላይ የማህበረሰብ ክፍል ርብርብ ማድረጉ ተገልጿል።

እሳት አደጋው በደኑ ላይ ብቻ ጉዳት ማድረሱ የተመላክተ ሲሆን፤በግለሰቦች ንብረት ውድመት እና በሰው ላይ የደረሰ አደጋ የለም ተብሏል።
#MenahriaFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet