አስደሳች ዜና ከስልጤ ዞን ከወራቤ!
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16440/
#Ethiopia | “ሽልማት ጣመኝ ፔፕሲ ድገመኝ” በሚል መሪ ቃል ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንደስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማ ለደንበኞቹ ካዘጋጃቸው ሽልማቶች ውስጥ አንዱ ID4 የኤሌክትሪክ መኪና በሥልጤ ዞን – ወራቤ ከተማ ለዕድለኛ ወጥቷል።
ዕድለኛው አሸናፊ ፋሪስ ሱለይማን የሚያሸልመውን እጣ ያገኘው ሚሪንዳ ጠጥቶ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመላክታል።
አሸናፊው ፋሪስ ሽልማቱን በወራቤ ከተማ ሚያዝያ 18 ቀን 2017ዓ.ም. በተከናወነ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም የተረከበ ሲሆን ከዚህ በፊት በተለያዩ ከተሞች ነዋሪ የሆኑ ሌሎች ዕድለኞች ሚሪንዳ፥ ፔፕሲ እና ሰቨን አፕ ጠጥተው የኤሌክትሪክ መኪና ሽልማቶች ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet

Getu Temesgen
አስደሳች ዜና ከስልጤ ዞን ከወራቤ! - Getu Temesgen
#Ethiopia | “ሽልማት ጣመኝ ፔፕሲ ድገመኝ” በሚል መሪ ቃል ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንደስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማ ለደንበኞቹ ካዘጋጃቸው ሽልማቶች ውስጥ አንዱ ID4 የኤሌክትሪክ መኪና በሥልጤ ዞን - ወራቤ ከተማ ለዕድለኛ ወጥቷል። ዕድለኛው አሸናፊ ፋሪስ ሱለይማን የሚያሸልመውን እጣ ያገኘው ሚሪንዳ ጠጥቶ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመላክታል። አሸናፊው ፋሪስ ሽልማቱን በወራቤ ከተማ ሚያዝያ 18 ቀን…
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16442/
#Ethiopia | የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን፤ በ2040 ደግሞ ዓለም አቀፍ የብልጽግና አርአያ ለመሆን ያስቀመጠችው ርእይ እንደሚሳካ የሚያረጋግጡ የስኬት ፍንጮች መታየታቸውን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው አረጋግጧል፡፡ እነዚህ የስኬት ፍንጮች የያዝነው ፍኖተ ብልጽግና ትክክል መሆኑን አመላክተውናል፡፡
ከብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በኋላ አያሌ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል፡፡ ከተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በየደረጃው የሚደረገው ምክክርና ትብብር በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ወደ አዲስ ምእራፍ ገብቷል፡፡ ከአንድ ክልል በስተቀር፣ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ምእራፍ በሁሉም ክልሎች ተጠናቅቋል፡፡ በሀገሪቱ የጸጥታ ችግር በነበረባቸው አንዳንድ አካባቢዎችም ሰላም እየሰፈነ ነው፡፡ መንግስት በተደጋጋሚ ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ እጅ የሚሰጡና ወደ ሰላም ድርድር የሚመጡ ታጣቂዎች ከዕለት ወደ ዕለት ቁጥራቸው እየጨመረ ይገኛል፡፡ የመንግሥት ሕግ የማስከበርና የማድረግ ዐቅም እየጎለበተ መጥቷል፡፡ ከሶማሊያ ጋር ተፈጥሮ የነበረው ውዝግብ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ተፈትቷል፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት የተያዘው አቋም ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነቱ እየጨመረ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ያላት ግንኙነት ከመሻሻሉም በላይ የሚደረግላት ድጋፍ እያደገ ነው፡፡ በዓለም አቀፍ መድረክ የኢትዮጵያ ተፈላጊነት ጨምሯል፡፡ የዲፕሎማሲ ግንኙነቷም በሁሉም አቅጣጫ ከፍ ብሏል፡፡
እስከአሁን ያለው አፈፃፀም የሚያሳየው በያዝነው አመት አጠቃላይ ኢኮኖሚው በታቀደው መሠረት በ8.4 በመቶ የሚያድግ መሆኑን የሥራ አስፈጻሚው ገምግሟል፡፡ በዘርፍ ደረጃ ደግሞ ግብርና በ6.1 በመቶ፣ ኢንዱስትሪ በ12.8 በመቶ፣ ማኑፋክቸሪንግ በ12.0 በመቶ፣ ኮንስትራክሽን በ12.3 በመቶ፣ አገልግሎት ደግሞ በ7.1 በመቶ የሚያድጉ መሆናቸው ተገምግሟል፡፡ ያለፉት 9 ወራት ጠቅላላ የመንግሥት ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ134 በመቶ ብልጫ አሳይቷል፡፡ የውጭ ብድር ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ያለው ድርሻ ወደ 13.7 በመቶ ወርዷል፡፡ ወደ ውጭ ገበያ የሚቀርቡት ስድስት ዋና ዋና ምርቶች፣ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸሩ ከ82 በመቶ እስከ 386 በመቶ ጭማሪ አሳይተዋል፡፡ በስንዴ፣ በሩዝ፣ በቡና፣ በሻሂ ቅጠል እና በፍራፍሬ ምርቶች በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ለመውጣት እየተደረገ ያለው ትግል ፍሬ እያፈራ መሆኑን አይተናል፡፡
ውድ የብልፅግና አመራሮች፣ የብልፅግና አባላትና መላው ሕዝባችን፣
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዝቅተኛ ኑሮ በሚኖሩ ወገኖች ላይ ጫና እንዳያሳድር አስፈላጊ የሆኑና የታቀዱ የድጋፍ መርሐ ግብሮች መከናወናቸውንም የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው መርምሯል፡፡ ለማዳበሪያ 62 ቢልዮን ብር፣ ለሴፍቲኔት 41.2 ቢልዮን ብር፣ ለነዳጅ 60 ቢልዮን ብር፣ ለመድኃኒት 3.5 ቢልዮን ብር፣ ለምግብ ዘይት 6.1 ቢልዮን ብር፣ እንዲሁም ለደመወዝ 38.4 ቢልዮን ብር ድጎማ ተደርጓል፡፡ ባለፉት 9 ወራት ብቻ 344790 የውጭ ሀገር ሕጋዊ የሥራ ዕድሎች እና ከ3 ሚልዮን በላይ የሀገር ውስጥ የሥራ ዕድሎች ተፈጥረዋል፡፡ የርቀት የሥራ ዕድሎች ቁጥርም እየጨመረ መምጣቱ ታይቷል፡፡
የመንግሥት የልማት ተቋማትን በአዲስ አስተሳሰብና በአዲስ መንገድ መልሶ ለማደራጀትና ለመምራት መቻሉ፣ እያስገኘው ያለው ውጤት ለሌሎች አርአያ የሚሆን እንደሆነ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ገምግሟል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አሁን ያለው ጠቅላላ ገቢ 1.5 ትሪልዮን መድረሱ ታይቷል፡፡ ከባለፈው ዓመት የ9 ወራት አፈጻጸም አንጻር የዘንድሮ ገቢው የ86 በመቶ ጭማሬ ማሳየቱም ተረጋግጧል፡፡ ይሄም መንግሥት የሀገርን ሀብት ለማወቅ፣ ዐውቆም በሚገባ ለማስተዳደር፣ አስተዳድሮም ወረት ለማከማቸት የተከተለው መርሕ ትክክል መሆኑን አረጋግጧል፡፡
የውጭ ምንዛሬ ክምችት ዕድገት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ 9 ወራት ጋር ሲነጻጸር የ203.99 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፡፡ የባንኮች ተቀማጭ ገንዘብ ከ3 ትሪልየን በላይ ተሻግሯል፡፡ የ9 ወራት የወጪ ንግድ አፈጻጸም ከ5 ቢልዮን ዶላር በላይ ሲሆን፣ ይሄም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ150.39 በመቶ ዕድገት አምጥቷል፡፡ ባለፉት ስምንት ወራት 473.9 ቢልዮን ብር ብድር ከንግድ ባንኮች ተለቅቋል፡፡ ይሄም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ አንጻር በ61.9 በመቶ ከፍ ይላል፡፡ ከዚህ ብድር ውስጥም 76.6 በመቶ ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ ነው፡፡ ለግሉ ዘርፍ የበለጠ ብድር መሰጠቱ፣ የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው ተገቢውን ሚና እንዲጫወት ያስቀመጥነው ፖሊሲ በተግባር እየተገለጠ መሆኑን አመላካች ነው፡፡
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን ለማሳካት የጀመርናቸው ሁሉን አቀፍ ጥረቶች ፍሬያቸው እየጎመራ ነው፡፡ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች 50.2 ሚልዮን፣ የሞባይል ተጠቃሚዎችም 86.6 ሚልዮን ደርሰዋል፡፡ የቴሌ ብር ደንበኞችም ከ52.56 ሚሊዮን በላይ ናቸው፡፡ ዲጂታል ፋይናንስ፣ የኅብረተሰቡን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ ባለፈ ለኢኮኖሚው መሣለጥ ጉልህ ድርሻ እያበረከተ ነው፡፡ ባለፉት 9 ወራት በዲጂታል መንገዶች 7.73 ቢልዮን ብር ተቆጥቧል፡፡ 26.77 ቢልዮን ብር በዲጂታል በኩል ብድር ተሰጠ ሲሆን፣ የ12.51 ትሪሊዮን ብር ግብይት ደግሞ በዚሁ መንገድ ተከናውኗል፡፡
ዋና ዋና ፕሮጀክቶችን በጊዜና በተገቢ ደረጃ ለማጠናቀቅ የተሰጠው አቅጣጫ ብዙዎችን ለፍጻሜ እያበቃቸው ነው፡፡ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 98.66 በመቶ ደርሷል፡፡ የኮይሻ፣ አይሻና አሰላ የኃይል ማመንጫዎች በተያዘላቸው ዕቅድ መሠረት እየተጓዙ መሆናቸው ተገምግሟል፡፡ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታም የኢትዮጵያን ነገ ታሳቢ ባደረገ መልኩ የቅድመ ዝግጅት ምእራፉ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የኮሪደር ልማት በአዲስ አበባ በ8 ኮሪደሮች እና በመላው ኢትዮጵያ በ65 ከተሞች እየተከናወነ መሆኑ ተስፋ ሰጪ ነው፡፡ ብዙዎቹ የመስኖ ግድቦች ወደ ፍጻሜያቸው እየደረሱ ናቸው፡፡ ከዘጠኙ የመስኖ ግድቦች ውስጥ ስድስቱ አፈጻጸማቸው ከ75 በመቶ በላይ ደርሷል፡፡
“ትምህርት ለትውልድ” በሚል መሪ ቃል ከ82 ቢልዮን ብር በላይ ድጋፍ የተሰበሰበ ሲሆን፣ በአጠቃላይ 6815 ትምህርት ቤቶች በመላ ሀገሪቱ ተገንብተዋል፡፡ የነባር ትምህርት ቤቶችን ዐቅም ለማሻሻል እና በግጭት የተጎዱትን ለመጠገን የተደረገው ጥረት በትውልድ ላይ ለሚሠራው ሥራ መሠረት የሚጥል መሆኑ ታይቷል፡፡ የወላድ እናቶችን እና የጨቅላ ሕጻናትን ሞት በመቀነስ ረገድ የተሻለ ውጤት መመዝገቡም ታይቷል፡፡
በኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎችና የስፖርት ሥፍራዎች በቁጥርም፣ በዓይነትም እያደጉ መጥተዋል፡፡ በተለያዩ ከተሞች በመገንባት ላይ የሚገኙ ዓለም አቀፍ ስታዲየሞች በመጠናቀቂያ ምእራፍ ላይ ናቸው፡፡ ይሄም ኢትዮጵያ ታላላቅ አፍሪካዊ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ለያዘችው ዕቅድ መሳካት ወሳኝ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ፣ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ…

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ - Getu Temesgen
#Ethiopia | የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን፤ በ2040 ደግሞ ዓለም አቀፍ የብልጽግና አርአያ…
የባህር ማዶ ወሬዎች
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16444/
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንችስኮስ
#Ethiopia | በሳምንቱ መጀመሪያ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንስስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል፡፡
አባ ፍራንሲስ በአንጎል ውስጥ የደም መፍሰስ እና በልብ ድካም በ88 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት የተለዩት ባለፈው ሰኞ ነው፡፡
እጅግ በርካታ ካቶሊካውያን በቫቲካን በአባ ፍራንሲስ ሕልፍት ሐዘናቸው ሲገልጹ ሰንብተዋል፡፡
የአባ ፍራንሲስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ በሮም ቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ይፈፅማል፡፡
የአሜሪካውን ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ የ50 አገራት መሪዎች በርዕሰ ሊቀ ጳጳሱ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡
ከአለም አቀፍ ድርጅቶች መሪዎች መካከል የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝም የሥነ ሥርዓቱ ተካፋይ ናቸው ተብሏል፡፡
ቀጣዩ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት በቤተ ክርስቲያኒቱ ካርዲናሎች በዝግ በሚከናወን ሥነ ሥርዓት እንደሚመረጡ መረጃው አስታውሷል፡፡
#አሜሪካ
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ እና ዩክሬይን የሚያሂዱትን ጦርነት ለማስቆም ወደ ስምምነት እየተቃረቡ ነው አሉ፡፡
ቀደም ሲል ትራምፕ ሁለቱ አገሮች በብዙ የጦርነት ማስቆሚያ ጉዳዮች ላይ መስማማታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ማስፈራቸውን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡
የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ትናንት በቪዲዮ ተቀርፆ በተላለፈ መልእክታቸው ለተሟላ የተኩስ አቁም በሩሲያ ላይ ጫና እንዲበረታባት መጠየቃቸው ተጠቅሷል፡፡
እንደሚባለው ድርድሩ የግዛት ሽግሽግንም ይጨምራል፡፡
አሜሪካ የክራሚያ ልሳነ ምድር ለሩሲያ እንዲፀናላት የሚጠይቅ ሀሳብ ማቅረቧ ሲነገር ሰንብቷል፡፡
ቀደም ሲል የዩክሬይን መሪዎች ለሩሲያ ስንዝር መሬት አንተውላትም ሲሉ እንደነበር መረጃው አስታውሷል፡፡
#ጋቦን
በጋቦኑ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የአገሪቱ ወታደራዊ መሪ ብሪስ አሊጉ ንጉየማ ማሸነፋቸው በህገ መንግስታዊው ፍርድ ቤት ፀደቀላቸው፡፡
ንጉየማ ለፕሬዘዳንታዊ ምርጫው ከተሰጠው ድምፅ 95 በመቶ ያህሉን በማግኘት ማሸነፋቸው ሲነገር መሰንበቱን አናዶሉ ፅፏል፡፡
ሕገ መንግስታዊው ፍርድ ቤት ደግሞ ውጤቱን ተቀብሎ ማፅደቁ ተሰምቷል፡፡
#shegerFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የባህር ማዶ ወሬዎች - Getu Temesgen
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንችስኮስ #Ethiopia | በሳምንቱ መጀመሪያ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንስስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል፡፡ አባ ፍራንሲስ በአንጎል ውስጥ የደም መፍሰስ እና በልብ ድካም በ88 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት የተለዩት ባለፈው ሰኞ ነው፡፡ እጅግ በርካታ ካቶሊካውያን በቫቲካን በአባ ፍራንሲስ ሕልፍት ሐዘናቸው…
Qatar Airways Fires Cabin Crew for Stealing Passenger Phone Qatar Airways (QR) h…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12441/

Getu Temesgen English
Qatar Airways Fires Cabin Crew for Stealing Passenger Phone Qatar Airways (QR) h... - Getu Temesgen English
Qatar Airways Fires Cabin Crew for Stealing Passenger Phone Qatar Airways (QR) has terminated a cabin crew member following a confirmed theft incident on a business class flight from Doha International Airport (DOH) to Singapore Changi Airport (SIN).http…
አዋሽ ባንክ በአዲስ መልክ ያደሰዉን ትሬድ ሰርቪስ ቢሮዉን አስመረቀ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16446/
#Ethiopia |አዋሽ ባንክ በአዲስ መልክ ያደሰዉን የወጭና ገቢ ንግድ (Import- Export) ሥራዉን እንዲያሳልጥና ለደንበኞቹ አገልግሎት እንዲሰጥ ሪብራንድ ተደርጎ የታደሰውን የባንኩን የትሬድ ሰርቭስ ቢሮ የምረቃ ስነ ሥርዓት አካሄደ፡፡
በአምስት ቅርንጫፎች አንድ ብሎ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ባንኩ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በአሁኑ ወቅት ከ980 በላይ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን ከ14.5 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራት መቻሉ ተገልጿል።
ቁጥራቸዉ እየጨመረ ለሚሄደው ደንበኞቹ ምቹ የአገልግሎት ማግኛ ካባቢን በመፍጠር ብቃት ባላቸው በስነ-ምግባር በታነጹ ሠራተኞችና በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ቀልጣፋ እና ሁሉን ያማከለ አገልግሎት መስጠት አስፈላጊ ከመሆኑም በላይ ግዴታዉም ጭምር መሆኑን ባንኩ ገልጿል፡፡
የባንኩ መሥራች አባቶች ያወጡለትን የታዋቂውን የአዋሽ ወንዝ ስም ሳይለቅ በባንኩ ሎጎ ዲዛይንና በኮርፖሬት ቀለሞቹ ላይ መጠነኛ ማሻሻያ ተደርጎ በአዲስ መልክ ሪብራንድ ከተደረገ ወዲህ የባንኩ ዝናና ገጽታ በህብረተሰቡ ዘንድ ይበልጥ እንዲሰርጽ እና እንዲታወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉም ታዉቋል፡፡
የባንኩን አዲሱ ብራንድ መሠረት በማድረግም በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የተከፈቱት ቅርንጫፎች በሙሉ በአዲሱ የባንኩን ብራንዲንግ መመሪያና መስፈርት መሠረት ተከፍተው ወደ ሥራ እንዲገቡ ብዙ ሥራዎች የተሠሩ ሲሆን ነባር ቅርንጫፎችም አብኛዎቹ ሪብራንድ ተደርገዋል፡፡
በተመሳሳይ መልኩም አሁን እንደዋና መሥሪያ ቤት እየተገለገለበት ያለው ሕንጻ በባንኩን የብራንዲንግ መመሪያና መስፈርት ጠብቆ የዉስጥ ዕድሳት በማደረግ ለባንኩ ሠራተኞች ምቹ የሥራ አካባቢን ለመፍጠር ተችሏል፡፡
ዛሬ ሪብራንድ ተደርጎ የውስጥ ዕድሳት የተደረገለት የባንኩ የትሬድ ሰርቪስ ቢሮ(Trade Service Office) ለሀገራችን የኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ ሚና ያለዉን የዉጭ ምንዛሪ ግኝት የሚሳለጥበት እና የወጪና ገቢ ንግድ ደንበኞች የሚስተናገዱበት ወሳኝ ቢሮ መሆኑም ተገልጿል።
.
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16446/
#Ethiopia |አዋሽ ባንክ በአዲስ መልክ ያደሰዉን የወጭና ገቢ ንግድ (Import- Export) ሥራዉን እንዲያሳልጥና ለደንበኞቹ አገልግሎት እንዲሰጥ ሪብራንድ ተደርጎ የታደሰውን የባንኩን የትሬድ ሰርቭስ ቢሮ የምረቃ ስነ ሥርዓት አካሄደ፡፡
በአምስት ቅርንጫፎች አንድ ብሎ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ባንኩ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በአሁኑ ወቅት ከ980 በላይ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን ከ14.5 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራት መቻሉ ተገልጿል።
ቁጥራቸዉ እየጨመረ ለሚሄደው ደንበኞቹ ምቹ የአገልግሎት ማግኛ ካባቢን በመፍጠር ብቃት ባላቸው በስነ-ምግባር በታነጹ ሠራተኞችና በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ቀልጣፋ እና ሁሉን ያማከለ አገልግሎት መስጠት አስፈላጊ ከመሆኑም በላይ ግዴታዉም ጭምር መሆኑን ባንኩ ገልጿል፡፡
የባንኩ መሥራች አባቶች ያወጡለትን የታዋቂውን የአዋሽ ወንዝ ስም ሳይለቅ በባንኩ ሎጎ ዲዛይንና በኮርፖሬት ቀለሞቹ ላይ መጠነኛ ማሻሻያ ተደርጎ በአዲስ መልክ ሪብራንድ ከተደረገ ወዲህ የባንኩ ዝናና ገጽታ በህብረተሰቡ ዘንድ ይበልጥ እንዲሰርጽ እና እንዲታወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉም ታዉቋል፡፡
የባንኩን አዲሱ ብራንድ መሠረት በማድረግም በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የተከፈቱት ቅርንጫፎች በሙሉ በአዲሱ የባንኩን ብራንዲንግ መመሪያና መስፈርት መሠረት ተከፍተው ወደ ሥራ እንዲገቡ ብዙ ሥራዎች የተሠሩ ሲሆን ነባር ቅርንጫፎችም አብኛዎቹ ሪብራንድ ተደርገዋል፡፡
በተመሳሳይ መልኩም አሁን እንደዋና መሥሪያ ቤት እየተገለገለበት ያለው ሕንጻ በባንኩን የብራንዲንግ መመሪያና መስፈርት ጠብቆ የዉስጥ ዕድሳት በማደረግ ለባንኩ ሠራተኞች ምቹ የሥራ አካባቢን ለመፍጠር ተችሏል፡፡
ዛሬ ሪብራንድ ተደርጎ የውስጥ ዕድሳት የተደረገለት የባንኩ የትሬድ ሰርቪስ ቢሮ(Trade Service Office) ለሀገራችን የኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ ሚና ያለዉን የዉጭ ምንዛሪ ግኝት የሚሳለጥበት እና የወጪና ገቢ ንግድ ደንበኞች የሚስተናገዱበት ወሳኝ ቢሮ መሆኑም ተገልጿል።
.
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
አዋሽ ባንክ በአዲስ መልክ ያደሰዉን ትሬድ ሰርቪስ ቢሮዉን አስመረቀ - Getu Temesgen
#Ethiopia |አዋሽ ባንክ በአዲስ መልክ ያደሰዉን የወጭና ገቢ ንግድ (Import- Export) ሥራዉን እንዲያሳልጥና ለደንበኞቹ አገልግሎት እንዲሰጥ ሪብራንድ ተደርጎ የታደሰውን የባንኩን የትሬድ ሰርቭስ ቢሮ የምረቃ ስነ ሥርዓት አካሄደ፡፡ በአምስት ቅርንጫፎች አንድ ብሎ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ባንኩ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በአሁኑ ወቅት ከ980 በላይ ቅርንጫፎች ያሉት…
Taytu Cultural Center: House Reclaimed, A Legacy RenewedOn Saturday, April 26, a…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12444/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12444/
Getu Temesgen English
Taytu Cultural Center: House Reclaimed, A Legacy RenewedOn Saturday, April 26, a... - Getu Temesgen English
Taytu Cultural Center: House Reclaimed, A Legacy RenewedOn Saturday, April 26, a long-anticipated dream takes tangible form in the heart of Ethiopia’s capital, where a 125-year-old historic mansion opens its doors as the Taytu Cultural and Education Center…
WCC Condemns Drone Attack in EthiopiaWorld Council of Churches general secretary…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12447/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12447/
Getu Temesgen English
WCC Condemns Drone Attack in EthiopiaWorld Council of Churches general secretary... - Getu Temesgen English
WCC Condemns Drone Attack in EthiopiaWorld Council of Churches general secretary Rev. Prof. Dr Jerry Pillay expressed deep concern and sorrow over the tragic loss of civilian lives resulting from a recent drone strike in the town of Gedeb, Amhara region,…
የሥዕል ጋለሪዎችና ተመልካች እየበዛ ቢመጣም ባህልና ወግን በማድመቅ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ የስዕል ውጤቶች አነስተኛ መሆናቸው ተገለጸ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16448/
#Ethiopia | የስዕል ጋለሪዎችና ተመልካች እየበዛ ቢመጣም ባህልና ወግን በማድመቅ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ የስዕል ውጤቶች ዝቅተኛ መሆናቸውን ለመናኸሪያ ሬዲዮ ሃሳባቸውን ያሳፈሩ ሰአሊያን ተናግረዋል።
ከቀድሞው ዘመን አንጻር በዚህ ዘመን ሰአሊያንም ተመልካችም እያደገ የመጣበት ነው በማለት ነገር ግን በዚኛው ዘመን ባህልና ታሪክን በጥልቀት የተመለከቱ ስራዎች በቁጥር አነስተኛ መሆናቸውን ሰአሊ ይልቃል ቦጋለ ለጣቢያችን ገልፀዋል።
በተለይ እንዲህ ባሉ የበአል ሳምንታት ከሃይማኖታዊ መሰረትም ይሁን ከባህላዊ ትውፊት የተቀዱ ማንነቶችን ተረድቶ ማህበራዊ ትስስርን ለማስፋፋት የሚሰሩ የስእል ጥበባት አነስተኛ መሆናቸውን ባለሙያው ይናገራሉ። ፈረንጆቹ እንደ ጸሎተ ሃሙስ ያሉትን በአላት ታላቁ እራት በማለት በስፋትና በጥልቀት ለየትውልዳቸው እሳቤውንና ሰዋዊ ትርጓሚውንም በስእል ጥበባቸው አኑረው አልፈዋል የሚሉት ባለሙያው በኛ ሀገር መሰል ጠቃሚ ሁነቶችን ለመስራት የሙያም የፍላጎትም ችግር መኖሩን በመግለጽ ፖለቲካዊ እሳቤን ምክንያት በማድረግም የማይሰሩ መኖራቸውንም ገልጸዋል።
ችግሩ የራሱ የባለሙያው ነው ሲሉ ለጣቢያችን ሃሳባቸውን የገለጹት ደግሞ ሌላኛው ሰአሊ ማህደር ታሪኩ ናቸው። የታሪክ መረጣም፣ ፍላጎትም፣ ጥረትም እንብዛም አይስተዋልም የሚሉት ባለሙያው ነገር ግን እንደ ሀገር የሃይማኖታዊ ሆነ ባህላዊ ታሪክና ትውፊት ሃብታም ነን ሲሉ ተናግረዋል። ተመልካቹም ከፍ ባለ ስራቸው ከፍ ያለ እይታና ምልከታ ኖሮት እንዳይሞግታቸው የባለሙያዎቹ ጥረትና ውጤት ወሳኝነት አለው በማለት በራሱ የስእል ጋለሪና ተመልካች መስፋፋቱ ግን መበረታታት አለበት ሲሉ ገልጸዋል።
ኢትዮጵያዊ ሰአሊያን እንዲህ ያሉ የበአል ሳምንታትንም ሆነ መጪውን ሰፋፊ የሰርግ ሁነቶች በጥበባቸው ሰርተው የሀገሩን መልክ በማጉላት ሂደት ውስጥ ማለፋቸውን በመግለጽ የአሁኖቹ የዘርፉ ባለሙያዎችን የሀገር ሁለንተናዊ አስተሳሳሪ ማንነት ግድ ሊላቸው እንደሚገባ ባለሙያዎቹ አመላክተዋል።
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16448/
#Ethiopia | የስዕል ጋለሪዎችና ተመልካች እየበዛ ቢመጣም ባህልና ወግን በማድመቅ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ የስዕል ውጤቶች ዝቅተኛ መሆናቸውን ለመናኸሪያ ሬዲዮ ሃሳባቸውን ያሳፈሩ ሰአሊያን ተናግረዋል።
ከቀድሞው ዘመን አንጻር በዚህ ዘመን ሰአሊያንም ተመልካችም እያደገ የመጣበት ነው በማለት ነገር ግን በዚኛው ዘመን ባህልና ታሪክን በጥልቀት የተመለከቱ ስራዎች በቁጥር አነስተኛ መሆናቸውን ሰአሊ ይልቃል ቦጋለ ለጣቢያችን ገልፀዋል።
በተለይ እንዲህ ባሉ የበአል ሳምንታት ከሃይማኖታዊ መሰረትም ይሁን ከባህላዊ ትውፊት የተቀዱ ማንነቶችን ተረድቶ ማህበራዊ ትስስርን ለማስፋፋት የሚሰሩ የስእል ጥበባት አነስተኛ መሆናቸውን ባለሙያው ይናገራሉ። ፈረንጆቹ እንደ ጸሎተ ሃሙስ ያሉትን በአላት ታላቁ እራት በማለት በስፋትና በጥልቀት ለየትውልዳቸው እሳቤውንና ሰዋዊ ትርጓሚውንም በስእል ጥበባቸው አኑረው አልፈዋል የሚሉት ባለሙያው በኛ ሀገር መሰል ጠቃሚ ሁነቶችን ለመስራት የሙያም የፍላጎትም ችግር መኖሩን በመግለጽ ፖለቲካዊ እሳቤን ምክንያት በማድረግም የማይሰሩ መኖራቸውንም ገልጸዋል።
ችግሩ የራሱ የባለሙያው ነው ሲሉ ለጣቢያችን ሃሳባቸውን የገለጹት ደግሞ ሌላኛው ሰአሊ ማህደር ታሪኩ ናቸው። የታሪክ መረጣም፣ ፍላጎትም፣ ጥረትም እንብዛም አይስተዋልም የሚሉት ባለሙያው ነገር ግን እንደ ሀገር የሃይማኖታዊ ሆነ ባህላዊ ታሪክና ትውፊት ሃብታም ነን ሲሉ ተናግረዋል። ተመልካቹም ከፍ ባለ ስራቸው ከፍ ያለ እይታና ምልከታ ኖሮት እንዳይሞግታቸው የባለሙያዎቹ ጥረትና ውጤት ወሳኝነት አለው በማለት በራሱ የስእል ጋለሪና ተመልካች መስፋፋቱ ግን መበረታታት አለበት ሲሉ ገልጸዋል።
ኢትዮጵያዊ ሰአሊያን እንዲህ ያሉ የበአል ሳምንታትንም ሆነ መጪውን ሰፋፊ የሰርግ ሁነቶች በጥበባቸው ሰርተው የሀገሩን መልክ በማጉላት ሂደት ውስጥ ማለፋቸውን በመግለጽ የአሁኖቹ የዘርፉ ባለሙያዎችን የሀገር ሁለንተናዊ አስተሳሳሪ ማንነት ግድ ሊላቸው እንደሚገባ ባለሙያዎቹ አመላክተዋል።
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የሥዕል ጋለሪዎችና ተመልካች እየበዛ ቢመጣም ባህልና ወግን በማድመቅ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ የስዕል ውጤቶች አነስተኛ መሆናቸው ተገለጸ - Getu Temesgen
#Ethiopia | የስዕል ጋለሪዎችና ተመልካች እየበዛ ቢመጣም ባህልና ወግን በማድመቅ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ የስዕል ውጤቶች ዝቅተኛ መሆናቸውን ለመናኸሪያ ሬዲዮ ሃሳባቸውን ያሳፈሩ ሰአሊያን ተናግረዋል። ከቀድሞው ዘመን አንጻር በዚህ ዘመን ሰአሊያንም ተመልካችም እያደገ የመጣበት ነው በማለት ነገር ግን በዚኛው ዘመን ባህልና ታሪክን በጥልቀት የተመለከቱ ስራዎች በቁጥር አነስተኛ መሆናቸውን ሰአሊ…
Ethiopia’s Electricity Exports to Sudan Drop by 80%Ethiopia’s electricity export…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12449/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12449/
Getu Temesgen English
Ethiopia’s Electricity Exports to Sudan Drop by 80%Ethiopia’s electricity export... - Getu Temesgen English
Ethiopia’s Electricity Exports to Sudan Drop by 80%Ethiopia’s electricity exports to Sudan have decreased by approximately 80% as a result of the ongoing civil war in Sudan, according to an official announcement by Ethiopian Electric Power (EEP).https://…
Funeral Procession Begins as Francis Heads to Final Resting PlaceIn accordance w…
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12451/
Read more 👉 https://getutemesgen.et/12451/
Getu Temesgen English
Funeral Procession Begins as Francis Heads to Final Resting PlaceIn accordance w... - Getu Temesgen English
Funeral Procession Begins as Francis Heads to Final Resting PlaceIn accordance with his wishes, Pope Francis' funeral was very simple, as was the transfer of his coffin to his final resting place in the St. Mary Major Basilica, according to NBC News.http…
ሁሌ ቡና – ምርቃት
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16450/
COFFEE HOUSE
#Ethiopia | ቁጥር 2 ሁሌ ቡና ሬስቶራንታችንን እየተመረቀ ነው
ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
እና
እሁድ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ሬስቶራንታችንን እዲመርቁልን በአክብሮት ጠርተንዎታል።
ጠሪ አክባሪዎ
መላከ አየነው
ምግባሯ ደስላኝ
አድራሻ
ስታዲየም ወጋገን ባንክ ህንጻ ጎን
+251911-406388
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16450/
COFFEE HOUSE
#Ethiopia | ቁጥር 2 ሁሌ ቡና ሬስቶራንታችንን እየተመረቀ ነው
ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
እና
እሁድ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ሬስቶራንታችንን እዲመርቁልን በአክብሮት ጠርተንዎታል።
ጠሪ አክባሪዎ
መላከ አየነው
ምግባሯ ደስላኝ
አድራሻ
ስታዲየም ወጋገን ባንክ ህንጻ ጎን
+251911-406388
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ሁሌ ቡና - ምርቃት - Getu Temesgen
COFFEE HOUSE #Ethiopia | ቁጥር 2 ሁሌ ቡና ሬስቶራንታችንን እየተመረቀ ነው ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም እና እሁድ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ሬስቶራንታችንን እዲመርቁልን በአክብሮት ጠርተንዎታል። ጠሪ አክባሪዎ መላከ አየነው ምግባሯ ደስላኝ አድራሻ ስታዲየም ወጋገን ባንክ ህንጻ ጎን +251911-406388
ታሪክ ፃፉ!..
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16452/
#Ethiopia | በዳይመንድ ሊግ 5000 ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከሁለተኛ እስከ ሰባተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
በቻይናው ዢያመን ዛሬ በተጀመረው ውድድር በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬንያዊቷ አትሌት ቢያትሪስ ቺቤት በ14:27.12 የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸንፋለች ።
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ፣የርቀቱ የአለም ክብረ ወሰን ባለቤት 14 :28.18 በመግባት የዓመቱን የግል ምርጥ ስዓቷን በማስመዝገብ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች ።
አትሌት ብርቄ ሀየሎም በ14:28.80 ሶስተኛ ፣አትሌት ሂሩት መሸሻ በ14:29.29 አራተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።(ኢአፌ)
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16452/
#Ethiopia | በዳይመንድ ሊግ 5000 ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከሁለተኛ እስከ ሰባተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
በቻይናው ዢያመን ዛሬ በተጀመረው ውድድር በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬንያዊቷ አትሌት ቢያትሪስ ቺቤት በ14:27.12 የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸንፋለች ።
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ፣የርቀቱ የአለም ክብረ ወሰን ባለቤት 14 :28.18 በመግባት የዓመቱን የግል ምርጥ ስዓቷን በማስመዝገብ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች ።
አትሌት ብርቄ ሀየሎም በ14:28.80 ሶስተኛ ፣አትሌት ሂሩት መሸሻ በ14:29.29 አራተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።(ኢአፌ)
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ታሪክ ፃፉ!.. - Getu Temesgen
#Ethiopia | በዳይመንድ ሊግ 5000 ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከሁለተኛ እስከ ሰባተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል። በቻይናው ዢያመን ዛሬ በተጀመረው ውድድር በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬንያዊቷ አትሌት ቢያትሪስ ቺቤት በ14:27.12 የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸንፋለች ። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ፣የርቀቱ የአለም ክብረ ወሰን ባለቤት 14 :28.18 በመግባት የዓመቱን…
ስለጣይቱ ማዕከል!…
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16454/
#Ethiopia | ዛሬ የጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከልን መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል።
120 ዓመታትን ያስቆጠረው ይህ የቅርስ ቤት የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የንግድና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የአዲስ አበባ 2ኛ ከንቲባ የነበሩት ቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ ኃይለሚካኤል መኖሪያ ቤት እንዲሁም የመጀመሪያ የማዘጋጃ ቤት እና የፍትህ ማዕከል ሆኖ ያገለገለ ታሪካዊ ቤት ነው።
በመሆኑም፤ በተወዳጇ አርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ አስተባባሪነት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 39 ሚሊዮን ብር ድጋፍ በማድረግ እንዲሁም በርካታ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዉበት ውብ ሆኖ ታድሷል።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት ከተማችንን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ ከሰራናቸው ስራዎች ጎን ለጎን፣ ከተማችንን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ቅርሶችን አድሰን የከተማችን ተጨማሪ ውበት እና የቱሪስት መስህብ ለማድረግ በርካታ ስራዎችን የሰራን ሲሆን፣ ለአብነትም በፒያሳ አካባቢ ያሉ የቅርስ ስፍራዎች ይዘታቸውን ሳይለቁ አቧራቸው ተራግፎ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ታድሰው ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆኑ አድርገናል።
ይህ የባህልና የትምህርት ማዕከል ለከተማችን ከሚሰጠው የቱሪስት መዳረሻነት በተጨማሪ ለሃገራችን ተተኪ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያግዝ ሲሆን ማዕከሉ እውን እንዲሆን ትልቁን ድርሻ የተወጣችውን አርቲስት አለምጸሃይ ወዳጆን ላመሰግናት እወዳለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ስለጣይቱ ማዕከል!... - Getu Temesgen
#Ethiopia | ዛሬ የጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከልን መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል። 120 ዓመታትን ያስቆጠረው ይህ የቅርስ ቤት የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የንግድና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የአዲስ አበባ 2ኛ ከንቲባ የነበሩት ቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ ኃይለሚካኤል መኖሪያ ቤት እንዲሁም የመጀመሪያ የማዘጋጃ ቤት እና የፍትህ ማዕከል ሆኖ ያገለገለ ታሪካዊ ቤት ነው። በመሆኑም፤ በተወዳጇ…
የፖፕ ፍራንሲስ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16456/
#Ethiopia | የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ተፈጽሟል።
በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ የበርካታ ሀገራት መሪዎች እና የተለያዩ ሀገራት ንጉሶች ተገኝተዋል።
በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች እና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ ሰዎችም በስነ ስርዓቱ ላይ ታድመዋል።
የፖፕ ፍራንሲስ አስጅሬን ሮም በሚገኘው ሳንታ ማሪያ ማጆሬ ቤተ ክርስቲያን (ባዚሊካ) በክብር አርፏል።
ሊቀ ጳጳሱ ባደረባቸው ከፍተኛ የሳንባ ሕመም የሕክምና እርዳታ ሲደረግላቸው ቆይተው በያዝነው ሳምንት ሰኞ በ88 ዓመታቸው በመኖሪያ ቤታቸው ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ይታወቃል።
==
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16456/
#Ethiopia | የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ተፈጽሟል።
በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ የበርካታ ሀገራት መሪዎች እና የተለያዩ ሀገራት ንጉሶች ተገኝተዋል።
በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች እና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ ሰዎችም በስነ ስርዓቱ ላይ ታድመዋል።
የፖፕ ፍራንሲስ አስጅሬን ሮም በሚገኘው ሳንታ ማሪያ ማጆሬ ቤተ ክርስቲያን (ባዚሊካ) በክብር አርፏል።
ሊቀ ጳጳሱ ባደረባቸው ከፍተኛ የሳንባ ሕመም የሕክምና እርዳታ ሲደረግላቸው ቆይተው በያዝነው ሳምንት ሰኞ በ88 ዓመታቸው በመኖሪያ ቤታቸው ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ይታወቃል።
==
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የፖፕ ፍራንሲስ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ - Getu Temesgen
#Ethiopia | የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ተፈጽሟል። በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ የበርካታ ሀገራት መሪዎች እና የተለያዩ ሀገራት ንጉሶች ተገኝተዋል። በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች እና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ ሰዎችም በስነ ስርዓቱ ላይ ታድመዋል። የፖፕ ፍራንሲስ አስጅሬን ሮም በሚገኘው ሳንታ ማሪያ…
ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ እና ዶናልድ ትራምፕ ከኦቫል ቢሮ ውይይታቸው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ተወያዩ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16458/
#Ethiopia | 👉መሪዎቹ ንግግሮችን ለመቀጠል መስማማታቸው ተገልጿል
#Ethiopia | የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ በፊት ተገናኝተው ተወያይተዋል።
ሁለቱ መሪዎች በዋይት ሃውስ ኦቫል ኦፊስ ካደረጉትን በሃይለቃል የተሞላ ውይይት በኋላ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፊት ለፊት የተገናኙት።
የዋይት ሀውስ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ስቲቨን ቼንግ፤ “ሁለቱ መሪዎች ዛሬ በአካል ተገናኝተው በጣም ውጤታማ ውይይት አድርገዋል” ብለዋል።
አሜሪካ በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደምታቋርጥ ስትዝት የቆየች ሲሆን፤ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን አቻቸውን ቮሎዲሚር ዘለንስኪን “ሩሲያ ክሬሚያን እንድትቆጣጠር ዩክሬን እውቅና አትሰጥም” በማለት የሰላም ድርድሩ ላይ ጉዳት አድርሰዋል ሲሉ ወቅሰዋል።
ነገር ግን የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የትራምፕ የዩክሬን ተወካይ የሆኑት ስቲቭ ዊትኮፍ አዲስ ውይይት ካደረጉ በኋላ፤ ትራምፕ ዩክሬን እና ሩሲያ “ለስምምነት በጣም ቅርብ ናቸው” ሲሉ አስታውቀዋል።
ይህንንም ተከትሎ ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ እና ትራምፕ በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ተገናኝተው መወያየታቸውን የሚያመለክቱ ፎቶግራፎች ተለቀዋል።
ከዚህ በተጨማሪም መሪዎቹ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬይር ስታርመር እና የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በጋራ መወያየታቸውን የሚያሳዩ ምስሎች ተለቀዋል።
በዚህም ሁለቱ መሪዎች በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማቆም ስምምነት ላይ ለመድረስ አመርቂ ውይይት ማካሄዳቸውን የዋይት ሀውስ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ስቲቨን ቼንግ ተናግረዋል።
የዜለንስኪ ቃል አቀባይ በበኩላቸው ውይይቱ 15 ደቂቃ ያህል የፈጀ እንደነበር የገለጹ ሲሆን፤ መሪዎቹ ንግግሮችን ለመቀጠል መስማማታቸውን ገልጸዋል፡፡ ይህንንም ውይይት ተደራዳሪ ቡድኖቹ በማደራጀት ላይ እየሰሩ መሆኑን ቃል አቀባዩ መናገራቸውን ሲኤን ኤን ዘግቧል።
በሌላ በኩል በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ የተካሄደው በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ የተካሄደው የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የሽኝት መርሃ ግብር በአሁን ሰዓት የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሱ አስክሬን አሁን በቲበር ወንዝ በኩል ሮም በሚገኘው ሳንታ ማሪያ ማጆሬ ቤተ ክርስቲያን (ባዚሊካ) በመጓዝ ላይ ይገኛል።
በዚህ የቀብር ሥነ-ስርዓት ላይም ከ250 ሺሕ በላይ ሰዎች መገኘታቸውን የቫቲካን ባለስልጣናት ያስታወቁ ሲሆን፤ ሕዝቡ የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ አስክሬን ወደቀብር ስፍራው በመሸኘት ላይ ይገኛል፡፡
#ahaduRadio
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16458/
#Ethiopia | 👉መሪዎቹ ንግግሮችን ለመቀጠል መስማማታቸው ተገልጿል
#Ethiopia | የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ በፊት ተገናኝተው ተወያይተዋል።
ሁለቱ መሪዎች በዋይት ሃውስ ኦቫል ኦፊስ ካደረጉትን በሃይለቃል የተሞላ ውይይት በኋላ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፊት ለፊት የተገናኙት።
የዋይት ሀውስ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ስቲቨን ቼንግ፤ “ሁለቱ መሪዎች ዛሬ በአካል ተገናኝተው በጣም ውጤታማ ውይይት አድርገዋል” ብለዋል።
አሜሪካ በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደምታቋርጥ ስትዝት የቆየች ሲሆን፤ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን አቻቸውን ቮሎዲሚር ዘለንስኪን “ሩሲያ ክሬሚያን እንድትቆጣጠር ዩክሬን እውቅና አትሰጥም” በማለት የሰላም ድርድሩ ላይ ጉዳት አድርሰዋል ሲሉ ወቅሰዋል።
ነገር ግን የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የትራምፕ የዩክሬን ተወካይ የሆኑት ስቲቭ ዊትኮፍ አዲስ ውይይት ካደረጉ በኋላ፤ ትራምፕ ዩክሬን እና ሩሲያ “ለስምምነት በጣም ቅርብ ናቸው” ሲሉ አስታውቀዋል።
ይህንንም ተከትሎ ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ እና ትራምፕ በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ተገናኝተው መወያየታቸውን የሚያመለክቱ ፎቶግራፎች ተለቀዋል።
ከዚህ በተጨማሪም መሪዎቹ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬይር ስታርመር እና የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በጋራ መወያየታቸውን የሚያሳዩ ምስሎች ተለቀዋል።
በዚህም ሁለቱ መሪዎች በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማቆም ስምምነት ላይ ለመድረስ አመርቂ ውይይት ማካሄዳቸውን የዋይት ሀውስ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ስቲቨን ቼንግ ተናግረዋል።
የዜለንስኪ ቃል አቀባይ በበኩላቸው ውይይቱ 15 ደቂቃ ያህል የፈጀ እንደነበር የገለጹ ሲሆን፤ መሪዎቹ ንግግሮችን ለመቀጠል መስማማታቸውን ገልጸዋል፡፡ ይህንንም ውይይት ተደራዳሪ ቡድኖቹ በማደራጀት ላይ እየሰሩ መሆኑን ቃል አቀባዩ መናገራቸውን ሲኤን ኤን ዘግቧል።
በሌላ በኩል በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ የተካሄደው በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ የተካሄደው የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የሽኝት መርሃ ግብር በአሁን ሰዓት የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሱ አስክሬን አሁን በቲበር ወንዝ በኩል ሮም በሚገኘው ሳንታ ማሪያ ማጆሬ ቤተ ክርስቲያን (ባዚሊካ) በመጓዝ ላይ ይገኛል።
በዚህ የቀብር ሥነ-ስርዓት ላይም ከ250 ሺሕ በላይ ሰዎች መገኘታቸውን የቫቲካን ባለስልጣናት ያስታወቁ ሲሆን፤ ሕዝቡ የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ አስክሬን ወደቀብር ስፍራው በመሸኘት ላይ ይገኛል፡፡
#ahaduRadio
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ እና ዶናልድ ትራምፕ ከኦቫል ቢሮ ውይይታቸው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ተወያዩ - Getu Temesgen
#Ethiopia | 👉መሪዎቹ ንግግሮችን ለመቀጠል መስማማታቸው ተገልጿል #Ethiopia | የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ በፊት ተገናኝተው ተወያይተዋል። ሁለቱ መሪዎች በዋይት ሃውስ ኦቫል ኦፊስ ካደረጉትን በሃይለቃል የተሞላ ውይይት በኋላ፤ ለመጀመሪያ…
ወላይታ ድቻ በኢትዮጵያ ዋንጫ ለፍጻሜ አለፈ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16460/
#Ethiopia | በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሸገር ከተማን 2 ለ 0 በማሸነፍ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ወደ ፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል፡፡
ወላይታ ድቻ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደገውን ሸገር ከተማን ባሸነፈበት ጨዋታ ዘላለም አባተ እና ብዙዓየሁ ሰይፈ የማሸነፊያ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡
ወላይታ ድቻ ድሉን ተከትሎ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታቸውን ከሚያደርጉት መቻልና ሲዳማ ቡና አሸናፊ ጋር በፍጻሜው ይፋለማል፡፡
በተመሳሳይ ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚ የነበረው ወላይታ ድቻ በፍጻሜው በኢትዮጵያ ቡና ተሸንፎ ዋንጫውን ማጣቱ ይታወሳል፡፡
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን የሚሆነው ክለብ በቀጣዩ ዓመት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡

ወላይታ ድቻ በኢትዮጵያ ዋንጫ ለፍጻሜ አለፈ - Getu Temesgen
#Ethiopia | በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሸገር ከተማን 2 ለ 0 በማሸነፍ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ወደ ፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል፡፡ ወላይታ ድቻ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደገውን ሸገር ከተማን ባሸነፈበት ጨዋታ ዘላለም አባተ እና ብዙዓየሁ ሰይፈ የማሸነፊያ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ ወላይታ ድቻ ድሉን ተከትሎ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታቸውን…
ዘሪቱ እንደምን ተጽናናች?
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16462/
#Ethiopia | መጽሐፍ እንደሚል “የሰው ልጅ ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው” ግን ደግሞ ከደረሰብን ይልቅ የደረሰልን እግዚአብሔር ትልቅ መሆኑን ለማሰብ አንድ እንዲገባን የሚያስፈልግ ነገር አለ::
ትንሳዔ ባለብዙ ትርጉም በዓል ቢሆንም “ትውልድ የተጽናናበት” የትንሳዔው ባለቤት ዕቅድ ነው::
በሕይወት አጋጣሚ ብዙ ሃዘን ብዙ ህመም ይፈራረቁብናል::መድሃኒቱ መጽናናት ብቻ ነው::
የደራው መጽሔት በተወደደችው ቅዳሜ በዳግም ትንሳዔ ዋዜማ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን ይዞ በደጆ ነው!!
📌ካሜራ ባይኖርም
📌የሰሞኑን ውዝግብ
📌የከተማችን ታላቁ ፍልሚያ
📌ተስፍ አስቆራጭ ሰዎች
📌የደራው ሰሌዳ
📌አዲስ ቅኔ : ሌላ ምስጋና
እና ሌሎችም በርካታ ጉዳዮችን በነፃ ይኮምኩሙ
መጽሔቱን ለማንበብ
👇👇👇
www.yederaw.com/magazine/
መጽሔቱን የግሎ ለማድረግ
👇👇👇
https://t.me/yederaw

ዘሪቱ እንደምን ተጽናናች? - Getu Temesgen
#Ethiopia | መጽሐፍ እንደሚል "የሰው ልጅ ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው" ግን ደግሞ ከደረሰብን ይልቅ የደረሰልን እግዚአብሔር ትልቅ መሆኑን ለማሰብ አንድ እንዲገባን የሚያስፈልግ ነገር አለ:: ትንሳዔ ባለብዙ ትርጉም በዓል ቢሆንም "ትውልድ የተጽናናበት" የትንሳዔው ባለቤት ዕቅድ ነው:: በሕይወት አጋጣሚ ብዙ ሃዘን ብዙ ህመም ይፈራረቁብናል::መድሃኒቱ መጽናናት ብቻ ነው:: የደራው መጽሔት በተወደደችው…
የበልሻ ፋውንዴሽን በካንሰር በሽታ ላይ ለመስራት ተመሠረተ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16464/
#Ethiopia | በሀገረ አሜሪካ ኖረው በበጎ አድራጎት ተግባራቸው በሰፊው የሚታወሱትና በካንሰር ህመም ህይወታቸው ያለፈው የወ/ሮ በለጠች ሞላ (በልሻ) ትሩፋትን ለማስታወስና ለመዘከር፣ በባለቤታቸው፣ በቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው በስምቸው
“የበልሻ ፋውንዴሽን” በሚል ስያሜ በዛሬው እለት ተመሠረተ።
የፋውንዴሽኑን መመስረት አስመልክቶ መስራቹና ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የወ/ሮ በለጠች ሞላ”በልሻ” ባለቤት የሆኑት አቶ አበበ መብራቴ በፋውንዴሽኑ ምስረታ ላይ እንደገለፁት ፣ ይህን ፋውንዴሽን ለማቋቋም የወሰኑት ባለቤታቸውን በካንሰር በሽታ በሞት በመነጠቃቸው ያደረባቸውን ጥልቅ ሀዘንና ቁጭት በመገንዘብ እንደሆነ ተናግረዋል።
የበልሻ የነበራትን በጎ አድራጎት መንፈስና ተግባር ዘላቂ ለማድረግ እንዲሁም እርሷን የነጠቀውን ካንሰርን ለመዋጋት ይህ ድርጅት ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ከዚህም በተጨማሪ፣ ፋውንዴሽኑ በካንሰርና በሌሎች አሳዛኝ ምክንያቶች ወላጅ አልባ ለሆኑና ለተለያዩ ችግሮች የተጋለጡ ህጻናት ሁሉ የዕለት ተዕለት ድጋፍና እንክብካቤ በመስጠት የህይወት ተስፋቸው እንዲያንሰራራ እንደሚሰራ ተናግረዋል።
የበልሻ ፋውንዴሽን የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ዶክተር ሙላቱ መብራቴ እንደተናገሩት፣ ድርጅቱ በሀገር ውስጥ ህግ መሰረት የተቋቋመ በመሆኑ በካንሰር ላይ ያተኮሩ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራትን በስፋት ለመተግበር የሚያስችለው ስራዎቻቸውን
ለመስራት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የፋውንዴሽኑ የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጆኒ ግርማ በበኩላቸው ፋውንዴሽኑ በርካታና ወሳኝ የሆኑ ዓላማዎችን አንግቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስረድተዋል። ከእነዚህም መካከል የካንሰር በሽታን ከመከላከል ጀምሮ፣ ህሙማን ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎትና አስፈላጊው ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣ ለካንሰር ህሙማን የረጅም ጊዜ እንክብካቤ መስጠትና ለዘላቂ እረፍት መዘጋጀት እንደሚገኝበት ተናግረዋል።
በተጨማሪም፣ ፋውንዴሽኑ በካንሰርና በሌሎች ምክንያቶች ወላጅ ያጡና ለችግር የተጋለጡ ህጻናትን በመደገፍና በመንከባከብ፣ ህጻናት በኑሮ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ የትምህርት ቁሳቁስና የምግብ ድጋፍ በማድረግ፣ እንዲሁም አቅመ ደካማና አረጋውያንን በመርዳትና በመንከባከብ ሰፊ የሆነ የማህበራዊ ድጋፍ ሥራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን አቶ ጆኒግርማ አክለው ገልጸዋል።
የበልሻ ፋውንዴሽን ዓላማውን በተሳካ ሁኔታ ለማሳካትና ተደራሽነቱን ለማስፋት ከሌሎች ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ስምምነቶችን ከኢትዮጵያ ህክምና ማኀበር ፣ ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር እና ኢቴክ ሼር ካንፖኒ ከተሰኙ ተቋማት ጋር በቀጣይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት በመርሐግብሩ ላይ ተፈራርመዋል።
“የበልሻ ፋውንዴሽን” ተብሎ የተሰየመው ይህ ድርጅት ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት በቁጥር 7416 ተመዝግቦ ሕጋዊ እውቅና ያገኘ ሲሆን፣ በቀጣይ ትኩረቱን በዋነኝነት በካንሰር መከላከልና በበሽታው ለሚሰቃዩት ሁሉ የሕክምና አገልግሎትና አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ላይ ያደርጋል።
.
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16464/
#Ethiopia | በሀገረ አሜሪካ ኖረው በበጎ አድራጎት ተግባራቸው በሰፊው የሚታወሱትና በካንሰር ህመም ህይወታቸው ያለፈው የወ/ሮ በለጠች ሞላ (በልሻ) ትሩፋትን ለማስታወስና ለመዘከር፣ በባለቤታቸው፣ በቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው በስምቸው
“የበልሻ ፋውንዴሽን” በሚል ስያሜ በዛሬው እለት ተመሠረተ።
የፋውንዴሽኑን መመስረት አስመልክቶ መስራቹና ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የወ/ሮ በለጠች ሞላ”በልሻ” ባለቤት የሆኑት አቶ አበበ መብራቴ በፋውንዴሽኑ ምስረታ ላይ እንደገለፁት ፣ ይህን ፋውንዴሽን ለማቋቋም የወሰኑት ባለቤታቸውን በካንሰር በሽታ በሞት በመነጠቃቸው ያደረባቸውን ጥልቅ ሀዘንና ቁጭት በመገንዘብ እንደሆነ ተናግረዋል።
የበልሻ የነበራትን በጎ አድራጎት መንፈስና ተግባር ዘላቂ ለማድረግ እንዲሁም እርሷን የነጠቀውን ካንሰርን ለመዋጋት ይህ ድርጅት ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ከዚህም በተጨማሪ፣ ፋውንዴሽኑ በካንሰርና በሌሎች አሳዛኝ ምክንያቶች ወላጅ አልባ ለሆኑና ለተለያዩ ችግሮች የተጋለጡ ህጻናት ሁሉ የዕለት ተዕለት ድጋፍና እንክብካቤ በመስጠት የህይወት ተስፋቸው እንዲያንሰራራ እንደሚሰራ ተናግረዋል።
የበልሻ ፋውንዴሽን የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ዶክተር ሙላቱ መብራቴ እንደተናገሩት፣ ድርጅቱ በሀገር ውስጥ ህግ መሰረት የተቋቋመ በመሆኑ በካንሰር ላይ ያተኮሩ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራትን በስፋት ለመተግበር የሚያስችለው ስራዎቻቸውን
ለመስራት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የፋውንዴሽኑ የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጆኒ ግርማ በበኩላቸው ፋውንዴሽኑ በርካታና ወሳኝ የሆኑ ዓላማዎችን አንግቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስረድተዋል። ከእነዚህም መካከል የካንሰር በሽታን ከመከላከል ጀምሮ፣ ህሙማን ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎትና አስፈላጊው ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣ ለካንሰር ህሙማን የረጅም ጊዜ እንክብካቤ መስጠትና ለዘላቂ እረፍት መዘጋጀት እንደሚገኝበት ተናግረዋል።
በተጨማሪም፣ ፋውንዴሽኑ በካንሰርና በሌሎች ምክንያቶች ወላጅ ያጡና ለችግር የተጋለጡ ህጻናትን በመደገፍና በመንከባከብ፣ ህጻናት በኑሮ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ የትምህርት ቁሳቁስና የምግብ ድጋፍ በማድረግ፣ እንዲሁም አቅመ ደካማና አረጋውያንን በመርዳትና በመንከባከብ ሰፊ የሆነ የማህበራዊ ድጋፍ ሥራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን አቶ ጆኒግርማ አክለው ገልጸዋል።
የበልሻ ፋውንዴሽን ዓላማውን በተሳካ ሁኔታ ለማሳካትና ተደራሽነቱን ለማስፋት ከሌሎች ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ስምምነቶችን ከኢትዮጵያ ህክምና ማኀበር ፣ ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር እና ኢቴክ ሼር ካንፖኒ ከተሰኙ ተቋማት ጋር በቀጣይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት በመርሐግብሩ ላይ ተፈራርመዋል።
“የበልሻ ፋውንዴሽን” ተብሎ የተሰየመው ይህ ድርጅት ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት በቁጥር 7416 ተመዝግቦ ሕጋዊ እውቅና ያገኘ ሲሆን፣ በቀጣይ ትኩረቱን በዋነኝነት በካንሰር መከላከልና በበሽታው ለሚሰቃዩት ሁሉ የሕክምና አገልግሎትና አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ላይ ያደርጋል።
.
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የበልሻ ፋውንዴሽን በካንሰር በሽታ ላይ ለመስራት ተመሠረተ - Getu Temesgen
#Ethiopia | በሀገረ አሜሪካ ኖረው በበጎ አድራጎት ተግባራቸው በሰፊው የሚታወሱትና በካንሰር ህመም ህይወታቸው ያለፈው የወ/ሮ በለጠች ሞላ (በልሻ) ትሩፋትን ለማስታወስና ለመዘከር፣ በባለቤታቸው፣ በቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው በስምቸው "የበልሻ ፋውንዴሽን" በሚል ስያሜ በዛሬው እለት ተመሠረተ። የፋውንዴሽኑን መመስረት አስመልክቶ መስራቹና ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የወ/ሮ በለጠች ሞላ"በልሻ" ባለቤት…
#ልጅ_ለመውለድ_የሰራተኛቸውን_ማህጸን_የተከራዩት_ባለትዳሮች
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16466/
ፊልሙ አሁን በምሳሌ ሚዲያ ላይ ተለቀቀ!!
ልጅ እንቢ ያላቸው ባለትዳሮች ትዳራቸው ወደ ፍቺ ሊያመራ ከባድ አደጋ ተደቅኖባቸው ሳለ አንድ ሀሳብ ይመጣላቸዋል። የመጣላቸው ሀሳብ የት ድረስ ይወስዳቸው ይሆን? ሙሉ ቪዲዮው Misale Media ላይ አሁን ስለተለቀቀ እንድታዩት ጋብዘናል።
ያለ ጥርጥር ትወዱታላችሁ!!!
👇👇👇
https://youtu.be/9vCzalQHXB8?si=vMGgzo5_X1rG-lmW
አዳዲስ የምንለቃቸው ፊልሞች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #ሰብስክራይብ፣ #ሼርና #ላይክ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛለን።

#ልጅ_ለመውለድ_የሰራተኛቸውን_ማህጸን_የተከራዩት_ባለትዳሮች - Getu Temesgen
ፊልሙ አሁን በምሳሌ ሚዲያ ላይ ተለቀቀ!! ልጅ እንቢ ያላቸው ባለትዳሮች ትዳራቸው ወደ ፍቺ ሊያመራ ከባድ አደጋ ተደቅኖባቸው ሳለ አንድ ሀሳብ ይመጣላቸዋል። የመጣላቸው ሀሳብ የት ድረስ ይወስዳቸው ይሆን? ሙሉ ቪዲዮው Misale Media ላይ አሁን ስለተለቀቀ እንድታዩት ጋብዘናል። ያለ ጥርጥር ትወዱታላችሁ!!! 👇👇👇 https://youtu.be/9vCzalQHXB8?si=vMGgzo5_X1rG-lmW አዳዲስ…
” እንደ ሀገር የትምህርት ስብራት ያጋጠመን የንድፈ ሀሳብ ትምህርቶች በተግባር ስለማይደገፉ ነው!» መምህር ባንታየሁ አለሙ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16469/
#Ethiopia | መምህር ባንታየሁ አለሙ የጂንካ ሚሊየን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የኬሚስትሪ የተግባር መምህር ናቸው።
በአርባምንጭ መምህራን ኮሌጅ በሊነር ኬሚስትሪ ዲፕሎማቸውን የተቀበሉት መምህር ባንታየሁ፥ከአምቦ ዩኒቨርስቲ ደግሞ በኬሚካል ላቭራቶሪ ሳይንስ በመጀመሪያ ድግሪ ተመርቀዋል ።
በመምህርነት የ11 ዓመታት ልምድ ያላቸው መምህሩ ፥ትምህርት የሁሉም መሰረት በመሆኑ አሁንም ትኩረት ያሻዋል ይላሉ።
” እንደ ሀገር የትምህርት ስብራት ያጋጠመን የንድፈ ሀሳብ ትምህርቶች በተግባር ስለማይደገፉ ነው!» የሚሉት መምህር ባንታየሁ፥የትምህርት ስርአቱን አንድ እርምጃ ወደፊት ለማስቀጠል ከተፈለገ የንድፈ ሀሳብ ትምህርቶች በተግባር መለወጥ አለባቸው ብለዋል።
በመንግሥትም ሆነ በግል ትምህርት ቤቶች የቤተ ሙከራ ቁሳቁሶች በሚገባ የተሟሉላቸው አይደለም ያሉት መምህሩ፥ እነዚህን ግብአቶች ማሟላት ለነገ የሚባል አይደለም ብለዋል።
መምህር ባንታየሁ አለሙ በአሁኑ ሰአት በትምህርት ቤታቸው ተማሪዎች የንድፈ ሀሳብ ትምህርቶችን በተግባር እንዲማሩ ጥረት እያደረጉ ሲሆን ፥በቤተ ሙከራቸውም የገላ ሳሙና፣የልብስ ሳሙና፣ሽቶ፣ፀረ-ተባይ እና ሌሎች የፈጠራ ስራዎችን በመስራት ዕውቅና አግኝተዋል።
እነዚህ የፈጠራ ስራዎች ከማስተማሪያነት አልፎ ለአከባቢው ማህበረሰብ ለሽያጭ በማቅረብ የገቢ ምንጭም መሆን ችለዋል።
መምህር ባንታየሁ በቃጣይ ይህን የጎጆ እንዱስትሪ ወደ ፋብሪካ ደረጃ የማሳደግ ህልም አንግበው እየተጉ ነው።
ዕውቀታቸውንም ከተማሪዎቻቸው አልፈው ለአከባቢው ማህበረሰብ በማሸጋገር ለበርካቶች የስራ ዕድል እየፈጠሩ ይገኛሉ።

" እንደ ሀገር የትምህርት ስብራት ያጋጠመን የንድፈ ሀሳብ ትምህርቶች በተግባር ስለማይደገፉ ነው!» መምህር ባንታየሁ አለሙ - Getu Temesgen
#Ethiopia | መምህር ባንታየሁ አለሙ የጂንካ ሚሊየን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የኬሚስትሪ የተግባር መምህር ናቸው። በአርባምንጭ መምህራን ኮሌጅ በሊነር ኬሚስትሪ ዲፕሎማቸውን የተቀበሉት መምህር ባንታየሁ፥ከአምቦ ዩኒቨርስቲ ደግሞ በኬሚካል ላቭራቶሪ ሳይንስ በመጀመሪያ ድግሪ ተመርቀዋል ። በመምህርነት የ11 ዓመታት ልምድ ያላቸው መምህሩ ፥ትምህርት የሁሉም መሰረት በመሆኑ አሁንም ትኩረት ያሻዋል ይላሉ።…