Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
6.15K subscribers
2 photos
4.68K links
ይህ የኢትዮጵያ ድምፅ ነው
Download Telegram
የአፋልጉኝ ተማጽኖ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16273/

#Ethiopia | እናታችን ወደ ቤት አልተመለሱም!

ሙሉ ስም :_ ወ/ሮ ሙሉ ደሳለኝ
ዕድሜ :_65
የጠፋበት አካባቢ:_ ፒያሳ ጡረታ ሚኒስቴር ወደ አራት ኪሎ በሚወስደዉ መንገድ
በወቅቱ የለበሱት ልብስ :_አገር ባህል ልብስ
ልዩ ምልክት ጠይም መልክ ያላቸዉ ሲራመዱ ትንሽ የሚያስነክሳቸዉ

በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያሳዉቁን
0947461760
ወይም
0911451921

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በሀገር አቀፍ ደረጃ በተመረጡ 10 ከተሞች ላይ የኤለክትሪክ መስመር ጥገና እና እድሳት እንደሚደረግ ተገለጸ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16275/

#Ethiopia | የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በማሰራጫ መስመሮች እርጅና ምክንያት በከተሞች እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመፍታት በተመረጡ 10 ከተሞች ላይ የማሰራጫ መስመር መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ስራ ለመስራት ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ እንቅስቃሴ መግባቱን ለአሐዱ አስታውቋል፡፡

የማሰራጫ መስመር መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክቱ ተግባራዊ የሚደረገው፤ በነቀምት፣ አምቦ፣ ሱሉልታ፣ ቢሾፍቱ፣ አሰላ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዲላ፣ ሆሳዕና፣ አሶሳ እና በጅግጅጋ ከተሞች መሆኑንም ገልጿል፡፡

ፕሮጀክቱ በሦስት ምዕራፍ ተከፍሎ የሚከናወን ሲሆን፤ በመጀመሪያው ዙር ቢሾፍቱ፣ ሱሉልታ እና ደብረብርሃን፣ በሁለተኛው ዙር አሰላ፣ ሆሳዕና፣ ዲላ እና ጂግጅጋ እንዲሁም በሦስተኛው ዙር አምቦ፣ ነቀምት እና ኦሶሳ ከተሞችን ይሸፍናል፡፡

ፕሮጀክቱ 200 አዳዲስ ትራንሰፎረመሮችን የመትከል፣ 1ሺሕ ትራንሰፎረመሮችን የማሻሻል እና 1 ሺሕ 103 ኪ.ሜ የሚሆን የመካከለኛ ቮልቴጅ መስመር የማስፋፊያና የማሻሻያ ሥራን ያካትታል ተብሏል፡፡

የፕሮጀክቱ የገንዘብ ምንጭ የዓለም ባንክ ሲሆን፤ ሥራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ 54 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ተመድቦለታል፡፡

ተቋሙ በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክት ግንባታ ስራዎችን የሚያከናውኑ ዓለም አቀፍ ተቋራጮችን የመለየት ሥራ በማከናወን ላይ ሲሆን፤ በመጀመሪያው ዙር ለሚገነቡት የደበረብርሃን፣ ሱሉልታ እና ቢሾፍቱ ከተሞች የፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት ኤ ዊልኪንስ ከተሰኘ ኢንጅነሪንግ ኩባንያ ጋር ውል በመፈፈም ወደ ሥራ ተገብቷል፡፡

ፕሮጀክቶቹ ተጠናቀው ወደ አገልግሎት ሲገቡ በከተሞቹ እያደገ የመጣውን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት በመጠንና በጥራት ለደንበኞች ለማቅረብ ያስችላል ተብሏል፡፡

በተጨማሪም በማሰራጫ መስመሮች ላይ የሚታየውን የኃይል መቆራረጥ፣ መዋዠቅንና ኃይል ማነስን ጨምሮ የማሰራጫ የቴክኒካል ኃይል ብክነትን ይቀንሳል የተባለ ሲሆን፤ አዳዲስ ደንበኞችን ማገናኘት የሚያስችል የትስስር አቅምን እንደሚፈጥር ተጠቁሟል፡፡

በተጨማሪም በ10 ከተሞች ውስጥ በ100 ኪሎ ሜትር መካከለኛ መስመሮች ላይ የሚኖረው አማካይ የመቆራረጥ ድግግሞሽ ቅነሳ 45 በመቶ ይሆናል፤ እንዲሁም በ100ኪ.ሜ አማካይ የኃይል መቆራረጥ ቆይታ 50 በመቶ እንዲሆን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
#ahaduRadio
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በኤል ፋሸር በአር ኤስ ኤፍ በተፈፀው ከባድ ጥቃት ቢያንስ 20 ሰዎች ተገደሉ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16277/

#Ethiopia | በሰሜን ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ኤል ፋሸር በተለያዩ አካባቢዎች የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሃይሎች (አርኤስኤፍ) እሮቡ እለት በከባድ መሳሪያ በተተኮሰ ጥይት ቢያንስ 20 ሰዎች መሞታቸውን እና በደርዘን የሚቆጠሩ ቆስለዋል ሲሉ የአካባቢው ምንጮች እና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ለሶስት ተከታታይ ቀናት ከተማዋ እጅግ ከባድ የአርኤስኤፍ ከፍተኛ የመድፍ ጥቃቶችን ከተማዋ ደርሶባታል።

ጥቃቱ ያነጣጠረው በሱዳን ጦር ሃይሎች (SAF) እና በተባባሪ ታጣቂ ንቅናቄዎች እንዲሁም በገበያዎች፣ በስደተኛ መጠለያዎች እና በአቡ ሹክ እና በአቡጃ ካምፖች የተያዙ ቦታዎች ላይ መሆኑን ነዋሪዎች እና የእርዳታ ሰራተኞች ገልጸዋል።

የድንገተኛ ክፍል በጎ ፈቃደኞች እንዳስታወቁት ላለፉት 3 ቀናት በደረሰው ጥቃት ከ80 በላይ ንፁሀን ዜጎች መሞታቸውን ገልጸዋል። ይህ አርኤስኤፍ በክልሉ ዋና ከተማ ላይ የወሰደው ጉልህ የሆነ ወታደራዊ እርምጃ በቅርቡ በከተማዋ ላይ ሙሉ በሙሉ ከበባ ማጠናከሩን ተከትሎ ነው።

በዳርፉር ክልል የመጨረሻውን ትልቅ የመንግስት ምሽግ ለመያዝ ያለመ መጠነ-ሰፊ የመሬት ጥቃትም ከፍቷል።

ለሱዳን ትሪቡን የደረሰው የኤል ፋሸር ተቃዋሚ ኮሚቴዎች መግለጫ እንደሚያሳየው ከሆነ “ፈጣን ደጋፊ ሃይሎች በከፈቱት ኢ-አድልኦ በተተኮሰ ጥይት ከ20 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ሴቶችና ህጻናትን ጨምሮ ተገድለዋል” ብሏል።

መግለጫው አክሎም ወደ 17 የሚጠጉ ሌሎች ቆስለዋል፣ አንዳንዶቹም ከባድ ሁኔታ ላይ ናቸው ብሏል። የመከላከያ ኮሚቴዎቹ ረቡዕ እለት በሰሜን ምስራቅ የከተማዋ ክፍል በተፋላሚ ወገኖች መካከል ከፍተኛ ግጭት መፈጠሩን እና በመቀጠልም የአቡ ሹክ ካምፕ እና የእንስሳት ገበያን ጨምሮ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት መፈጸሙን ዘግቧል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሱዳን ጦር 6ኛ እግረኛ ክፍል አዛዥ እንዳስታወቀው ከሆነ የRSF ተዋጊዎች በሰሜን ምዕራብ ኤል ፋሸር በ17 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ የመድፍ ተኩስ ከተከፈተባቸው በኃላ ቦታቸውን ለቀው መሸሻቸው ተገልፆል።

የመስክ መረጃን በመጥቀስ የክፍሉ ዕለታዊ ዘገባ እንደገለጸው ከሆነ የRSF ወታደራዊ ፖሊሶች የሚሸሹትን ቡድን ተከታትለው በሁለቱ የ RSF ክፍሎች መካከል ኃይለኛ ግጭት አስከትሏል። ሪፖርቱ ሲያሳድዱ የነበሩት ወታደራዊ ፖሊሶች በሙሉ መገደላቸውን እና አንድ መኪናቸው መውደሙን ገልጿል፤ የቀሩት ደግሞ ሁለት ተሽከርካሪዎችን በመያዝ ከአካባቢው አምልጠዋል።

በኤል ፋሸር ከተማ የቀሩት አብዛኛዎቹ ነዋሪዎች በተፈጠረው ከበባ ምክንያት ከፍተኛ የምግብ እጥረት ስላጋጠማቸው የማህበረሰብ አቀፍ ምግብ በሚሰጡ ኩሽናዎች ላይ ጥገኛ መሆናቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
#ዳጉ_ጆርናል
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
“እልል ያለ” ሽልማት እየመጣ ነው

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16279/

#Ethiopia | ሐበሻ ቢራ አ/ማ የኢትዮጵያን ባህል በልዩነት ያስተዋወቁና እንዲጎለብት ያደረጉ ባለሙያዎች የሚያበረታታ “እልል ያለ” የተሰኘ ልዩ ሽልማት በየዓመቱ እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ።

በሸራተን አዲስ ሆቴል ዛሬ ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም በተሰጠ መግለጫ የ2025 የመጀመሪያ ዝግጅት በርከት ካሉ የጥበብ መስኮች ውስጥ በጥንቃቄ የተመረጡ 14 ምድቦችን ይይዛል፡፡

ሙዚቃ፣ ፋሽን፣ ፊልም፣ ሥነ- ፅሁፍ፣ እደ ጥበብ፣ ኪነ ጥበብ፣ ማስታወቂያ የመሳሰሉ ዘርፎችን አካቶ አክብሮትንና እውቅናን ይሠጣል። እነዚህ ዘርፎች የኢትዮጵያውያንን የውስጥ ስሜት የሚዳስሱና፣ የሚገልፁ ናቸው፡፡

በሙያው የተሠማሩት ባለሙያዎች ከህዝብ ባህል ኑሮና ስሜት ጋር በማገናኘት ያለፈውን ከዘመናዊው ጋር በማዋሃድ በማስተሳሰር፣ በማሠናሠል የወጣቱን አሁናዊ ተሳትፎ ለማጎልበት አቅም ያላቸው ስራዎችም ናቸው።

በመጀመሪያ ዙር የ” እልል ያለ ” ሽልማትን የህይወት ዘመን ተሸላሚዎች በሙዚቃ ኢንደስትሪ ፣በመድረክ ስራዎች ጥበብ እና በመገናኛ ስርጭት መስክ መኾናቸው ተገልጷል።

እነዚህ ሽልማቶች ባሁኑ ጊዜ በሕይወት ላሉ በሕይወት ዘመን ስራቸው የኢትዮጵያን ማንነት ብቻ ሳይሆን የባህላዊ ታሪኮችንም በአዲስ መንገድ የቀረፁ ናቸው፡፡ ከዚያም አልፎ የሥራቸው ውጤት የወጣቱን ትውልድ የሚያነሳሳ ብሎም አዎንታዊ ተፅዕኖ የሚያሣድሩ ናቸው ተብሏል።

የመጀመሪያ ዕጩዎች ከ10 ቀናት በኋላ ይፋ አንደሚኾንና በቀጣይም በሚኖር መርሐግብር ሽልማቱ እንደሚሰጥ ተነግሯል።

የህይወት ዘመን ተሸላሚ ዕጩዎች ይፋ ተደርገዋል። ከ40 ዓመት በላይ ካገለገሉ የሀገር ባለውለታዎች መካከል አቶ ፍቃዱ ዋሬ የአምባሰል ሙዚቃ ቤት ባለቤት ለበርካታ ድምፃዊያን ለመድረክ መብቃት ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማድረጋቸው፣ ወ/ሮ የሺ ተክለወርቅ በፊልም ሥራ ጅማሮ ውስጥ ላበረከቱት አስተዋፅኦ፣ ወ/ሮ ብዙ ወንድምአገኝ በገጠሪቷ ኢትዮጵያ በመዞር በቴሌቭዥን ባህልና ታሪክን በማስተዋወቅ ባደረጉት አስተዋፅኦ መመረጣቸው ተነግሯል።

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የግብዓት ዋጋ እስከ 400 በመቶ በመጨመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንዲጓተቱ ምክንያት ሆኗል ተባለ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16281/

#Ethiopia | የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እንደገለፀው የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ እስከ 400 በመቶ መጨመሩ የመንገድ ግንባታው የሚፈለገውን ደረጃ ላይ እንዳይደርስ ምክንያት ሆኗል።

ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት ይህንን ችግር ለመቅረፍ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን በማቆም ነባሮችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ሆኖም ቃል የተገቡ ሁሉም የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይጠናቀቁ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።

የምክር ቤት አባላትም ከ1980 ጀምሮ በጥናት የተለዩ መንገዶች እንዳልተገነቡ፣ የተጀመሩት በጊዜያቸው አለመጠናቀቃቸውንና የተሰሩትም ሳይገለገሉ መበላሸታቸውን አንስተዋል። በተጨማሪም ለመንገድ ልማት የተነሱ ዜጎች ለዓመታት ካሳ ሳይከፈላቸው መቆየታቸውንም ካፒታል ሰምቷል።

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱራህማን በበኩላቸው የመንገድ ግንባታ መጓተት የካሳ ክፍያና የግንባታ ግብዓት አቅርቦት ችግር መሆኑን አምነዋል። ችግሩን ለመፍታትም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን አስረድተዋል።
#capital
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ታላቅ የክብር ቀን ሚያዚያ 17/18/19

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16283/

🚩

ማን ይቀራል በወንጌል ያልዳኑትን አዳዲስ ነፍሳት -ህሙማን -በአጋንት እስራት የተያዙትን -በተለያዩ ስቃይ ውስጥ ያሉትን ጌታ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር …ይዘን እንገናኝ

ከማለዳው 12:00 እስከ ከሰአት 9:30 ድረስ

መጽሐፈ ምሳሌ 15:3፤ የእግዚአብሔር ዓይኖች በስፍራ ሁሉ ናቸው፤
ክፉዎችንና ደጎችን ይመለከታሉ።
🕊️ 🕊️ ታላቅ የክብር ቀን 🕊️ 🕊️
ምሳሌ 15:3 “የእግዚአብሔር ዓይኖች በየስፍራው ናቸው ክፉዎችንና ደጉን ያዩ” ይላል።

እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ እንዳለ እና ሁሉንም ነገር እንደሚመለከት የኃጥአን እና የጻድቃንን ድርጊት እንደሚያይ ይህ ቃል ያጎላል

ከእግዚአብሔር እይታ የተሰወረ የሚያቅተው የማያየው ምንም ነገር እንደሌለ ይናገራል

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ጣልቃ ሊገባ ልናመሰግነው ከፊታችን ይህንን አዘጋጀልን

ከእግዚአብሔር እይታ የተሰወረ የሚያቅተው የማያየው ምንም ነገር እንደሌለ እነሆ
እንዲህ አለን
ኑ እፈርዳለው ኑ እዳኛለው አሜን!!

እግዚአብሔር ይህንን ቀን አዘጋጀልን
ወንጌል ይሰበካል ብዙዎች ይፈወሳሉ ነፃ ይወጣሉ
እስራቶችን ይበጠሳል የልጁ የኢየሱስ ስም ይከብራል
ብዙዎች ወደ መንግስቱ ይጨመራሉ

🚩ማንም ሰው እንዳይቀር ከማለዳው 12:00 ጀምሮ
የሚያበቃበት ሰአት ከሰአት 9:30 ይሆናል

የመንግስቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አድራሻ፡-ታክሲ ወይም አውቶቡስ ለምትይዙ

ከአራት ኪሎ ታክሲ ተራ ቤላ ታክሲ በመሳፈር ቤላ አስራ አስራ ስምንት ማዞሪያ ወደ አቦ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ዳገቱን እንደወጡ በስተግራ በኩል ያገኙናል !
Our church Address Gps
Taxi 🚖 ride|| taxi 🚕

https://maps.app.goo.gl/26Gu8Y9VFS8eCi96A?g_st=it

ለበለጠ -መረጃ
+251944723090
+251944723091
+251944723092
+251944723093

www.thegospelofkingdom.org

🚩ኑ በ4 ኪሎ ቤላ 18 ማዞሪያ ሲደርሱ ይውረዱ የመንግሥቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

Gps location just click
https://maps.app.goo.gl/ks7RCA2krKzB9kjZ8?g_st=ic

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሮች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገለጸ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16285/

#Ethiopia | ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ እና ቀሪ ተርባይኖች ሀይል እንዲያመነጩ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን፤ የቦንድ ሽያጭን ጨምሮ ሌሎችም የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀግብሮች ተጠናክረው መቀጠላቸው የሕዳሴ ግድብ ማስተ ባበሪያ ጽ/ቤት ለአሐዱ አስታውቋል።

ግንባታው ከ97 ነጥብ 6 በመቶ በላይ እንደደረሰና ጥቂት የማጠናቀቂያ ሥራዎች ብቻ እንደቀሩት ለአሐዱ የተናገሩት፤ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ሕዝብ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን ዳንኤል ናቸው፡፡

በዚህም ግድቡን በስድስት ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ የቴክኒክ ሥራዎች፣ የቦንድ ሽያጭ፣ የየዲያስፖራ ድጋፍ እና የበጎ ፍቃደኞች የገንዘብ ድጋፎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የተናገሩት ኃላፊው፤ ወደሥራ ያልገቡ ዩኒቶችም እንዲሁ በተቀመጠላቸው እቅድ መሠረት ተራ በተራ ወደ ኃይል ምርት ለማስገባት ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

ከፋይናንስ ጋር በተያያዘም በቦንድ ግዢ እና በሌሎች የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሮች በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ ከ780 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ገልጸው፤ በአጠቃላይ ግን 21 ቢሊዮን 666 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ መቻሉን ተናግረዋል።

አክለውም ለሕዳሴው ግድብ ገቢ ለማሰባሰብ በየክልሉ ሲዞር የነበረው ዋንጫም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እንደሚገኝ ጠቁመዋል።

የግንባታው የመሠረት ድንጋይ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መጋቢት 24 ቀን 2003 የተጣለው የሕዳሴው ግድብ ባለፈው ወር 14 ዓመት ሞልቶታል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈጻጸም ሪፖርት መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት፤ “በሚቀጥሉት ስድስት ወራት የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሪቫን ቆርጠን ታሪክ እናደርገዋለን” ማለታቸው ይታወሳል።
#ahaduRadio
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በ ኤሌጋንስ ኮንሰርት እየተዝናኑ ዕድለኛ ይሁኑ!በዕለቱ 50ሺ ብር ለማሸነፍ፤

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16287/

Ethiolottery.et ላይ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤
የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ይቁረጡ!

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
u12a86u129b u134eu1245 u120bu12ed u12c8u12f5u1240u12cd u12a8u1309u12f3u1275 u12e8u1270u1228u1349u1275

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16289/

u12a86u129b u134eu1245 u120bu12ed u12c8u12f5u1240u12cd u12a8u1309u12f3u1275 u12e8u1270u1228u1349u1275 u12e880 u12d3u1218u1275 u12d5u12f5u121c u1263u1208u1340u130b nn#Ethiopia | u1260u1229u1232u12eb u12e8u121au1296u1229 u12a0u1295u12f5 u12e880 u12d3u1218u1275 u1263u1208u1340u130b u12a86u129b u134eu1245 u12a0u1353u122du1275u1218u1295u1275 u120bu12ed u12c8u12f5u1240u12cd u12e8u1270u1228u1349u1260u1275 u1218u1295u1308u12f5 u12a0u1235u1308u122bu121a u1206u1297u120du1362nnu12a8u134eu1245 u120bu12ed u12e8u12c8u12f0u1241u1275 u12a0u12dbu12cdu1295u1275 u1218u122cu1275 u120bu12ed u1233u12edu1206u1295 u12ebu1228u1349u1275 u1260u1246u1218 u1218u12aau1293 u120bu12ed u1260u1218u1206u1291 u1208u1218u1275u1228u134bu1278u12cd u121du12adu1295u12ebu1275 u1206u1297u1278u12cbu120du1362nnu1260u121au1296u1229u1260u1275 u1205u1295u133b u120bu12ed u12e8u1264u1273u1278u12cdu1295 u1218u1235u12aeu1275 u1260u121bu133du12f3u1275 u120bu12ed u12a5u12ebu1209 u1290u1260u122d u1260u1218u1235u12aeu1275 u1260u12a9u120d u12c8u12f0u1273u127d u12e8u12c8u12f0u1241u1275u1362nnu1260u1232u1232u1272u126a u12abu121cu122b u12e8u1270u1308u1298u12cd u121du1235u120d u12a5u1295u12f0u121au12ebu1233u12e8u12cd u12e880 u12d3u1218u1277 u12a0u1228u130bu12ca u1218u12aau1293u12cd u120bu12ed u12a8u12c8u12f0u1241 u1260u128bu120b u1208u1218u1290u1233u1275 u1325u1228u1275 u1232u12ebu12f0u122du1309 u12edu1235u1270u12cbu120bu120du1362nnu12a5u1295u12f0 u1229u1235u12ebu12cd u12a0u122du12e9 u12d8u1308u1263 u12a8u134eu1245 u120bu12ed u12e8u12c8u12f0u1241u1275 u12a0u12dbu12cdu1295u1275 u12a8u12c8u12f0u1241u1260u1275 u1218u12aau1293 u120bu12ed u1260u1218u12cdu1228u12f5 u12e8u130eu1228u1264u1273u1278u12cdu1295 u12a5u122du12f3u1273 u1218u1320u12e8u1243u1278u12cd u1309u12f3u12e9u1295 u12edu1260u120du1325 u1218u1290u130bu1308u122au12eb u12a0u12f5u122du130eu1273u120du1362nnu12edu1205u121d u1260u1229u1235u12eb u121bu1205u1260u122bu12ca u12f5u1228 u1308u133eu127d u120bu12ed u1218u1290u130bu1308u122du12eb u1232u1206u1295 u1265u12d9u12ceu1279u121d u12a5u12f0u1208u129b u1235u1208u1218u1206u1293u1278u12cd u12a5u12e8u133bu1349 u1270u130bu122du1270u12cdu1273u120du1362nnu1260u128bu120b u120bu12edu121d u1324u1295u1290u1273u1278u12cdu1295 u1208u121bu1228u130bu1308u1325 u130eu1228u1264u1273u1278u12cdu1295 u12c8u12f0 u1206u1235u1352u1273u120d u12a5u1295u12f5u12c8u1235u12f7u1278u12cd u1260u1218u1320u12e8u1245 u12a0u1265u1228u12cd u1218u1204u12f3u1278u12cdu1295 u12a5u1293 u12a0u1235u1348u120bu130a u12a5u122du12f3u1273 u12a5u1295u12f0u1270u12f0u1228u1308u120bu1278u12cd u12e8u1229u1235u12ebu12cd u12a0u122du12e9 u12d8u130du1267u120du1362 nnu1356u120au1235u121d u1309u12f3u1275 u12e8u12f0u1228u1230u1263u1278u12cdu1295 u121du12adu1295u12ebu1275 u1208u121bu12c8u1245 u1263u12f0u1228u1308u12cd u121du122du1218u122b u12a8u1325u1295u1243u1244 u1309u12f5u1208u1275 u12a5u1295u1302 u121du1295u121d u12a0u12edu1290u1275 u1260u120cu120b u12a0u12abu120d u12e8u1270u1230u1290u12d8u1228u1263u1278u12cd u1325u1243u1275 u12a0u1208u1218u1296u1229 u12a0u1228u130bu130du132bu1208u1201 u1265u120fu120du1362nnu12edu1201u1295 u12a5u1295u1302 u1356u120au1235 u12a0u1201u1295u121d u1309u12f3u12e9u1295 u12a5u12e8u1218u1228u1218u1228u12cd u1218u1206u1291u1295 u12a0u1233u12cdu124bu120du1362 n#ebcnu1263u1209u1260u1275 u1206u1290u12cd u1275u12a9u1235 u12a5u1293 u12c8u1245u1273u12ca u1218u1228u1303u12ceu127du1295 u1208u121bu130du129du1275 u12a8u1235u122d u12ebu1209u1275u1295 u120au1295u12aeu127d u12edu132bu1291 u1264u1270u1230u1265 u12edu1201u1291u1362nn

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ቻይና በባሕር ላይ ማረፍ እና መነሳት ለሚችለው አውሮፕላን የገበያ ፈቃድ ሰጠች

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16291/

#Ethiopia | በባሕር ላይ ማረፍ እና መነሳት የሚችለው የቻይናው AG600 አምፊቢየስ አውሮፕላን በሀገሪቱ ሲቪል አቪዬሽን አስተዳደር የገበያ ፍቃድ ሰርተፊኬት በይፋ ተሰጥቶታል።

‘የውኃ ድራጎን’ የሚል ስያሜ የተሰጠው አውሮፕላኑ ግዝፈቱ እና ክብደቱ የዓለማችን ትልቁ አምፊቢየስ አውሮፕላን እንዲሆን አስችሎታል፡፡

AG600 አምፊቢየስ አውሮፕላን በውኃ እና በመሬት ላይ ማረፍ እንዲችል ተደርጎ የተሰራ ነው።

አንድ ጊዜ በተሞላ ነዳጅ 4 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር የመሸፈን አቅም ያለው ይህ አውሮፕላን፣ ከባድ እሳት አደጋን ለማጥፋት፣ የባሕር ላይ ፍለጋ ለማካሄድ እና ለነብስ አድን ተልዕኮዎች እንደሚውል ተጠቁሟል።

አውሮፕላኑ ለእሳት አደጋ ተልዕኮ የሚሆን 12 ቶን ውኃ እና 50 ሰዎችን የመጫን አቅምን እንዳለውም ተጠቅሷል።

ይህ የአውሮፕላን ስሪት ቻይና በአቪዬሽን ኢንደስትሪ የበላይነት እንድትቀዳጅ ከማስቻሉ ባሻገር፣ ለሚከሰቱ አደጋዎች ፈጣን እና አመርቂ እርምጃ ለመውሰድ የሚስችላት ነው ሲል ሲጂቲኤን በዘገባው አመላክቷል።

በአፎሚያ ክበበው

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የመቐለ 70 እንደርታ ምክትል አሰልጣኝ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16293/

#Ethiopia | የፋሲል ከነማ የቡድን አባላት በህመም ላይ ለሚገኙት የመቐለ 70 እንደርታው ምክትል አሰልጣኝ ኮማንደር ዮሐንስ ሲሳይ ድጋፍ አድርገዋል

በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት በኢትዮጵያ እግርኳስ የራሱን አሻራ ያሰፈረው የቀድሞ የትራንስ ኢትዮጵያና ዋልታ ፖሊስ ትግራይ እንዲሁም ሆኖ በመስራት ላይ የነበረው ኮማንደር ዮሐንስ ሲሳይ በአሁኑ ወቅት በካንሰር በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ ታሞ ይገኛል።

በመሆኑም ህክምናው በሀገር ውስጥ የማይሰጥ ስለሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ ወጥቶ እንዲታከም የህክምና ባለሙያዎች ማረጋገጫ ሰጥተዋል።

በመሆኑንም ለህክምናው ውጭ ሀገር በመሄድ እንዲታከም ለመላው የስፖርት ቤተሰብ የቀረበውን የድጋፍ ጥሪ በመቀበል የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እና የአሠልጣኝ ቡድን አባላት መዋጮ በማድረግ የ50 ሺ ብር ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል።

የክለቡ አባላትም ሌሎች ክለቦች ይህንን መልካም አርዓያ ያለውን ተግባር ተቀላቅለው ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

ድጋፍ ለማድረግ 👇

ወ/ሮ ትብለፅ ገብረመስቀል

👉 የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ | 1000184557375

👉 ወጋገን ባንክ | 0952411530101

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት በበቂ ሁኔታ ወጣቶችን ተጠቃሚ እያደረጉ አይደለም ተባለ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16295/

#Ethiopia | እነዚህ ማዕከላት ለወጣቶች አጋዥ ቢሆኑም የጤና አገልግሎትን ጨምሮ መስተካከል ያለባቸው በርካታ ክፍተቶች እንዳሉባቸው አራዳ ያነጋገራቸው ወጣቶች ተናግረዋል

በአዲስ አበባ 114 የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት የሚገኙ ሲሆን ለወጣቱ ግን በቂ አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነና በርካታ ክፍተቶች ያሉባቸው መሆኑን ወጣት ማዕከላት ላይ የተለያዩ ስራዎች የሚሰራው ታያ የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅትም ገልጿል

የድርጅቱ ፕሮግራም ስራ አስኪያጅ ኤርሚያስ አሰፋ እንዳስረዱት በቂ መፅሐፍት የሌሏቸው ቤተመፅሐፍትን ጨምሮ አገልግሎት የማይሰጡ ክፍሎች በርካታ ናቸው::

ለዚህ አንዱ ምክንያት ደግሞ አገልግሎት የሚሰጡ ሰራተኞች በማዕከላቱ ውስጥ በበቂ ሁኔታ ባለመኖራቸው ነው ብለዋል::

የወጣት ማዕከላቱ አካል ጉዳተኞች እና ሴቶችን ታሳቢ ያላደረጉ ናቸው ያሉት ስራ አስኪያጁ ከወጣቶች ይልቅ ጎልማሶች በቦታው የሚታዩበት ሁኔታ ብዙ ነው ሲሉ አክለዋል

ችግሮች በሚመለከት ጣቢያችን የወጣቶችና ስፖርት ቢሮን ያነጋገረ ሲሆን ቢሮው በእርግጥ የሠው ኃይልና የግብዓት እጥረት አለ- ያንን ለመቅረፍ ደግሞ ፕሮጀክቶች በመቅረፅ ያግዛሉ ለተባሉ አካላት እያቀረብኩ ነው ሲል ምላሽ ሰጥቷል::

በተቋሙ የወጣት ስብዕና ማዕከላት አገልግሎት ልማት ቡድን መሪ ሳሙኤል ምትኩ፥ማዕከላቱ ለወጣቶች ሳቢ እንዲሆኑ በአዲስ መልክ እየተሰሩ እንደሆነም ተናግረዋል

የወጣት ማዕከላት ለሌላ አገልግሎት ይውላሉ የሚሉ ቅሬታዎችን በሚመለከትም ጥያቄ ያነሳንላቸው አቶ ሳሙኤል፥ ይህ አልፎ አልፎ እንደጎርፍ ያሉ ችግሮች አልያም በኮሪደር ልማት ምክንያት ለተነሱ ዜጎች ጊዜያዊ ማቆያ እንጂ በቋሚነት ለሌላ አላማ የሚውል ማዕከል የለም ብለዋል
#aradafm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በ ልዑል ኮንሰርት እየተዝናኑ ዕድለኛ ይሁኑ!

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16297/

በዕለቱ 50,000 ብር ለማሸነፍ፤ Ethiolottery.et ላይ አሁኑኑ ይመዝገቡ ፤ የ5ዐ ሚሊየን ብር ሎተሪ ይቁረጡ!

SCAN and REGISTER

POLAR Plus2

Ethiolottery

TAMCON

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ሐኪሞች ክብር ይገባቸዋል

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16299/

#Ethiopia | ይህ ከታች የምትመለከቱት ታካሚ በመኪና አደጋ ምክኒያት ከባድ አደጋ ሆዱ ላይ ደርሶ ወደ አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል የመጣ ነበር።

ታካሚው መኪና እየነዳ በነበረበት ሰአት በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ይህ የምትመለከቱት፡ ጫፉ ላይ ምስማር ያለው እንጨት ሆዱን በስቶ ገብቶ ነበር፡ በዚህም ምክኒያት አንጀቱ ና አንዳንድ የውስጥ አካላት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶ ነበር።

ነገር ግን ሆስፒታሉ እንደደረሰ በተደረገለት ፈጣንና ጥንቃቄን የተሞላ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ህይወቱን ማትረፍ ተችሏል። አሁን ታካሚው ሙሉ በሙሉ አገግሞ ወደ ቤቱ ተመልሷል፡ ጤንነቱም በመልካም ሁኔታ ላይ ነው የምገኘው።

Operating team:
Surgeon: Dr. Mebrate W/medhin (Senior General Surgeon)
Assistant: Sebahat (IESO)
Scrub: Agazhu(OR nurse)
Runner: Sr.Asegedech
Anesthetists: Alem and Amare
ፈጣሪ ከአደጋ ይሰውራችሁ።
የህዝባችንን ጤና ለመጠቅ ሁልጊዜም እንተጋለን!

#hakim
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
SHIRGOOD Concert

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16301/

SHIRGOOD ENTERTAINMENT
በ ሽርጉድ ኮንሰርት እየተዝናኑ ዕድለኛ ይሁኑ!

50ሺ ብር ለማሽነፍ፤

ETHIOLOTTERY.ET ላይ ይመዝገቡ

የ 50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ይቀረጡ!

SCAN and REGISTER

Ethiolottery.et

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

TICKETS AVAILABLE ON

ETHIOPIAN LOTTERY SET

TAMCON

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
BROOK REAL ESTATE

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16303/

📞 አሁኑኑ ደውሉን ቤትዎን በእጅዎ ያስገቡ +971527866251
በቡርጅ ካሊፋ እና አል ሀብቱር ሲቲ አቅራቢያ የሚገኘውን ይህ እጅግ ቅንጡ እና ውብ እንዲሁም በምቾት ድልቅቅ ብለው ሊኖሩበት የሚችሉት መኖሪያን ከብሩክ ሪልስቴት ለናንተ ቀርቦላችኋል።

ከርስዎ የሚጠበቀው 24% ብቻ አስቀድሞ መክፈል ነው
በ4 ዓመታት ውስጥ ሙሉ ክፍያ አጠናቀው የግልዎ ያደርጉታል
ቤቶቹ ከ600,000 ዶላር ጀምሮ አቅምዎ እስከ ፈቀደልዎ ድረስ መግዛት ይችላሉ
የ10 ዓመት Golden Visa ያገኛሉ
10% ረመዳን ቅናሽ ብሩክ ሪልስቴት የሚያገኙ ሲሆን ቤቶች እጅግ ከመዋባቸው በተጨማሪ በአካባቢው እይታዎች ይደመማሉ፣ መሉ መሰረተ ልማቶች እና ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች በተሟላ ሁኔታ ይዘዋል

📍 ቦታ: በቡርጅ ካሊፋ እና አል ሀብቱር ሲቲ አቅራቢያ ይገኛል

📞 አሁኑኑ ደውሉን ቤትዎን በእጅዎ ያስገቡ +971527866251
እንዳያመልጥዎ ቅናሹ የሚቆየው በዚህ የረመዳን ወር ብቻ ነው!!!

#BrookRealEstate #DubaiLuxury #AlHabtoorCity #BurjKhalifaView #LuxuryLiving #GoldenVisa #DubaiRealEstate #InvestmentOpportunity #LuxuryHomes #RealEstateDubai #EthiopianInvestors #RamadanOffer #DreamHome #HighEndLiving #DubaiProperty #BrookRealty #ExclusiveDeals #LuxuryApartments #ArtistsInDubai #VIPLiving #LuxuryLife

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ደቡብ አፍሪካ አዲሱን የታክስ ጭማሪ አስቀረች

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16305/

#Ethiopia | ደቡብ አፍሪካ በሀገሪቱ ልታደርግ የነበረውን የ1 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ጭማሪ ማስቀረቷ ተገለፀ።

በሀገሪቱ ከቀጣይ ወር ጀምሮ 0 ነጥብ 5 በመቶ እና በሚቀጥለው አመት ሌላ 0 ነጥብ 5 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ ላይ ጭማሪ ለማድረግ የቀረበው አቅድ ተቃውሞ እንደቀረበበት ተገልጿል።

የተጨማሪ እሴት ታክሱ በሀገሪቱ የጥምር መንግስት ውስጥ አለመግባባት እንደፈጠረ ሲገለፅ፤ የሀገሪቱ ሁለት ትልልቅ ፓርቲዎች የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ እና ዴሞክራቲክ አልያንስ ጭማሪውን ተቃውመዋል።

በጥምር መንግስቱ ትልቁ ፓርቲ ዲሞክራቲክ አሊያንስ የታክስ ጭማሪውን በመቃወም ጉዳዩን ፍርድ ቤት ያቀረበ ሲሆን፤ በፓርላማ ውስጥም የቀረበውን የታክስ ማሻሻያ ጥያቄ በመቃወም ድምጽ መስጠቱ ተገልጿል።

በመሆኑም የተጨማሪ እሴት ታክሱ በ15 በመቶ እንደሚረጋ እና ጭማሪ እንደማይደረግ የሀገሪቱ የፋይናንስ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መግለፁን ሮይተርስ ዘግቧል።

የሀገሪቱ የፋይናንስ ሚኒስትር ሄኖክ ጎዶንግዋና “የተጨማሪ እሴት ታክስ ማሻሻያውን ለማስቀረት የወሰንነው ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና የፓርላማ ኮሚቴዎች ጋር ሰፊ ምክክር በማድረግ ነው” ያሉ ሲሆን የውሳኔ ሃሳቦችን በጥንቃቄ ማጤን እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።
#hagerieTv
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ትራማዶል የተሰኘ ክኒን፣ ሲጋራና ጥሬ ገንዘብ ለሕግ ታራሚዎች ለማስገባት የሞከሩ ግለሰቦች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16307/

#Ethiopia | በዝዋይ ማረሚያ ማዕከል የሕግ ታሚዎችን የሚያስተምር መምህር እና ከአዲስ አበባ ታራሚ ጥየቃ የሄደ ግለሰብ ወደ ማረሚያ ቤት እንዳይገቡ የተከለከሉ ነገሮችን ለማስገባት ሲሞክሩ በፖሊስ እጅ ከፍንጅ ተይዘው ጉዳያቸው በባቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ምርመራ ሲጣራ ቆይቷል።

የሁለቱንም ተጠርጣሪዎች ጉዳይ የያዘው የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት የባቱ ከተማ ኗሪ እና የ1ኛ ደረጃ መምህር የሆነው አቶ ሁሴን ጊሌ ሚያዚያ 9/2017 ዓ.ም 200 ፍሬ ትራማዶል እና 7 ሺህ ብር ደብቆ ለሕግ ታራሚዎች ሊያስገባ ሲል ስለመያዙ የቀረበለትን ማስረጃ መርምሮ ሚያዚያ 16/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት የ6 ወር እስራት እና የ2 ሺህ ብር ቅጣት ወስኖበታል።

በተመሳሳይ ከአዲስ አበባ ታራሚ ለመጠየቅ ወደ ዝዋይ ማረሚያ ማዕከል የሄደው ወጣት ፍሬዘር ብርሃኑ መጋቢት 25/2017 ዓ.ም በያዘው የምግብ ሳህን ውስጥ ሌላ ሳህን ደርቦ ትራማዶልና ሲጋራ ለማስግባት ሲሞክር በፖሊስ እጅ ከፍንጅ ተይዞ በባቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምርመራ ሲጣራበት ቆይቷል።

ምርመራው ተጠናቅቆ የቀረበለት የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት ተከሳሹ ጥፋኛ መሆኑን አረጋግጦ ግለሰቡን ያስተምረዋል ያለውን የ6 ወር እስራት እና የ5 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንደወሰነበት የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን መረጃ ያመለክታል።

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የቭላድሚር ፑቱን ልጅ በማለት በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የተጋራ ምስል እያነጋገረ ነው

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16309/

#Ethiopia | ሾልኮ የወጣ የቭላድሚር ፑቲን ‘ሚስጥራዊ ልጅ’ ፎቶ መነጋገሪያ ሆኗል። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ፎቶ ኢቫን ቭላድሚሮቪች ፑቲን ወይም የቭላድሚር ፑቲን እና የቀድሞ የሴት ጓደኛው አሊና ካባኤቫ ልጅ ነው ተብሏል።

ኢቫን ቭላድሚሮቪች ከፍተኛ ጥበቃ በተደረገለት ቤተ መንግስት ውስጥ እንደሚኖር ተነግሯል። የቭላዲሚር ፑቲን “ሚስጥራዊ ልጅ” የ10 አመቱ ኢቫን ቭላድሚሮቪች የመጀመሪያው ፎቶ ሾልኮ ወጥቷል ሲል the mirror አስነብቧል።

ፎቶውን የተጋራው በሩሲያ ፀረ-ክሬምሊን የሆነው የቴሌግራም ቻናል አማካኝነት ነው። ፑቲን ከጂምናስቲክ ባለሙያ የሆነችው አሊና ካቤቫ ጋር ነበረው የተባለው ልጅ ከሩሲያውያን ተደብቆ እንደነበረ ይህ የቴሌግራም ቻናል ይፋ አድርጓል። ይህው የቴሌግራም ቻናል እጅግ ሚስጥራዊ እና የፑቲን ልጅ ፎቶ አግኝቷል ሲል the mirror ዘግቧል።

የፑቲን ልጅ ከሌሎች ልጆች ጋር አይግባባም፤ ሁሉንም ጊዜውን ከጠባቂዎች ፣አስተዳዳሪዎች እና አስተማሪዎች ጋር ያሳልፋል ሲል ዘገባው አመላክቷል። ሾልኮ በወጣው ፎቶ ላይ ያለው ልጅ ፑቲን ጋር እንደሚመሳሰል ተነግሯል። ኢቫን ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግለት ቤተ መንግስት ውስጥ ይኖር እንደነበር ተገልጿል። ይህ አፈትልኮ የወጣው ምስል ታድያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል።

እንደ ቢዝነስ ኢንሳይደር መረጃ ከሆነ ፑቲን ከቀድሞ ሚስታቸው ሉድሚላ ሽክሬብኔቫ ሁለት ሴት ልጆችን ወልደዋል። ሁለቱም ሴት ልጆች በ30ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ እንደሚገኙ ተነግሯል። ማሪያ በ1985 በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ የተወለደች ሲሆን ካትሪና ደግሞ በ1986 በጀርመን ተወልዳለች።
#ዳጉ_ጆርናል
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ካፍ ካፍ ነጋሽ ተክሊትን ኮሚሽነር አድርጎ መረጠ፡፡

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16311/

#Ethiopia | ነጋሽ ተክሊት የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫን ባሸነፈችበት ወቅት በነበረው አስተዋፅኦ ብዙዎች ያስታውሱታል፡፡

አሁን እድሜው 59 የሆነው ነጋሽ የኤርትራ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን የሰራ ሲሆን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ኮሚሽነር አድርጎ እንደመረጠው አስታውቋል፡፡ ነጋሽ ኮሚሽነር የሆነው በግብፅ በሚከናወነው የካፍ የታዳጊዎች ውድድር ላይ ነው፡፡
#zehabesha

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet