Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
5.81K subscribers
2 photos
4.46K links
ይህ የኢትዮጵያ ድምፅ ነው
Download Telegram
መጪውን የ ፋሲካ በዓል አስሞልክቶ ከ 2,000,000 ብር በላይ ቅናሽ ይጠቀሙ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16009/

ይህ የምስራች ለውድ ደንበኞቻችን ስናቀርብ በታላቅ ደስታ ነው::

📌📌 በ ቁጥር 3ሳይት በሳርስ ዓደይ አበባ B+G+7
የሆነው ህንፃችን ላይ ከረጅም አከፋፈል ጋር እንጠብቆታለን!
ያስተውሉ ብልሆች የ እድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ለውስን ቤቶች ብቻ የቀረበ ዕድል ሞሆኑ ይገንዘቡ!

‘አልቲማ ሪል እስቴት’

“ህልምዎን ይኑሩ!”

“Live Your Dreams!”

ለበለጠ መረጃ :-. ☎️0996000000 / 0995222222

➡️Website: http://www.ultimaet.com

➡️Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61568957484689

➡️Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VawOxno545uoGPoLfH3X

➡️Telegram: https://t.me/ultimarealestate1

➡️YouTube: https://www.youtube.com/@UltimaRealestate

➡️ TikTok: tiktok.com/@ultimareal.estate

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
አፍሪካ በአጋሮች የዕርዳታ ቅነሳና አዲስ ታሪፍ ተግዳሮት ገጠማት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16011/

#Ethiopia | የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ቁልፍ አለም አቀፍ አጋሮች የእርዳታን መጠን በመቀነስና በአፍሪካ ምርቶች ላይ አዲስ ታሪፍ በመጣል አህጉሪቱን እየፈተኑ መሆናቸውን አስታወቀ።

የህብረቱ ሊቀመንበር ሙሀመድ አሊ ዩሱፍ በ24ኛው ልዩ የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት ከአሜሪካ የሚገኘው የዕርዳታ ቅነሳ፣ የአጎዋ ድጋፍ መዳከምና የታቀደው የታሪፍ ጭማሪ በአፍሪካ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው።

ካፒታል እንደዘገበዉ አህጉሪቱ እነዚህን ተግዳሮቶች ለመቋቋም የሀገር ውስጥ ሀብቷን በማሳደግና AfCFTAን በማጠናከር ላይ ትኩረት ማድረግ አለባት ሲሉ ሊቀመንበሩ አሳስበዋል።

#KgEthiopia
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ለጠቅላይ ቤተክህነት የገባ ምንም አይነት ደብዳቤ የለም።

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16013/

#Ethiopia | በአንዳንድ ማኅበራዊ ሚዲያዎች”እፎይ” የተባለ የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂን ለብፁዕ አቡነ አብርሃም የገባ ደብዳቤ አመራር እንዳይሰጥበትና ቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ እንዳይሰጥበት ተደርጓል። ይህ የሆነው ደግሞ በብፁዕ አቡነ አብርሃም ቀጥተኛ ትዕዛዝ እንደሆነ ተደርጎ በስፋት የሚሰራጭ ዜና መኖሩና ብዙዎችን እያደናገረ መሆኑ ይታወቃል።

ይሁንና ወደ ቋሚ ሲኖዶስም ሆነ ወደ ብፁዕ አቡነ አብርሃም “እፎይ”የተባለ የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂን በተመለከተ በአካል ቀርቦ ምንም አይነት ማመልከቻ ያስገባ አካል አለመኖሩንና በማኅበራዊ ሚዲያ በዚህ ዙሪያ ብፁዕ አቡነ አብርሃምን መሰረት በማድረግ የሚተላለፈው ዘገባ ፍፁም ሐሰተኛና መሰረተ ቢስ መሆኑን እየጠቆምን እውነትነት የሌለው መረጃን በማሰራጨት የብፁዓን አባቶችን ስም ለማጥፋትና መልካም ስማቸውን ለማጠልሸት የሚደረገው ሙከራ ሁሉ ተቀባይነት የሌለውና
ሐሰት ለሆነ ምዕመናንና ምዕመናት ሐሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ሊያደናግሩ ከሚፈልጉ አካላት ራሳችሁን እንድትጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ሚያዚያ ፲፫ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
እንዳያመልጥዎ!

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16015/

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት የመሆን ዕድል

አዎ በትክክል ሰምተዋል?

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!

ጊፍት ሪል ስቴት ከደንበኞች በቀረበልን ጥያቄ ከሚያዚያ 23-26/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ታላቅ የሽያጭ መርሃ ግብር ዳግም አዘጋጅተናል።

በዚህ መርሃ ግብር ላይ በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና ሌሎች አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ቅናሽ ተደርጎባቸው ለሽያጭ ይቀርባሉ፡፡

እርስዎም በዚህ የሽያጭ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ፤ የቤት ባለቤት እንዲሆን በክብር ተጋብዘዋል።

መኖር በጊፍት መንደር።

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን።

ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.giftrealestate.com.et
+251984 65 65 65/+251979 65 65 65 / 8055

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
አሜሪካ ሰንደቅ ዓላማዋ ዝቅ ብለው እንዲውብለበለቡ አደረገች

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16017/

#Ethiopia | የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፖፕ ፍራንሲስ ሞት ተከትሎ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ እንዲል ትዕዛዝ ሰጥተዋል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለብጹዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ ክብር የፌደራል እና የግዛቶች ሰንደቅ ዓላማዎች ዝቅ ብለው እንዲውለበለቡ መመሪያ ሰጥተዋል።

እስካሁን የተያዘ ዕቅድ ባይኖርም፤ ትራምፕ በቀድሞው የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ ሥርዓተ ቀብር ላይ ለመታደም ወደ ሮም ሊያቀኑ እንደሚችሉም ነው ዋይት ሀውስ ያመላከተው።

==
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በቲፎዞ የሰከረ ማንነት!

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16019/

#Ethiopia | ቻርልስ ብሎንዲን (Charles Blondin) በቀጭን ገመድ ላይ በመራመድ የታወቀ ፈረንሳዊ ነው፡፡ በዘመኑ እጅግ ዝነኛ የነበረው ይህ ሰው ከአንድ ግዙፍ ህንጻ ወደሌላኛው ህንጻ በተዘረጋ ቀጭን ገመድ ላይ በመራመድ ተመልካቹን ትንፋሽ በማሳጠር የታወቀ ሰው ነው፡፡

በቀጭን ገመድ ላይ ከተራመደባቸው የከፍታ ስፍራዎች አንዱ በአሜሪካና በካናዳ ጠረፍ ላይ በሚገኘው ናያግራ ፏፏቴ (Niagara Falls) ከፍታ ላይ ያደረገው ይደነቅለታል፡፡ ከአሜሪካ ግዛት እስከ ካናዳ ግዛት የፏፏቴው ጥጎች የተዘረጋውን ቀጭን ገመድ በመራመድ ከተሻገረ በኋላ እንደገና ወደ አሜሪካው ግዛት በገመዱ ላይ ሲመለስ የሚመለከተው ህዝብ ስለእርሱ ጭንቅ ይዞት ነበር፡፡ የሕዝቡ ጩኸት ቀልጧል፡፡ “አንተን የሚያክል የለም፣ ጀግና ነህ … ” አሉት፡፡

ሁሉም ሰው ከተረጋጋ በኋላና ሕዝቡን ካመሰገነ በኋላ አንድ ጥያቄ ጠየቃቸው፣ “በእርግጥም ጎበዝ እንደሆንኩ ታምናላችሁ?” አላቸው፡፡

ሕዝቡ በአንድ ድምጽ፣ “አንተ የምታደርገውን ሊያደርግ የሚችል ፈጽሞ አይገኝም፤ ምንም ነገር ማድረግ ትችላለህ” በማለት አረጋገጡለት፡፡

“ይህን ያህል ካመናችሁብኝ ከእናንተ መካከል በትከሻዬ ላይ ተሸክሜው እንደገና በዚህ ቀጭን ገመድ ላይ እንድራመድ ፈቃደኛ የሆነ ሰው ማን ነው?” አለ፡፡ ሕዝቡ በጸጥታ ተሞላ፡፡ አንድም ሰው ፈቃደኛ ሊሆን አልፈለገም፡፡

ብሎንዲን ወደ አንድ የቅርብ ወዳጁ ዘወር በማለት ፈቃደኝነቱን ጠየቀው፡፡ ይህ ወዳጁ ከፍታን እጅግ የሚፈራ ሰው ነው፡፡ ትንሽ የወላወለው ይህ ወዳጁ በመጨረሻ ተስማማና ትከሻው ላይ ሆኖ ያንን አስፈሪ ከፍታ አብረው ተሻገሩ፡፡ ይህ የቀጭን ገመድ ተራማጅ አድናቂዎቹ ብዙዎች፣ አጋሩ ግን አንድ ሰው ብቻ እንደ ነበር የተገለጠለትና ከደጋፊ ብዛት ከተጠናወተው ስካር ሰከን ያለው ያን ጊዜ ነው፡፡

የሰው ልጅ የሚሰክረው በአልኮል መጠጥ ብቻ አይደለም፡፡ የሰው ልጅ በስኬት፣ በገንዘብ ብዛትና በመሳሰሉት ጊዜያዊ ነገሮች ሊሰክር ይችላል፡፡ ከዚህ የከፋው የስካር አይነት ግን ከጀርባው የሚደግፈው ቲፎዞ የበዛ ሲመስለውና “ጀግና” የሚለው ሰው ሲበራከት ራሱን የመግዛት ብቃት ከሌለው የሚሰክረው ስካር ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ነው ልክ አንድ በመጠጥ ተጽእኖ ስር ወድቆ የሰከረ ሰው የሚያደርገውን እንደማያውቅ ሁሉ በመደነቅ ተጽእኖ ስር ወድቆ የሰከረ ሰውም ማመዛዘን የሚሳነው፡፡

አጭር ምክር …

• ያደነቀን ሁሉ አብሮን የሚዘልቅ አጋር እንዳይመስለን፡፡ ዛሬ “ሆ” ያለን ሰው ሁሉ ነገ ሕይወት የየራሱን የቤት ስራ (Assignment) ሲሰጠው ከእኛ ዘወር ሊል የሚችልበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል፡፡

• ወደዚህ አለም የመጣነው ብቻችንን ነው፣ የምንሰናበተውም ብቻችንን ነው … በመካከሉ ግን በዚህ ምድር ላይ ባለን ቆይታ ለብቻችን ስንሆን የሚሞግት ህሊና ከፈጣሪ ተሰጥቶናል ሕሊናችንን ብናደምጠው ይበጀናል፡፡

• ከደጋፊዎችና ከአድናቂዎች ብዛት የተጠናወተን ስካር አንድ ቀን በረድ እንደሚል አንርሳ፡፡ ያን ጊዜ የምንነጋገረው ከእውነት ጋር ነው፡፡ እውነት በመጀመሪያ ስትመክር ለስላሳ ነች፣ ካልሰማናት ግን በኋላ ስትፈርድ ጨካኝ ነች፡፡

• ከአእላፋት ደጋፊዎች ኃይል ይልቅ የአንዲት እውነት ጉልበት እንደምትበረታና እንደምታሸንፍ እናስታውስና ዛሬውኑ በሰከነ አእምሮ ከእውነት ጋር እንስማማ፡፡

Dr eyob mamo

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በአሜሪካ አንድ ከንቲባ ቤት የሌላቸውን ሰዎች በነፃ አደንዛዥ ዕፅ በመስጠት እንዲሞቱ ማድረግ ይቻላል አሉ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16021/

#Ethiopia | በአሜሪካ የላንካስተር ከተማ ከንቲባ መንገድ ላይ የሚያድሩ ቤት የሌላቸውን ሰዎች አደንዛዥ መድኃኒት በመስጠት ለምን እንዲሞቱ አናረጋቸውም የሚል ሀሳብ አቅርበዋል።

እንደ እርሳቸው አባባል “የሚፈልጉትን ያህል አደንዛዥ ዕፅ የሆነውን ፌንታኒል በነፃ ለመስጠት” ዝግጁ ናቸው።

ይህ ዕፅ ከሄሮይን በብዙ እጥፍ የሚበረታ ኃይለኛ ሰው ሠራሽ ኦፒዮይድ ነው። አንድ መጠን እንኳን ሊገድል ይችላል።

በአሜሪካ በየዓመቱ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በፌንታኒል ይሞታሉ። በእውነቱ፣ ከንቲባው ነፃ የዕፅ አቅርቦት በመስጠት ቤት የሌላቸውን ሰዎች የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመፈፀም አስበዋል የሚል ውንጀላ ቀርቦባቸዋል።

ከንቲባው “ቤት የሌላቸው ሰዎች ከሌሉ የቤት እጦት ችግር አይኖርብንም” ሲሉ መናገራቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

#fidelPost
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ለ10 ዓመታት ቆጥቦ የገዛው አዲስ ‘ፌራሪ’ መኪና በ1 ሰዓት ውስጥ ነደደበት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16023/

#Ethiopia | ወጣቱ ጃፓናዊ የሙዚቃ ፕሮዲዩሰር ሆንኮን ለ10 ዓመታት ቆጥቦ ሕልሙ የነበረውን ‘ፌራሪ 458 ስፓይደር’ መኪና ከገዛ በኋላ ያሽከረክረው በጀመረ በ1 ሰዓት ውስጥ መኪናው ሲነድ ቁጭ ብሎ ተመልክቷል።

ሕልሙ የነበረውን እና የሚወደውን ፌራሪ መኪና በገዛበት በመጀመሪያው ቀን መንደዱ ብዙዎችን አሳዝኗል፤ ጉዳዩም መነጋገሪያም ሆኗል።

የ33 ዓመቱ ወጣት መኪናውን በገዛበት ዕለት በጃፓን፣ ቶኪዮ ውስጥ በሚገኝ በሹቶ ፈጣን መንገድ ላይ እየተደሰተ የነዳው ቢሆንም ደስታው አብሮት የቆየው ለደቂቃዎች ብቻ ነበር።

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ዕለት ነበር ሆንኮን መኪናውን የተረከበው፤ መኪናውን እንደተረከበም ለሙከራ መንዳት ይጀምራል፤ በዚህ መሃል በውጭ በኩል ከጎኑ ጭስ ይመለከታል፤ ከሌላ መኪና የሚወጣ ይመስለውና ችላ ይለዋል።

አጠገቡ የነበረው መኪና ርቆ ቢሄድም ጭሱ ከጎኑ አልተወገደም፤ ይሄኔ እየጨሰ ያለው የራሱ አዲስ ፌራሪ መኪና መሆኑን ይጠረጥርና ዳር ይይዛል፤ እየነደደ ያለው በእርግጥም የእርሱ መኪና ነበር።

ስልክ አውጥቶ ለእሳት አደጋ ይደውላል፤ እሳት አደጋ እስኪደርስለት ከ20 ደቂቃ ያላነሰ ጊዜ ፈጅቷል፤ ይህ ሲሆን ምንም ማድረግ ያልቻለው ሆንኮን የገዛው አዲስ ፌራሪ መኪና ሙሉ በሙሉ ሲነድ ቁጭ ብሎ ለመመልከት ተገዷል።

ሆንኮን ከክስተቱ በኋላ በX ገጹ ላይ ባጋራው ጽሑፍ፥ “በጃፓን ውስጥ እንዲህ ዓይነት አስቀያሚ ክስተት የገጠመኝ እኔ ብቻ እንደሆንኩ ይሰማኛል፤ 306 ሺህ ዶላር አውጥቼ ሳልመው የኖርኩትን አዲስ ፌራሪ መኪና ብገዛም ከ1 ሰዓት በኋላ ለማስተዛዘኛ የተረፈኝ ይህ ፎቶ ብቻ ነው” ሲል ከተቃጠለ መኪናው ፎቶ ምስል ጋር አያይዞ አስነብቧል።
#etv
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ካቮድ ኮመርሻል እየገነባው ያለው ጥንቅቅ ያለ ሞል

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16025/

#Ethiopia | ለሀገራችን አዲስ የሆነ እጅግ ዘመናዊ ሞል በመዲናችን እየተገነባ ነው…
ያውም በመሀል ካዛንቺስ!

ለግብይት የሚመች፣ የነጋዴና ሸማቹን ምቾት የሚጨምሩ፣ ሲኒማ፣ የልጆች መዝናኛ፣ ዋተር ፓርክ፣ ክሊኒኮች፣ አረንጓዴ ስፍራ፣ የተንጣለለ ፓርኪንግ፣ ቨርችዋል ባንኪንግ፣ የ24ሰዓት ሃይልና ውሃ ሁሉም የተሟላ ነው፡፡

ገበያን እያዘመነ ያለው !!

ግንባታው በስድስት ወራት ይጠናቀቃል… በካዛንቺስ ቢዝነስ ይደራል፣ ይደምቃል፣
እርስዎም ይፍጠኑ ፣
ዛሬውኑ ሱቅዎን ከካቮድ ኮመርሻል ይግዙ
የቢዝነስ ቁልፉ ጊዜ ነው፣ ፈጥነው ከገዙ 5% ቅናሽ ያገኛሉ !!

ድርብ ስጦታ፣ ሁለተኛ ደስታ
1ሱቅ ሲገዙ 1የሎተሪ ትኬት ይወስዳሉ
5ሚሊየን ብር፣ 2.5ሚሊየን ብር፣ 1ሚሊየን ብር፣ እንዲሁም ከ400ሺህ እስከ 50ሺህ ብር ሽልማት ባለእድል ይሆናሉ

ለቢዝነስዎ ዛሬ ይወስኑ
በ0973222227
0983222227 ይደውሉ

ከቦሌ ወደ ጎሮ በሚወስደው አዲሱ አስፓልት ኦቪድ ሆልዲንግ ዋና ቢሮ ጎን ያገኙናል።

ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ!!

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በአማራ ክልል ባለፉት 7 ወራት ከ1 ሺሕ ለሚበልጡ ባለሀብቶች የሥራ ፈቃድ መሰጠቱ ተገለጸ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16027/

#Ethiopia | በአማራ ክልል ባለፉት 7 ወራት ከ1 ሺሕ ለሚበልጡ ባለሀብቶች የሥራ ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገልጿል፡፡

በክልሉ ከዚህ በፊት በጸጥታ ችግር ምክንያት የተቀዛቀዘው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መነቃቃቱን የገለጹት የቢሮው ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አዲስ መብራቴ፤ በዚህም ችግሮችን በጋራ በመፍታት አዳዲስ ባለሃብቶች የልማት እቅዳቸውን ይዘው በክልሉ የማልማት ሥራ ላይ መሠማራታቸውን ለአሐዱ ተናግረዋል።

ኃላፊዋ አክለውም፤ በባለፉት ወራት 2 ሺሕ 520 አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ለ1 ሺህ 354 አዳዲስ ጥያቄዎች ፈቃድ መሰጠቱን በመግለጽ፤ ጥያቄ ያቀረቡ ባለሀብቶችም 243 ቢሊዮን ብር ማስመዝገባቸውን ተናግረዋል።

ለአምራች ኢንዱስትሪ ሥራ በአካባቢው ላይ ለሚገኙ ሰዎች ካሳ ከፍለው መሬት ለሚወስዱ ባለሀብቶች ከ2 ሺሕ ሄክታር በላይ መሬት፤ ለሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎች ደግሞ 41 ሺሕ 373 ሄክታር መሬት ተለይቶ መዘጋጀቱን አስረድተዋል።

በዚህም መሠረት “በአምራች ዘርፉ ለ155 ባለሀብቶች እና በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘፎች ለሚሰማሩት 131 ባለሀብቶች መሬት ማስተላለፍ ተችሏል” ሲሉ አክለዋል።

እንዲሁም “ባለፉት ወራት 111 አምራች ኢንዱስትሪዎች በአዲስ ወደ ማምረት ገብተዋል” ያሉ ሲሆን፤ በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎች ደግሞ 153 ፕሮጀክቶች ወደ ምርት ሥራ እንዲገቡ መደረጉን ተናግረዋል።

አክለውም አሁን ላይ በዘርፉ የሚስተዋለው የጸጥታ ችግር መቅረፍ መቻሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

ክልሉ ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጥ እና ያለአግባብ ቦታ የያዙ ባለሀብቶች ላይ የእርምት እንደሚወሰድም ኃላፊዋ ተናግረዋል።

መሬት ወስደው የማልማት ፍላጎት ያላቸውን ባለሃብቶች በቅንነት ለማገልገል እና ችግሮቻቸውን ለመፍታት ቢሮው ዝግጁ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል።
#ahaduRadio

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
“…ወለራትዓን ይደልዎሙ ክብር፣ለቅኖች ምስጋና ይገባል።”(መዝ.፴፫፥፩)

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16029/

የምስጋና ሕይወት የሚኖር ሰው የተደረገለትን ሥራ እና የተፈጸመለትን መልካም ነገር ሁሉ የማይረሳ ለዚህም ምስጋናውን በደስታ የሚገልጽ አዋቂ ሰው ነው ይባላል። ለእግዚአብሔር እና ለሰዎች የሚያቀርበው ምስጋና በልቡ ጽላት ላይ ተጽፎ የተቀመጠ በመሆኑ ምስጋና ከአንደበቱ ፈጽሞ ጠፍቶ አያውቅም።

ለተደረገልን ነገር ሁሉ ምስጋን ስናቀርብ እግዚአብሔርን እየባረክን፣ የሰጠንን ፍቅሩንና ትህትናውን እየገለጽን መሆኑም ልንረዳ ይገባል። እግዚአብሔር በምንም በኩል የተለያዩ መልካም ነገሮችን ካደረገልን ከእግዚአብሔር በተጨማሪ እነዚያን መልካም ነገሮች እንድንቀበል ምክንያት ለሆኑ ሰዎች ምስጋና መስጠት ተገቢ ነው።

እንደ እግዚአብሔር ቸርነት በየዓመቱ ላለፉት 29 ዓመታት በትንሣኤ ሌሊት ሰው በየቤቱ ፆሙን ሲፈስክ እኛ በአቃቂ ቃሊቲ በመንበረ ሕይወት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ያደግን ወንድሞች ነዳያንንና (የኔ ቢጤዎችን)፣ አስቀዳሾችን እናስፈስካለን። አቅመ ደካሞችን በየቤታቸው የዶሮና የእንቁላል እንዲገዙ ገንዘብ በመስጠት እና የሕግ ታራሚዎችን በፖሊስ ጣቢያ እየተገኘን ፆም የምናስፈስክበት መርሐ ግብር ዘንድሮም በዚህ መልካም ተግባር ሁሌ በሚተባበሩን ወንድሞችና እህቶች ድጋፍ ደስ በሚል ሁኔታ ተከናውኗል።

በእውነት የሚሰጡ ቅን እጆች ሊመሰገኑ ይገባል፤ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸውና በዚህም መልካም ተግባራቸው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው በደካማ እጃቸው የሰማይ ቤታቸውን ሠርተዋልና ሊመሠገኑ ይገባል እናንተም የማኅበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቅኖች እንዲበዙ አመስግኑልን ። በዚህ መልካም ተግባር ላይ በገንዘብና በጉልበት ለተሳተፉት ሁሉ ምስጋና እናቀርባለን።

በዚህ በጎ ሥራ የተሳተፉትም:-
⏺️ኮሜርሻል ኖሚኒስን፤ የማነ ብርሃንን፤ገብረ ፃድቅን፤ ኪዳነ ማርያምን አስካለ ሥላሴን ወለተ ሕይወትን ፤ ህንፀተ ድንግልን፤ተከስተ ብርሃንን፤ ወልደ እስጢፋኖስን፤ ወልደ ዮሐንስን፤ መዓዛ ቅዱሳን፤ ገብረ ሕይወትን።

እንዲሁም እነ ምትኩ ልዑልን፣ ኮማንደር ጥላሁን፣ጥላሁን ገረሱና ቤተሰቡ፤ወንደሰን ወርቁን፤ ዶክተር ጌታቸው ድንቁን፣ ቁምላቸው ዘኤልያስ፤ ዮሴፍ ወርቅነህን (ናቲ) ወይንሸት አበበ፤መኮንንወርቅነህ (ሞኬ ፎቶ) የሺእመቤት ደመቀ፤ትእግስት ባዮን፤ ጴጥሮስ ፀጋዬ፣ ዘካሪያስ በሱዬ፣ በድሉ ተሰማ፣ እሙሽ ሳህለ፣ ሀብታሙ አሰፋ፣ ደሳለኝ እና ባለቤቱ፤ ብሩክ ገዛህኝ፣አስኒ፤ አልዓዛር ሻምበል፤ ብሌን ሻምበል ውዷ ባለቤቴ አዜብ ተስፋዬ፤አልማዝ፣ሃና እና ናሆምን፤ እስጢፋኖስ፣ ሱራፌል ፀጋዬ፣ ሐይለ አብ ቶታል፣ የአብ ቃል ጌታሁን፣ ገነት (ፔጊ ) ቴውድሮ ጌታቸው፤ ኮማንደር ሽመልስ፤ ስአሁን ማስታወስ ያልቻልኳችሁ ሁሉ።

ዋጋን የማያስቀረው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በረድኤት ይጠብቅልን፣ እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ከማያልቀው በረከቱ ይስጥልን፤ መልካሙን ዋጋ ይክፈልልን። መርሐ ግብሩን 29 ዓመታት እንድናከናውን እንደቸርነቱ ያበረታን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

በዚህመርሐ ግብር 200 በላይ ነዳያን፣ 120 ታራሚዎች፣ 700 በላይ የሚሆኑ አክፋዮች/ትንሣኤን ያስቀደሱ ምእመናን/ ፆማቸውን የፈሰኩ ሲሆን፤ ለ29 ረጂ ለሌላቸው አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ለየአንዳንዳቸው2000 ብር መስጠት ተችሏል። መርሐ ግብሩን በፎቶ ጥቂቱን እናጋራችሁ።

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
#እጁን በተወጋው ጎኑ ውስጥ ከተተው

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16031/

ከትንሣኤ በኋላ ያለው ማክሰኞ ቶማስ ተብሎ ይጠራል፡፡ ከ12ቱ ቅዱሳን ሐዋርያት አንዱ ሲሆን በተጣራራሪነቱ ይታወቃል፡፡ በቀዳሚ ስሙ ‘ዲዲሞስ’ ወይም ጨለማ የሚባል ስም ቢኖረውም በኋላ ግን ቶማስ ወይም ፀሐይ ተብሏል፡፡ ቅዱስ ቶማስ ሲጠራ ከሰዱቃውያን ወገን ስለነበር በትንሣኤ ሙታን ከማያምኑት ወገኖቹ የወሰደውን ትምህርት ይዞ ጌታችን ከሙታን በተነሳ ጊዜ እጆቹን ካልዳሰስኩ በጦር የተወጋ ጎኑን ካልነካሁ አላምንም ብሎ ዳሶ ካረጋገጠ በኋላ ግን ጌታዬ አምላኬ ብሎ ሰግዷል፡፡ ቶማስ አንድን ነገር ለመቀበል በቂ እውቀት የሚፈልግ ሲሆን ላመነበት ነገርም ቆራጥ የሆነ ሐዋርያ ነው ። ቶማስ ክርስቶስን መከተል ሞትን እንደሚያስከትል አውቆ ዋጋ ተምኖ የሚጓዝ ከክርስቶስ ጋር ለመሞትም ዝግጁነቱን የገለጠ ፣ ደፍሮ ሌሎችንም በማደፋፈር የታወቀ ሐዋርያ ነው።

ሕይወቱንም አስቀምጦ የተከተለ ነው። በዮሐንስ 11፡16 ጌታ ወደ አልዓዛር መቃብር እንደሚሄድ በተናገረ ጊዜ “ስለዚህ ዲዲሞስ የሚሉት ቶማስ ለባልንጀሮቹ ለደቀ መዛሙርት ከእርሱ ጋር እንሞት ዘንድ እኛ ደግሞ እንሂድ አለ”። እመቤታችን ስታርግም ከሁሉም ቀድሞ ያየው ነው፡፡ ወደ ሀገረ ስብከቱ ሕንድ የገባው እንደ ባሪያ በ30 ብር ተሽጦ ነበር፡፡ የገባበት አካባቢ አስተዳዳሪ ሉክዮስ አሳዳሪው ሆኖ በቤቱ ሲያገለግል ምን መሥራት እንደሚችል ሲጠይቀው ሕንፃ ማነጽ ሐውልት መቅረጽ እንደሚችል ስለነገረው ብዙ ወርቅና ብር ሰጥቶ ሰርቶ እንዲጠብቀው ነግሮት የተለየ ጥበብኛ ሰው አገኘሁ ለማለት ወደ ንጉሥ ሄደ፡፡ ቅዱስ ቶማስ ግን ገንዘቡን ለነዳያን መጸወተው በርካቶችንም አስተምሮ አሳምኗቸዋል፡፡ የሉክዮስ ሚስትና ልጆቿ ቤቱ ካሉ አገልጋዮች ጋር ሁሉ አምነው ተጠምቀዋል፡፡

ሉክዮስ ከሄደበት ተመልሶ ሕንጻውንና ሐውልቶቹን ለማየት ቢፈልግም ሐዋርያው በወርቅና በብርህ ያነጽኳቸው ሕንጻዎች እኒህ ናቸው ብሎ ያመኑትን አገልጋዮች አሳየው፡፡ ይህ ክፉ ባሪያ ተጫወተብኝ ብሎ እጅ እግሩን አሥሮ ቆዳውን አስገፍፎ ስልቻ አስፍቶ በአሸዋ መልቶ አሸክሞ በገበያው ሲያዞረው ሚስቱ አርሶንዋ አይታ በድንጋጤ ወድቃ ሞተች፡፡ መስፍኑም ደንግጦ ሚስቴን ካዳንካት እኔም በአምላክህ አምናለሁ አለው፡፡ ጌታ ቁስሉን እንደ ውኃ አቀዝቅዞለት ካለችበት ሄዶ ስልቻውን ቢያስነካት ተነሥታለች በዚህም ሉክዮስ አምኖ ተጠምቋል፡፡ ከዚህም በኋላ ስልቻውን ተሸክሞ ከቦታ ወደ ቦታ እየተዘዋወረ ሙት እያነሣ ድውይ እየፈወሰ አሕዛብን አሳምኖ አጠመቀ፡፡ በቀንጦፍያ የተገደሉ የአንድ ሽማግሌ ሰባት ልጆች ስልቻውን እያስነካ አስነሥቶለታል፡፡

በኢናስም የቃሉን ትምህርት የእጁን ተአምራት አይተው ከንጉሱ ሚስት ጀምሮ እስከ ተራ ገባር ድረስ ያሉት ሁሉ አምነው ተጠመቁ፡፡ በኋላም የጣኦት ካህናተ በተንኮል ከንጉሥና መኳንንቱ ጋር አጣልተው በሰይፍ አስመትተውታል፡፡ ዛሬም ድረስ ሕንድ ውስጥ በመንበሩ ላይ የጌታችንን የተወጋ ጎኑን የዳሰሰች የቅዱስ ቶማስ ቀኝ ቅድስት እጅ በሕይወት እንዳለች ሆና ትታያለች፡፡ በሕንድ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ፓትርያርክ ሲሾሙም የቅዱስ ቶማስን ቀኝ እጅ በሚሾመው ፓትርያርክ ላይ ጭነው ነው፡፡ ገዳማውያን እናቶችና አባቶች በብዙ ስጋዊ መከራ ውስጥ እንኳን አልፈው በእምነታቸው ጸንተው የክርስቶስን ወንጌል በሕይወታቸው ሰብከው፣ ወንጌልን ኖረው ነው የሚያልፉት፡፡ ገዳማቸውን እንደግፍ በዓታችውን እናጽና፡፡

በዓሉን በደስታ ስናሳልፍ በችግር ውስጥ የሚገኙ ገዳማዊያንን በመደገፍ ለነፍሳችንም ስንቅን እንያዝ።

ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የሦስት ዘመን ሙዚቃ በሚሌኒየም አዳራሽ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16033/

#Ethiopia | ሽርጉድ ኮንሰርት” የፊታችን ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል

የትኬት ዋጋ 700 ብር፣ 3 ሺህ ብር እና 15 ሺህ ብር ነው ተብሏል።

አለማየሁ ሒርጶ፣ ስለ ኢትዮጵያ እናቶች ያቀነቀነው
አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ ማታ ይለቀቃል

ሦስት ትውልድ በአንድ መድረክ የሚገናኝበትና አለማየሁ ሒርጶና ጎሳዬ ተስፋዬ ከ20 ዓመት በኋላ በአንድ መድረክ የሚያቀነቅኑበት ” ሽርጉድ ኮንሰርት”፣ የፊታችን ቅዳሜ ሚያዚያ 18 ቀን 2017 ዓም በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል።

የኮንሰርቱ አዘጋጅ ሽርጉድ ኢንተርቴይመንት ዛሬ ረፋድ በራማዳ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ በኮንሰርቱ ላይ ከ10-13 ሺህ ሰው እንደሚታደም ይጠበቃል፡፡

አንጋፋው ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ አለማየሁ ሒርጶና ሜላት ቀለመወርቅ ነግሰው በሚያመሹበት በዚህ መድረክ፣ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ አርቲስትን ጨምሮ በርካታ ትዕይንቶች ይታዩበታል ተብሏል፡፡

በኮንሰርቱ ለመታደም መደበኛውና ቀድሞ የሚሸጠው የትኬት ዋጋ 700 ብር፣ በዕለቱ በር ላይ 1 ሺህ ብር፣ ቪአይፒ 3 ሺህ ብር እንዲሁም ቪቪአይፒ ትኬት በ15 ሺህ ብር ለሽያጭ መቅረቡንና ትኬቱንም በቴሌ ብር መግዛት እንደሚቻል ሽርጉድ ኢንተርቴይመንት በጋዜጣዊ መግለጫው አብራርቷል።

ሽርጉድ ኢንተርቴይመንት በውጪው ዓለም የተለመደ ቢሆንም ለአገራችን ግን አዲስ የሆነ ነገር አምጥቻለሁ ያለው “ስፔሻል ቴብል” ሲሆን፤ ይህ አሰራር 5 ሰዎች ሆነው አንድ ጠረጴዛ በ250 ሺህ ብር የሚይዙበትና በጣም የተለየ “ንጉሳዊ መስተንግዶ” የሚያገኙበት አሰራር ነው ብሏል፡፡

በኮንሰርቱ የፀጥታና የደህንነት ችግር የለም ያሉት አዘጋጆቹ፤ ከ250 በላይ ሴኩሪቲ ጋርዶች መዘጋጀታቸውንም ተናግረዋል።

ኮንሰርቱን የፊታችን ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ ክፍት የሚደረግ ሲሆን፤ ልክ 3:00 ላይ የሙዚቃ ድግሱ እንደሚጀመር ለማወቅ ተችሏል፡፡

በሌላ በኩል፤ ከ19 ዓመታት የስደት ህይወት በኋላ በቅርቡ ወደ እናት አገሩ የተመለሰው አለማየሁ ሒርጶ፣ ስለ ኢትዮጵያ እናቶች ያቀነቀነው አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ ማታ እንደሚለቀቅም ታውቋል።

==
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክ ቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ጊፍት ሪል ስቴት ከደንበኞች በቀረበልን ጥያቄ ከሚያዚያ 23-26/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ታላቅ የሽያጭ መርሃ ግብር ዳግም አዘጋጅተናል።

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16035/

በዚህ መርሃ ግብር ላይ በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና ሌሎች አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ቅናሽ ተደርጎባቸው ለሽያጭ ይቀርባሉ፡፡

እርስዎም በዚህ የሽያጭ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ፤ የቤት ባለቤት እንዲሆን በክብር ተጋብዘዋል።

መኖር በጊፍት መንደር።

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን።

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የሚገርም አጋጣሚ ሳር ቤት 40% ከፍተኛ ቅናሽ እስከ ዳግማዊ ፋሲካ ብቻ የሚቆይ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16037/

❗️

ይፍጠኑ አዲስ ሳይት ነው ቅናሹ ለ 1 ሳምንት ብቻ የሚቆይ

ባለ 2 መኝታ 91 ካሬ በ 5.8 ሚሊየን ብር ብቻ ሙሉ ለሚከፍል

ባለ 3 መኝታ 130 ካሬ በ 8.3 ሚሊየን ብር ብቻ ሙሉ ለሚከፍል

ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊትለፊት

አፍሪካ ህብረት አጠገብ ስለሚገኙ ለዲፕሎማት በዶላር ብቻ የሚከራዩ

ሙሉውን ከከፈሉ በካሬ ከ 64,200 ብር ጀምሮ

ከፍለው እስኪጨርሱ በዶላርም ሆነ በግንባታ እቃዎች ግሽበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም

ቴምር ሪልስቴት

ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉበትን አማራጭ ይዘን ቀርበናል

ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ዋናው ቢሮ ይደውሉ

+251908770077
+251961770077

በዋትሳፕ ለማውራት
https://wa.me/251908770077?text

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
‘አገባሻለሁ’ በማለት ወጣቷን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በ6 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16039/

#Ethiopia | በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በሰዳጎራ ቀበሌ አካባቢ ታሕሳስ 05 ቀን 2017 ዓ.ም የግል ተበዳይን ‘አገባሻለሁ’ በማለት አታሎ አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት መቀጣቱን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።

አዋል ከይሬ ራመቶ የተባለው ግለሰብ የግል ተበዳይ የሆነችዋን ወጣት ራህመት ጠይብን ‘አገባሻለው’ ብሎ እያታለለ ሰዓቱ እንዲመሽባት ካደረገ በኋላ አስገድዶ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደፈጸመባት የፖሊስ መምሪያው ለአሐዱ በላከው መረጃ ገልጿል።

ግለሰቡ ተበዳይዋ ላይ ወንጀሉን ፈጽሞባት ጥሏት በመሄዱ ይህን ወንጀል መፈጸሙን የሰሙ ግለሰቦች ለምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፖሊስ ጥቆማ ማድረሳቸው የተገለጸ ሲሆን፤ ፖሊስም በቦታው በመድረስ ተጎጂዋን ለሕክምና በመላክ ስለድርጊቱ አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን በማሰባሰብና ተጠርጣሪውን ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን አፈላልጎ በቁጥጥር ሥር እንዲውል ማድረጉ ተነግሯል።

ፖሊስም ምርመራ አጣርቶ መዝገብ በማደራጀት ለምስራቅ ስልጤ ወረዳ ዐቃቤ ሕግ ያቀረበ ሲሆን፤ ዐቃቤ ሕግ ከፖሊስ የቀረበለትን መዝገብ አይቶና ፈትሾ ተከሳሹ በፈጸመው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ክስ በመመስረት ለምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፍ/ቤት አቅርቧል።

ፍርድ ቤቱም የቀረበለትን ሴትን ልጅ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ክስ ከተገቢ ማስረጃዎች ጋር አገናዝቦ ከመዘነ በኋላ ተከሳሹ ጥፋተኛ መሆኑን ብይን ሰጥቷል።

በዚህም መሠረት ፍርድ ቤቱ ተከሳሹን ያርማል ሌሎችን ያስተምራል በማለት፤ ተከሳሽ አወል ከይሬ ራመቶ በ6 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል ሲል የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ ሕዝብ ግንኙነት አስታውቋል።
#ahaduRadio
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ዓለም አቀፉን የአእምሯዊ ንብረት ቀን በልዩ ትኩረት ሊያከብር ነው

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16041/

(ከዕዝራ እጅጉ)

#Ethiopia | ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ፣ ከፈጠራ ባለመብቶች፣ ባለድርሻ አካላትና አጋር ተቋማት ጋር በመሆን ግንዛቤንና የፈጠራ ባህልን ለማጎልበት ብሎም ዘርፉን ለማሳደግ በትብብር በሚከናወኑ ዝግጅቶች የአእምሯዊ ንብረት ቀንን በየአመቱ ያከብራል፡፡

ሚያዝያ 20 እና 21/2017 በሳይንስ ሙዚየም በሚደረገው መርሀ ግብር ለጉዳዩ ቀረቤታ ያላቸው ባለሙያዎች እንደሚገኙ ይጠበቃል፡፡

“IP and music: Feel the beat of IP” በሚል መሪ ቃል በዓሉ ይከበራል።

ይህ ዝግጅት፣ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ባለቤቶችና ማህበራት፣ መገናኛ ብዙኃን፣ የመንግሥት ባለድርሻ አካላትና የግሉ ዘርፍ ተወካዮች በሚገኙበት ደመቅ ተደርጎ ይታሰባል፡፡

በዕለቱ የፓናል ውይይት፣ የኪነ-ጥበብ ሥራ፣ አውደ-ርዕይና ሌሎች ዝግጅቶችም ይቀርባሉ፡፡ በሀገራችን የሮያሊቲ ሥርዓት የሚጀመርበት ምዕራፍ ላይ እየተቃረብን ሲሆን በዓሉ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለሀገር እድገት፤ ሰላምና አብሮነት መጎልበት የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚበረታቱበትን አጋጣሚ የሚፈጥር ነው።

የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ ለሙዚቃ ኢንዱስትሪ እያበረከተ ያለውን ሚና በዕለቱ እንደሚዘከር ለማወቅ ተችሏል፡፡

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
በቡርኪናፋሶ መሪ ኢብራሂም ትራኦሬ ላይ ያነጣጠር የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ከሸፈ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16043/

#Ethiopia | የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው በርካታ ወታደራዊ አባላትን ያሳተፈ እንደነበር የሀገሪቱ የደህንነት ሚኒስትር ማሃማዱ ሳና አስታውቀዋል።

የሀገሪቱ የደህንነት አገልግሎት ተቋማት የሴራው አካል በሆኑ የቡርኪናቢ ወታደሮች እና የታጣቂ ቡድን መሪዎች መካከል የነበረውን ግንኙነት በመጥለፍ የሚገኙበትን ቦታ እና የወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ዝርዝር ሁኔታ እንዳገኙ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል፡፡

በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ላይ የተሴረው መፈንቅለ መንግሥት በመጀመሪያ ሚያዝያ 8 ቀን ለማካሄድ ታቅዶ እንደነበር ሚኒስትሩ ተናግረዋል ።
#ethioFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
#አርብምሽት

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16045/

#ደጉያገሬሰው

ተወዳጇ ድምፃዊት #ሰኢዳ_ተስፋዬ(አፋር) ከዚህ ቀደም ለአድማጭ ተመልካች ባደረሰቻቸው #ዞሮዞሮ#ያመራል በተሰኙ ስራዎቿ ተወዳጅነትን አትርፋለች አሁን ደግሞ
#ደጉ ያገሬሰው የተሰኘ ስራዋንአርብ ምሽት ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅቷን አጠናቃለች
👇👇👇👇
#Nahomrecordsinc

ይሆንን ጨምሮ በድርጅታችን የሚለቀቁ አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇 https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_records_music

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ክልሎች የአእምሮ ሕመም መድኃኒትን በራሳቸውም በጀት እንዲገዙ ለማድረግ አቅጣጫ መቀመጡ ተገለጸ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/16047/

#Ethiopia | በኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች በራሳቸው በጀት የአእምሮ ሕመም መድኃኒት እንዲገዙ አቅጣጫ መቀመጡን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በሀገሪቱ የተለያዩ መድኃኒቶች እጥረት መኖሩ የሚገለጽ ሲሆን፤ ለአእምሮ ሕመም መድኃኒቶች በይበልጥ የሚሰጠው ትኩረት አናሳ መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገራል።

ይህንን ክፍተት በተወሰነ ደረጃ ለመፍታትም ክልሎች በራሳቸው በጀት የአእምሮ ሕመም መድኃኒት እንዲገዙ አቅጣጫ መቀመጡን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።

በጤና ሚኒስቴር የተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እና የአእምሮ ጤና ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ሶፊያ ሰዒድ እንደገለጹት፤ በሌሎች ሕመሞች የመድኃኒት አቅርቦት ላይ እንዳለው ችግር ሁሉ በአዕምሮ ሕመም ላይ እጥረት አለ፡፡

ይህም የመድሃኒት እጥረት ሌላው የሚኒስቴሩ ተግዳሮት መሆኑን አንስተዋል።

ለዚህም በተለይም ክልሎች ለአዕምሮ ሕመመም የሚውሉ መድኃኒቶችን ትኩረት በመስጠት በራሳቸው በጀት እንዲገዙ አቅጣጫ ተቀምጧል ብለዋል።

በተጨማሪም ከጤና ሚኒስቴር በጋራ በመሆን ከሚሰሩ አካላት ጋር በጋራ በመሆን፤ የመድኃኒት ፍላጎቱን ለማሟላት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በአንጻሩ የተያዘው የብሔራዊ አዕምሮ ስትራቴጂ እቅድ የአዕምሮ ሕመም መድኃኒቶች በነጻ የሚሰጡበት ሁኔታ እንዳለ የሚያመላክት ቢሆንም፤ አሁን ባለው ሁኔታ ግን ያንን ማድረግ አለመቻሉን ገልጸዋል።
#ahaduRadio
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet