ኢትዮጵያ ቡና የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18982/
#Ethiopia | የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ዙሪያ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ በደብዳቤ ቅሬታ አቅርቧል።
ክለቡ በደብዳቤው ላይ ሊጉ ወደ አጓጊ የፉክክር ደረጃ ደርሷል በማለት በትናንትናው ጨዋታ ግን ከእግር ኳስ ስነ ምግባር ያፈነገጠ ተግባር ተፈፅሟል ብለን እናምናለን ብሏል።
በጨዋታው በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ትልቅ ተፅእኖ የሚያሳድር ሆኖ ሳለ ከእግር ኳስ ስነ ምግባር እጅግ የራቀ ተግባር ተፈፅሟል ብለን እናምናለን ሲል ክለቡ በደብዳቤው ገልጿል።
ጨዋታው ለኢትዮጵያ የእግር ኳስ ዕድገት ማነቆ የሆነ ተግባራት መኖራቸውን የሚያሳይ ድርጊት መሆኑን የሊጉ አስተዳደሪ አካል ሊገነዘበው ይገባልም ሲል ገልጿል።
ስለዚህም የሊግ አክስዮን ማህበሩ የጨዋታውን ሂደት እንደገና ተመልክቶ እና አጣርቶ ለእግር ኳስ ቤተሰቡ እንዲያሳውቅ ፣ በተጨማሪም የእግር ኳስ ህጉ የሚፈቅደውን ተግባራዊ ያድርግ ሲል አመልክቷል።
በተጨማሪም ይህን ዓይነት ተግባር በፅኑ አወግዛለሁ ያለው ኢትዮጵያ ቡና መሰል ተግባራት ወደፊትም እንዳይደገሙ የፕሪሚየር ሊጉ አወዳዳሪ አካል በቶሎ ምላሽ እንዲሰጥበት ባስገባው የቅሬታ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡
#prime_media
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet

Getu Temesgen
ኢትዮጵያ ቡና የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል - Getu Temesgen
#Ethiopia | የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ዙሪያ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ በደብዳቤ ቅሬታ አቅርቧል። ክለቡ በደብዳቤው ላይ ሊጉ ወደ አጓጊ የፉክክር ደረጃ ደርሷል በማለት በትናንትናው ጨዋታ ግን ከእግር ኳስ ስነ ምግባር ያፈነገጠ ተግባር ተፈፅሟል ብለን እናምናለን ብሏል። በጨዋታው…
የእናታችን ፓስፖርት ጠፍቷል!
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18984/
* ትናንት ተጓዥ ነበሩ
#Ethiopia | ወ/ሮ ዘይነባ ያሲን ከጅማ ወደ አ.አ. በመጓዝ ላይ እያሉ ፓስፖርታቸው የጠፋ ስለሆነ ፓስፖርቱ ለጉዞ በአስቸኳይ ስለሚፈለግ ማንኛውም ያገኘ ሰው ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውሎ ቢሰጠን ወሮታውን እንከፍለን።
+251-905874444
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18984/
* ትናንት ተጓዥ ነበሩ
#Ethiopia | ወ/ሮ ዘይነባ ያሲን ከጅማ ወደ አ.አ. በመጓዝ ላይ እያሉ ፓስፖርታቸው የጠፋ ስለሆነ ፓስፖርቱ ለጉዞ በአስቸኳይ ስለሚፈለግ ማንኛውም ያገኘ ሰው ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውሎ ቢሰጠን ወሮታውን እንከፍለን።
+251-905874444
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የእናታችን ፓስፖርት ጠፍቷል! - Getu Temesgen
* ትናንት ተጓዥ ነበሩ #Ethiopia | ወ/ሮ ዘይነባ ያሲን ከጅማ ወደ አ.አ. በመጓዝ ላይ እያሉ ፓስፖርታቸው የጠፋ ስለሆነ ፓስፖርቱ ለጉዞ በአስቸኳይ ስለሚፈለግ ማንኛውም ያገኘ ሰው ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውሎ ቢሰጠን ወሮታውን እንከፍለን። +251-905874444
በኢትዮጵያ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ፈቃድ እንጂ እውቅና ያላቸው ተቋማት የሉም ተባለ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18986/
Ethiopia | በኢትዮጵያ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ፈቃድ እንጂ እውቅና ያላቸው ተቋማት አለመኖራቸውን የኢፌዲሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
ሁለቱን ከተማ አስተዳደሮች እና 14 ቱንም ክልሎች አጠቃሎ 375 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ ሲሆን፤ እነዚህ ተቋማት ፈቃዳቸውን ከኢፌዲሪ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የሚወስዱ እና የሚያድሱ እንደሆነም ነው የተገለጸው።
ታዲያ እነዚህ ተቋማት የሚሰጡት ከዲግሪ ጀምሮ ያለው የትምህርት ደረጃ፤ በዓለም አቀፍ እውቅና ያለው እና በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ የትኛውም ሀገር ላይ ሄደው ድጋሚ የሄዱበትን ሀገር ትምህርት መማር ሳያስፈልጋቸው መስራት የሚያስችል አይደለም።
“ይህ ለምን ሆነ?፣ ተቋማቱን ዓለም አቀፋዊ እውቅና እንዲኖራቸው እና በእነዚህ ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎችም በዓለማቀፍ ደረጃ ተስተካካይ እንኳን ባይሆን ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችል የትምህርት ደረጃ እንዲኖራቸው ማድረግ ለምን አልተቻልም?” ሲል አሐዱ ጠይቋል።
የኢፌዲሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የተቋማት ቁጥጥር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ኤሮ በሰጡት ምላሽም፤ ይህን እውቅና ለመስጠት በመጀመሪያ ተቋሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ሊያገኝ እንደሚገባው ገልጸው፤ እስካሁን ግን እውቅናውን አለማግኘቱን ተናግረዋል።
“በዚህ ምክንያት በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ፈቃድ እንጂ እውቅና ገና ያልተሰጣቸው ናቸው” ብለዋል።
ተቋሙም ከዓለም አቀፍ ደረጃ ሰጭ ተቋም ማለትም (አይሶ) ገና እውቅና እንዳልተሰጠውም ተናግረዋል። እሱን ለማድረግ እና እውቅና ያላቸው የትምህርት ተቋማትን ለማፍራት ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑንም ተናግረዋል።
አሁን ላይ ተቋሙ የግልም የመንግሥትም ትምህርት ተቋማትን በአንድ ለመቆጣጠር የሚያስችለውን ሥራ እየሰራ መሆኑም ነው የተገለጸው።
(አሐዱ ሬዲዮ)

በኢትዮጵያ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ፈቃድ እንጂ እውቅና ያላቸው ተቋማት የሉም ተባለ - Getu Temesgen
Ethiopia | በኢትዮጵያ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ፈቃድ እንጂ እውቅና ያላቸው ተቋማት አለመኖራቸውን የኢፌዲሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ሁለቱን ከተማ አስተዳደሮች እና 14 ቱንም ክልሎች አጠቃሎ 375 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ ሲሆን፤ እነዚህ ተቋማት ፈቃዳቸውን ከኢፌዲሪ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የሚወስዱ እና የሚያድሱ እንደሆነም ነው የተገለጸው።…
የእስር ቤት ሕይወት
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18988/
#Ethiopia | “በዓለም እጅግ አደገኛ ከሚባሉ እስር-ቤቶች አንዱ ሰላም በሌለው ግንኙነት ውስጥ የሚጀመር ነገር ነው” (ካልታወቀ ምንጭ)፡፡
ከዚህ ዘመንን ከሚበላና እምቅ አቅምን በከንቱ ከሚያባክን እስር ቤት ራሳችሁን ለመጠበቅ ከፈለጋችሁ . . .
• ከማን ጋር የፍቅር ግንኑነት ውስጥ (love relationship) እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የስሜት ትስስር (emotional attachment) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የንግድ አጋርነት (business partnership) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የግል ምስጢርን የማጋራት የጠለቀ ግንኙነት (secret sharing) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
ተጠንቀቁ!
እነዚህ ሁኔታዎች ሲገቡባቸው ቀላል፣ አንዴ ከገቡ ደግሞ ወይ የሰላም ወይም የጭንቀት፣ ወይ የጤና ወይም የሕመም፣ ወይ የብልጽግና ወይም የድህነት ጎዳናን ያስጀምሯችኋል፡፡ ከዚህ ጎዳና የመውጫው መንገድ እስከሚደርስ ድረስ ብዙ ያስከፍላል፡፡
በፍርሃት ወደ ኋላ አትበሉ፤ በጥንቃቄ ግን አድርጉት!
#Dr. Eyob Mamo

የእስር ቤት ሕይወት - Getu Temesgen
#Ethiopia | “በዓለም እጅግ አደገኛ ከሚባሉ እስር-ቤቶች አንዱ ሰላም በሌለው ግንኙነት ውስጥ የሚጀመር ነገር ነው” (ካልታወቀ ምንጭ)፡፡ ከዚህ ዘመንን ከሚበላና እምቅ አቅምን በከንቱ ከሚያባክን እስር ቤት ራሳችሁን ለመጠበቅ ከፈለጋችሁ . . . • ከማን ጋር የፍቅር ግንኑነት ውስጥ (love relationship) እንደምትገቡ . . . • ከማን ጋር የስሜት ትስስር (emotional…
ቻናል ዋን : አዲስ የመዝናኛ የቴሌቪዥን እየመጣ ነው
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18990/
#Ethiopia | በርከት ያሉ ታዋቂና ብቁ ባለሙያዎችን እንደያዘ እየተነገረ ያለዉ ቻናል ዋን የተሰኘ አዲስ የመዝናኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሊከፈት ነዉ
ከወንዶች ጉዳይ ፊልም ኘሮዲዩሰርነት ጀምሮ ለ 10 ዓመታት ያህል ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ከካሜራ ጀርባ ትልልቅ ኘሮግራሞች በማዘጋጀት እና ዳይሬክት በማድረግ ብዙዎች የሚያደንቁት እና የመሰከሩለት የቻናል ዋን መሥራች አቶ ሳሙኤል ደበበ ባሳለፍነዉ ሳምንት የሳተላይት ስርጭት ፍቃድን ተረክበዋል ።
ሰኔ ወር ላይ የሙከራ ስርጭቱን እንደሚጀምር የተሰማዉ channel one ቀደም ብሎ በርካታ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀ መክረሙን እና አዳዲስ የኘሮግራም ይዘቶችን ለተመልካች ይዞ ለመምጣት ዝግጅት ላይ እንዳለ ሰምተናል ።
እየመጡ ነው …
እንኳን ደስ አላችሁ!
መልካም እድል!

ቻናል ዋን : አዲስ የመዝናኛ የቴሌቪዥን እየመጣ ነው - Getu Temesgen
#Ethiopia | በርከት ያሉ ታዋቂና ብቁ ባለሙያዎችን እንደያዘ እየተነገረ ያለዉ ቻናል ዋን የተሰኘ አዲስ የመዝናኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሊከፈት ነዉ ከወንዶች ጉዳይ ፊልም ኘሮዲዩሰርነት ጀምሮ ለ 10 ዓመታት ያህል ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ከካሜራ ጀርባ ትልልቅ ኘሮግራሞች በማዘጋጀት እና ዳይሬክት በማድረግ ብዙዎች የሚያደንቁት እና የመሰከሩለት የቻናል ዋን መሥራች አቶ ሳሙኤል ደበበ ባሳለፍነዉ ሳምንት…
በበርካታ ክለቦች የሚፈለገው የኢፕስዊች ታውኑ አጥቂ ሊያም ዴላፕ ምርጫው ወደ ቼልሲ መጓዝ መሆኑን አሳወቀ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18992/
#Ethiopia | የኢፕስዊች ታውኑን የፊት መስመር አጥቂ በርካታ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቡድኖች የራሳቸው ለማድረግ እየተንቀሳቃሱ ሲሆን፣ተጫዋቹ ፍላጎቱ ወደ ቼልሲ መጓዝ መሆኑን ገልጿል።
ዘ አትሌቲክ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የተጫዋቹ ክለብ ባለፉት ቀናት የተላያዩ ቡድኖችን ጥያቄ ሲያስተናግድ ሰንብቷል።
በአጥቂ መስመር ላይ ተጫዋች በማፈላለግ ላይ የሚገኙት ማንችስተር ዩናይትዶች ኢፕስዊችን አነጋግረው ተጫዋቹ ወደ ምዕራብ ለንደኑ ቼልሲ መሄድ ብቸኛው ፍላጎቱ መሆኑን ገልጸውላቸዋል።
ሌላኛው የእንግሊዛዊው አጥቂ ፈላጊ ኒውካስል ዩናይትድ እና ሌሎች አምስት ክለቦችም የተጫዋቹ የመጨረሻ ውሳኔ ተነግሯቸዋል።
የ22 አመቱ ዴላፕ በቀጣይ ቼልሲን ለመቀላቀል በግል ጉዳዮች እና የውል ማፍረሻ ክፍያ ዙሪያ ውይይት እንደሚካሄድ ተገልጿል።
ሊያም ዴላፕ ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በመጣ በአመቱ በተሰናበተው ኢፕስዊች በውድድር አመቱ 12 ግቦችን ከመረብ አገናኝቷል።
#Nbc_Ethiopia

በበርካታ ክለቦች የሚፈለገው የኢፕስዊች ታውኑ አጥቂ ሊያም ዴላፕ ምርጫው ወደ ቼልሲ መጓዝ መሆኑን አሳወቀ - Getu Temesgen
#Ethiopia | የኢፕስዊች ታውኑን የፊት መስመር አጥቂ በርካታ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቡድኖች የራሳቸው ለማድረግ እየተንቀሳቃሱ ሲሆን፣ተጫዋቹ ፍላጎቱ ወደ ቼልሲ መጓዝ መሆኑን ገልጿል። ዘ አትሌቲክ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የተጫዋቹ ክለብ ባለፉት ቀናት የተላያዩ ቡድኖችን ጥያቄ ሲያስተናግድ ሰንብቷል። በአጥቂ መስመር ላይ ተጫዋች በማፈላለግ ላይ የሚገኙት ማንችስተር ዩናይትዶች ኢፕስዊችን…
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18994/
#Ethiopia | ማንቼስተር ዩናይትድ ለአጥቂያቸውማርከስ ራሽፎርድ 40 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ እንደሚፈልጉ ለስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ነግረውታል ተብሏል።
ተጫዋቹ በውሰት ውል በአስቶንቪላ ያሳለፈ ሲሆን፥ በቋሚነት ወደ ብሉናግራዎቹ ለመዘዋወር ፍላጎት እንዳለው ሲገልጽ ቆይቷል።
ለቼልሲ የፈረመውና ከወደፊቶቹ ኮከቦች አንዱ ይሆናል የተባለው ብራዚላዊው ወጣት ዊሊያን ኢስቴቫኦ የፓልሜራስ ደጋፊዎችን ተሰናብቷል።
ቼልሲ ለወደፊቱ የቡድን ግንባታ በሚል ከሀገሩ ልጅ አንድሬ ሳንቶስ ጋር አስፈርሞታል።
ተጫዋቹ ከዓለም የክለቦች ዋንጫ ውድድር በኋላ ወደ ምዕራብ ለንደኑ ክለብበማምራት በቼልሲ አዲስ ምዕራፍ ይጀምራል።
ጀርመናዊው ተከላካይ ዮናታን ታህ ባየርሌቨርኩዘንን በመልቀቅ በይፋ ባየርሙኒክን ተቀላቅሏል።
ተጫዋቹ ከሌቨርኩዘን በነፃ ዝውውር የባቫሪያኑን ክለብ እስከ ፈረንጆቹ2029 ድረስ በሚቆይ የኮንትራት ውል ነው የተቀላቀለው።
የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ጀርመናዊውን ተጫዋች ፍሎሪያን ዊርትዝን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር በመቀላቀል በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል።
ተጫዋቹ ወደ ሊቨርፑልየማቅናት ዕድሉ ሰፊ እንደሆነ ሲገለጽ ቢቆይም ማድሪድም ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል።
#aradaFm

አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች - Getu Temesgen
#Ethiopia | ማንቼስተር ዩናይትድ ለአጥቂያቸውማርከስ ራሽፎርድ 40 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ እንደሚፈልጉ ለስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ነግረውታል ተብሏል። ተጫዋቹ በውሰት ውል በአስቶንቪላ ያሳለፈ ሲሆን፥ በቋሚነት ወደ ብሉናግራዎቹ ለመዘዋወር ፍላጎት እንዳለው ሲገልጽ ቆይቷል። ለቼልሲ የፈረመውና ከወደፊቶቹ ኮከቦች አንዱ ይሆናል የተባለው ብራዚላዊው ወጣት ዊሊያን ኢስቴቫኦ የፓልሜራስ ደጋፊዎችን ተሰናብቷል።…
የእርስዎ – 50 ሚሊዮን ብሩ ሊወጣ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18996/
🌍
ሎተሪውን በስጦታም ለቤተሰብዎ፤ ለወዳጅዎ ይላኩ!
ስልክዎን አስጠግተው በኪው አር ኮድ ይግቡ፤
ወይንም ሊንኩን ተጭነው ሃምሳ ሚሊየን ብር ግንቦት 30 ይውሰዱ
https://www.ethiolottery.et/registration?scannerId=getu-temesgen&eventId=getu-temesgen
ይቅናዎት – ይቅናን!
50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ለማሸነፍ 9 ቀናቶቸ ብቻ ቀርተውታል !
ታድያ ምን ይጠብቃሉ? እጆ ላይ ባለው ስልክ
ስካን በማድረግ / በቴሌብር / በዚሞል
ethiolottery.et
በወረቀት እንዲሁም ሊንኩን በመጫን በቀላሉ የእድል ቁጥሮን አሁኑኑ ይግዙ !
https://www.ethiolottery.et/am/lotteries/6763db7faeb62343672364d5 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

የእርስዎ - 50 ሚሊዮን ብሩ ሊወጣ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! - Getu Temesgen
🌍 ሎተሪውን በስጦታም ለቤተሰብዎ፤ ለወዳጅዎ ይላኩ! ስልክዎን አስጠግተው በኪው አር ኮድ ይግቡ፤ ወይንም ሊንኩን ተጭነው ሃምሳ ሚሊየን ብር ግንቦት 30 ይውሰዱ https://www.ethiolottery.et/registration?scannerId=getu-temesgen&eventId=getu-temesgen ይቅናዎት - ይቅናን! 50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ለማሸነፍ 9 ቀናቶቸ ብቻ ቀርተውታል ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ?…
ኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ ለማዋሃድ አቅዳለች
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/18998/
🇪🇹
#Ethiopia | ቴክኖሎጂውን በዘላቂነት ለመተግበር የትምህርት ሚኒስቴር ለ34 ሺህ የከፍተኛ ትምህርት መምህራን ሰፊ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።
በትምህርት ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዋና ዳይሬክተር ዘላለም አሰፋ ተማሪዎችና አስተማሪዎች የሰው ሰራሽ አስተውሎት እውቀት ሊናራቸው ይገባል ብለዋል።
ቴክኖሎጂው ተማሪዎችን ለመከታተል፣ ኩረጃን ለማስቀረት እና በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ ተዓማኒነትን ለማዳበር ሥራ ላይ እንደሚውል ለሀገር ውስጥ የቴሌቪዥን ጣቢያ ገልጸዋል።
እቅዱ ከአሪዞና ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የሚተገበር ነው ተብሏል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል
#sputnik

ኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ ለማዋሃድ አቅዳለች - Getu Temesgen
🇪🇹 #Ethiopia | ቴክኖሎጂውን በዘላቂነት ለመተግበር የትምህርት ሚኒስቴር ለ34 ሺህ የከፍተኛ ትምህርት መምህራን ሰፊ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል። በትምህርት ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዋና ዳይሬክተር ዘላለም አሰፋ ተማሪዎችና አስተማሪዎች የሰው ሰራሽ አስተውሎት እውቀት ሊናራቸው ይገባል ብለዋል። ቴክኖሎጂው ተማሪዎችን ለመከታተል፣ ኩረጃን ለማስቀረት እና በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ…
ቤማንዳ ሶልሽንስ በኢትዮጵያ አዲስ ቢሮ ከፈተ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19000/
#Ethiopia | በሰሜን አሜሪካ የመረጃ ቴክኖሎጂ እና የፋይናንስ ስልጠና ብሎም የማማከር አገልግሎት በመስጠት የሚታወቅው ቤማንዳ ቴክኖሎጂ እህት ኩባንያ ፡፡
ከአስራ ሶስት አመት በላይ ከሁለት ሺህ ተማሪዎችን በማሰልጠን በሀገረ አሜሪካ በፌደራልና በተለያዩ ስቴቶች የመንግስት ተቋማት እንዲሁም በግል ድርጅቶች ውስጥ ማስቀጠር የቻለው ቤማንዳ አሁን የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ቅርንጫፍ በአዲስ አበባ መክፈቱን አስታውቋል፡፡
ቤማንዳ ሶልሽን በአሜሪካ የሚገኘው ቤማንዳ ቴክኖሎጂ እህት ኩባንያ ሲሆን በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም የመረጃ ቴክኖሎጂ እና የፋይናንስ ስልጠና ማማከር አገልግሎት ለመስጠት፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙ መፍትሄዎችን እና በፋይናንስ እውቀት ያለውን የካበተ ተሞክሮ በመጠቀም የንግድ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን ለማማከርና አዳዲስ ተማሪዎችንም ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቅቆ ምዝገባ እያካሄደ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡
ድርጅቱ በኢትዮጵያ ውስጥ አዳዲስ የፈጠራ ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅና ያሉትንም በማስፋፋት የዲጂታል ሽግግርን ማስፋፋት፣ የሳይበር ደህንነት ጥበቃ አቅምንና ግንዛቤን ማሳደግ፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር ቅልጥፍና አማራጮችን (Automate) ማስተዋወቅና ማስፋፋት እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማትን የመወዳደር አቅም የሚያጎለብቱ ከመሰረታዊ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የክህሎትን እውቀት ሽግግር ለማምጣት እንደሚሠራ የድርጅቱ የማርኬቲንግና ኮሚኒኬሽን ሀላፊ የሆኑት አቶ ሚካኤል አስራት አስታውቀዋል።
በIT የማማከርና የስልጠና በ ማይክሮ ሶፍት 365 በክላውድ ኮምፕዩቲንግ፣ በሳይበር ደህንነት፣ በንግድ ሥራ ኦቶሜሽን እንዲሁም በተለያዩ የፋይናንስ መስኮች የማማከር አገልግሎትና ሥልጠና እንሰጣለን ያሉት አቶ ሚካኤል ቤማንዳ ሶሉሽን አላማ በኢትዮጵያ ውስጥ በሙያዊ አማካሪነትና ልዩ ሥልጠናዎች ከማዘጋጀት በተጨማሪ ወጣቶች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እንዲማሩ እና ራሳቸውን እንዲያሻሽሉ እድል እንፈጥራለን ብለዋል።
ድርጅቱ ለአራት ወራት በሚፋጀው ስልጠና
-Microsoft Office 365,
-SharePoint,
-Power Platforms,
-Data Migration &
-IT project management የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን
ሥልጠናው የሚሰጥበት መንገድ በበይነ መረብ/Online
Live Demonstration በቀጥታ የመፍትሄ አቀናበር ማሳያ
ከ40 በላይ የእውነተኛ ፕሮጀክቶች
የእርስ በእርስ የቡድን ውይይቶች
የቃለ መጠይቅ ሙከራዎች/Interview simulations
የፕሮጀክት እና የለውጥ አስተዳደር ስልጠና/ Project and change management
ሁሉንም የማስተማርያ/የስልጠና ሰነዶች ድርጅቱ ዌብሳይት ለ2 ዓመት ካሉበት ሆነው እንዲያገኙ ያደርጋል
ድርጅቱ ብዙ ወጣቶችን በማበረታታት በማህበረሰቡ ውስጥ አወንታዊ ተፅእኖ በመፍጠር ላይ የሚገኝ ሲሆን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የፊታችን ግንቦት 30 / June 7 /2025 ስልጠው ሲጀምር ከፍለው መማር ለማይችሉ ነገር ግን የቴክኖሎጂ ፍላጎት ላላቸው እድለኞች የነጻ የትምህርት እድል ማመቻቸቱንም አስታውቋል፡፡
የነጻ የትምህርት እድሉ ተጠቃሚ ለመሆንና ብሎም ለመመዝገብ የድርጅቱን ድህረ ገጽ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ፡፡
https://www.bemandatech.com/regfromethiopia
Email: info@bemandasolutions.com
ስልክ ፡ +25199 816 1515
+25199 817 1515
፡+251911275127
Telegram +12024928858

ቤማንዳ ሶልሽንስ በኢትዮጵያ አዲስ ቢሮ ከፈተ - Getu Temesgen
#Ethiopia | በሰሜን አሜሪካ የመረጃ ቴክኖሎጂ እና የፋይናንስ ስልጠና ብሎም የማማከር አገልግሎት በመስጠት የሚታወቅው ቤማንዳ ቴክኖሎጂ እህት ኩባንያ ፡፡ ከአስራ ሶስት አመት በላይ ከሁለት ሺህ ተማሪዎችን በማሰልጠን በሀገረ አሜሪካ በፌደራልና በተለያዩ ስቴቶች የመንግስት ተቋማት እንዲሁም በግል ድርጅቶች ውስጥ ማስቀጠር የቻለው ቤማንዳ አሁን የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን…
“ማህበራዊ ሚዲያ የልጆቻችንን የማሰብ ችሎታ እያቀጨጨ በመሆኑ የእጅ ስልክ ክልከላ ለማድረግ እየተወያየን ነው” – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19003/
#Ethiopia | በትምህርት ላይ ያሉ ልጆቻችን ከዘመኑ እኩል እንዲራመዱ በማለት የምንሰጣቸው የእጅ ስልክና እና የሚጠቀሟቸው ማህበራዊ ሚዲያዎች የማሰብ ችሎታቸው እንዳይዳብር እያደረጉ ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡
የተማሪዎች የእጅ ስልክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል፤ የማያነብ እና የማሰብ ችሎታው የተገታ ዜጋ እንድናፈራ የሚያደርግ መሰናክል መሆኑን ልብ ልንል ይገባል ብለዋል፡፡
“ተማሪ ከትምህርት ተቋማት እውነትን ሊሻ ይገባል!” ያሉት ሚኒስትሩ፤ የማሰብ ችሎታው የዳበረና ምክንያታዊ የሆነ ትውልድን ማብቃት ማህበራዊ ኃላፊነት መሆኑን በኢቢሲ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ መሰናዶ ላይ ገልጸዋል።
በመሰናዶው የዘርፉ ምሁራን እና የሚመለከታቸው አካላትን ያሳተፈው መድረኩ ‘የትምህርት ጥራትን እንዴት እናስጠበቅ?’፤ ‘ከገባንበት ስብራትስ በምን መልኩ እንጠገናለን?’ የሚል ሃሳብ ተነስቷል።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የተማሪዎችን የትምህርት አቀባበል ሊረብሽ የሚችል በመሆኑ የእጅ ስልክ ክልከላ እስከማድረግ የደረሰ ቁጥጥር እንደሚደረግ በውይይቱ ላይ ጠቁመዋል፡፡
በሌላ በኩል ከትምህርት ሥርዓቱ ጋር በተያያዘ የመምህርነት ሙያን እንደቀደመው ጊዜ የሚከበር ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ሚኒስትሩ አመላክተዋል፡፡
“ይህን በማድረግ ሂደት ውስጥ ግን የመምህራንን መሰረታዊ ችግር መፍታት እንዳለብን አልዘነጋንም፤ እርሱ ላይ እየሰራን ነው” ሲሉም አክለዋል፡፡
በሌላ በኩል ትርፍን ብቻ ፈልገው ወደ ዘርፉ የሚገቡ የግል የትምህርት ተቋማት መስፋፋት ለዘርፉ ማሽቆልቆል የራሳቸውን አስተዋጽኦ አድርገዋል ነው ያሉት፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ ኃያል የሚባሉ ሀገራት በዋናነት ትርፍ ላይ ያተኮሩ የግል የትምህርት ተቋማት እንደሌላቸውም አያይዘው አንስተዋል፡፡
በትምህርቱ ዘርፍ ከገባንበት ማጥ ለመውጣት የምናደርገው ማስተካከያ ውጤት በቅርብ ዓመታት ውስጥ ይመጣል ብሎ መጠበቅ የዋህነት ነው ያሉት ሚኒስትሩ፤ ትውልድ ተኮር ለውጥ በመሆኑ በርካታ ዓመታትን እንደሚወስድ አስረድተዋል፡፡
ትምህርት ለግለሰቡ ከሚሰጠው ጥቅም ይልቅ ለማህበረሰቡ ያለው አስተዋፅኦ አያሌ በመሆኑ ሁሉም ሰው ለዘርፉ እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ ሊያበረክት ይገባል ብለዋል፡፡
በአፎሚያ ክበበው
#EBC #ስልክ #የትምህርት_ጥራት

"ማህበራዊ ሚዲያ የልጆቻችንን የማሰብ ችሎታ እያቀጨጨ በመሆኑ የእጅ ስልክ ክልከላ ለማድረግ እየተወያየን ነው" - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ - Getu Temesgen
#Ethiopia | በትምህርት ላይ ያሉ ልጆቻችን ከዘመኑ እኩል እንዲራመዱ በማለት የምንሰጣቸው የእጅ ስልክና እና የሚጠቀሟቸው ማህበራዊ ሚዲያዎች የማሰብ ችሎታቸው እንዳይዳብር እያደረጉ ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡ የተማሪዎች የእጅ ስልክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል፤ የማያነብ እና የማሰብ ችሎታው የተገታ ዜጋ እንድናፈራ የሚያደርግ መሰናክል መሆኑን ልብ ልንል ይገባል ብለዋል፡፡…
የወራሪ – ተወራሪነት ታሪክን የሻረው የኢትዮ-ጣሊያን የሁለትዮሽ ትብብር
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19005/
#Ethiopia | የኢትዮጵያ እና የጣሊያን ግንኙነት የጀመረው በ1880ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ መሆኑን ታሪክ ያስረዳናል። በወቅቱ ጣሊያን በበርሊን ኮንፈረንስ ስምምነት መሰረት ከአፍሪካ አህጉር በቅኝ ግዛት አማካኝነት የራሷን ድርሻ የማግኘት ዓላማ እንደነበራት ይታወቃል።
በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ በወቅቱ ሥልጣን ለማጠናከርና እና የጦር መሣሪያ ለማግኘት የውጭ ግንኙነትን ማጎልበትን ዓላማ አድርጎ በሸዋ ራሱን ሲያዘጋጅ የነበረው የአፄ ምኒልክ አስተዳደር ይገኛል።
በዚህ መሀል ጣሊያን ራሷን በምፅዋ በኩል አጠናክራ፣ አሰብን በግል ኩባንያ አማካኝነት ገዝታ መላው ኢትዮጵያን የመያዝ እንቅስቃሴዋን አጠናክራ ብቅ ማለቷ በታሪክ ተመዝግቧል።
ጣሊያን ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲ ሽፋን ለመያዝ ካልሆነም በጦር ኃይሏ ለማሳካት በማሰብ ዝግጅቷን አጠናክራ ቀጠለች። በኋላም በኢትዮጵያና በጣሊያን መካከል የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መልክ የነበረው እንቅስቃሴ በውጫሌ ውል አንቀጽ 17 ምክንያት ሲፈርስ ሀገራቱ አይቀሬ ወደ ሆነው ጦርነት አመሩ።
ኢትዮጵያውያንም በነቂስ ወጥተው በዓድዋ ጦርነት ጣሊያንን ድል አደረጉ። በዓድዋ ኢትዮጵያውያን ከነፃነታቸው የበለጠ ዋጋ የሚሰጡት ነገር እንደሌለ አረጋገጡ። የጣሊያን ኢትዮጵያን ቅኝ የመግዛት ምኞትም ህልም ሆኖ ቀረ።
ከዚያ በኋላ ነበር በሁለቱ ሀገራት መካከል መደበኛው የሁለት አቻ ሀገራት ዲፕሎሚሲ የተጀመረው። ይሁንና ከዓድዋ ድል 40 ዓመታት በኋላ ወደ ሥልጣን የመጣው የጣሊያኑ ሙሶሎኒ የሀገር ውስጥ ቀውሱን ለማርገብ ኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈጸመ።
ስሌቱ ትክክል ያልነበረው ሙሶሎኒ ግን ፋታ ካልነበረው የአምስት ዓመታት ጦርነት በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወጣ። ጣሊያናውያን ከዓድዋ ሽንፈት በኋላ አደባባይ ወጥተው መንግሥታቸውን ተቃውመዋል።
በዚህ ተቃውሞም የወቅቱ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፍራንቼስኮ ክሪስፒ ሥልጣናቸውን ሲለቅቁ፣ ጦርነቱን የመሩት ጄኔራል ኦሪየስቴ ባራቴሪ እቅዳችንን አላሳካህም በሚል ፍርድ ቤት ቀርበው ቅጣት ተወስኖባቸዋል።
ሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ከዝግጅቱ ጀምሮ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ የገጠመው እንደነበር “Italian Anti-colonialism and the Ethiopian War” በሚል ርዕስ “ResearchGate” ላይ የታተመው የጥናት ጽሑፍ ያሳያል።
ጣሊያን ኢትዮጵያን ከመውረሯ በፊት የቤኒቶ ሙሶሎኒ መንግሥት ከፍተኛ የፕሮፓጋንዳ ሥራ ሲሠራ ነበር።
የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሲቪክ ተቋማት የወረራውን ዝግጅት ተቃውመዋል።
በተለይም ኢንዱስትሪ ተስፋፍቶበት የነበረው የሰሜን ጣሊያን አካባቢ ማኅበረሰብ የሙሶሎኒን እርምጃ በጽኑ ሲቃወም ነበር።
ከዚህም በላይ ከፍተኛ የወረራ ተቃውሞ የተነሳው በፈረንሳይ እና በስዊዘርላንድ ከነበሩ ጣሊያናውያን፣ እንዲሁም በሀገር ውስጥ ከነበሩ ፀረ-ፋሺስት አቀንቃኞች ነበር። እንደ ጣልያን ኮሚኒስት ፓርቲ ያሉ ቡድኖች የፋሺስት አገዛዙን እና ለጦርነት እያደረገው የነበረውን ዝግጅት በከፍተኛ ሁኔታ ተቃውመዋል።
እነዚህ ወገኖቸ ተቃውሟቸውን የሚገልጹ ጽሑፎችን በድብቅ በማሳተም ሕዝቡ ውስጥ ያሰራጩ ነበር። ካርሎ ሮሴሊ፣ ጋታኖ ሳልቬሚኒ እና አንቶኒዮ ግራምሺ ደግሞ ተቃውሞውን ከሚመሩት ታዋቂ ግለሰቦች መካከል ነበሩ።
ተቃዋሚዎቹ ለወረራ የሄዱ የጣሊያን ወታደሮች ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር እንዲወዳጁ፣ በጋራ ድምጽ ወረራውን እንዲቃወሙ እና መሣሪያዎቻቸውን ይዘው ከጦር ግንባር እንዲጠፉ ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።
እንደ ፓርማ ባሉ አካባቢዎች ደግሞ ሴቶች እና ልጆች የባበቡር ሐዲዶችን በመዝጋት ወታደሮችን ጭነው ወደ አፍሪካ የሚያጓጉዙ ባቡሮችን ሥራ ለማስተጓጎል ሞክረዋል። እንደ ጄኖዋ እና ቬኒስ ባሉ የወደብ ከተሞች የነበሩ የወደብ ሠራተኞችም የጦር መሣሪያ ጭነው ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ መርከቦችን በማዘግየት የበኩላቸውን ተቃውሞ ገልጸዋል።
የወቅቱ የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሰትን ጨምሮ አንዳንድ ምሁራን ዝምታን ቢመርጡም፤ በርካቶች ግን ጦርነቱ የጭካኔ ድርጊት እና ዓለም አቀፉን ሕግ የሚጥስ መሆኑን በመግለጽ ተቃውመውታል።
ይሁን እንጂ የውስጥ ችግሮቹን በጦርነቱ ለመሸፈን ቆርጦ የተነሳው የፋሺስት አገዛዝ እነዚህን ድምጾች ችላ በማለት ወረራውን ተግባራዊ አደረገ። ውጤቱም እንደ ተፈራው ለሀገሪቱ ቀውስን ጨምሮላት በሽንፈት ተጠናቀቀ።
የፕሪቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የታረክ ተመራማሪ ዴኒስ ቤንትሮቫቶ እና ጣሊያናዊቷ የዩኒቨርሲቲ መምህር ሲልቪያ “From a ‘Glorious Reparation’ to a ‘Wretched Adventure’: The Second Italo-Ethiopian War in Italian History Textbooks (1936–2020)” በሚል ርዕስ ባሳተሙት ጥናት ሁለተኛው ወረራ በጣሊያን ትምህርት ቤቶች የታሪክ መፃሕፍት ውስጥ የተሳለበትን መንገድ አትተዋል።
በዚህ ጥናታቸው እስከ 1980ዎቹ የታተሙት የታሪክ መፃሕፍት የወረራውን ትክክለኛነት ለማሳየት ጥረት ያደረጉ መሆናቸውን እና ከ1980ዎቹ በኋላ ግን ይህ አስተሳሰብ እየተቀየረ መምጣቱን አሳይተዋል።
ከነዚህ ዓመታት በኋላ ያሉት የታሪክ መማሪያ መፃሕፍት ሁለተኛ የጣሊያን ወረራ ትክክል እንዳልሆነ፣ በጦርነቱ ወቅት ወራሪው ሠራዊት የተጠቀመው የተከለከለ የመርዝ ጋዝ ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ እንደሆነ አካትተዋል።
በኋላም በኢትዮጵያ እና ጣሊያን መካከል የተጠናከረ የልማት ትብብር ግንኙነት የተጀመረው እ.አ.አ በ1976 ነው። ትኩረታቸውን በሁለትዮሽ ስምምነቶች ላይ ያደረጉ የገጠር ልማት፣ የጤና እና የትምህርት ዘርፎች ትብብሮችም መከናወን ጀመሩ።
የሁለቱ ሀገራት ዘመናዊው ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች የሚደረጉ ጠንካራ የልማት ትብብሮችን ያማከሉ ናቸው።
በጣሊያን መንግሥት ትብብር ከተሠሩት ፕሮጀክቶች መካከል የጣና በለስ ፕሮጀክት ትልቁ የልማት ፕሮጀክት ነበር። ጣና በለስን የገነባው የጣሊያኑ ሳሊኒ ኩባንያ የውጭ ጫናዎችን ተቋቁሞ የጊቤ ግድቦችን እውን በማድረግ በኋላ ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ተዛውሯል።
ግንኙነቱ ሲጠናከር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2015 ዓ.ም ጣሊያንን ጎብኝተው ነበር። በዚያ ወቅትም የ180 ሚሊዮን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት የተፈረመ ሲሆን፣ ገንዘቡ የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማፋጠን እንዲሁም የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ጤና፣ ትምህርት እና ውኃ የመሳሰሉ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማሻሻል ያለመ ነበር።
ከተጠቀሰው የትብብር ስምምነት መካከልም የኢትዮጵያን ቡና ለማሻሻል የ10.5 ሚሊዮም ዩሮ፣ እንዲሁም ለሳኒቴሽን፣ ለውኃ ልማት እና ለኃይል ልማት 31.5 ሚሊዮን ዩሮ ተመድቦ ወደ ተግባር ተገብቷል።
ሰሞኑንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን ይፋዊ ጉብኝት አካሂደዋል። በጉብኝታቸውም ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር ይበልጥ በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው ተመላክቷል።
ውይይቱ በኢትዮጵያ እና በጣሊያን መካከል የሁለትዮሽ ትስስርን በማጠናከር ለአዲስ ኢንቨስትመንት እና የኢኮኖሚ ትብብር ዕድሎችን መፍጠር ላይ ያተኮረ እንደነበርም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገልጸዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት የተሳካና በርካታ ፍሬያማ ነገሮች የተገኙበት እንደነበር የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ መግለጻቸው…

የወራሪ - ተወራሪነት ታሪክን የሻረው የኢትዮ-ጣሊያን የሁለትዮሽ ትብብር - Getu Temesgen
#Ethiopia | የኢትዮጵያ እና የጣሊያን ግንኙነት የጀመረው በ1880ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ መሆኑን ታሪክ ያስረዳናል። በወቅቱ ጣሊያን በበርሊን ኮንፈረንስ ስምምነት መሰረት ከአፍሪካ አህጉር በቅኝ ግዛት አማካኝነት የራሷን ድርሻ የማግኘት ዓላማ እንደነበራት ይታወቃል። በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ በወቅቱ ሥልጣን ለማጠናከርና እና የጦር መሣሪያ ለማግኘት የውጭ ግንኙነትን ማጎልበትን ዓላማ አድርጎ በሸዋ ራሱን…
የቻይና የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19007/
#Ethiopia | በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።
ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ።
ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ።
በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል ።
ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ።
Via Wasihun Tesfaye።
በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።

Via Wasihun Tesfaye

የቻይና የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው - Getu Temesgen
#Ethiopia | በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ። ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ። ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ…
አርባ አራት ጥንዶች በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጋብቻቸውን ፈጸሙ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19009/
#Ethiopia |በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጃን ቃና ዘገሊላ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ያስተማራቸው 44 ጥንዶች በዛሬው ዕለት ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በቶታል ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ጋብቻቸውን ፈጽመዋል።
በጋብቻ ስነ ሥርዓቱ ላይ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ፣ የማይጨው አላማጣና ራያ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ተገኝተዋል።
ጃንደረባው ሚዲያ
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19009/
#Ethiopia |በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጃን ቃና ዘገሊላ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ያስተማራቸው 44 ጥንዶች በዛሬው ዕለት ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በቶታል ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ጋብቻቸውን ፈጽመዋል።
በጋብቻ ስነ ሥርዓቱ ላይ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ፣ የማይጨው አላማጣና ራያ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ተገኝተዋል።
ጃንደረባው ሚዲያ
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
አርባ አራት ጥንዶች በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጋብቻቸውን ፈጸሙ - Getu Temesgen
#Ethiopia |በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጃን ቃና ዘገሊላ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ያስተማራቸው 44 ጥንዶች በዛሬው ዕለት ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በቶታል ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ጋብቻቸውን ፈጽመዋል። በጋብቻ ስነ ሥርዓቱ ላይ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ፣ የማይጨው አላማጣና ራያ አህጉረ ስብከት ሊቀ…
50,000 ብር!
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19011/
9 ቀን ብቻ ቀረው! ግንቦት 30 ደረሰ!
ትላንት የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ለቆረጡ 10 እድለኞች እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ተሸላሚ አድርገናል።
በቴሌግራም ገጻችን https://t.me/lottery_service1 ላይ በመግባት ተሸላሚዎችን ይመልከቱ።
ዛሬ ደግሞ የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ለቆረጡ ለ 2 ዕድለኞች 50 ሺህ ብር በተጨማሪም ለ 3 ዕድለኞች ደግሞ ለእያንዳንዳቸው 10 ሺህ ብር ተሸላሚ ይሆናሉ።
የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪን በወረቀት፣ በቴሌብር ሱፐር አፕ፣ እንዲሁም https://ethiolottery.et ላይ በመግባት አሁኑኑ ይቁረጡ!
ከወዳጅዎ ጋር ይጋሩ! የ50 ሚሊዮን ሎተሪን ስጦታ ይላኩ!
መልካም ዕድል!
ለተጨማሪ መረጃ +251977717272 ላይ ይደውሉ፡፡

50,000 ብር! - Getu Temesgen
9 ቀን ብቻ ቀረው! ግንቦት 30 ደረሰ! ትላንት የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ለቆረጡ 10 እድለኞች እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ተሸላሚ አድርገናል። በቴሌግራም ገጻችን https://t.me/lottery_service1 ላይ በመግባት ተሸላሚዎችን ይመልከቱ። ዛሬ ደግሞ የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ለቆረጡ ለ 2 ዕድለኞች 50 ሺህ ብር በተጨማሪም ለ 3 ዕድለኞች ደግሞ ለእያንዳንዳቸው 10 ሺህ ብር…
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ 2 ቀን ቀረው!
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19013/
⚡️ውጤቱን ይገምቱ !
🏆 ዋንጫው የማን ነው?
የጊዜ ባር ቅጽር ግቢ ይታደሙ!
በመጪዋ ቅዳሜ ግንቦት23 ቀን
ከቀኑ 11፡00 ⏰ ሰዓት ጀምሮ!
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19013/
⚡️ውጤቱን ይገምቱ !
🏆 ዋንጫው የማን ነው?
የጊዜ ባር ቅጽር ግቢ ይታደሙ!
በመጪዋ ቅዳሜ ግንቦት23 ቀን
ከቀኑ 11፡00 ⏰ ሰዓት ጀምሮ!
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ 2 ቀን ቀረው! - Getu Temesgen
⚡️ውጤቱን ይገምቱ ! 🏆 ዋንጫው የማን ነው? የጊዜ ባር ቅጽር ግቢ ይታደሙ! በመጪዋ ቅዳሜ ግንቦት23 ቀን ከቀኑ 11፡00 ⏰ ሰዓት ጀምሮ!
TONIGHT TONIGHT TONIGHT
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19015/
🔥🔥🔥🔥
🔥THURSDAY THURSDAY THURSDAY 🔥
Music Revolution Live Music To The Next level Legendary Abenet Agonafer And Shining Star Hanna Girma Alongside Jossy..Geda..Esmiz Performing Live At The World Famous Club Revolution Door Open 7Pm Band Starts 10Pm Early Arrivals Strictly suggested Dress to impress For Reservation Call+251965687384 Sheger building 3rd Floor
#Livemusic #MusicRevolution
@music_revolution_addis

TONIGHT TONIGHT TONIGHT - Getu Temesgen
🔥🔥🔥🔥 🔥THURSDAY THURSDAY THURSDAY 🔥 Music Revolution Live Music To The Next level Legendary Abenet Agonafer And Shining Star Hanna Girma Alongside Jossy..Geda..Esmiz Performing Live At The World Famous Club Revolution Door Open 7Pm Band Starts 10Pm Early Arrivals…
በጉጉት እየተጠበቀ ያለው የሁለቱ ኮከቦች ስራ ” ቼቼ ” አርብ ማታ በናቲ ሚዲያ ዩቱዩብ ቻናል ይለቀቃል::
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19017/
በ 16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው
ብስራት ሱራፌል እና ሚለን ሀይሉ
ግጥም :- ወንደሰን ይሁብ
ዜማ:- ብስራት ሱራፌል
ሙዚቃ ቅንብር :- ስማገኘሁ ሳሙኤል
ዳይሬክተር :- አዩ ግርማ እና 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
ፕሮዲውሰር :- 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19017/
በ 16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው
ብስራት ሱራፌል እና ሚለን ሀይሉ
ግጥም :- ወንደሰን ይሁብ
ዜማ:- ብስራት ሱራፌል
ሙዚቃ ቅንብር :- ስማገኘሁ ሳሙኤል
ዳይሬክተር :- አዩ ግርማ እና 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
ፕሮዲውሰር :- 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
Getu Temesgen
በጉጉት እየተጠበቀ ያለው የሁለቱ ኮከቦች ስራ " ቼቼ " አርብ ማታ በናቲ ሚዲያ ዩቱዩብ ቻናል ይለቀቃል:: - Getu Temesgen
በ 16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው ብስራት ሱራፌል እና ሚለን ሀይሉ ግጥም :- ወንደሰን ይሁብ ዜማ:- ብስራት ሱራፌል ሙዚቃ ቅንብር :- ስማገኘሁ ሳሙኤል ዳይሬክተር :- አዩ ግርማ እና 16 ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዲውሰር :- 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19019/
◾️
#Ethiopia | በአዲስ አበባ አራቱም ዐብያተ ተውኔቶች ላለፉት 50 ዓመታት ያገለገለ አንጋፋ ባለሙያ ነው።
#ሽመላሽ እንደ ውዝዋዜ አሰልጣኝ ለ45 ዓመታት በአራቱ ቴአትር በውዝዋዜ አሰልጣኝነት በርካቶችን ያፈራና በማሰልጠን ላይ ያለም ነው።
#ሽመልሽ እንደ ዘፈን ግጥምና ዜማ ደራሲ ከ60 በላይ ዜማዎችን ሰርቷል።ከነዚህም ድንቡልዬ፣ አገሳ በሬው፣ እርም እርም… ይጠቀሳሉ።
#ሽመላሽ እንደ ተዋናይ በመድረክ ፣ በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥንና በፊልም ትወና የተሰጡትን ገፀባሕርያት ወክሎ ተውኗል። ከመድረክ አልቃሽና ዘፋኝ ፣ፎርፌ፣… ከቴሌቪዥን ያይኔ፣ የጀምበር ጥላ፣ ሞጋቾቹ፣ ቤቶች… ከፊልም ብራ፣አሸንጌ… ይጠቀሳሉ።
#በማስተማሪያና የንግድ ማሰታወቂያዎችም ላይ ተሳትፏለ።
በሙያው ከአዲስ አበባ ውጭሞ በመጓዝ ለቦረና፣ ደሴ እና ወሎ ባሕል ቡድኖች ድጋፍ አድርጓል።
#ሽመላሽ በማህበራዊ ሕይወቱ በመኖሪያ ሰፈሩ ዕድሮች በስራ ቦታው በበጎ አድራጎት ተግባራት ተሳታፊ ነው። በቤተሰባዊ ሕይወቱ ባለትዳር እና የወንድ እና ሴት ልጆች አባት ሲሆን የልጅ ልጆችንም አፍርቷል።
#የአርቲስቱ 75ኛ አመት በጓደኞቹና በወዳጆቹ አማካኝነት በዛሬው ዕለት በሀገር ፍቅር ቲያትር እየተከበረ ይገኛል።
ዋልተንጉስዘሸገር

አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ - Getu Temesgen
◾️ #Ethiopia | በአዲስ አበባ አራቱም ዐብያተ ተውኔቶች ላለፉት 50 ዓመታት ያገለገለ አንጋፋ ባለሙያ ነው። #ሽመላሽ እንደ ውዝዋዜ አሰልጣኝ ለ45 ዓመታት በአራቱ ቴአትር በውዝዋዜ አሰልጣኝነት በርካቶችን ያፈራና በማሰልጠን ላይ ያለም ነው። #ሽመልሽ እንደ ዘፈን ግጥምና ዜማ ደራሲ ከ60 በላይ ዜማዎችን ሰርቷል።ከነዚህም ድንቡልዬ፣ አገሳ በሬው፣ እርም እርም... ይጠቀሳሉ። #ሽመላሽ እንደ ተዋናይ…
ኢትዮ ቴሌኮም ሁለት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለዕድለኞች በሽልማት አበረከተ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19021/
– ሁለት ተጨማሪ አሌክትሪክ መኪኖችን እና 5 ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጆችን የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብርም አከናውኗል፣
#Ethiopia | ኩባንያው 130ኛ ዓመት ክብረ-በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለደንበኞች ባዘጋጀው የኢትዮ 130 ሜጋ ፕሮሞ እና ኢትዮ 131 ላኪ ስሎት ሽልማት መርሃ ግብር ልዩ ልዩ ሽልማቶችን እያበረከተ የሚገኝ ሲሆን፣ በዛሬው ዕለትም በሁለተኛው ዙር ዕጣ ለወጣላቸው የአዲስ አበባ እና የአዳማ ባለ እድለኞች ሁለት ዘመናዊ የቢ.ዋይ.ዲ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እንዲሁም አራት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ቁልፍ በቃሉ መሠረት አስረክቧል፡፡
ኩባንያው ባለፉት 35 ሳምንታት፣ 2 የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለአዲስ አበባ እና ለወሊሶ ባለ እድለኞች እንዲሁም 4 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችን ለአርባምንጭ፣ ሀረር፣ አርሲ ነጌሌ እና ለሆሳእና ባለእድለኛ ደንበኞቻችን ቁልፍ ማስረከቡ የሚታወስ ሲሆን፣ በተጨማሪም 201 ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን፣ በየቀኑ እና በየሳምንቱ በድምሩ 16.8 ሚሊዮን ብር በቴሌብር ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ ለ595 ደንበኞቻችን እንዲሁም ከ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን በላይ የሞባይል ጥቅሎችን ጨምሮ እስካሁን ከ75 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሽልማቶችን አበርክቷል።
በተጨማሪም በዛሬው እለት ተጨማሪ ሁለት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እንዲሁም 5 ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎችን (ባጃጅ) እጣ የማውጣት መርሃ ግብር የኩባንያችን ከፍተኛ አመራሮች፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች፣ የሚዲያ አጋሮችና እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እና በቀጥታ ስርጭት በኩባንያችን ማህበራዊ ሚዲያ ሁሉም ድንበኞቻችን በተከታተሉት መርሃ ግብር እጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል። በቀጣይም ለዕድለኞቹ እንደሚያስረክብ አረጋግጧል።
መርሃ ግብሩ በቀጣይ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን፣ ደንበኞች አገልግሎቱን በመመዝገብ እየተጫወቱ ተጨማሪ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቮልስዋገን አይዲ 4 (Volkswagen ID.4) እና ቢዋይዲ ዩዋን ፕላስ (BYD Yuan Plus SUV) መኪና ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ በየቀኑ እና በየሳምንቱ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ባለእድል የሚያደርጋቸዉ መሆኑ ተገልጿል።

ኢትዮ ቴሌኮም ሁለት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለዕድለኞች በሽልማት አበረከተ - Getu Temesgen
- ሁለት ተጨማሪ አሌክትሪክ መኪኖችን እና 5 ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጆችን የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብርም አከናውኗል፣ #Ethiopia | ኩባንያው 130ኛ ዓመት ክብረ-በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለደንበኞች ባዘጋጀው የኢትዮ 130 ሜጋ ፕሮሞ እና ኢትዮ 131 ላኪ ስሎት ሽልማት መርሃ ግብር ልዩ ልዩ ሽልማቶችን እያበረከተ የሚገኝ ሲሆን፣…
እንኳን ደስ አለን! ” ዳዎኤ ቡሹ ” ፊልም አሸነፈ!!
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉
https://amharic.getutemesgen.et/19023/
#Ethiopia | በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ : በየዓመቱ ከዓለም ዙሪያ ላይ ፊልሞችን እያወዳደረ ፌስቲቫሎችን በማዘጋጀት ለተመልካች በማቅረብ የሚታወቀው LIFT-OFF GlOBAL NETWORK ለ2025 ፌስቲቫል ለመቅረብ ከዓለም አቀፍ መድረክ ከተወዳደሩት ፊልሞች መካከል እና በዕጩነት ታጭተው ከለንደን pinewood studio በቀጥታ ስርጭት ለዕይታ ከቀረቡት ፊልሞች ውስጥ ”ዳዎኤ ቡሹ ” ፊልም አንዱ መሆኑ ይታወቃል ።
የሲዳማ ባህላዊ ሰላምታ አሰጠጥ እንዲሁም የፍቅር ፣ መከባበር እና የመተሳሰብ ተምሳሌት የሆነው ” ዳዎኤ ቡሹ ” አጭር ፊልም በተመልካች ምርጫ ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት አሸናፊ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል ።
በቀጣይም በፌስቲቫሉ አዘጋጆች በተለያዮ ከተሞች ላይ የሚታይ ሲሆን New york lift off film festival ላይ ለመታየትም ዕድል አግኝቷል ።
ፊልሙም በሲዳማ ብ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስ ቢሮ ፕሮዲውስ ተደርጎ ፣ በደራሲ ዶ/ር በዛብህ ብርሃኑ አዘጋጅነት ፣ አርቲስት አበበ ተምትም ፣ አርቲስት ስናፍቅሽ ተስፋዬ ፣ አርቲስት ፈለቀ ካሳን እንዲሁም ሌሎች ተዋናዮችን እና ባለሞያዎችን በማሳተፍ የቀረበ ነው ።
ይህ ለኢትዮጵያ ኪነጥበብ ዕድገት ትልቅ ሚና አለውና የኪነጥበብ አፊቃሪያን ፣ ”የዳዎኤ ቡሹ’ ፊልም አዘጋጆች እንኳን ደስ አለን ፤ ደስ አላችሁ ።

እንኳን ደስ አለን! '' ዳዎኤ ቡሹ '' ፊልም አሸነፈ!! - Getu Temesgen
#Ethiopia | በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ : በየዓመቱ ከዓለም ዙሪያ ላይ ፊልሞችን እያወዳደረ ፌስቲቫሎችን በማዘጋጀት ለተመልካች በማቅረብ የሚታወቀው LIFT-OFF GlOBAL NETWORK ለ2025 ፌስቲቫል ለመቅረብ ከዓለም አቀፍ መድረክ ከተወዳደሩት ፊልሞች መካከል እና በዕጩነት ታጭተው ከለንደን pinewood studio በቀጥታ ስርጭት ለዕይታ ከቀረቡት ፊልሞች ውስጥ ''ዳዎኤ ቡሹ '' ፊልም አንዱ…