ፍቅሬን በግጥም 💞
5.17K subscribers
68 photos
23 videos
2 files
91 links
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
Download Telegram
  ​​  ሳፈቅርሽ ኖራለው

የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ
አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ
ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ
አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ
ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ
ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ

የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ
ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ!

የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው
ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።

#ሼር_በፍቅር 

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
አፈቅርሀለው 🥰

አ--አፌ ለመናገር
ፈ-ፈራ ተባ ቢልም
ቅ--ቅንጣት ታክል ድፍረት
ር--ርቆኝ ብቸገርም
ሀ-- ሀቅ አለ በውስጤ አንተን አልረሳም
ለ--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም
ው--ውዴ አፈቅርሀለው ወድሀለው በጣም:    

           ለ ፍቅረኛሽ ላኪለት

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
አፈቅርሻለው

አ--አፌ ለመናገር
ፈ-ፈራ ተባ ቢልም
ቅ--ቅንጣት ታክል ድፍረት
ር--ርቆኝ ብቸገርም
ሻ--ሻካራ አይደለም ውስጤ አንቺን አልረሳም
ለ--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም
ው--ውዴ አፈቅርሻለው ወድሻለው በጣም::

      ለ ፍቅረኛህ ላክላት

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
❝አፈቅርሀለው! አፈቅርሻለው! 💕ያላንተ መኖር አልችልም! ያላንቺ መኖር አልችልም!" ስለተባባሉ ብቻ ሁለት ጥንዶች ይዋደዳሉ ማለት አይደለም፡፡

ፍቅር
#በአፍ ውስጥ ያለ ቃል ሳይሆን #በልብ❤️ ውስጥ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ ነው፡፡ እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት ነው! የቃላት ስብጥር አይደለም፡፡❞

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ብዙ ሰዋች ማንነትህን ላይቀበሉት ይችላሉ ላይወዱክም ይችላሉ ግን አስታውስ አንተ አንተ ነህ ለማንም ብለክ የምትቀይረው ማንነት የለህም

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ለካ አይንህ ባያየኝም ልብህ እኔን ያያል🫀
አይንህን ጨፍነህ ልብህ ይስለኛል😌
ስዕሉን እያየህ አይንህን ካይኖቼ😇
እጆችህ ወገቤን እግርህ ላይ እግሮቼ🤗
እጅህና እጆቼ ተያይዘን ስንደንስ 💃🕺
በገላየ ቀልጠህ በገላህ ነድጄ😍
ደግሞ ከደረትህ ካንገትህ ገብቼ🫂
ልብህ ላይ ተኜቼ አንተን እስላለሁ☺️
በልብህ ትርታ የፍቅርን ዜማ😊
በፍቅር ሰመመን በርጋታ እሰማለሁ😚
ላካ ሳንተያይ እሩቅ ሆነህ ማዶ🫣
ይሄው ጉድ አረገን ልባችን ተዋዶ❤️🥹

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
እመኝና ሸኘኝ አብሬሸ መሆኔ ደስታሽን ካጠፋ
ከጎንሸ ማደሬ ውስጥሽን ካስከፋ
የሰጠሁሽ ቦታ ካልጎላ ለልብሽ ላንቺ ካነሰኩብሽ ላይንሽ እቅድሽ ካልሆንኩኝ ለነገው ሂወትሽ😔
አድሜዬን አልፍጅ እኔም አንቺም አትቸገሪ
አልወድህም ብለሽ "🤷‍♂ እመንሽ ሸኜኝ  እውነቱን ተናገሪ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
🤍 አፍቅሪ 🤍

👁አይንሽን ያየውን  ሳይሆን  👁
ልብሽን የሚፈልገውን አፊቅሪ  ❤️
       ሌሎች ምን ይሉኛል 😳
              ወይም
    ያስባሉ ብለሽ አትጨነቂ
  ይህ ፍቅር ያንቺ እንጂ የነሱ
          አይደለም 😘
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
🥀#ላንተ_ነው❤️‍🩹

ላንተ ተሸንፌ በፍቅርህ ወድቄ
ኩራትህ ሲበዛ እያመመኝ ስቄ
ጥፋትህን ትቼው አይቼ እንዳላየ
ፍቅሬን ማስቀደሜ ቅንጣትም ካልታየ
ደርሶ ከከጀለህ እኔን ለማጣጣል
ጭራሽ ባታስበው ባትመኝ ያዋጣል

ልንገርህ አይደለም………
ፍቅር ማርኮኝ እንጂ ካንተ ስር መውደቄ
ላንተ እንደምበዛ አውቃለው ጠንቅቄ😒
            
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀 💔      
             አይ ያንቺ ነገር
ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል
በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል
በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል
እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል
አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል
እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል
እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል
ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
እስቲ የምትወዱትን የፍቅረኛችሁን የመጀመርያ ፊደል ዱቅ አርጉ👇🏻❤️
🔣🔣🔣🔣🔣🔣❤️🔣🔣🔣🔣🔣🔣


እንኳን ከኔ ጠፍተሽ...እንኳን ከኔ እርቀሽ
አጠገቤም ሆነሽ ትናፍቂኛለሽ...
የመዋደድ ኬላ መድረሻ ድንበሩ
መናፈቅ እኮ ነው የፍቅር ደም ሥሩ

አለሽ ጨረቃ ላይ
አለሽ ፀሐይዋ ላይ
አለሽ ሰማዩ ላይ
የትም አይሻለሁ የኔ ሙሉ ክፋይ

ተራራው አንቺ ነሽ
ባሕር ወንዙ አንቺ ነሽ
አገር ምድሩ አንቺ ነሽ
የትም ቦታ ሆኜ የትም ቦታ ሆነሽ

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
  አልመጣምን ምን አመጣው  ?
.
.
ዛሬ ነበር የቀጠርሽኝ፤
እዚህ ነበር "ናልኝ" ያልሽኝ።
ፀሃይ ስትደምቅ በስተምስራቅ ስትፈካ በሀገሩ፣
ከወፍ ጋራ እኩል ሲያዜም ሲዘማምር ጫካ ዱሩ።
የእግዜር በጎች ከልጆች ጋር በየመስኩ ሲሯሯጡ፣
ስስ እንቦሶች ሽር ብንት ሜዳው መሃል ሲቃበጡ።

ያኔ ነበር "ድረስ" ያልሽኝ፤
እዚህ ነበር የቀጠርሽኝ።

እኔ አፍቃሪሽ ያንቺው ንጉስ፤
ናፍቆት ፍቅር እንደታቀፍኩ ከንጋት ጋር ጎህ ቀድጄ፣
የፀደይ ወር እቅፍ አደይ፤ ላፍቃሪ ሩህ ይዤ በእጄ።
ካልሺኝ ቦታ እንደደረስኩ ዙሪያ ገባው ባማትረው፣
ችላ ብለሽ ቀረሽ መሰል ቃልሽ ፍቅሬን ሰባበረው።

አንቺዬ..............፤
እንደ ቀላል እንደ ዘበት፤
"እመጣለሁ" ባለ አንደበት፤
ምን ይሉታል ቃልን ማጠፍ "አልመጣም"ን ምን አመጣው ?
አጀብ መቼም ወንድ መሆን ያልተነሳ እግርሽ ቀጣው።
ብዬ እያሰብኩ ስብሰለሰል እዚሁ ሆኜ ልቤ አረጀ፣
በትዝታሽ ሳቅ... እያለ ይኸው ጊዜም አብሮኝ ጃጀ።

         " አጀብ መቼም ወንድ መሆን !!! "

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
" ወንበሩ ሰው አለው ? "

እሷ
"ወንበሩ ሰው አለው?"

እኔ
"ነበረው"
(የለም የለም ውሸቴን ነው)

እመጣለሁ ካለች
ዘመን ያስቆጠረች፡፡
ደርሻለሁ ብላኝ
መጠበቅ የበላኝ
አይሃለሁ ያለች
ልክ ነሽ ሰው አለች፡፡ (ነበረች)

እሷ
"ወንበሩ ሰው አለው?"

እኔ

ነበረው እንዳልል
አለውም እንዳልል
ቁጭ በይ እንዳልል

ያንገበግበኛል ቃሏን እንደመጣስ

ግራ ገባኝ እኮ ግን ደሞ ብትመጣስ

ግን ደግሞ የለችም

መጣለሁ ብላኝ ይኸው አልመጣችም....
ወንበሩ ሰው አለው
እንጃ
ቀርታለች እላለው
እንጃ
መንገድ ሰነከላት
እንጃ
ወይ ሌላ ከጀላት
እንጃ
መስከረሟ ጠባ
እንጃ
እግዜር መሀል ገባ
እንጃ

ብቻ ወንበሩ ሰው...አለው
ብቻ ወንበሩ ሰው...የለው፡፡

መቀመጥ ያውም ወንበር ይዞ
ትመጣለች ብሎ ሽንት እንኳ ቀዝቅዞ

መናፈቅ ሳቅን ሲጠብቁ ስትቀር መነፍረቅ
መጎለት ለመጣ ሰው ሁሉ ትመጣለች ማለት
መጠበቅ እንደድሮ ፅሁፍ ሳይታዩ መድመቅ

ነብዝዞ  ደብዝዞ መገኘት
ሰውን ለመቀበል ራስን መሸኘት...

"ወንበሩ ሰው አለው?"
እንጃ.

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
--------ለምንትመጫለሽ?--------

መሄድሽ ያደሰው፣
ልቤ  ጸንቶ ፈቅዶ እራሱን ካመነ፣
ለበደሉ ካሳ፣ ጉድለቱን
በጉድለት ቀርፎ ከሸፈነ።
ኣጋር እርም ብሎ፣
ካለመኖር ደጅ ኣፍ መኖር ከጀመረ።
መሻቱን ገድቦ፣
ከነገው ታቅቦ ራኢውን ከኣቆረ።
በማንም በምንም፣
ምርኩዝ ሳይታመን ቀኑን ከገነባ፣
ቡድን ከፈጠረው፣
ኣእላፍ ማህበር ስብስብ ካልገባ።
መቃብሩን ጥሶ፣
ዳዋውን አራግፎ ሞቶ ከተነሳ፣
ጣፋጭ የመሰለው፣
ያሳየሽው አለም ረስቶሽ ከተረሳ።
መነሻውን ጓግቶ፣
መድረሻውም ጠፍቶት ኣቶ እየባከነ፣
ውጥረት በመውለዱ፣
ለአስታማሚው ከብዶ ለአራሹ ካልሆነ፣
መሄድሽ ጸጽቶሽ፣
ወደኋላ ቢያምርሽ መመለስ ብትሺ፣
የትላንቱን ማምጫ፣
መንገድ ብትፈልጊ ቀዳዳ ብትምሺ።
የተዘጋ መዝገብ፣
የደነደነ ልብ ፊት ለፊት እያየሽ፣
በይሆናል ተስፋ፣
በማይያዝ ምኞት ለምን ትመጫለሽ?

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
.......እኔኮ
እኔ እኮ ያበድኩት  እኔ እንዲ የሆንኩት
አንተን አፍቅሬ ነዉ  ቤተሠብ ያጣውት
እሱ ይበጅሽ ብለዉ  ከቤት አባረሩኝ
ደስ ብሌኝ ወጥቼ  ወዳንተ መጣሁኝ
ሒጂልኝ ከፊቴ   አይኔ አይይሽ ብለህ
በጥፊ ተማተህ  ሠድበህ አበሻቅጠህ
ጎዳና አስወጣኸኝ  ከሁሉ አጣልተህ
ፀጉሬ ሣይበጠር  ሣይታጠብ ቀርቶ
ሢያዩት የደረደ  በቆሻሻ ሞልቶ
ቅያሪ የሌለኝ  ልብስ ሆነ ቡታንታ
የሚያዝንልኝ የለም  የሚያወራኝ ላፍታ
አሁን ላይም አለዉ  ይሔዉ ጎዳና ላይ
እብድ ናት እያሉኝ  እያዩኝ ከላይ
አፍቅሬ ማበዴን  ማን በነገራቸው
በኔ እንደፈረዱ  እንዳይፈረድባቸዉ
ከሁሉም በላይ  ፈጣሪ ይርዳቸዉ

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━

#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ፍቅር አይደለም ወይ
--------------------------
ወደድኩ አፈቀርኩህ
አላልሽኝም ወይ፣
ልቤን ቤትሽ ሳደርግ
አይኔ ሌላ ሳያይ።
ስለምን ነው ታድያ
ከአካሌ የራቅሽው፣
ፍቅር አይደለም ወይ
ይሄ መውደድ ያልሽው።
ቃልሽን ሰጥተሽኝ አምኜ ተቀመጥኩ፣
ጥለሽኝ አትሄጂም
ብዬ አንቺን ስላመንኩ።
የሚገርመው ነገር፣ ሄድሽ፣
ለረሳሁት አለም ጥለሽኝ ኮበለልሽ።
እንዴት ልቀላቀል
ፍቅር አያቅ ልቤ፣
አንድ ያለኝን ፍቅር ባንቺ ተነጥቄ።
አንቺን መድሀኒቴን
 አጣሁኝ በጀንበር፣
ህመምህ ህመሜ
 አላልሽኝም ነበር።
መድሀኒት ያሉትን
በልብ ውስጥ ሲያኖሩት፣
እንዴት ህመም ሆኖ
ያሳጣል ሰውነት፣
ባፈቀርኩት ገላ ህመም ሸመትኩበት፣
ፍቅር አሳይታ ልቤ ገባ ስለት።
በእንባ አይሄድ ነገር
ቃልሽ እንዳለ ነው፣
ፍቅር አይደለም ወይ
ያኔ መውደድ ያልሽው።

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ለኔ ፍቅር ማለት

ጨረቃዬ ብዬ ሁሌ ማወድሳት፣
በምናቤ በፍቅር ቀለም ላባ በብእር የሳልኳት፣
ሞናኒዛን በልጣ እንድትገኝ በግጥሜ ያስዋብኳት፣

የኔ ሞናኒዛ ጥላኝ ስትሄድ ወደ ሌላ፣
በዛ ሁኔታ እኔም ባጣ መላ፣

ያቺ የልቤ ሞናኒዛ፣
ቢረግፍባት የሷ ውበትና ለዛ፣
ያመነችው ቢተዋትም እንደ ዋዛ፣

ዛሬ መጣች ፊቷን በጨው አጥባ፣
አፍስሳ የደም እምባ፣

በሬ ላይ ተደፋታ ብትጠይቀኝ ምህረት ፣
ምላሹ አንድ ነው አፍቃሪው ልቤ በሩን አይዘጋባት፣
ሁሉንም እረስቶ በእቅፉ አስገባት፣
                .
                .
                .
ሲመስለኝ ይህ ነው ፍቅር ማለት

  ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
...ስማኝማ
ስማኝማ አንዴ  አዳምጠኝ ዉዴ
ናፈከኝ ያልኩህን  እረሳኸዉ እንዴ
መርሣትም አይደለ  ችላ ማለት እንጂ
ስመላለስብህ ልክ  እንደ ዉሀ ቀጂ
አልያት እንዳልከዉ  እኔም አልይህ
በጠላኸኝ ልኩ  እኔም ጠላዉህ
ስማኝማ አንዴ  ማን ነበረ ስምህ
አይወደኝም ብዬ  ያኔ ያለቀስኩልህ
ጠፋብኝ እኮ  ማን ነበረ ስምህ
እስኪ ብቅ በል  እንዳስታዉስህ

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
❣️ ትወጂኛለሽ  🤗
.
.
እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ
እኔ እየናኩሽ ፣ ልቤ
#እያከበረሽ
እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ
#እያፈቀረሽ
ከራሴ ስጣላ...🤦‍♂️
እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ
አንድም ቀን አልፎልኝ....
ልቤን እንደልቤ ፣ አላውቅም አዝዤ፡፡
አንቺም ልክ እንደኔ...
ልብሽን እንደልብ ፣ ማዘዝ አትችይም
ልብሽ ይወደኛል ፣
#ጠላሁህ ብትይም፡፡
ባትወጂኝም እንኳን...👉
የመጥላትሽ መጠን ፣ የቱን ያህል ቢያክል
አንቺን
#አላምንሽም#ልብሽ ነው ትክክል፡፡
  አይንሽን ጨፍኚ


ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤
ታጣቂ ዘራፊ
በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤
ልብ የምታጠፊ
የሆዴን የአንጀቴን፤
ልነግርሽ መጥቼ
ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤
አይንሽን አይቼ
ጀግና ወንድ ተብሎ፤
በኔ አፍ ሚጠራ
አይንሽን እያየ፤
የልቡን ሚያወራ
ለደቂቃ አይንሽን፤
አተኩሬ ባየው
አትጠራጠሪ፤
ወድያው እሞታለሁ
የልቤን ያንጀቴን፤
ልትሰሚኝ ከፈለግሽ
እባክሽ አዋሪኝ፤
አይንሽን ጨፍነሽ
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ