ፍቅሬን በግጥም 💞
5.2K subscribers
68 photos
23 videos
2 files
91 links
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
Download Telegram
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣


እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ባትለኝ
ንገሪኝ ካልክ ዛሬም እንደዛው ነኝ

የኔ ደህና መሆን ምን
#ያሳስብሀል😏
ፍቅር ነው እንዳልል
#ትተከኝ ሂደሃል😔
ደግሞ ድንገት መጠክ
#አዛኝ ያደርግሀል🫤
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ባትለኝ
ንገሪኝ ካልክ ግን
አንተን እያሰብኩኝ ዘመናት ቆጠርኩኝ
እኔነቴን ትቼ ባንተ ውስጥ አለሁኝ

አመታቶች አልፈው ዘመናት ቢመጣ
አንተን
#ከማፍቀር ውጭ ለውጥም አላመጣ
ህመሜን ብነግርህ መተህ
#ላታድነኝ 😏
ድንገት እየመጣህ ምነው
#ባታደማኝ 💔

𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣


           🔣ዛሬም ወድሻለው 🔣
             🔣🔣🔣🔣🔣🔣
  
ዘምናትን  ኖሬ እንደ ሌለው ሆኜ
ብቻዬን ሥወድሽ በፍቅርሽ ባክኜ
መክሳቴን አይቼ ልተውሽ ወስኜ
መክሳቴ ጀብድ ይሁን ለፍቅር ታምኜ

በነጋ በጠባ  በሀሳቤ አንቺ ነሽ
ለኑሮዬ ድርሰት ታሪኬ የምልሽ
ከልቤ ላይ ፅፌሽ ሳነብሽ ሳነብሽ
እንደ ልዩ ድርሰት ስገረም በስምሽ

የደመቀው ምስልሽ ከቀለም የፈካው
ቀለም በምን አቅሙ ካንቺ የሚልካካው
ከውብ ገፅታሽ ላይ ፍቅር
ተጨምሮ
ቢያደማኝ ቢያቆስለኝ ገላዬን አጥቁሮ

ጉልበት እስኪከዳኝ ቢርቀኝ ውበቴ
ዛሬም ወድሻለው ዛሬም ነሽ ህይወቴ
ባጥንቴ እስክቀር እስከለተ ሞቴ


━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_ @getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Heyyy everyone ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#እንዴት_ልግለፅልሽ

         የመውደዴን ጥልቀት
       የስሜቴን ልቀት

እንዴት ልግለፅልሽ በየትኛው መንገድ
ውስጤን እንደፈጀው የናፍቆትሽ ሰደድ
እኮ እንዴት ታውቂያለሽ ያመመኝን እኔ
በየትኛው ቋንቋ በየትኛው ቅኔ
እንዴትስ አድርጌ ህመሜን ላስረዳሽ
አይኔ እንደሚራብሽ ነፍሴ እንደሚጠማሽ

ባንቺ ሆዬ ባቲ 'ባምባሰል ትዝታ
በየቱ ላሰማሽ የልቤት ኡኡታ…
እስኪ አንቺው ንገሪኝ መልሱን በዪኝ ጀባ
ማፍቀሬን አምቄ ……
መንገዱን አጥቼ ግራ ከምጋባ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ስጠብቅህ ነበር😔


Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔

ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳
በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟
ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆
ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐

ስትቀር ጊዜ...

Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️
ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋
ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏
ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲

አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰

ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴
መልዕክቴ ይድረስህ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
#ምን_ይልሻል_ልብሽ?❤️


ልጠይቅሽ እስኪ
አድምጪኝ አንድ አፍታ
ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ?

የመውደድ የማፍቀር🥰ወይስ ሀዘኔታ?
ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው
እውን ከልብሽ ነው
ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው🤔
ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘
በኔ ይሁን እንዴ
#የምትሳለቂው?😔

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Heyyy everyone ❤️
❤️💞💕💕💓💓💘
አይኖችሽ
ለማየት ሚያሳሱ የሚያሸማቅቁ
ከርቀት እይታ ልብን የሚሰርቁ
ሰዎችን በሙሉ አጀብ የሚያስብሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው በጣም የተኳሉ
በሰው ሰራሽ ሳይሆን ባምላክ የተሳሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው አግራሞት የጫሩ
አቤት ለወደደሽ በፍቅር ለያዘሽ
እቅፍ ድግፍ አርጎ አንቺን ለወደደሽ
የፍቅር ስኬት ነሽ የንየዋ መቀረት
ወድጄሽ ነው ለካ***
የፀሀይ ብልጭታ ጮራው ተሥፈንጥቆ
የከተማው ውበት በጣም አምሮ ደምቆ
ንፁህ በሆነ አየር መንፈሴ እየረካ
ውሥጤ ሚረበሸው ወድጄሽ ነው ለካ
ስለ ተመቸኝ ብቻ
❤️💞💕💕

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ለካ አይንህ ባያየኝም ልብህ እኔን ያያል🫀
አይንህን ጨፍነህ ልብህ ይስለኛል😌
ስዕሉን እያየህ አይንህን ካይኖቼ😇
እጆችህ ወገቤን እግርህ ላይ እግሮቼ🤗
እጅህና እጆቼ ተያይዘን ስንደንስ 💃🕺
በገላየ ቀልጠህ በገላህ ነድጄ😍
ደግሞ ከደረትህ ካንገትህ ገብቼ🫂
ልብህ ላይ ተኜቼ አንተን እስላለሁ☺️
በልብህ ትርታ የፍቅርን ዜማ😊
በፍቅር ሰመመን በርጋታ እሰማለሁ😚
ላካ ሳንተያይ እሩቅ ሆነህ ማዶ🫣
ይሄው ጉድ አረገን ልባችን ተዋዶ❤️🥹

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ስጠብቅህ ነበር😔


Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔

ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳
በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟
ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆
ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐

ስትቀር ጊዜ...

Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️
ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋
ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏
ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲

አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰

ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴
መልዕክቴ ይድረስህ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
❤️እስኪ ጀማው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ .....ፍቅር ነው የጠፋው ወይስ እውነተኛ አፍቃሪ ...ወይስ ፍቅር እሚባል ነገር የለም....
#ሂድ

አለው አልከኝ እንጂ ከቶ ከኔ የታለ
መንገደኛው ልብህ ላይ ታች እያለ
ሂድ አትቁም ፊቴ ይቅናህ ብዬሀለው
ያሰብከው ይሳካ እመርቅሀለው

መጣህም ቀረህም ለእኔ እንዲያው ሄደሀል
አጠገቤ ሆነህ ባህር ተሻግረሀል
ስለዚ በቃ ሂደ አለው አትበለኝ
በሽንገላህ ቃላት በውሸት አታባብለኝ።

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ህልም አይቼ ማታ🥰
ከማዶ መስኩ ላይ❤️
ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸
ፍቅርን ስንወያይ 😉
የሚወድሽ ልቤ ❤️
ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️
ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔
ምን አለ🤦‍♂
🙆‍♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦‍♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
አታላይነትን .....

ገፅታሽ ማራኪ አንደበትሽ ጣፋጭ
ፈገግታሽም ገዳይ የማይሰጥ አማራጭ

የውበትሽ ብርሃን ከሰማዩ ሚልቅ
የውብ አይንሽ ጨረር የማያነቃንቅ 

ከርቀት ሲታዩ ...
ጥርስና ከናፍርሽ አቤት ማማራቸው
ሰረቅ ሰረቅ አርገሽ በፈገግታ መልኩ ሁሉን ስታያቸው

አንገትሽ መለሎ
አዳም ሚከተልሽ በገላሽ ተታሎ

በሁሉም ተወዳጅ ገፅታ እያለሽ
ሞናሊሳን ሚያስንቅ ፈገግታም እያለሽ
አታላይነትን   ማ'ነው  ያስተማረሽ ?🤔

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
     አትሂዱ አትንገሯት 

ለሷ ስል መጥቆሬን ለሷ ስል መክሳቴን...
ክደቷ ነውና ያቀረበው ሞቴን ።
ተውኝ እኔን ለኔው የልቤን አታርዷት..
ማፍቀር ባላቆምም ልምዴ ነው መከዳት።
ኤዲያያያያ
ፍቅር ብሎ ኪዳን መውደድ ብሎ ብስራት..
የራስ ላልሆነ ሰው እራስን ማሳጣት።
እኔ ላንድ ህይወቴ ...
ለሷ መሰሰቴ።
እሷ ላንድ ህይወቷ...
ከስንቱ መግባቷ።
አቲዱ አትንገሯት😔😔
ምን አልባት ......
እሷን በማጣቴ....
ይመለስ ይሆናል ዳግም እኔነቴ።

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ፍቅር ማለት
በምቶደው ነፍስ ውስጥ ራስህን መግደል ነው ፍቅር ማለት ሞት ነው የሚቻልህን ያህል ጥልቅ በሆነ ሞት ውስጥ ትገባለክ  የምትሞተውም በምቶዳት ሴት ነፍስ ውስጥ ነው ዕለት ዕለት ወደ፣ ጥልቅ የነፍሷም ፣ ቦታ ትወሰዳለህ። ፍቅር፣ ወደ ምታፈቅራት ሴት    የነፍስ ቦታ የምታደርገው ዘላለማዊ ጉዞ ነው። ጉዞውም  ማቆምያ የለውም
አንዲት ሴት ስታፈቅራት በአንተ ህይወት ውስጥ  ከአንተ በላይ ዋጋ አላት። ፍቅር ማለት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የምታስቀምጥለት ከሆነ ከምታፈቅረው ሰው፣ በላይ ለራስህ ዋጋ ሰጥተሀል፣ ማለት ነው።።።።።።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️


━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ

    እንኳን ለ1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ኛው  የኢድ አድሃ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይህ በአል የደስታ እና የሰላም የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን መልካም እና ደስ የሚል የኢድ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። 🌙🇺🇿

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
አፈቅርሽ ነበረ
በነበር የሚነግስ ባይኖርም በዚ አለም ፣
መለየትን ሚገልፅ ከነበር ውጭ የለም ፣
መለያየት ሳይሆን ያስታቀፈን እዳ ፣
አለመፋቀር  ነው የኔናንቺ ፍዳ ።
ቃል ባጡ ሀረጎች ባልገልፅልሽ ፍቅሬን ፣
የሩቅ ሲሆን ፍቅር ቢጎዳውም ልቤን ፣
ይህን ሁሉ ችዬ እኔ ባፈቅርሽም ፣
ያንቺ ጉዳት እንጂ የኔ አይታይሽም ።
ናፍቆት እንዴት ያማል ትዝታም ያደማል ፣
ከዚሁሉ በላይ
አትወደኝም መባል እንዴት ልብ ይሰብራል ፣
ብወድሽአይደለ በሀሳቤመሀል ምትመላለሺ ፣
ችኩልአይምሮዬን በናፍቆትሽውሀ ምታረሰርሺ ።
እንዴት አልወድሽም ?
በሀገር በምድሩ ያልታየውን ሴራ ፣
ባንቺ መሄድ ልቤ ነበር ቤት ሲሰራ ፣
ነበር ቤት ይሰራል
ግድግዳውን ናፍቆት ጣራውን ትዝታ ፣
ልብ እያፈቀረ አይምሮ አሸንፎ የተለዩ ለታ ።
ወንበዴ ነው ፍቅርሽ አይረጋም ጨርሶ ፣
መታጠፊያ ሲያገኝ ሄደ ተቀይሶ ፣
የቱጋ ነው ፍቅርሽ ፍቅር ትግስት ሲሻ ፣
የፍቅር ክፍያ መታገስ ነበረ እስከ መጨረሻ ።
ብቻ ግን እወቂ
አፈቅርሽ ነበረ !!!
መንገድሽ ጨርቅ ይሁን እንዳትመለሺ ፣
እኔም አንቺን ላስታውስ አንቺም እኔን እርሺ ፣
እጅሽን አልይዝም መንገድሽን አልሰርቀው ፣
ያምኮ ፍቅር ነው
የሚወዱትን ሰው ለሚወደው መተው ።
በይ እንዳይረፍድብሽ ......
ቢያቅትሽ መታገስ የፍቅር ህመሙን ፣
ሲያወራርድብሽ ትዝታ ናፍቆቱን ፣
እኔም ጋ ነበረ ያንቺ አይነት መከራ ፣
ግን አንቺ አስቀመጥው ከስሜትሽ ጋራ ፣
ፍቅርሽ ግብዝ ሆኖ ምላሽ ከጠበቀ ፣
እንለያይ በቃ ማፍቀርሽ ካለቀ ፣
መለየት ወግ አለው አብረው ለነበሩ ፣
እኔ አብሬሽ ነበርኩ
ከ እኔጋ አልነበርሽም እንዲያ ነው ነገሩ ።

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ህልም አይቼ ማታ🥰
ከማዶ መስኩ ላይ❤️
ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸
ፍቅርን ስንወያይ 😉
የሚወድሽ ልቤ ❤️
ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️
ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔
ምን አለ🤦‍♂
🙆‍♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦‍♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
አታላይነትን .....

ገፅታሽ ማራኪ አንደበትሽ ጣፋጭ
ፈገግታሽም ገዳይ የማይሰጥ አማራጭ

የውበትሽ ብርሃን ከሰማዩ ሚልቅ
የውብ አይንሽ ጨረር የማያነቃንቅ 

ከርቀት ሲታዩ ...
ጥርስና ከናፍርሽ አቤት ማማራቸው
ሰረቅ ሰረቅ አርገሽ በፈገግታ መልኩ ሁሉን ስታያቸው

አንገትሽ መለሎ
አዳም ሚከተልሽ በገላሽ ተታሎ

በሁሉም ተወዳጅ ገፅታ እያለሽ
ሞናሊሳን ሚያስንቅ ፈገግታም እያለሽ
አታላይነትን   ማ'ነው  ያስተማረሽ ?🤔

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ