ስሜን ልፅፍ ብዬ ❤️✍✍
ይኸውልህ ውዴ እስቲ አንዴ ስማኝ
ቀን እና ሌሊቱ እንደው ተምታቶብኝ
ሲነጋ ተኛለሁ ሲመሽ ስራ አለብኝ
በአውቶቢስ ፌርማታ ባቡርም ጠበኩኝ
ሰው ግራ ተጋብቶ ምን ሆነሻል አሉኝ።
ልቤን ሰርቆት እንጂ እኔ ምን ሆናለው
እንደው የገረመኝ ሰውም ድንቅ ያለው
ስሜን ልፅፍ ብዬ ስምህን ስፅፍ ነው።
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ይኸውልህ ውዴ እስቲ አንዴ ስማኝ
ቀን እና ሌሊቱ እንደው ተምታቶብኝ
ሲነጋ ተኛለሁ ሲመሽ ስራ አለብኝ
በአውቶቢስ ፌርማታ ባቡርም ጠበኩኝ
ሰው ግራ ተጋብቶ ምን ሆነሻል አሉኝ።
ልቤን ሰርቆት እንጂ እኔ ምን ሆናለው
እንደው የገረመኝ ሰውም ድንቅ ያለው
ስሜን ልፅፍ ብዬ ስምህን ስፅፍ ነው።
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Telegram
ፍቅሬን በግጥም 💞
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
❦ ══•⊰❂ ፍቅሬን በግጥም ❂⊱•══ ❦
ሂድ 😭
ሂድ እንዳሻህ ሁን እኔ ልፍቀድልህ
አካሌ ሁን ብዬ በግድ አላስቀርህ
ፍቀደኝ ለፍቀድህ በሚል መሠረት ነዉ
የፍቅር ማገሩ ምሰሶው ሚቆመው
ልቤን ስከፍትልህ ፍቅርን በመለገስ
በድክመትህ ስገኝ ለህመሜ ስትደርስ
እንዲህ በመሆን ነው ከግብ የሚደረስ
🚶♂ሂድ እንዳሻህ ሁን ባይሆንም ከልቤ
❤️ፍቅር ውዴታ ነው
በግዴታ እሾህ አላጥርህ ከብቤ🤷♀
😢የእንባ ሳቅ ስቄ
✋ልሸኝህ አርቄ
በል እንግዲ ውዴ የሀሳብ ዘመዴ
በሄድክበት ቦታ ባረፍክበት መንደር
ፍቅርን ምትቀበል መውደድን እምትቸር
ይስጥህ ይለግስህ የፍቅሩ እግዜር🙏
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ሂድ 😭
ሂድ እንዳሻህ ሁን እኔ ልፍቀድልህ
አካሌ ሁን ብዬ በግድ አላስቀርህ
ፍቀደኝ ለፍቀድህ በሚል መሠረት ነዉ
የፍቅር ማገሩ ምሰሶው ሚቆመው
ልቤን ስከፍትልህ ፍቅርን በመለገስ
በድክመትህ ስገኝ ለህመሜ ስትደርስ
እንዲህ በመሆን ነው ከግብ የሚደረስ
🚶♂ሂድ እንዳሻህ ሁን ባይሆንም ከልቤ
❤️ፍቅር ውዴታ ነው
በግዴታ እሾህ አላጥርህ ከብቤ🤷♀
😢የእንባ ሳቅ ስቄ
✋ልሸኝህ አርቄ
በል እንግዲ ውዴ የሀሳብ ዘመዴ
በሄድክበት ቦታ ባረፍክበት መንደር
ፍቅርን ምትቀበል መውደድን እምትቸር
ይስጥህ ይለግስህ የፍቅሩ እግዜር🙏
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Telegram
ፍቅሬን በግጥም 💞
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
❍●●◦እኔ ወድሻለሁ◦●●❍
እኔ ወድሻለሁ፤ ታስሮ እንደመፈታት
እንደጣኦስ ውበት፤ እንደ ዝሆን ብርታት
ዳዊትን ከጎልያድ ፤ደርቦ እንደመምታት
እኔ ወድሻለሁ፤
ጦም ውሎ እንደመጉረስ
ወልዶ እንደመታረስ
ቶምቦላ እንደመድረስ
ካላሙዲ ንብረት፤ ግማሽ እንደመውረስ
እኔ ወድሻለሁ፤ እንደ መቅደስ እጣን
እንዳፍለኛ ስልጣን
እኔ ያንች ቡዳ፤ ያንች ልዝብ ሰይጣን።.
✰ገጣሚ ፦በእውቀቱ ስዩም
😉ደሞ ሼር
👉
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
እኔ ወድሻለሁ፤ ታስሮ እንደመፈታት
እንደጣኦስ ውበት፤ እንደ ዝሆን ብርታት
ዳዊትን ከጎልያድ ፤ደርቦ እንደመምታት
እኔ ወድሻለሁ፤
ጦም ውሎ እንደመጉረስ
ወልዶ እንደመታረስ
ቶምቦላ እንደመድረስ
ካላሙዲ ንብረት፤ ግማሽ እንደመውረስ
እኔ ወድሻለሁ፤ እንደ መቅደስ እጣን
እንዳፍለኛ ስልጣን
እኔ ያንች ቡዳ፤ ያንች ልዝብ ሰይጣን።.
✰ገጣሚ ፦በእውቀቱ ስዩም
😉ደሞ ሼር
👉
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Telegram
ፍቅሬን በግጥም 💞
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
❦ ══•⊰❂ ፍቅሬን በግጥም ❂⊱•══ ❦
🖤 ግን ለምን 🥺
የውስጤን ዘርግፌ,,,,,,
እኔነቴን ብሰጥሽ
ምኞት፣ፍላጓቴን,,,,,,,,
ገልጬ ብነግርሽ፣
ፍቅሬን አጣጥለሽ,,,,,,,
ዝቅ አርገሽ ገመትሽው
መውደዴን አርቀሽ,,,,,,,,,
ማፍቀሬን ጠላሽው።
መውደዴን,,,,,,,,አርክሰሽ፣
ማድነቄ ,,,,,,,,አቅልለሽ፣
መቅረቤን,,,,,,,,አውግዘሽ፣
እንዳልነበር,,,,,,,አርገሽ፣
ከጓዳና ወጠሽ,,,,,,,,,
አጋልጠሽ ሰጠሽው፣
ማፋቀሬን,,,,,,,ገደልሽው።
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🖤 ግን ለምን 🥺
የውስጤን ዘርግፌ,,,,,,
እኔነቴን ብሰጥሽ
ምኞት፣ፍላጓቴን,,,,,,,,
ገልጬ ብነግርሽ፣
ፍቅሬን አጣጥለሽ,,,,,,,
ዝቅ አርገሽ ገመትሽው
መውደዴን አርቀሽ,,,,,,,,,
ማፍቀሬን ጠላሽው።
መውደዴን,,,,,,,,አርክሰሽ፣
ማድነቄ ,,,,,,,,አቅልለሽ፣
መቅረቤን,,,,,,,,አውግዘሽ፣
እንዳልነበር,,,,,,,አርገሽ፣
ከጓዳና ወጠሽ,,,,,,,,,
አጋልጠሽ ሰጠሽው፣
ማፋቀሬን,,,,,,,ገደልሽው።
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Telegram
ፍቅሬን በግጥም 💞
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
❦ ══•⊰❂ ፍቅሬን በግጥም ❂⊱•══ ❦
አልቻልኩም
፡
ቃል አቅም የለው ምክን ነው ፊደሉ፣
ሰፍረው ከብራናው ሞልተው የጎደሉ፣
፡
ሳቄ የእምባ ነው ደስታዬ የለቅሶ፣
ፈውሴ የህመም የማይድን ተዳብሶ፣
፡
በቃ እንዲዚ ነኝ ናፍቆት ያቃተኝ ለት፣
ልቤ ማይመለስ በግዝት በስለት፣
፡
አይኔ እየተራበሽ አለ እየኖረ፣
ሌላውን እንዳያይ በፍቅር የታወረ፣
፡
ካንቺ ሌላ ደስታ ሊሰጡኝ ቢጥሩ፣
ለኔ ሀዘን ሆነብኝ እልፍ ቢያማትሩ፣
፡
የለመደሽ ልቤ በናፍቆትሽ ናውዞ ይኸው ይዋልላል፣
ሚመልስሽ ባይኖር እየደጋገመ አንቺን ይጠይቃል፣
፡
ግን አይከብድም ውዴ፣
፡
ሳቄ ደስታ ቢስ ነው፣
እንቅልፌ ረፍት የለው፣
አካሌ የደከመ ናፍቆት ያመነነው፣
፡
ደና ነህ ለሚሉኝ እላለሁኝ ደህና፣
ቁስሌ እየባሰ ናፍቆት እየፀና፣
፡
አንቺ ግን እንዴት ነሽ የልቤ ትርታ፣
የመጀመሪያዬ የፍቅሬ ሀሌታ፣
፡
እኔ አልቻልኩበትም ያነጫንጨኛል፣
በሆነው ባልሆነው ቶሎ ይከፋኛል፣
፡
ያ ያለፍነው ጊዜ ብርታት ባይሆነልኝ፣
እኔ አልችልም ነበር ናፍቆት በገደለኝ፣
፡
ቀኑ ነግቶ እስኪመሽ አንቺው ነሽ ሃሳቤ፣
ውዴ አልቻልኩበትም ነይልኝ ረሃቤ፣
፡
ጨዋታና ሳቅሽን እያሰላሰልኩኝ፣
ካጠገቤ ሳጣሽ በንባ ፅፌ ላኩኝ፣
፡
ቀኑ ይከብደኛል አያልቅም ሰዓቱ፣
ያላንቺ አያምርም ቢመሽም መንጋቱ፣
፡
ደግሜ አይሻለሁ አልተጠራጠርኩም፣
ግን መቼ ነው ውዴ ኸረ እኔ አልቻልኩም፡፡
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
አልቻልኩም
፡
ቃል አቅም የለው ምክን ነው ፊደሉ፣
ሰፍረው ከብራናው ሞልተው የጎደሉ፣
፡
ሳቄ የእምባ ነው ደስታዬ የለቅሶ፣
ፈውሴ የህመም የማይድን ተዳብሶ፣
፡
በቃ እንዲዚ ነኝ ናፍቆት ያቃተኝ ለት፣
ልቤ ማይመለስ በግዝት በስለት፣
፡
አይኔ እየተራበሽ አለ እየኖረ፣
ሌላውን እንዳያይ በፍቅር የታወረ፣
፡
ካንቺ ሌላ ደስታ ሊሰጡኝ ቢጥሩ፣
ለኔ ሀዘን ሆነብኝ እልፍ ቢያማትሩ፣
፡
የለመደሽ ልቤ በናፍቆትሽ ናውዞ ይኸው ይዋልላል፣
ሚመልስሽ ባይኖር እየደጋገመ አንቺን ይጠይቃል፣
፡
ግን አይከብድም ውዴ፣
፡
ሳቄ ደስታ ቢስ ነው፣
እንቅልፌ ረፍት የለው፣
አካሌ የደከመ ናፍቆት ያመነነው፣
፡
ደና ነህ ለሚሉኝ እላለሁኝ ደህና፣
ቁስሌ እየባሰ ናፍቆት እየፀና፣
፡
አንቺ ግን እንዴት ነሽ የልቤ ትርታ፣
የመጀመሪያዬ የፍቅሬ ሀሌታ፣
፡
እኔ አልቻልኩበትም ያነጫንጨኛል፣
በሆነው ባልሆነው ቶሎ ይከፋኛል፣
፡
ያ ያለፍነው ጊዜ ብርታት ባይሆነልኝ፣
እኔ አልችልም ነበር ናፍቆት በገደለኝ፣
፡
ቀኑ ነግቶ እስኪመሽ አንቺው ነሽ ሃሳቤ፣
ውዴ አልቻልኩበትም ነይልኝ ረሃቤ፣
፡
ጨዋታና ሳቅሽን እያሰላሰልኩኝ፣
ካጠገቤ ሳጣሽ በንባ ፅፌ ላኩኝ፣
፡
ቀኑ ይከብደኛል አያልቅም ሰዓቱ፣
ያላንቺ አያምርም ቢመሽም መንጋቱ፣
፡
ደግሜ አይሻለሁ አልተጠራጠርኩም፣
ግን መቼ ነው ውዴ ኸረ እኔ አልቻልኩም፡፡
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Telegram
ፍቅሬን በግጥም 💞
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
እንጃ።🤷♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
🔮💊..... እስቲ የሚወዳቹህንና የሚያፈቅራቹህን ሰው እነዚህን ጥያቄ ጠይቁት 💜
💊ምኔን አይተሀኝ ወደድከኝ?
💊ከሌሎቹ ሴቶች እኔ በምን እለያለው?
እነዚህን ጥያቄዎች አይን አይኑን እያየሽ ጠይቂው ምን ያህል እንደሚወድሽ ትረጂያለሽ 💜
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
💔🥺ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ°°° አይርሱ🙏
💊ምኔን አይተሀኝ ወደድከኝ?
💊ከሌሎቹ ሴቶች እኔ በምን እለያለው?
እነዚህን ጥያቄዎች አይን አይኑን እያየሽ ጠይቂው ምን ያህል እንደሚወድሽ ትረጂያለሽ 💜
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
💔🥺ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ°°° አይርሱ🙏
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://vm.tiktok.com/ZMYwrgovt/👈👈
አሪፍ ሙዚቃ ልጋብዛቹሁ በዛዉ ፎሎ እያደረጋቹሁ🙏🙏🙏
አሪፍ ሙዚቃ ልጋብዛቹሁ በዛዉ ፎሎ እያደረጋቹሁ🙏🙏🙏
👋ሰላም 👋ሰላም
ውድ የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ
ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው
24/10/2014 E.C.
መልካም ልደት በሉኝ
👑👑🎂🎂🎂🎂👑👑
#ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
🇪🇹#ፍቅር_ያሸንፋል🇪🇹
መልካም ምኞታቹን
እዚህ ላይ ግለፁልኝ
📥 👉 @mom_ma_everything
👋ሰላም 👋ሰላም
ውድ የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ
ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው
24/10/2014 E.C.
መልካም ልደት በሉኝ
👑👑🎂🎂🎂🎂👑👑
#ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
🇪🇹#ፍቅር_ያሸንፋል🇪🇹
መልካም ምኞታቹን
እዚህ ላይ ግለፁልኝ
📥 👉 @mom_ma_everything
ስለ መጡ እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ መጡ እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውድ የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ
ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው
24/10/2014 E.C.
መልካም ልደት በሉኝ
👑👑🎂🎂🎂🎂👑👑
#ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
🇪🇹#ፍቅር_ያሸንፋል🇪🇹
መልካም ምኞታቹን
እዚህ ላይ ግለፁልኝ
📥 👉 @mom_ma_everything
👋ሰላም 👋ሰላም
ውድ የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ
ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው
24/10/2014 E.C.
መልካም ልደት በሉኝ
👑👑🎂🎂🎂🎂👑👑
#ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
🇪🇹#ፍቅር_ያሸንፋል🇪🇹
መልካም ምኞታቹን
እዚህ ላይ ግለፁልኝ
📥 👉 @mom_ma_everything
ስለ መጡ እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ መጡ እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንድ ሰው ስታፈቅር ፥ ሰውዬውን ሙሉ በሙሉ ትቀበላለህ። ከነሙሉ እንከኑ ። ምክንያቱም ይህ እንከን የሰውዬው አካል ነውና። የምታፈቅረው ሰው ለመለወጥ አትሞክር ። እንዲህ ከሆንክ እወድሃለው አትበል ። ምክንያቱም ለመቀየር የምታደርገው ጥረት ''እኔ ማፈቅረው ግማሽ አንተን ነው'' የሚል አስተሳሰብ አለበትና። ሰው ባያፈቅርህም እራስህን መሆን አትተው። አበባ ሰው የለም ብሎ ጫካ ውስጥ ማበቡን አይተውምና። ስታፈቅርም በቃ በቀላሉ አፍቅር!!!!
*🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መልካም ምሽት 💖
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
*🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መልካም ምሽት 💖
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🍃🌹🍃....✍
🌺ችግር የለውም
🌹አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን….መውደድ ያለብንን ደሞ እንጠላለን…እኔ ደሞ ቶሎ ነው የማምነው ውሸት እሚባል ያለ እስካይመስል አምናለው ማመኔን አልጠላውም ግን እማምንበት መንገድ ያናደኛል....አንተን ለማግኘት በማይሆን መንገድም ተጓዝኩ አጠፋሁ በዛም እየተቀጣው ነው።💘
🌹ብዙ ጊዜ…አዋ በጣም ብዙ ጊዚያትን ይህን ቃል እልክ ነበር…ችግር የለውም ግን ችግር ሳይኖረው ቀርቶ እንዳይመስልክ…ችግርማ አለው ግን አንተ ከችግሩ ትበልጣለክና....💘
🖤🖤🖤🖤
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🌺ችግር የለውም
🌹አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን….መውደድ ያለብንን ደሞ እንጠላለን…እኔ ደሞ ቶሎ ነው የማምነው ውሸት እሚባል ያለ እስካይመስል አምናለው ማመኔን አልጠላውም ግን እማምንበት መንገድ ያናደኛል....አንተን ለማግኘት በማይሆን መንገድም ተጓዝኩ አጠፋሁ በዛም እየተቀጣው ነው።💘
🌹ብዙ ጊዜ…አዋ በጣም ብዙ ጊዚያትን ይህን ቃል እልክ ነበር…ችግር የለውም ግን ችግር ሳይኖረው ቀርቶ እንዳይመስልክ…ችግርማ አለው ግን አንተ ከችግሩ ትበልጣለክና....💘
🖤🖤🖤🖤
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
#ምን_ይልሻል_ልብሽ?❤️
ልጠይቅሽ እስኪ
አድምጪኝ አንድ አፍታ
ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ?
የመውደድ የማፍቀር🥰ወይስ ሀዘኔታ?
ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው
እውን ከልብሽ ነው
ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው🤔
ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘
በኔ ይሁን እንዴ #የምትሳለቂው?😔
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ልጠይቅሽ እስኪ
አድምጪኝ አንድ አፍታ
ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ?
የመውደድ የማፍቀር🥰ወይስ ሀዘኔታ?
ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው
እውን ከልብሽ ነው
ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው🤔
ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘
በኔ ይሁን እንዴ #የምትሳለቂው?😔
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ስንቴ ነው ? 🤔
እኔን ባቀፍክበት በሳቅንበት ቦታ
በተላፋንበት በዛች ውብ ትዝታ
በዛ ውብ በሆነው በዛ በሔድንበት
ስንቴ ነው ከሷ ጋር የተራመድክበት
ስንቴ ነው🤔 ስንቴ ነው ?
በሳቅንበት ቦታ ከሷ የተኛኸው
ስንቴ ነው ንገረኝ
ስንቴ ነው ስትዋሸኝ ፍቅርህ ያሳዋረኝ
ስንቴ ነው ጉዴን ልስማ
አኩርፌህ እያለ ወጥተን ከዛ ማማ
ይቅር ያልኩበትን ያልካት እሷን ማማ
ስንቴ ነው ስንቴ ነው
በተፋቀርንበት እሷን ያዝናናኸው
ስንቴ ነው ?😔
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
እኔን ባቀፍክበት በሳቅንበት ቦታ
በተላፋንበት በዛች ውብ ትዝታ
በዛ ውብ በሆነው በዛ በሔድንበት
ስንቴ ነው ከሷ ጋር የተራመድክበት
ስንቴ ነው🤔 ስንቴ ነው ?
በሳቅንበት ቦታ ከሷ የተኛኸው
ስንቴ ነው ንገረኝ
ስንቴ ነው ስትዋሸኝ ፍቅርህ ያሳዋረኝ
ስንቴ ነው ጉዴን ልስማ
አኩርፌህ እያለ ወጥተን ከዛ ማማ
ይቅር ያልኩበትን ያልካት እሷን ማማ
ስንቴ ነው ስንቴ ነው
በተፋቀርንበት እሷን ያዝናናኸው
ስንቴ ነው ?😔
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ናፍቄህ አላውቅም💔🙍♀
~~
መደወል አቁሜ ቴክስቱንም ትቼው፤
ፍቅረኛ እንዳለኝም ፈፅሞ ረስቼው..፤
እኔን አስበልጠህ እንዳልሆንክ እንደዛ
የሳቅህን ውበት የወሬህን ለዛ.......😊
ያን ሁሉ ትዝታ ዘንግቼ እንደዋዛ......
ትናንትናችን መሀል
ሺ ደስታ ቢፈልቅም፤
እመነኝ የኔ ውድ ናፍቄህ አላውቅም።
😟😟
አይኔ ሳያባራ ዝም ብሎ ቢያለቅስም፣
ህሊናዬ ራሴን አጥብቆ ቢወቅስም፣
ጉንጬ በንባዎቼ ደጋግሞ ቢርስም፤
ያለተቀናቃኝ በልቤ ብትነግስም።
😕😕
ደግነትህ በዝቶ
ቢነሳኝም አቅም፤
እመነኝ የኔ አለም ናፍቄህ አላቅም።
🤕🤕
አንተን ካጣሁ ወዲህ ደስታ ቢርቀኝም🤦♀
በሄድኩበት ሁሉ ገፅህ ባይለቀኝም
ከህልሜ ስጠፋ ሀሴት ባላገኝም
ልቤን ቆልፈኸው ሌላ ባልመኝም🥺
ቅንነትህ በዝቶ..
ቢነሳኝም አቅም፤
ምንም ሆነ ምንግን ናፍቄህ አላቅም
😥😥
.
ብደሰት😂 ብከፋ ባለቅስ😪 ብስቅም
ባሳብ ከኔ ጋ ነህ ናፍቄህ አላቅም.....💔
🌷
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
መደወ
ፍቅረኛ እንዳለኝም ፈፅሞ ረስቼው..፤
እኔን አስበልጠህ እንዳልሆንክ እንደዛ
የሳቅህን ውበት የወሬህን ለዛ.......😊
ያን ሁሉ ትዝታ ዘንግቼ እንደዋዛ......
ትናንትናችን መሀል
ሺ ደስታ ቢፈልቅም፤
እመነኝ የኔ ውድ ናፍቄህ አላውቅም።
😟😟
አይኔ ሳያባራ ዝም ብሎ ቢያለቅስም፣
ህሊናዬ ራሴን አጥብቆ ቢወቅስም፣
ጉንጬ በንባዎቼ ደጋግሞ ቢርስም፤
ያለተቀናቃኝ በልቤ ብትነግስም።
😕😕
ደግነትህ በዝቶ
ቢነሳኝም አቅም፤
እመነኝ የኔ አለም ናፍቄህ አላቅም።
🤕🤕
አንተን ካጣሁ ወዲህ ደስታ ቢርቀኝም🤦♀
በሄድኩበት ሁሉ ገፅህ ባይለቀኝም
ከህልሜ ስጠፋ ሀሴት ባላገኝም
ልቤን ቆልፈኸው ሌላ ባልመኝም🥺
ቅንነትህ በዝቶ..
ቢነሳኝም አቅም፤
ምንም ሆነ ምንግን ናፍቄህ አላቅም
😥😥
.
ብደሰት😂 ብከፋ ባለቅስ😪 ብስቅም
ባሳብ ከኔ ጋ ነህ ናፍቄህ አላቅም.....💔
🌷
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
ፍቅሬን በግጥም
°••በዝናብ ቅጠሪኝ••°
አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ
ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ
ዕንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ
አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ
ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ
ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ
ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ
መጥተሽ አትጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ
ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው
ሳለቅስ እንዳታዪ ዕንባዬን ይጋርደው
በጉንጬ 'ሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ
ሁሌ ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ
ውዴ፦
ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ
ነይልኝ አልልም እፊትሽ አልቅሼ
አዲሱ ኑሮሽን ልረብሽ በ'ንባዬ
በበጋ አልጣራም 'ናፍቀሽኛል' ብዬ
ሳለቅስ እንዳታዪኝ
ሁሌ በያመቱ በክረምት ነዪልኝ
የናፈ'ኩሽ እንደሁ
ጉርምርምታው ሲብስ በክረምት ጠይቂኝ
አንቺን ያገኘሁ 'ለት
ከንፈሬ ተላቆ ስስቅ እንድታዪኝ
ቀን የጨለመ 'ለት
ዶፍ እየወረደ ዝናብ ውስጥ ጠብቂኝ።
🌷
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
°••በዝናብ ቅጠሪኝ••°
አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ
ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ
ዕንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ
አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ
ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ
ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ
ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ
መጥተሽ አትጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ
ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው
ሳለቅስ እንዳታዪ ዕንባዬን ይጋርደው
በጉንጬ 'ሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ
ሁሌ ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ
ውዴ፦
ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ
ነይልኝ አልልም እፊትሽ አልቅሼ
አዲሱ ኑሮሽን ልረብሽ በ'ንባዬ
በበጋ አልጣራም 'ናፍቀሽኛል' ብዬ
ሳለቅስ እንዳታዪኝ
ሁሌ በያመቱ በክረምት ነዪልኝ
የናፈ'ኩሽ እንደሁ
ጉርምርምታው ሲብስ በክረምት ጠይቂኝ
አንቺን ያገኘሁ 'ለት
ከንፈሬ ተላቆ ስስቅ እንድታዪኝ
ቀን የጨለመ 'ለት
ዶፍ እየወረደ ዝናብ ውስጥ ጠብቂኝ።
🌷
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
ስለ አንቺ ውበት ትናገር ፀሀይ
የቀትሯ ሳትሆን የጧቷ ሲሳይ
ስለ አንቺ ፀባይ ትናገር ጨረቃ
ጠብቀሽ ጠይቂያት ስትወጣ ደምቃ
እኔ እንደማስብሽ ትናገር ጨረቃ
ጠብቀሽ ጠይቂያት ስትወጣ ደምቃ
የሆዴንም ሁሉ አንዳችም ሳልደብቅ
አዋያት ነበረ ጠብቂአት በድብቅ
እሷም አታሳፍር ታዳምጠኛለች
ከክዋክብት ጋራ ተገርማ እያየች
አሁን አሁንማ........
ጨረቃማ አለች እረሳኋት መሰል
አንቺን እያወራሁ በሀሴት ስባትል
ግን ታውቂያለሽ ......
አንቺን በጨረቃ ለመግለፅ ስሞክር
ሌሎች ይቀናሉ በአንቺ መከበር
ይቀናሉ እንጂ የማይሆን ነገር ነው
አንቺ ሁል ጊዜ ከፀሀይም በላይ
ከጨረቃም በላይ ውበትሽ ኗሪ ነው
ውበትም ብቻ አይደል አብሮሽ የሚኖረው
ያ! አስገራሚ ፀባይ ከአይምሮ በላይ ነው።
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
. . .🌺🌸
ስለ ክብር ምን ያህል ታውቂያለሽ?
የሳቀልሽ ሁሉ የወደደሽ . . . ያከበረሽ አይምሰልሽ..... የዛሬን አትይ ብዙ መናቆች የሚመጡት ቀድሞ ከመከበር ነው. . .ወዳጅ ነን ባዮችሽን የምትይዥበትን መንገድ እወቂ ..ለሁሉም አንድ አይነት ቦታ አይሰጥም! አክብረሽውም የማይከበር ብዙ ሰው አለ. . . . . ስለ ነገ መከበርሽ ግን ዛሬን ታገይ. . .
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ስለ ክብር ምን ያህል ታውቂያለሽ?
የሳቀልሽ ሁሉ የወደደሽ . . . ያከበረሽ አይምሰልሽ..... የዛሬን አትይ ብዙ መናቆች የሚመጡት ቀድሞ ከመከበር ነው. . .ወዳጅ ነን ባዮችሽን የምትይዥበትን መንገድ እወቂ ..ለሁሉም አንድ አይነት ቦታ አይሰጥም! አክብረሽውም የማይከበር ብዙ ሰው አለ. . . . . ስለ ነገ መከበርሽ ግን ዛሬን ታገይ. . .
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
♥️♡+:。.。 ደስታና ሀዘኔ 。.。:+♡♥️
ደቂቃዎች አልፈው ሰሀታቶች ሄዱ
ልቤ አላቆመም ወደ #እሷ መሄዱ😔
የፈገግታዋ ፍካት ሀዘኔን ያርቃል🤗
ልቤ ያንን ለምዶ ሁሌ ይናፍቃታል
ራቡኝ አይኖቿ #ናፈቀኝ ጠረኗ♥️
ደስታዋን ማየቴ ሲያየኝ ያ #አይኗ🥰
እሷን የማይበት ጊዜው ቢሆንም ገና
#እጠብቅሻለው ለኔም ቀን አለና❤️🔥
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ደቂቃዎች አልፈው ሰሀታቶች ሄዱ
ልቤ አላቆመም ወደ #እሷ መሄዱ😔
የፈገግታዋ ፍካት ሀዘኔን ያርቃል🤗
ልቤ ያንን ለምዶ ሁሌ ይናፍቃታል
ራቡኝ አይኖቿ #ናፈቀኝ ጠረኗ♥️
ደስታዋን ማየቴ ሲያየኝ ያ #አይኗ🥰
እሷን የማይበት ጊዜው ቢሆንም ገና
#እጠብቅሻለው ለኔም ቀን አለና❤️🔥
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🍂🍂
ማንንም እንዳትለምኚ ብመክርሽስ. . . . .?
ለምነሽ የምታቆይው ግንኙነት አይጠቅምሽም ይቅርብሽ . . .ፈልጎ ወዶሽ ከጎንሽ ካልሆነ ልመና መፍትሄ አይሆንም. . . ያዝ ለቀቅ ከሆነብሽ ለቀሽ አሳርፊው. .. አንዳንዴ መጨከንንም ቻይበት የዋህ ብቻ አትሁኚ ጥንካሬም ውበት አለው ልብሽን በተስፋ ብቻ አትቅጭው ሌሎች ያልሞከርሻቸው እድሎች አሉሽ እነሱን ልብ በይ .. . .
ነገ ላይ የሚቆጭሽን የማትመልሽውን እድሜሽን አስቢ ጊዜሽን አስተውይ በማይረባ ነገር አታባክኚው .. . .ቡኃላ እዳሽ ለኔ ነው . . .
🍂🍂
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ማንንም እንዳትለምኚ ብመክርሽስ. . . . .?
ለምነሽ የምታቆይው ግንኙነት አይጠቅምሽም ይቅርብሽ . . .ፈልጎ ወዶሽ ከጎንሽ ካልሆነ ልመና መፍትሄ አይሆንም. . . ያዝ ለቀቅ ከሆነብሽ ለቀሽ አሳርፊው. .. አንዳንዴ መጨከንንም ቻይበት የዋህ ብቻ አትሁኚ ጥንካሬም ውበት አለው ልብሽን በተስፋ ብቻ አትቅጭው ሌሎች ያልሞከርሻቸው እድሎች አሉሽ እነሱን ልብ በይ .. . .
ነገ ላይ የሚቆጭሽን የማትመልሽውን እድሜሽን አስቢ ጊዜሽን አስተውይ በማይረባ ነገር አታባክኚው .. . .ቡኃላ እዳሽ ለኔ ነው . . .
🍂🍂
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ