የከሚ/ከ/ከተማ ና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የደ/ቆ/ አገ/አሰ እና የአረ/ል/ው/ፔጅ
160 subscribers
1.01K photos
5 videos
18 files
202 links
የከሚ/ከ/ከተማ ና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አስተዳደር እና የአረንጓዴ ልማትና ውበት ፔጅ
Download Telegram
የኔ ጀግና
ሁሉም ተግባርህ ላይ እዲጨበጨብልህ አጠበቅ
አንዳንድ ተግባርህ ላይ ሰው መሆንህን አሳይ
እውነተኛ ተመልካች አይፈልግም እና
አንተ ተብቃቂ ጌታነህ ያአላህ
አንተ አሸናፊ ጌታ ነህ
እኛ ካንተ ካንተ ውጭ ተሸናፊነን ና የተዋረድን ነን
ያአላህ
የፋቅር ሰው
መልካም አስብ ስራ እንጂ በተሰጠህ እድሜ፡
አትከፋ አትዘን አይዞህ ታታሪው ወንድሜ
አላህኮ
አንተጠብታ ውሀ ስጠብቅ
ባህርን እያዘጋጀልህ ነው ወዳጄ አብሽር
ደጋጎቹማ
ከፋ የምትልበት ሰአት ሲደርስ በጣም ትፈተናለህ
ነቢ ሙሳም ( አ.ሰ) ከፊቱ ባህር ከሆላው ፊርአውን ነበር !!!
ከአላህ ጋር ከሆንክ ምንስ ሊጓዳህ
እስታንዳርድ
አገልግሎት ለመስጠት ምርትን ለማምረት አሰራርን ለመዘርጋት ለማዘመን እውቅና ባላቸው ባለሞሏች እወቀት ላይ ና በጋራመግባትት ተመስርቶ ተቀርፆ
በሁሉም ህብረተሰብ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መመሪያ ማለት ነው
ውዴ
👉የአከባቢ ብክለት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር
300/1995


👉ብክለት :- ማእቀብን ወይም ገደብን ጥሶ የማንኛውንም አካባቢ ክፍል ቁሳዊ ጨረራዊ ሙቀታዊ ንጽረነገራዊ ስነህወታዊ ባህሪን የሚለውጥ ነው...
👉በካይም ማለት
በፈሳሽ በጠጣር በጋዝ ሊሆን ይችላል ያረፈበትን
በሰውና ጤናላይ ምርትና ምርታማነትን : በብዙሀን ህይወትጉዳት የሚደርስ ሊደርስ የሚችል....መርዝን በሽታን ክርፋትን ጨረርን ድምጽን ንዝረትን ሙቀትን የሚመነጭ ነው
ዛሬ ማለትም ማክሰኞ ከጧት በቀን 28/4/2018 e.c
ለከሚሴ ከተማ ከንኡስ መዘጋጃ ቤት እስከ ከተማአስተዳደር ድርስ ከ 22 አመታት በላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል  ያገለገሉ በማገልገል ላይ የነበሩ የጽዳት ና ውበት አባት እና የጥሩ ስነምግባር ባለቤት የሆኑትን ዳምጤ አበበ ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት በማጣታችን  ጽ/ቤት ታችንን እና የጽዳት ና ውበት ቡድን ልባዊ የተሰማንን ሀዘን እየገለጽን
ለመላ ቤተሰቡና የስራባልደራቦቹ ወዳጅ ጎደኞቹ መጽናናትን አላህ ይስጣችህ እንላለን !!!

የጽዳት ና ውበት ቡድን ባለሙያዎች እና የስራ ባልደራቦቹ 😭😭😭

https://t.me/gereenary
የረመዳን ጨረቃ በታሚር ታየ...

ረቡዕ በሳውዲ አረቢያ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል
ኢሻ አላህ
አውፈቱ ሊላህ ያኢበደላህ
አውፋወን
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ

የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ስነስርዓትን አስመልክቶ  በቁጥር 1383/2017 በፊደራል የወጣውን አዋጅ  ከዛሬቶ ሀሙስ ቀን ጀምሮ ተግባር ላይ እንደሚውል የኦሮሞ ልዩዞን መቀመጫ ከሚሴ ከተማ አካባቢ ጥበቃ እና ጽዳትና ውበት ቡደን አስታወል ።

በዚሁ መሰረት  ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ከማምረትም ሆነ ለሽያጭ ከማዋል እንዲሁም ከመገልገል ተቆጠቡ ይላል።

በአዋጁ መሰረት ማንኛውም  የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ሲገለገል እንዲሁም በእጁ ይዞ የታየ ግለሰብ  ለ 2000-5000ሺ ብር ቅጣት  እንደሚያጋልጥ አስታውቋል።

በተጨማሪም ማንኛውም የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታል ሲያመርት ፣ወደ ሀገር ሲያስገባ ፣ለመሸጥ ያከማቸ ወይም ሲሸጥ የተገኘ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ከ 50,000-200,0000 ሺ ብር እና በ 5 ዓመት ፅኑ እስራት የሚቀጣ መሆኑንም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል።

መበሆኑም ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይላል ያገሬሰው ነውና ላልተገባ ቅጣት እና እስራት ላለመጋለጥ ከፕላስቲክ ከረጢትና ፌስታል ነክ ነገሮች ራሳችንን እናርቅ በማለት መልክታችን  እናስተላልፋለን!!!

የከሚሴ ከተማ አካባቢ ጥበቃ እና ጽዳትና ውበት ቡድን !
ውዴ
ነገ ዙልሂጃ 9 ነው እናማ
ነገ ቀን የፆመ ያለፈውና የሚመጣው አመት ወንጀሉን አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ይማርታል በተክቢራ : በዱአ አደራ አደራ 🤲
በዚች ቀን ዱአ ሙስተጃብ የሚሆንባት ናት ምርጧ የአመቱ ቀን ናትእና ሁሉን ሀጃችሁን ለምኑት ጌታችን አላህ ቼርነውና !!!

ስለዚህ የነገን ፆም እንዳንረሳው ለማስታወስ ነው።
Eid_Aladha1447
                               🌺 عيدكم مبارك🌺     

           🔶 🌸Eid Mubarak! 🌸 🔶

                   🌹 ዒድ ሙባረክ! 🌹

             🤲تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🤲

🤲ከእኛም ከእናንተም አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን🤲

            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•