እለተ ቅዳሜ ሰኔ 01, 2016 ዓ.ም
ከቀኑ 7:00 ሰዓት
በቅዱስጊዮርጊስ ጉዳይ ላይ ተቀራርበን የተወያየን ደጋፊዎች በአሁኑ ጊዜ በስፖርት ማህበራችን አካባቢ የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ በማሰብ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች መጀመራችንን ከዚህ ቀደም በተለያዩ ፅሁፎቻችን መግለፃችን ይታወሳል ።
ከነዚህም እንቅስቃሴዎች አንዱ የሆነው ለመላው የቅዱስጊዮርጊስ ደጋፊዎች መጠይቅ አዘጋጅቶ ምላሽ በመሰብሰብ ለምናዘጋጀው ሰነድ ጥሩ ግብዓት ማግኘትና በተቻለ መጠን የሁላችንም ሀሳብ ምን እንደሆነ ተረድቶ ተገቢ የሆነ የመፍትሄ ሀሳብ ማቅረብ ነው ።
ስለሆነም እስከፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 08, 2016 ከምሽቱ 4 ሰዓት ድረስ ከዚህ በታች በተያያዘው ሊንክ ወይም በባር ኮዱ በመግባት ለቀረቡ ጥያቄዎች ተገቢ እና የተሟላ ምላሽ በመስጠት ለጀመርነው እቅድ መሳካት ትብብር እንዲያደርጉ እንዲሁም ክለባችን ካጋጠመው ችግር እንዲወጣ የመፍትሄው አንድ አካል በመሆን የበኩልዎን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ እንጠይቅዎታለን ።
✌ እናመሰግናለን !!!
https://forms.gle/kUawdiSWkpHMLWLE7

Google Docs
ቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻ
በቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዳይ ላይ ተቀራርበን የተወያየን ደጋፊዎች በአሁኑ ጊዜ በስፖርት ማህበራችን አካባቢ የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ በማሰብ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ጀምረናል ። ከነዚህም እንቅስቃሴዎች አንዱ የሆነው ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች መጠይቅ አዘጋጅቶ ምላሽ በመሰብሰብ ለምናዘጋጀው ሰነድ ጥሩ ግብዓት ማግኘትና በተቻለ መጠን የሁላችንም ሀሳብ ምን እንደሆነ ተረድቶ ተገቢ የሆነ የመፍትሄ ሀሳብ…
👍6❤2👏2
ምንም እንኳን የሁላችንም የግሩፑ አባላት የመጀመሪያው የመጠይቁ ፖስት ሪፖርት ተደርጎ ከሁላችን ገፅ ላይ እንዲነሳ/እንዲጠፋ ቢደረግብንም ከዛ በኋላ በድጋሚ በለጠፍነው እና ለመላው የፈረሰኞቹ ቤተሰቦች ባቀረብነው መጠይቅ መሰረት ክፍት ከሆነበት ሰዓት ጀምሮ እስካሁን #145 (ለዛሬ ከያዝነው እቅድ ከ#ከ95% በላይ) ያህል ደጋፊዎች መጠይቁን ሞልታችሁልናል ።
በእውነቱ በመጀመሪያው ቀን ካቀድነውና ከጠበቅነው በላይ ግብረመልስ አግኝተናል ።
ለዚህ ቀና ትብብራችሁ እጅግ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏 ✌️ 🙏
አጋጣሚውን አግኝታችሁ ላልሞላችሁልን ደሞ መጠይቁ እስከ ቀጣዩ #ቅዳሜ_ሰኔ 8_ምሽት_4_ሰዓት ድረስ ክፍት ስለሚሆን ምላሾቻችሁን ታደርሱን ዘንድ ከታላቅ አክብሮት ጋር እንጠይቃለን ።
ቅዱስጊዮርጊስ ብቻ ✌

👍15👏3❤1
#Officially_Closed❗
ለመላው ጊዮርጊሳውያን አቅርበን የነበረውን መጠይቅ እስከዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ እንድትሞሉልን በጠየቅነው መሰረት ምላሾቻችሁን ላደረሳችሁን ሁሉ እጅጉን እጅጉን ከፍ ያለ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን ✌
መጠይቁን ማስሞላት ስንጀምር በእቅድ ደረጃ እንደናሙና ሳይዝ አስበን የተነሳነው 500 ምላሾች ለመሰብሰብ ሲሆን በመጨረሻም 482 ምላሾችን አግኝተናል ።
ይህም ያቀድነውን 96.4 % ነው ።
የመጠይቁን ምላሾችም ሆነ በተጠና መንገድ እንደቡድን እየተዘጋጀንባቸው ያሉ ሰነዶችን በግሩፑ ህግ እና ባለን የፕሮግራም ቅደም ተከተል መሰረት ወደፊት ለሁሉም ጊዮርጊሳውያን የምንገልፅ ሲሆን ተቋማዊ ጥንካሬን ይዞ እንድናየው ለምንመኝለት ቅዱስጊዮርጊስ ሁላችንም ከመገፋፋትና ከመፈራረጅ ወጥተን በቅንነትና በጋራ የየድርሻችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን !!!
#ለተሳትፏችሁ_እናመሰግናለን ✌
ቅዱስጊዮርጊስን ብቻ !!!

👍9❤2
የ7 አመት የተከራዩን ልጅ ደፎሮ ከዛም ባለፈ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አውሬው ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ ግለሰብ 25 አመት የተፈረደበት ሲሆን አሁን ጠበቆቹ ቅጣቱን ለማቅለል ደፋ ቀና እያሉ ነው።
እህቶቹ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች የሟች ህፃን ሄቨን እናትን በየሄደችበት እያስፈራሯት ይገኛል የኢትዮጵያ ህዝብ ፍርድ ይስጠኝ ያለችው እናት ፍትህ ትፈልጋለች።
ቅጣቱ በቂ እንዳልሆነ ተጨማሪ ቅጣት ሊጣልበት እንደሚገባ ህዝብ ያንን እንደሚፈልግ ለማሳወቅ የፊርማ ማሰባሰብ እና ለእናቷ የገንዘብ ድጎማ ተጀምሯል።
https://www.change.org/p/justice-for-heaven-and-her-mother?recruited_by_id=94947080-5cca-11ef-af3a-c38f3884f55d&utm_source=share_petition&utm_campaign=psf_combo_share_initial&utm_term=signature_receipt&utm_medium=copylink
በዚህ ሊንክ በመግባት ፊርማችንን መስጠት የቻልን ደግሞ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ እንችላለን።
ሶደሬ Tube በህጻኗ ላይ በተፈጠረው የግፍ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል።
ይህ ጉዳይ በጊዜ ካልተቋጨ ነገ እኔ እና እናንተም ቤት መግባቱ አይቀርም!
#ፍትህለሔቨን
#Justiceforheven
Share'

👍6❤4