የሥራ ማስታወቂያ
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1.የሥራ መደቡ መጠሪያ:-
ነርስ ፕሮፌሽናል
• የትምህርት ደረጃ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ያለው/ያላት
• የስራ ልምድ፡ ከ2-4 አመት ሆስፒታል ላይ የሠራ/የሠራች
• ብዛት፣10(አስር)
2.የሥራ መደቡ መጠሪያ:-
ነርስ ፕሮፌሽናል
• የትምህርት ደረጃ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ያለው/ያላት
• የስራ ልምድ፡ ከ0(ዜሮ)አመት
• ብዛት፣ 10(አስር)
• ፆታ፣ አይለይም
• ደመወዝ፣ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 8ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም ከዚህ በታች በተመለከተው ኢ-ሜይል የተሟላ ማስረጃ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት
ሞባይል፡ 8080/ 0947101010
ኢ-ሜይል፡ AghHrOffice@gmail.com

❤1
05/05 /2018ዓ/ም
ለስራ ፈላጊወች በሙሉ
ካሉበት
ይስማው መለስተኛ ክሊኒክ ባለው ክፍት ቦታ ባለሙያወችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1ኛ የስራመደቡ መጠርያ በቢኤስ ሲ ነርስ ብዛት= 01
በክሊኒካል ነርስ ብዛት =01
የስራ ቦታ- በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ገንደውሀ ከተማ
የስራ ልምድ -ከ01 አመት በላይ ቢሆን ይመረጣል
ደሞዝ -በስምምነት
ፆታ-አይለይም
ስልክ ቁጥር-0979888259
በስልክ ደውሎ መመዝገብ ይቻላል
የፈተና ቀን-ከምዝገባ በኋላ እናሳውቃለን

ክፍት የስራ ማስታወቂያ |
ድርጅት: ግሬስ ነርሲንግ ሆም ቡልቡላ ቅርንጫፍ (Grace Nursing Home)
• የስራ አይነት: ሙሉ ጊዜ (Full Time)
ተፈላጊ ባለሙያ: Nurse
• ዝቅተኛ የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ትምህርት ዝግጅት: በነርሲንግ BSc/ዲፕሎማ
• የሚፈለግ ባለሙያ ብዛት: 7
• የስራ ቦታ: ቦሌ ቡልቡላ፣ አዲስ አበባ
• ደመወዝ: በስምምነት
የወጣበት ቀን: ጥር 7 ቀን 2018 ዓ.ም
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን:
ጥር 20 ቀን 2018 ዓ.ም
እንዴት ማመልከት ይቻላል:
ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች የትምህርት ማስረጃችሁን፣ የስራ ልምድ እና የግል መረጃችሁን (CV) በቴሌግራም አካውንት @Leni011 በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ:
• የሙያ ፍቃድ (License) የግድ ነው።
• ቡልቡላ አዲስ አበባ አካባቢ የሚኖሩ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል!

✍ጥያቄ 1: Biliary Atresia ምንድን ነው?
🌡Biliary atresia አዲስ በሚወለዱ ሕፃናት ላይ ያልተለመደ የሐሞት ቦይ (Biliary System) ችግር ሲሆን በጉበት ውስጥ ቆሻሻን ለማስወገድ የሚረዱት የሐሞት ቱቦዎች ሲዘጉ ወይም ሳይፈጠሩ ሲቀሩ የሚከሰት ችግር ነው።
🌡ይህም ሐሞት በጉበት ውስጥ ይጠራቀማል፣ ወደ ሰውነት ይሰራጫል(ሰውነት ቢጫ ይሆናል) እና በጊዜ ሂደት ጉበት ላይ ጠባሳን ያስከትላል።
🌡ከዛም ጉበትን ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ ያደርጋል!
✍ጥያቄ 2: የሐሞት ፍሰት ለምን ጠቃሚ ነው?
💊ሐሞት ከተመረተ ከ2 ሳምንታት በላይ የሚቆይ ሲሆን ስብን ለመፍጨት እና ቆሻሻን ለመሸከም የሚረዳ ከጉበት የሚመረት ፈሳሽ ነው።
💊በተዘጋ የሞት ቱቦ ምክንያት በትክክል መፍሰስ በማይችልበት ጊዜ ጉበት ላይ ይጠራቀማል ፣ ጉበት ያብጣል እና ይጎዳል።
💊 በመጨረሻም ካልታከመ ጉበት ይደክማል።
✍ጥያቄ 3: መንስኤው ምንድን ነው?
💉ትክክለኛው መንስኤ አይታወቅም
💉 በእርግዝና ወቅት ወላጆች ካደረጉት ወይም ካላደረጉት ነገር ጋር የሚገናኝ አይደለም።
💉ከዘር የሚተላለፍ ወይም ተላላፊ ችግርም አይደለም።
✍ጥያቄ 4: የሚታዩ ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
🩺ከ2 ሳምንታት በላይ የሚቆይ የቆዳ ቢጫ መሆን
🩺ፈዛዛ ግራጫ ወይም ነጭ ሰገራ
🩺ጠቆር ያለ ቢጫ ሽንት
🩺የሆድ መነፋት
🩺የሰውነት ክብደት አለመጨር
✍ጥያቄ 5: ሕክምናው ምንድን ነው?
💉ብቸኛ ሕክምናው ቀዶ ጥገና ነው
💉ይህም "Kasai Procedure" ተብሎ ይጠራል (የሐሞት ቱቦዎችን በትንሹ አንጀት መተካት)
💉 በምርመራ ከተረጋገጠ ከ3 ወር እድሜ በፊት በትክክል ከተሰራ ውጤቱ አሪፍ ይሆናል።
✍ጥያቄ 6: ወላጆች ምን ማድረግ አለባቸው?
💊የሕክምና ምክሮችን በጥብቅ መከታተል
💊መደበኛ ክትትል እና የደም ምርመራዎችን በተገቢው ጊዜ ማድረግ
💊የኢንፌክሽን ምልክቶችን ማወቅ ና ቶሎ እንዲታከሙ ማድረግ
💊የሰውነት ብጫነትን ወይም የሰገራ/የሽንት ቀለም ለውጦች መከታተል
💊እንደ ባለሙያ ምክር ትክክለኛውን አመጋገብ መከተል
💊በጣም ከተጨነቁ የስነ ልቦና ድጋፍ ለማግኘት እርዳታ መጠየቅ ምንም ችግር የለውም።
ያስታውሱ፡
🌡ብቻዎትን አይደሉም
🌡ብዙ ቤተሰቦች በዚህ ሁኔታ ውስጥ አልፈዋል
🌡ወቅቱን የጠበቀ ህክምና፣ ድጋፍ እና እንክብካቤ እንዲደረግላቸው በማድረግ የመትረፍ እድል አላቸው።
ማጣቀሻ
Surgery of the Liver,
Bile Ducts and Pancreas
in Children, 3rd Edition.

❤3
Badrii (Boriifan)
STG-Final 4th edtion 2021.pdf
Standardized Treatment Guidelines ( Ethiopian)
Forwarded from Blue health Ethiopia
🚑 Get Certified with Blue Health Ethiopia – Hybrid AHA Courses! 🚑.
Want to work abroad or keep your life-saving skills up to date?
We’ve got you covered with internationally recognized American Heart Association (AHA) courses:
🔹 Basic Life Support (BLS) – 6 CPD points
🔹 Advanced Cardiac Life Support (ACLS) – 9 CPD points
🔹 Pediatric Advanced Life Support (PALS) – 9 CPD points
💡 Simple Steps
1️⃣ Register online: https://forms.gle/uNHEqnMbVY9Yo19e6
2️⃣ Learn at your own pace with the online lessons.
3️⃣ Come for a mandatory 1-hour practice session at our office and get certified.
📲 After you register, send us a quick text on Telegram for confirmation or any inquiry:
https://t.me/BlueHealthEthiopiaTraining
Affordable | International | CPD-Accredited
#AHA #BLS #ACLS #PALS #FirstAid #CPD #HybridCourse #BlueHealthEthiopia

የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።
💸 እናት ባንክ፡ https://kyc.enatbanksc.com/bank-account-entry
💸 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፡ https://fayda.dbe.com.et
💸 ጎህ ቤቶች ባንክ፡ https://fayda.gohbetbank.com/
💸 ፀሀይ ባንክ፡ https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
💸 አባይ ባንክ:- https://faydaabaybank.com.et/
💸 ንብ ባንክ:- https://fayda.nibbank.com.et
💸 ቡና ባንክ:-
https://verifayda.bunnabanksc.com
💸 ዳሽን ባንክ: https://dashensuperapp.com/dashen-fayda
💸 ዘመን ባንክ: https://fayda.zemenbank.com
💸 ሒጅራ ባንክ: https://apps.hijradigital.com/fayda/v2
💸 ሕብረት ባንክ : https://services.hibretbank.com.et/fayda
💸 ብርሀን ባንክ: https://nationalidharmonization.berhanonline.et:9095/fayda-login
💸 አዲስ ባንክ: https://fayda.addisbank.com.et
💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
💸 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com
💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization
💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/
💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/

fayda.nibbank.com.et
Nib-Fayda Harmonization
Web site created using create-react-app
❤2
ማስታወቂያ ለጤና ባለሙያዎች በሙሉ
ጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና ነክ ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ደህንነትን እና ጥራት ለማሻሻል ዘርፈ ብዙ የቁጥጥር ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። በዚህ መሰረት የጤናና ጤና ነክ ተቋማት እና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈፃሚ የቁጥጥር ዘርፉን አቅምና ውጤታማነት ለማሻሻል ከሚሰሩ ስትራቴጂካዊ እርምጃዎች ውስጥ አንደኛው የጤና ቁጥጥር ስርዓትን ዲጂታላይዝድ ማድረግ ነው።
ስለዚህ ይህንን የቁጥጥር ስራ ለመስራት ማንኛዉም በጤናው ዘርፍ የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩ መስፈርቶች መሰረት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት ከዚህ በታች የተቀመጠዉን ማስፈንጠሪያ በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
https://forms.gle/fV4vKAJLtQ24M6x28
መስፈርት
▫️ በጤና ተቋማትና ባለሙያዎች የቁጥጥርና ሌሎች ስራዎችን በተመለከተ ዘርፉን ለማገዝ ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች
▫️ እውቅና ካለው የከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተመረቀ እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት
▫️ ከሚሰሩበት ተቋም በተመደቡበት ሙያ የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
▫️ ከሚሰሩበት ተቋም የእውቅና/የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
▫️ የመስመር ላይ (Online) ስልጠና ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት
1. ስፔሻሊስት ሃኪም
2. ጠቅላላ ሃኪም
3. ጤና መኮንን
4. ላቦራቶሪ
5. ፋርማሲ
6. አንስቴቲስት
7. ነርስ
8. ባዮሜዲካል ኢንጂነር
9. ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂስት
10. ሚድዋይፈሪ
11. የኣካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ
12. ሌሎች የጤና የሙያ ዘርፎች

ማሳሰቢያ፡-
▫️ አመልካች የትምህርት ማስረጃ/ዲግሪ፣ የስራ ልምድ፤የሙያ ፈቃድ እና ከቁጥጥር ስራው ጋር ተያያዥነት ያለው የስልጠና ሰርተፊኬት ካለ በPDF ማያያዝ ይኖርበታል
▫️ በጤና ተቋማትና ባለሙያዎች የቁጥጥር፤የክሊኒካል ኦዲት ስራ እና ጥራት/quality Improvement ላይ ተሳትፎ የነበረው ይበረታታል
▫️ ለበለጠ መረጃዎች semreselam.tsega@moh.gov.et, hiwot.abebe@moh.gov.et

❤4
በህንድ በኒፓህ ቫይረስ ተይዛ የነበረችው ነርስ መሞቷ ተነገረ።
በህንድ ባለፈው ታህሳስ ወር በኒፓህ ቫይረስ ከተያዙት ሁለት ሰዎች መካከል አንዷ የነበረችው የ25 አመቷ ነርስ መሞቷ ተነግሯል።
ምንም እንኳን የዓለም ጤና ድርጅት በሽታው አሁን ላይ የመስፋፋት እድሉ ዝቅተኛ ነው ቢልም በባንግላዴሽም በበሽታው የተያዘች ሴት መሞቷን ድርጅቱ ገልጿል። #WHO #TE
@genericnurse

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ
ቀጣሪ ድርጅት: መካከለኛ ክሊኒክ
በማዕከላዊ ክልል ከመባታ ዞን ቪንቪቾ ከተማ የሚገኘው ድርጅታችን ባለው ክፍት ቦታ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
በዚህም መሰረት:
ተፈላጊ የሙያ መደብ:
1. ነርስ ( BSC)
• የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ ነርስ ፕሮፌሽናል
• ማስረጃ: የሙያ ፍቃድ እና COC ያለው
• ፆታ :ወንድ
• የስራ ልምድ ; 6 ወር እና ከዚያ በላይ
• ደምወዝ : በ ድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ: ሺንሺቾ ከተማ
ለማመልከት: ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መመልከቻ እና የትምህርት ማስረጃችሁን በዚህ ስ/ቁጥር:-0935394508
:-0909973151 መላክ ትችላላችሁ::