GeezFonts
1.8K subscribers
970 photos
73 videos
28 files
578 links
Geezfonts
የኢትዮጵያውን መልከ ፊደላት ቤት

*Typography
tiktok.com/@geezfonts
instagram.com/geezfonts

Personal
instagram.com/yikun.ayalew
tiktok.com/@yikun.ayalew

Contact @yikun_ayalew or call 0901010314
Download Telegram
ዛሬ ቀን 18 .....አጋምሰነዋል 🥳...18 ቀናት ይቀሩናል።
መልካም የፈጠራ ጊዜ። 💥

🌟36ቀን _ ኸ
ቀን_፲፰
ከፊደል በ ቤተሰቦች ( ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ ዀ ዂ ዃ ዄ ዅ)
አንዱን መርጠው መስራት ፣ በመቀጠል በሶሻል ሚዲያ #36daysoftypethiopic ብለው ማጋራት ወይም ለእኛ መላክ ይችላሉ።

⚠️ማሳሰቢያ፡
የየዕለቱ ቻሌንጅ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ። በዕለቱ የተሰሩትን አንድ ላይ ሰብስበን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። በዛውም የቀጣይ ቀን ቻሌንጅ ይገለጻል።

ተሳታፊዎችን በጣም እናመሰግናለን። 🙏
ለሌሎች እንዲደስ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።🔀

መልካም የፈጠራ ጊዜ ! 💥😍

#ethiopia #typography #36daysoftypethiopic #36daysoftype #geezfonts #ethiopic #typography #challenge #challenges #day18
የመጨረሻ ቀን
ስለተሳትፏችሁ በጣም እናመስግናለን። አሪፍ 36 ቀናት ነበሩ።
ዛሬ _ቀን_፴፮
አሐዝ ፼ ( እልፍ) 1ዐ,ዐ00

⚠️ማሳሰቢያ፡
የየዕለቱ ቻሌንጅ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ። በዕለቱ የተሰሩትን አንድ ላይ ሰብስበን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል።

ተሳታፊዎችን በጣም እናመሰግናለን። 🙏
ለሌሎች እንዲደስ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።🔀

መልካም የፈጠራ ጊዜ ! 💥😍

#fyp #fy #ethiopia #typography #36daysoftypethiopic #36daysoftype #geezfonts #ethiopic #ethiopian🇪🇹 #typography #challenge #challenges #day29 #challenges #ethiopianwomen #geez #fidel
ካሌንደሩን ወደ ጎግል ለማከል 👉ይህን ይጫኑ
#36daysoftype #geezfonts #challenge
የዛሬው ቀን 01 ፊደል - ሀ
ከፊደል ሀ ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day01 #geezfonts #challenge
ቀን - ፩ የ #36daysoftypethiopic

በጎበዝ የሀገራችን አርቲስቶች እና ዲዛይነሮች እነዚህን አስደናቂ የ"ሀ" ቤተሰቦች የጥበብ ስራዎችን ይመልከቱ።

የትኞቹን ወደዷቸው? 🙌😍

#ethiopic #geezfonts #DAY01 #fidel #geez #typography #challenge
ቀን - ፩ የ #36daysoftypethiopic

በጎበዝ የሀገራችን አርቲስቶች እና ዲዛይነሮች እነዚህን አስደናቂ የ"ሀ" ቤተሰቦች የጥበብ ስራዎችን ይመልከቱ።

የትኞቹን ወደዷቸው? 🙌😍

#ethiopic #geezfonts #DAY01 #fidel #geez #typography #challenge
በትናንትው ቻሌንጅ የተሳፋችሁ እናመሰግናለን። 🥳
#36daysoftypethiopic #geez #challenge
የዛሬው ቀን 02 ፊደል - ለ
ከፊደል ለ ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day01 #geezfonts #challenge
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀን - ፪ "ለ " #36daysoftypethiopic

በጎበዝ የሀገራችን አርቲስቶች እና ዲዛይነሮች እነዚህን አስደናቂ የ"ለ" ቤተሰቦች የጥበብ ስራዎችን ይመልከቱ።

የትኞቹን ወደዷቸው? 🙌😍

#ethiopic #geezfonts #DAY01 #fidel #geez #typography #challenge
የዛሬው ቀን 03 ፊደል - ሐ
ከፊደል "ሐ" ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day03 #geezfonts #challenge
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀን - ፫ "ሐ" #36daysoftypethiopic

በጎበዝ የሀገራችን አርቲስቶች እና ዲዛይነሮች እነዚህን አስደናቂ የ"ሐ" ቤተሰቦች የጥበብ ስራዎችን ይመልከቱ።

የትኞቹን ወደዷቸው? 🙌😍

#ethiopic #geezfonts #DAY03 #fidel #geez #typography #challenge
የዛሬው ቀን 04 ፊደል - መ
ከፊደል "መ" ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day04 #geezfonts #challenge
የዛሬው ቀን 05 ፊደል - ሠ
ከፊደል "ሠ" ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day05 #geezfonts #challenge
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀን - ፬" መ" #36daysoftypethiopic

በጎበዝ የሀገራችን አርቲስቶች እና ዲዛይነሮች እነዚህን አስደናቂ የ"ሐ" ቤተሰቦች የጥበብ ስራዎችን ይመልከቱ።

የትኞቹን ወደዷቸው? 🙌😍

#ethiopic #geezfonts #DAY04 #fidel #geez #typography #challenge
የዛሬው ቀን 06 ፊደል - ረ
ከፊደል "ረ" ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day05 #geezfonts #challenge
የዛሬው ቀን 07 ፊደል - ሰ
ከፊደል "ሰ" ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day07 #geezfonts #challenge
Last day : Day 36 : The letter "የፈጠራ ፊደል"

Get creative and design your own interpretation of "የፈለጋችሁትን ፊደሎች በማዋሃድ አዲስ ፊደል መፍጠር" from any of its Ethiopic script.

#36daysoftypethiopic #day35 #geezfonts #challenge
Thank you to all who participated in the challenge. It has been a wonderful journey.

#36daysoftypethiopic #geezfonts #challenge