GeezFonts
2.04K subscribers
971 photos
74 videos
28 files
580 links
Geezfonts
የኢትዮጵያውን መልከ ፊደላት ቤት

@yaa_creatives ስር

Other platforms:
tiktok.com/@geezfonts
instagram.com/geezfonts

Advertising Agency:
instagram.com/_yaa_creatives
tiktok.com/@yaa.creatives

Have a question :
DM @yikun_ayalew or Call to 0901010314
Download Telegram
🌟ቀን _ ፯
ከፊደል ሰ ቤተሰቦች ( ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ ሷ)
አንዱን መርጠው መስራት ፣ በመቀጠል በሶሻል ሚዲያ #36daysoftypethiopic ብለው ማጋራት ወይም ለእኛ መላክ ይችላሉ።

⚠️ማሳሰቢያ፡
የየዕለቱ ቻሌንጅ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ። በዕለቱ የተሰሩትን አንድ ላይ ሰብስበን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። በዛውም የቀጣይ ቀን ቻሌንጅ ይገለጻል።

ተሳታፊዎችን በጣም እናመሰግናለን። 🙏
ለሌሎች እንዲደስ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።🔀

መልካም የፈጠራ ጊዜ ! 💥
#36daysoftypethiopic #ethiopic #geezfonts #Day7 #ethiopia #fidel #geez #typography #habesha