GeezFonts
1.85K subscribers
965 photos
73 videos
28 files
578 links
Geezfonts
የኢትዮጵያውን መልከ ፊደላት ቤት

*Typography
tiktok.com/@geezfonts
instagram.com/geezfonts

Personal
instagram.com/yikun.ayalew
tiktok.com/@yikun.ayalew

Contact @yikun_ayalew or call 0901010314
Download Telegram
የዛሬው ቀን 04 ፊደል - መ
ከፊደል "መ" ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day04 #geezfonts #challenge
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀን - ፬" መ" #36daysoftypethiopic

በጎበዝ የሀገራችን አርቲስቶች እና ዲዛይነሮች እነዚህን አስደናቂ የ"ሐ" ቤተሰቦች የጥበብ ስራዎችን ይመልከቱ።

የትኞቹን ወደዷቸው? 🙌😍

#ethiopic #geezfonts #DAY04 #fidel #geez #typography #challenge