Gdmas trading
156 subscribers
28 photos
ግድማስ ትሬዲንግ ጅምላ አከፋፋይ እና ስልጠና የሚሰጥ ድርጅት ነው።


ለማንኛውም የድርጅት ሰርተኞች የስልጠና ፖኬጆች አሉን።
Download Telegram
የወንዶች የፀጉር ጥቅል :- 400 ብር
የሴቶች የፀጉር ጥቅል :- 430 ብር
የቆዳ ጥቅል :- 295 ብር



ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣልዎታለን
0922997000
0913409494
ሴቶችን ከሂዩማን ሄር የገላገለ ሚስጥር እንተን ከፀጉር መግባት እና መሳሳት ሊገላግልህ ነው ....

ይህን ዘይት ስትጠቀም የፀጉርህን እድገት ጨምሮ የሳሳን ፀጉር የሚመልስ ሲሆን ... እንዲያውም ... የተጠቀሙ ሰዎች ዘይቱን በወርሃዊ እንዴ አተገባበር ብቻ ተጠቅመው ከተለመደው ፍጥነት እስከ አምስት እጥፍ ያህል ፀጉር እድገትና ብዛትን እንደሚመጣ ይናገራሉ

ለፀጉር እድገት የ ካስተር ዘይት ሲጠቀሙ ፣ ጥቂት የዘይት ጠብታዎችን ብቻ ወደ የራስ ቅል መቀባት ይሞክሩ.... እንዲሁም... በፀጉርዎ መካከለኛ እና ማለቂያ ላይ ጥቂት ተጨማሪ የዘይት ጠብታዎችን ማሸት ይችላሉ ፣ ይህም ከመበላሸት ይከላከላል እንዲሁም የፀጉር አሠራሩን ያሻሽላል

በተፈጥሯዊ መንገድ ያለኬሚካል የምናዘጋጀውን ካስተር ዘይት ሞክር


👉 22ከጌታሁን በሻ ህንፃ 100ሜትር ገባ ብሎ ከአዲስ ህይወት ሆስፒታል አጠገብ ነሲቡ ሞላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
የሚጀምረው ከምድራችን ፣ ከአፈራችን ፣ ከፀሀያችን ነው።
💛🌴💛
የተጀመረው ከባህላችን, ከስረ መሰረታችን , ከህዝባችን ነው!!✨
የሚጀምረው ከተፈጥሯዊ ውበታችን ነው። ✨🌴

#የካስተር_ዘይት (ጉሎ) ተፈጥሮአዊ ይዘቱን ጠብቆ

#ግብአቱ ይወስነዋል #ጉሎ #ETHERBAL

#AFICASTOR
ለሁሉም የጸጉር አይነት የሚስማማ
ለጸጉር ጥቁረት ፣ ጥንካሬ ፣ ውፍረት እና ፈጣን እድገት

አዲስ አበባ አድራሻ

👉 22ከጌታሁን በሻ ህንፃ 100ሜትር ገባ ብሎ ከአዲስ ህይወት ሆስፒታል አጠገብ ነሲቡ ሞላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302

ለበለጠ መረጃ

0922997000
0946213371
@gdmas5
#የአፊ_ካስተር_አጠቃቀም

ኢትኸርባል ለፀጉር እድገት እና ጤንነት ተስማሚ የሆነውን ካስተር አይልን በ1 ሊትር እና 100ml አዘጋጅቶ ሲያቀር ትልቅ ደስታ ይሰማዋል።

አጠቃቀሙን ለጠየቃችሁን ደንበኞቻችን ካስተሩን ፀጉር ላይ እና ስሩን በደንብ ቀብተውም በሻወር ቆብ ወይም ላስቲክ ነገር ሸፍኖ ከ3 እስከ 12 ሰዓታት ማቆየትና መታጠብ ።

ይህንኑ በሳምንት ከ1 እስከ 3 ጊዜ መድገም ይቻላል እንደ ጸጉራችን ጉዳት መሰርት ።

ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ሄርፉድ እና ሄር ግሮዝ ኦይል መጠቀም ነው።

ካስተሩን ማታ ተቀብተን የምንታጠበው ካስተሩ ቢቆይ ጉዳት ስላው አይደለም ተፈጥሯዊ ሽታውን ለመቀየር ምንም አይነት አርቴፊሻል መአዛ ስለሌለው ነው።

በተጨማሪም አፊ ካስተር ኦይልን ለቅንድብ እና ለሽፋሽፍት በጥንቃቄ አይን ውስጥ እንዳይገባ በጥጥ ነገር ተጠቅመን መቀባት እንችላለን።

#አድራሻን
👉 22ከጌታሁን በሻ ህንፃ 100ሜትር ገባ ብሎ ከአዲስ ህይወት ሆስፒታል አጠገብ ነሲቡ ሞላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302

ለበለጠ መረጃ

0922997000
0946213371
@gdmas5

#ኢትኸርባል_ውበትን_ያጎላል
ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን፡-
እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
የዞማ ኸርባል ምርቶች በድርጅታችን ውስጥ ይገኛሉ። በቅናሽ ዋጋ መግዛት እና ማከፋፈል ለምትፈልጉ በሙሉ በራችን ክፍት ነው
ዞጋ ኮንዲሽነር
5lt
ዋጋ 220
Et saop 80
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 8 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.