#Notice‼️
#NGAT_Schedule
#Ethiopian_Defence_University
ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን‼
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

❤17👍6👏3🙏2👌1
🤝ስለ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ካለን ልምድ እናካፍላችሁ
👉ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድማችሁ NGAT Exam Entry Ticket ፕሪንት ያደረጋችሁትን ይዛችሁ በተመደባችሁበት መፈተኛ ክፍል መገኘት። ይህ ማድረጋችሁ አርፍዳችሁ መታችሁ ከምትረበሹ ይልቅ እንድትረጋጉና ፈተናው ላይ ትኩረት እንድታደርጉ ይረዳችኋል።
👉ፈተናውን በምትፈተኑበት ጊዜ አለመጨነቅ ይሄ እንኳን ባይሳካ ቀጣይ መፈተን ስለትምችሉ አብዝታችሁ በመጨነቃችሁ ምክንያት መስራት የምትችሉትንም ጥያቄዎች ሳትሰሩ ትቀራላችሁ።
👉ምንም እንኳን ፈተናው ቀድም ብሎ በቂ ዝግጅት ማድረግ የሚፈልግ ቢሆንም እስከዛሬ ያደረጋችሁት ዝግጅት በቂ እንደሆነ በራሳችሁ ሙሉ መተማመን ሊኖራችሁ ይገባል። ጥያቄው ጠቅላላ እውቀትን የሚጠይቅ ስለሆነ መስራት የምትችሉት ነው በፈተና ጊዜ አትጨነቁ።
👉ፈተና ላይ በጋራ መስራትን ተማምናችሁ አለመግባት። ፈተናው በኮምፒውተር የታገዘ ስለሆነም በጣም ብዙ ኮድ ነው ያለው። ይሄ የማይቻል ነው እራሳችሁ መስራት የምትችሉትንም ጊዚያችሁን የሚያባክንባችሁ ነው።
👉በምትፈተኑበት ጊዜ በስህተት ኮምፒውተራችሁን እንዳትዘጉት መጠንቀቅ። ምክንያቱም እስኪ ከፍት ድረስ ጊዚያችሁን ያባክንባችኋል።
👉ፈተና ላይ ሆናችሁ ጥያቄ በምትሰሩ ሰዓት የከበዳችሁን ጥያቄ ለመስራት በመታገል ብዙ ጊዜ አትግደሉ፤ እሱን ለመስራት ስትታገሉ ሌሎች ቀላል ጥያቄዎችን ሳትሰሩ ሰዓት ሊያልቅባችሁ ይችላልና። ከባዱን ጥያቄ #Flag_Question በማድረግ ዝለሉትና ቀለል የሚሉትን ሰርታችሁ ስትጨርሱ ሰዓት ስለሚተርፋችሁ ወደ ከበዳችሁ ጥያቄ ትመጡና ትሰሩታላችሁ። ነገር ግን ሰአት እንዳያንሳችሁ የምትዘሉት ጥያቄ ብዙ እንዳይሆን።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን

❤72👍24🙏8🎉5👌4🔥3👏2
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋
🧑💻 ዛሬ NGAT የተፈተናችሁ
✍️ ፈተናው እንዴት ነበር?
✍️ የፈተናው ይዘት ምን ምን ነበረው?
✍️ ምን ያህል ጥያቄዎች ነበሩት?
✍️ ስንት ሰአት ተሰጣችሁ?
✍️ ፈተና ውስጥ የገጠማችሁ ተግዳሮት ምን ነበር?
💥 የምታስታውሷቸውን ጥያቄዎችና በአጠቃላይ በፈተናው ዙሪያ ያላችሁን መረጃዎች ነገ እና በቀጣይ ዙር ለሚፈተኑት ተማሪዎች ስለሚጠቅም Comment Section ላይ ፃፉልን!!
💥 ቀጣይ ተፈታኝ የሆናችሁም ማወቅ የምትፈልጓቸውን መረጃዎች Comment Section ላይ ጠይቋቸው!
እናመሰግናለን!!
@GATExams

❤16👍7🙏5👌5👏3
ዛሬ በተሰጠው እና ነገ በሚሰጠው NGAT ፈተና ጋር በተያያዘ ለሚኖራችሁ ማንኛውም ሃሳብ ቴሌግራም ግሩፓችን ክፍት ነው ተጠቀሙት 👇
https://t.me/GATSquad
ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
https://t.me/GATSquad
ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
❤12🙏4👍3👌2👏1🎉1
#Update‼
#NGAT
በዛሬ እለት NGAT የተፈተኑ የቴሌግራም ቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች የቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ባጋሩን መረጃ መሰረት
👉 የጥያቄዎች ብዛት 100 ናቸው።
👉 የተሰጠው ሰአት 3:00 ነው።
👉ሰአት ሊያንሳችሁ ስለሚችል በአግባቡ ተጠቀሙ
👉 ፈተናው ከዚህ በፊት ይለቀቁ ከነበሩት መረጃዎች የራቀ አይደለም ብዙ አክብዳችሁ እንዳታዩት።
👉 ውጤታችሁን ወዲያው ማየት አትችሉም። ወደፊት ይፋ ይደረጋል።
👉 ማስቀመጫ ቦታ እንዳትቸገሩ ስልክ ይዛችሁ ባትሄዱ ይመከራል።
💥 በነገው እለት ለምትፈተኑት ዛሬ በተፈተኑት አሉታዊ ወሬ ሳትረበሹ ጥያቄዎቹን ተረጋግታችሁና ሰአታችሁን በአግባቡ ተጠቅማችሁ ስሩ። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ‼
💥 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን @GATSquad ይመልከቱ!
💥 መረጃዎችን ላጋራችሁን የቻናላችን ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን ‼

👍23❤19🙏5👏4🎉1👌1