GAT (Graduate Admission Test) Exam
36.8K subscribers
679 photos
395 files
150 links
NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising.


Join our discussion group too @GATSquad
Download Telegram
Day 1 Session 1.pdf
1.9 MB
#Notice‼️
#NGAT_Schedule
#Injibara_University

ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን

👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad
7👍2👏2🙏1
NGAT_AAU_Campus_Session_Lab_Assignment.xlsx
412.9 KB
#Notice‼️
#NGAT_Schedule
#AAU

ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን

👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad
7🙏2👍1👌1
Updated Exam room placement for NGAT at Ambo University.xlsx
52.6 KB
#Notice‼️
#NGAT_Schedule
#Ambo_University

To All NGAT Applicants

The above is the updated exam room placement.

The exam is completely changed to main campus by the EAES. Due to this, 100 students are shifted from Day 1 session 2 to Day 2 session 1.

We strongly request all exam candidates whose exam center is Ambo University to check their exam room, session and day carefully.

Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad
7👍2🙏2👌1
NGAT Examinees Lab Room & List (Nehase 2018 E.C).pdf
465.8 KB
#Notice‼️
#NGAT_Schedule
#Woldia_University

ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን

👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad
4🙏3👍2👌1
NGAT_Exam_Candidates_ @ JU August_2026-0.xlsx
46.4 KB
#Notice‼️
#NGAT_Schedule
#Jimma_University

ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን

👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad
9👍4👏2🙏2
#Notice‼️
#NGAT_Schedule
#Ethiopian_Defence_University

ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን

👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad
18👍6👏3🙏2👌1
🤝ስለ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ካለን ልምድ እናካፍላችሁ

👉ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድማችሁ NGAT Exam Entry Ticket ፕሪንት ያደረጋችሁትን ይዛችሁ በተመደባችሁበት መፈተኛ ክፍል መገኘት። ይህ ማድረጋችሁ አርፍዳችሁ መታችሁ ከምትረበሹ ይልቅ እንድትረጋጉና ፈተናው ላይ ትኩረት እንድታደርጉ ይረዳችኋል።

👉ፈተናውን በምትፈተኑበት ጊዜ አለመጨነቅ ይሄ እንኳን ባይሳካ ቀጣይ መፈተን ስለትምችሉ አብዝታችሁ በመጨነቃችሁ ምክንያት መስራት የምትችሉትንም ጥያቄዎች ሳትሰሩ ትቀራላችሁ።

👉ምንም እንኳን ፈተናው ቀድም ብሎ በቂ ዝግጅት ማድረግ የሚፈልግ ቢሆንም እስከዛሬ ያደረጋችሁት ዝግጅት በቂ እንደሆነ በራሳችሁ ሙሉ መተማመን ሊኖራችሁ ይገባል። ጥያቄው ጠቅላላ እውቀትን የሚጠይቅ ስለሆነ መስራት የምትችሉት ነው በፈተና ጊዜ አትጨነቁ።

👉ፈተና ላይ በጋራ መስራትን ተማምናችሁ አለመግባት። ፈተናው በኮምፒውተር የታገዘ ስለሆነም በጣም ብዙ ኮድ ነው ያለው። ይሄ የማይቻል ነው እራሳችሁ መስራት የምትችሉትንም ጊዚያችሁን የሚያባክንባችሁ ነው።

👉በምትፈተኑበት ጊዜ በስህተት ኮምፒውተራችሁን እንዳትዘጉት መጠንቀቅ። ምክንያቱም እስኪ ከፍት ድረስ ጊዚያችሁን ያባክንባችኋል።

👉ፈተና ላይ ሆናችሁ ጥያቄ በምትሰሩ ሰዓት የከበዳችሁን ጥያቄ ለመስራት በመታገል ብዙ ጊዜ አትግደሉ፤ እሱን ለመስራት ስትታገሉ ሌሎች ቀላል ጥያቄዎችን ሳትሰሩ ሰዓት ሊያልቅባችሁ ይችላልና።  ከባዱን ጥያቄ #Flag_Question በማድረግ ዝለሉትና ቀለል የሚሉትን ሰርታችሁ ስትጨርሱ ሰዓት ስለሚተርፋችሁ ወደ ከበዳችሁ ጥያቄ ትመጡና ትሰሩታላችሁ። ነገር ግን ሰአት እንዳያንሳችሁ የምትዘሉት ጥያቄ ብዙ እንዳይሆን።

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad
72👍25🙏8🎉5👌5🔥3👏2
Good luck to everyone taking the NGAT!

Remember to relax, stay focused, and trust in your preparation. Share your experience after the exam in the comments!

Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad
👍3213🙏8👌4👏3🎉3
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋

🧑‍💻 ዛሬ NGAT የተፈተናችሁ
✍️ ፈተናው እንዴት ነበር?
✍️ የፈተናው ይዘት ምን ምን ነበረው?
✍️ ምን ያህል ጥያቄዎች ነበሩት?
✍️ ስንት ሰአት ተሰጣችሁ?
✍️ ፈተና ውስጥ የገጠማችሁ ተግዳሮት ምን ነበር?

💥 የምታስታውሷቸውን ጥያቄዎችና በአጠቃላይ በፈተናው ዙሪያ ያላችሁን መረጃዎች ነገ እና በቀጣይ ዙር ለሚፈተኑት ተማሪዎች ስለሚጠቅም Comment Section ላይ ፃፉልን!!

💥 ቀጣይ ተፈታኝ የሆናችሁም ማወቅ የምትፈልጓቸውን መረጃዎች Comment Section ላይ ጠይቋቸው!

እናመሰግናለን!!
@GATExams
18👍7👌6🙏5👏3
ዛሬ በተሰጠው እና ነገ በሚሰጠው NGAT ፈተና ጋር በተያያዘ ለሚኖራችሁ ማንኛውም ሃሳብ ቴሌግራም ግሩፓችን ክፍት ነው ተጠቀሙት 👇
https://t.me/GATSquad

ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
12👍4🙏4👌2👏1🎉1
#Update
#NGAT

በዛሬ እለት NGAT የተፈተኑ የቴሌግራም ቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች የቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ባጋሩን መረጃ መሰረት

👉 የጥያቄዎች ብዛት 100 ናቸው።
👉 የተሰጠው ሰአት 3:00 ነው።
👉ሰአት ሊያንሳችሁ ስለሚችል በአግባቡ ተጠቀሙ
👉 ፈተናው ከዚህ በፊት ይለቀቁ ከነበሩት መረጃዎች የራቀ አይደለም ብዙ አክብዳችሁ እንዳታዩት።
👉 ውጤታችሁን ወዲያው ማየት አትችሉም። ወደፊት ይፋ ይደረጋል።
👉 ማስቀመጫ ቦታ እንዳትቸገሩ ስልክ ይዛችሁ ባትሄዱ ይመከራል።

💥 በነገው እለት ለምትፈተኑት ዛሬ በተፈተኑት አሉታዊ ወሬ ሳትረበሹ ጥያቄዎቹን ተረጋግታችሁና ሰአታችሁን በአግባቡ ተጠቅማችሁ ስሩ። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ

💥 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን @GATSquad ይመልከቱ!

💥 መረጃዎችን ላጋራችሁን የቻናላችን ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
👍2423🙏5👏4🎉1👌1
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 👋

🔥 ​ዛሬ የ NGAT ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች:

👉 ​ፈተናው ከጠበቃችሁት አንጻር ቀላል፣ መካከለኛ ወይስ ከባድ ነበር?

👉 የተሰጣችሁ ሰዓት ከጥያቄዎቹ ብዛት ጋር በቂ ነበር ወይስ አልበቃችሁም?

👉 Verbal፣ Quantitative ወይስ Analytical የትኛው ክፍል አብዛኛውን ቦታ ይዞ ነበር?

👉 በፈተና ወቅት ያጋጠማችሁ ልዩ ነገር ወይም ተግዳሮት አለ?

💥የምታስታውሷቸውን ጥያቄዎች፣ የፈተናውን ይዘት እና ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችን Comment ላይ አጋሩን።

ለሁላችሁም ተፈታኞች መልካም ውጤት እንመኛለን!
NGAT/GAT Exams Team
📲 @GATExams | @GATSquad
13🙏6👏4👌3👍2