iPhone 12 Pro/Max just announced and it is amazing! With its built in LIDAR, it will be a game changer in augment reality. With its ever precise camera capability shooting 4K HDR video recording with Dolby in Vision, it will be a game changed in film making. And finally, iPhone gets 5G!
@gafatTech
@gafatTech
DV 2022 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን?
@gafatTech
በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2022 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ
›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ ጥቅምት ሀሙስ 07/2020 ጀምሮ ህዳር 10/2020 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።
DV-2022 Program: Online Registration
DV-2022 Program: The online registration period for the DV-2022 Program begins on Wednesday, October 7, 2020 at 12:00 noon, Eastern Daylight Time (EDT) (GMT-4), and concludes on Tuesday, November 10, 2020 at 12:00 noon, Eastern Standard Time (EST) (GMT-5). Individuals who submit more than one entry during the registration period will be disqualified.
DV-2022 Program Instructions
›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦
እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም
በ ፕሮግራሙ መሰረትም-
• ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት
በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች።ወይም
• ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
•ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም
www.dvlottery.state.gov @gafatTech በሚለው ዌብ ሳይት መግባት
›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ
ፎርም መሙያዉ መግባት። ፎርም አሞላል
1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም
የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።
@gafatTech
2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።
3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.
4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ.
5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር
6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ
7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት
- የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል
* በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ
፣JPEG Format መሆን አለበት።
@gafatTech
8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት
9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ
10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል
11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት
12. What is the highest level of education you have achieved,
as of today?
@gafatTech
@gafatTech
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ
13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር
ሁኔታ መምረጥ
@gafatTech
14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች
በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ
ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።
»በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን
ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን
DV-2022 ሲወጣ ማየት እንችላለን።
DV-2022 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ ፔጃችንም መልካም እድል ይመኝላቹሀል ይሄን መረጃ ለወዳጆ ሼር በማድረግ ማስተላለፍ ትችላላችሁ::
@gafatTech share

ከቤትዎ ሳይወጡ እዛው ባሉበት ቦታ ሆነው የሚፈልጉትን ዕቃ ይግዙ ወይም ይሽጡ።
እንኳን ወደ አቃቂ ገበያ በሰላም መጡ
ማንኛውንም መሸጥ የምትፈልጉትን ነገር እዚህ መሸጥ ትችላላችሁ።
እርስዎን እና ቤተሰብዎን ከኮረና ቫይረስ ይጠብቁ ።
@akakigebeyaa
t.me/akakigebeyaa
እንኳን ወደ አቃቂ ገበያ በሰላም መጡ
ማንኛውንም መሸጥ የምትፈልጉትን ነገር እዚህ መሸጥ ትችላላችሁ።
እርስዎን እና ቤተሰብዎን ከኮረና ቫይረስ ይጠብቁ ።
@akakigebeyaa
t.me/akakigebeyaa
Telegram
አቃቂ ገበያ
እንኳን ወደ አቃቂ ገበያ በሰላም መጡ
ማንኛውንም መሸጥ የምትፈልጉትን ነገር እዚህ መሸጥ ትችላላችሁ።
t.me/akakigebeyaa
ማንኛውንም መሸጥ የምትፈልጉትን ነገር እዚህ መሸጥ ትችላላችሁ።
t.me/akakigebeyaa
Forwarded from 𝙼𝚛. 𝙰𝚗𝚍𝚞𝚊𝚖𝚕𝚊𝚔 𝚃𝚎𝚖𝚎𝚜𝚐𝚎𝚗 𝙰.
ሰላም የአቃቂ ገበያ ቤተሰቦች
አልቀው የነበሩት ሽቶዎች አሁን በበቂ እቅርቦት አምጥተናል ደዉሉ
1, Girl in Black 100ml (ሂል ጫማ ዲዛይን) = 499 ብር
2, Sweet Girl 100ml (ሂል ጫማዲዛይን) = 499 ብር
@akakigebeyaa
Call: 0911581886
ቃሊቲ ገብርኤል መጥተው ለሚወስዱ 50 ብር ቅናሽ እናደርጋለን
ያሉበት ቦታ እናመጣልዎታለን

ታላቅ ቅናሽ !!!!!
በራስዎ ስም ዌብሳይት ያሰሩ ።
በተመጣጣኝ ዋጋ ከ5499 ETB ጀምሮ
የራሳችሁ ዌብሳይት እንዲኖራችሁ ትፈልጋላችሁ ??
@gafatTech
ለምሳሌ: your_full_name.com or eyob_daniel.com የሚል
1,የምትፈልጉትን ነገር Post ማድረግ የሚያስችል
@gafatTech
2, ስለራሳችሁ ሙሉ መረጃ ለመስጠት የሚያስችል
@gafatTech
3, ድርጅት ወይም አነስተኛ Business ካላችሁ ስራዎችን ለማስተዋወቅ የሚረዳ
@gafatTech
@gafatTech
ሌሎችም የእርሶን ፍላጎት ሊያሟሉ የሚችሉ ሲስተሞችን በእርሶ ፍላጎት እንሰራለን
Gafat Tech For Better Performance
We Know What You Love !!!
ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አድራሻዎች ያግኙን
contact us
Telegram: @contact_gafat_tech
📱📱Mobile 📱📱
0979060679
0911581886
📧 📧📧 Email 📧📧📧gafat.tech.info@gmail.com
gafat.tech.info@protonmail.com
A.A Ethiopia
@gafatTech
November 2021

yemishet 4G Router used yalew sew ale ?
good condition lay yale D-Link biyon yimeretal battery at least 6hrs mastekem yemichil kalachu DM

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdU4R4HpzWoJopjI7w4a7DwOn_Jl5WEcx43oE4nWE2hFVMPiA/viewform?usp=dialog
Good opportunity for developers to apply for a QA role at TBC Technologies.