Fun/tiks 🤣🤣🤣
194 subscribers
373 photos
4 links
Download Telegram
ልባም ሚስት ባሏ ሸክ ብሎ ሊወጣ ሲዘገጃጅ በነጭ ሽንኩርት ያበደ ፍርፍር ታጎርሰዋለች።
🤣6
ስንት relationship ውስጥ ገብታችሁ ታውቃላችሁ ❓

ሶስት ❤️

ሁለት  👍

አንድ   😍

ምንም  🤣

በላይ 
⚡️
🤣6👍1😍1
የራሴ ባንክ አለኝ ብዬ ጠብሻት

👩ግን የትኛው ነው ያንተ ባንክ ስትለኝ

Power Bank😁
🤣6
10 years old me at ፎቶ ቤት
            🤓
           <))>
             |\_
Photographer : ስታይል ቀይር

Me:
             🤓
            <((>
            _/|


     
👀2
ሰላም ወገኖች አህያዬ ጠፍቶብኝ ነበር እና ካያቹት እባካቹ አሳውቁኝ ወይኔ አህያዬ አንዴ እንኳን  ሳላርስበት😢😭😔
AĐĐ ሳታደርግኝ😥😥

የአህያዬ  user name
👉 ይኸው
🤣4
ቺኳ አንተ ደደብ ዛሬ 23ተኛ አመት ልደቴ መሆኑን ትረሳለህ ብላ ሩዋንዳ ስታረገው ፍሬንድ ተናዶ...
                   〰〰〰〰
23ተኛ አመትሽን ስታከብሪ የመጀመሪያሽ ነው እንዴ ምነው አካበድሽ😳😂😜
🔥6
ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አንባቢ የለም ምናምን ይላሉ እነሱን አትስሙዋቸው ይሄን አንብባቹ ላይክ👍ካደረጋችው በቂ ነው🙂‍↔️
👍11
የራስህን ፎቶ ፖስት አርገህ ምንም አይነት ኮመንት ከሌለው አትከፋ
ምናልባት ከፎቶው ማማር የተነሳ ቃላት አተውልክ ይሆናል ብለክ ተፅናና 😜😜😜
🔥7
ጉረኛው ጀለስ የተሰበረ ስልክ ይዞ  ምነው ስትለው

አይ ቫዝሊን ሳልቀባው በብርድ ይዤው ወጥቼ ተሰነጣጥቆ ነው ሲል
😁8❤1
Betting ለምመድቡ ሰዎች በጣም አሪፍ channel ነው በጣም ነው ሚበሉት አዲስ channel ስለሆነ ብዙም subscriber የላቸውም ግን በጣም አየበሉ ነው ገቡ እና እዩት ሰሞኑን የበሉትንም በዛውም subscribe እያረጋችሁ
👍2