₣ỮΔĐ Ŧ€ĆĦ&ĐƗŞĦ ƗŇ₣Ø
28 subscribers
34 photos
1 video
2 files
15 links
እንኳን ደና መጡ ይህ ቻናል
➡️ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ገለፃዎች።
➡️የዲሽ መረጃዎች
➡️የሀኪንግ ቲቶሪያሎችን እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እና መዝናኛዎች ሌሎችንም ወደናንተ ለማድረስ የተከፈተ ነው። እርሶም share በማድረግ እና በማሰራጨት ላልደረሳቸው በማድረስ ቻናሉን ይደግፉ ➡️ @fuadtechinfo
#ለበለጠ መረጃ @daff25 Or @eturias
Download Telegram
ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሀገር አቀፍ እና የትምህርት ቤት ደረጃችሁን ለማየት ከታች የምልክላችሁን ቡት ተጠቀሙ
Forwarded from Deleted Account
ለ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዋች️
በቴሌግራም ውጤትዎን በነፃ ይከታተሉ
🌎 t.me/examplusplusbot/?start=658744109 🌎
~~ ሌቆስ~~
ክፍል፩
…ሀይለኛ ዝናብ እየዘነበ ነበር።ነፋሱ ውሽንፍሩን በጣም አብዝቶት መሄድ አይደለም ለማየት ለራሱ ከባድ ነበር። በዚህ ከባድ ሰዐት ላይ አንዲት ስስ ቀይ ቲሸርት በጥቁር ታይት የለበሰች ቆንጅየ ልጅ አስፓልቱ ላይ ለመሮጥ ተቸግራ በፍጥነት ለመራመድ እየሞከረች ትንገዳገዳለች። በዚህ ሰዐት ታክሲው ዉስጥ

<< ወራጅ ኧረ ወራጅ>>

የሚልድምፅ በፍጥነት እና በጩኸት አስተጋባ ።

<<ቀስበላ?>>ረዳቱ ነበር ።

<<ምን ድመት እንዳየች አይጥ ትወናበዳለህ>> አለ አንዱ ተሳፋሪ። እሱ ግን የማንኛችውንም ንግግር አልሰማም። አይኑም ልቡም ያለው በዝናብ በስብሳ መራመድ ያቃታት ልጅ ጋ ነበር። ከታክሲው ወጥቶ ወደሷ መጠጋት ላይ እያለ ይባስ ብሎ የለበሰችው ነጠላ ጫማ ተበጠሰባት። ምንም አይነት መጠለያ የለም ተስፋ መቁረጥ ላይ እያለች ምንም ማድረግ እንደማትችል ስላወቀች። ጫማዋን አውልቃ በባዶ እግሯ መገስገሷን ቀጠለች። በዚህ ሰዐት ከመጠን በላይ የሚያለከልክ ድምፅ ሰማች አካባቢው ጭር ያለ ስለሆነ መዞር አልፈለገችም። ወደፊት ገሰገሰች ያ የሚያለከልክ ድምፅ እየቀነሰ ባለበት ጊዜ እንኪ ይሄንን የሚል።የወጣት ልጅ ድምፅ ሰማች።ዞር ስትል መልከ መልካም የሆነ በ 20ዎቹ እድሜ ላይ የሚገመት ወጣት አነስ ያለች ጥላ ወደሷ ዘርግቶ አየችው።

<<አይ ችግር የለውም ላንተ ያዘው>>

ብላ መንገዷን ቀጠለች።

<<እንዴ ዝናቡ በጣም አበስብሶሻል። ነው አነሰች ብለሽ ነው?ሙለ ለሙሉ ባይሆንም ቢያንስ ፊትሽን ትሸፍንልሻለች>>

አለ ወጣቱ እንደመሳቅ እያለ
<<እንደሱ ሳይሆን የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ብየ ነው>>
አለች እሷም ፈገግ ብላ እጇን እየዘረጋች። እሱም ጥላውን የያዘውን እጁን እየዘረጋ ሊጠጋት ሲሞክር የመጣው ከባድ ንፋስ ጥላውን ከጁ ቀምቶ ይዞበት በረረ። 2ቱም በጣም ደነገጡ።እሷም እንደመሳቅም እንደማፈርም እያለች

<<o በጣም ይቅርታ ባይሆን እከፍላለሁ>>
አለች እሱም ከልቡ እየሳቀ ተጠጋትና

<<ለኛ ስላላላት ነው በነፋስ ያስቀማን። ደግሞ መች እጅሽ ገባና ነው እከፍላለሁ ምትይው>>
አላት ይሄ ሁሉ ሲሆን ዝናቡ አላባራም። እንደውም እየጨመረ ነበር።ወጣቱ ልጅ ትንሽ ዝም ካለ ቡሀላ ጥቁር የሌዘር ካፖርቱን አውልቆ ትካሻዋ ላይ አደገላት።<<እንዴ አንተስ>> አለች እንደ መገረም እያለች እና እጇን ወደ ካፖርቱ ኮሌታ እየላከች። መለስ አደረገና
<<የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም>>

አላት እየሳቀ ዞር ብላ እየሳቀች ስትመለከተው የማታውቀው ስሜት ተሰማት። ልቧ በፍጥነት መምታት ጀመረ።በዛ ሰዐት ልብ ብሎ ላያት ልቧ እንዳቶጣ የምትታገል ትመስል ነበር።ወጣቱም ልጅ <<እ…>>
ብሎ መናገር የፈለገውን ቃል ካፉ ሳያወጣው ከኋላቸው የመኪና ድምፅ ሰሙ ዞር ሲሉም 1 ታክሲ ሲመጣ አዩ። ጠጋ ብሎ ታክሲውን አስቆመና ወደሷ ዞር ብሎ
<<በያ ቶሎ ግቢ >>
አለ ልጁ። መኪናው ታክሲ ሳይሆን ህገ ወጥ ተጓዥ የጫነች ጀልባ ነበር የምትመስለው። በጣም ሞልታለች ከተቀመጡት ውጭ 3 የቆሙ ልጆች አሉ። ከነሱ መሀል ለመቆም እየሞከረች
<< ና እንጂ>>
አለች እሱም ለመግባት ሲሞክር
<<ሞላሁ ባባየ>>
አለ ረዳቱ
<<እንዴ>>
ብላ ለመውረድ ስትሞክር መኪናው መሄድ ጀመረ።
<<አታስቢ እኔ ደርሻለሁ >>
ወጣቱ ልጅ ጮክ ብሎ ተናገረ።ሀሳባቸው ስለመሄዷ እና ስለ ዝናቡ ስለነበር የካፖርቱን ነገር ረስተውታል።
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
~~ ደራሲፉአድ አብደላህ~~
₣ỮΔĐ Ŧ€ĆĦ&ĐƗŞĦ ƗŇ₣Ø pinned «~~ ሌቆስ~~ ክፍል፩ …ሀይለኛ ዝናብ እየዘነበ ነበር።ነፋሱ ውሽንፍሩን በጣም አብዝቶት መሄድ አይደለም ለማየት ለራሱ ከባድ ነበር። በዚህ ከባድ ሰዐት ላይ አንዲት ስስ ቀይ ቲሸርት በጥቁር ታይት የለበሰች ቆንጅየ ልጅ አስፓልቱ ላይ ለመሮጥ ተቸግራ በፍጥነት ለመራመድ እየሞከረች ትንገዳገዳለች። በዚህ ሰዐት ታክሲው ዉስጥ << ወራጅ ኧረ ወራጅ>> የሚልድምፅ በፍጥነት እና…»
ሴትናጥበቧ

👱‍♀አንዲት ኮረዳ ወጣት ከዛች ማዶ ውሃ እየቀዳች በርቀት
የተመለከታት አንድ ወንድ አያት ጠጋ አላትና እስኪ
ንገሪኝ?''አላት!!
#የሴቶች_ተንኮል_ምን_ያህል_ነው? ሲል ጠየቃት

🧑እሷም በከፍተኛ ድምፅ ጩህት አሰማች... ልጁም ደነገጠና ምን
ሆንሽ? በማለት ጠየቃት እሷም እንድህ አለችው... ሊደፍረኝ
ነው ብየ ለሰዎች እነግራለሁ። ሰዎቹም ይገሉሃል አለችው።
እሱም ኢንድህ አለ .. ጥሩና አስተዋይ መስለሽኝ ግራ ያጋባኝን
ነገር ልጠይቅሽ እንጅ ባንች ላይ ክፉ ነገር መስራት አስቤ
አልነበረም አላት እናም ሰዎቹ ከዛ ማዶ ተንደርድረው መጡ....
#በባልዲ ውስጥ የነበረውን ውሃ በሯሷ ላይ
ለቀቀችው።...

⭐️ጩህቷን የሰሙት ሰዎችም ተንደርድረው ሲመጡ
ምን ሆነሽ ነው?ሲሉ ጥይቋት ውሃ ውስጥ ገብቼ ይሄ ልጅ ነው
ያወጣኝ በማለት ለሰዎቹ መልስ ስጠቻቸው
ሰዎቹም ልጁን አመሰገኑትና ወደቤታቸው ተመለሱ....ልጁም
ግራ በመጋባት ለምንድን ነው ይህን ያደረግሽው ሲል
ጠየቃት.
....➡️አየህ? ሴት ልጅ ተንኮሏ ይህ ነው። ሴት ልጅ
ማስገደልም ትችላለች ማስመስገንም ትችላለች አለችው።
እና ሴት ልጅ ስታከብራት ታከብርሃለች.. ስትንቃት ደግሞ
ታስገድልሃለች ሴትን ልጅ አክብራት ሴትን ልጅ ለማክበር
ምክንያት አያስፈልግም ምክንያቱም ከፈጣሪ ልዩ ስጦታ
የተሰጠች ሴት ነች እና።

በነገራችን ላይ የሴት ማለት የአቤል ምትክ ሲሆን ትርጉሙሙም ማስረሻ ወይም ምትክ ማለት ነው። ለዚህም ነው የአቤልን ታናሽ ወንድም ስም "ሴት" ተብሎ የተጠራው።


💪👸 ክብር ለሴት!!
ትንሸ ብታዩት ብዬ ነው ይጠቅም ይሆናል
Very Interesting & meaningful msg to share:

If:
A B C D E F G H I J K LM N O P Q R S T U V W X Y Z
is equal to:
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
Then,
.
H+A+R+D+W+O+R+K ;
8+1+18+4+23+15+18+11=98%
.
K+N+O+W+L+E+D+G+E ;
11+14+15+23+12+5+4+7+5=96%
.
L+O+V+E;
12+15+22+5 = 54%
.
L+U+C+K ;
12+21+3+11 = 47%
.
None of them makes 100%. Then what makes 100%?
.
Is it Money? NO!
M+O+N+E+Y= 13+15+14+5+25=72%
.
Leadership? NO!
.
L+E+A+D+E+R+S+H+I+P=
12+5+1+4+5+18+19+8+9+16=97%
.
Every problem has a solution, only if we perhaps change our "ATTITUDE"...
.
A+T+T+I+T+U+D+E ;
1+20+20+9+20+21+4+5 = 100%
.
It is therefore OUR ATTITUDE towards Life and Work that makes OUR Life 100% Successful.
🔺Google ጉዱ ፈላ...

አሜሪካ እንደፈለገች ማዕቀብ ምትጥልበት Huawei ካምፓኒ በቅርቡ የራሡን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንደሰራ አስታወቀ!
እንደምናስታውሰው Google ሁዋዌ ካምፓኒ ላይ ማዕቀብ ጥሎ ነበር (ከአሁን ጀምሮ ምንም አይነት አገልግሎት እንደማይሰጥ-ማለትም በቅርቡ እስከተሰሩት የሁዋዌ ምርቶች ጭምር በGoogle play store Update ማድረግ እንዳይችል ከልክሎ ነበር...
📎አማራጩ የራሱን OS መስራት ነው...

📌HarmonyOS ይባላል የስሙ መጠሪያ
📌Open Source ነው
📌ከLinux , Unix እና Android ጋር Compatible ይሆናል

ካምፓኒው እንዳስታወቀው ከሆነ አዲስ የሰራው OS ለሁዋዌ ስልክ ብቻ የሚሆኑ ናቸው!
📎በጥቂት ቀናት ውስጥም Android ስልኮችን ወደ HarmonyOS እንደሚቀይራቸው አስታውቋል።
በተጨማሪም በቅርቡ ከዚህ OS ጋር Compatible ሚያረጉ ምርጥ ምርጥ አፕሊኬሽኖችን በራሡ ዲቨሎፐሮች እያሰራ እንደሆነ አስታውቋል!
እኔም ፊቴን ወደ Huawei ምርቶች የማዞርበት ቀን ረጅም አይሆንም! ምክንያቱም Open source ስለሆነ...
📌Huawei በተለይም በካሜራና በአንዳንድ ፊቸሮች iphoneንን እንደበለጠው አይተናል...
📌አዳዲስ መረጃዎች ሲኖሩ እናሳውቃችኋለን!
📌#ለጊዜው AndroidOS ያላቸውን Huawei ስልኮች ባትገዙ እመክራለሁ...


📢 | @F2H_26
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጣም ያሳቀኝ የፊልም ፓርት ነው 😂😂😂 ለናንተም ጋበዝኳቹ 😘😘
share to others

Join 👇👇 here
@shintascherash
@shintascherash
አርሰናል ከ ማንቼ በቀጥታ
ስም ሊቢያ ስፖርት
ፍሪኩየንሲ 11766/27500
😄😄ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ አሪፍ ዜና ስላለኝ ነው ኢትዮ ቴሌ በአመቱ ከፍተኛ ማለትም 22ቢሊዮን ብር ትርፍ በማግኜቱ ምክንያት ለሁሉም ደንበኞቹ ለ2ቀን የሚቆይ ነፃ 200 ሜጋ ባይት 12ደቂቃ ድምፅ 12 ቴክስት ስጦታ አበርክቶልናል ኤክስፓየር ሳያደርግ ተተቀሙበት 😍😍😍🤑🤑🤑🤑 @fuadtechzone
gift ኮዱን እንዳታሳስቱ ለ3 ተከታታይ ቀናት ነው የሚያገለግለው
*805*የካርድ ቁጥር*913 247 611# ከዛ መደወል።
🤑🤑🤑 አቦ ቴሌ ይመቸው። ፍርየ ዉለታዋ በዛብን😘😘😘 ግን የሚያስጠላው በዚ መልክ የሞላነውን ካርድ ትራንስፈር ማድረግ አንችልም ምክንያቱ ደግሞ የይሙሉ ተጠቃሚዎች እንዳይሸወዱ በሚል መሆኑ ነው የተገለፀው።ለኛ ይሄ በቂ ነው🙏
ጊፍት ኮዱ ያልሰራላችሁ የ2g ተጠቃሚዎች inbox አዋሩኝ @F2H_26
💐ለኮሮና ቫይረስ ጠቃሚ ምክር
Pr ChainHoi (Amharic Cover)
ምሳሌ 2÷11 MOTIVES
Share💐Share💐Share💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦች ሰሞኑን የተጨመሩ አዳዲስ እና frequency የቀየሩ የ ሀገረኛ ቻናሎች ዝርዝር ከታች ያሉትን ፍሪኩዌንሲዎች በሪሞታችሁ በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ።


🛰 NILESAT 7°W

🖥 ESTR /ESAT
📟 12360 V 27500

🖥 MEREJA TV
📟 11636 V 27500

🖥 CHANNEL 29
📟 12604 V 27500

🖥 PRIME MEDIA
📟 12604 V 27500

🖥 HAGERIE TV
📟 11512 V 27500

🖥 afri healthy
📟 11096 H 27500
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.