ሱመያ ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች
«ሲማን ያነበብኩት በ24 ሰዓት ዉስጥ ነበር። መፅሀፉን በgive away ከተሰጧቸው ውስጥ ነበርኩ፤ ለፀሀፊውም መፅሀፉንም ስጦታ ላበረከተልኝም ምስጋና ይድረሳችሁ።
ሲማ የእያንዳንዳችን ህይወት ይመስለኛል ፣ ብዙዎቻችን ሞት ሩቅ አርገን እናስባታለን ግና ቅርብ ናት በየትኛውም ጊዜ በራችን ያንኳኳል።ሲማ የማህበረሰባችን መስታወት እንደሆነች አስባለሁ የማህበረሰባችንን ሁኔታ በነፀብራቅ ያሳየች ድንቅ መፅሀፍ ናት።
ፀሀፊያችን እጅህ ቁርጥማት አይንካህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ።
ሲማ ማለት ግን ምን ማለት ነው?
ከሱመያ»
እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ።
መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ።
.
@Fuadmu

❤22👏1
Bilal Ebnu hassen. Ye,الله bariya ስለ ሲማ እንዲህ ሲል ሀሳቡን አካፍሎናል
« ሲማን እኔ....በኔ እይታ እንጂ በሲማ እይታ ላብራራው ባልችልም!!...
ድህነት ማለት ያኔ ሰላዋቴ አንሶ ረሱልን አለማየት መሆኑን አስገንዝቦኛል
የጀነትን ፀዳል የምለብሰው በሰራኋቸው ስራዎች ቢቻ ሳይሆን በረበና ራህመት እንደሆነ ተገንዝቤያለሁ ሲማ የቃላቶቹ ጥርቅም ለወጣቱ ማሀበረሰብ የሚያነቃው መድፍ ነው ሲማ የትርክቱ ዘዴ ቀልብን ያድሳል ሲማ ላይ ያልተዳሰሰ የዱንያ ኑሮ የለም ያልተነገሩ የዱንያ ጉዱች የሉም ምን ዱንያ ቢቻ የሀሳቤ መናም ገሀነም ይገባል የልቤ ቁልፍ ጀነት ደርሶ ይመለሳል የሆነ time እራሴን ሲራጥ ላይም አገኘሁት አውይ በሲማ የረሱል ጎረቤት እንዴት እንደምሆንም አስተማረኝ..
Allah ye Jenet- Al.firdos ሰዎች ያድርገን...!!
ጉዶች ተዘረዘሩ ሀቆች ተገለጡ የዉሙል ማህሸር!!!!!
ሲማን እናምብብ....»
እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ።
መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ።
.
@Fuadmu
« ሲማን እኔ....በኔ እይታ እንጂ በሲማ እይታ ላብራራው ባልችልም!!...
ድህነት ማለት ያኔ ሰላዋቴ አንሶ ረሱልን አለማየት መሆኑን አስገንዝቦኛል
የጀነትን ፀዳል የምለብሰው በሰራኋቸው ስራዎች ቢቻ ሳይሆን በረበና ራህመት እንደሆነ ተገንዝቤያለሁ ሲማ የቃላቶቹ ጥርቅም ለወጣቱ ማሀበረሰብ የሚያነቃው መድፍ ነው ሲማ የትርክቱ ዘዴ ቀልብን ያድሳል ሲማ ላይ ያልተዳሰሰ የዱንያ ኑሮ የለም ያልተነገሩ የዱንያ ጉዱች የሉም ምን ዱንያ ቢቻ የሀሳቤ መናም ገሀነም ይገባል የልቤ ቁልፍ ጀነት ደርሶ ይመለሳል የሆነ time እራሴን ሲራጥ ላይም አገኘሁት አውይ በሲማ የረሱል ጎረቤት እንዴት እንደምሆንም አስተማረኝ..
Allah ye Jenet- Al.firdos ሰዎች ያድርገን...!!
ጉዶች ተዘረዘሩ ሀቆች ተገለጡ የዉሙል ማህሸር!!!!!
ሲማን እናምብብ....»
እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ።
መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ።
.
@Fuadmu
❤28🥰4😘1
ያሚነይ ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች
«ሰላም አለይክ ወላሂ ምርጥ መፅሀፉ ያንተን ፅሁም መከታተል ሱስ ሁኖብኝ ነበር እሄ ደሞ አንደኛ ወላሂ ወደ ተዉበት በደንብ እንድቀርብ አርገሀኛል ሰበብ ነዉ የሆንከኝ ጀዛከላህ በሱ መፅሀፍ ነዉ more ወዳንተ የተቃረብኩት ብየ አላህ ፊት ምመሰክርልህ አላህ ያርገን አኢንሽአላህ ጀዛክ 1000 ኸይር»
እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ።
መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ።
.
@Fuadmu
«ሰላም አለይክ ወላሂ ምርጥ መፅሀፉ ያንተን ፅሁም መከታተል ሱስ ሁኖብኝ ነበር እሄ ደሞ አንደኛ ወላሂ ወደ ተዉበት በደንብ እንድቀርብ አርገሀኛል ሰበብ ነዉ የሆንከኝ ጀዛከላህ በሱ መፅሀፍ ነዉ more ወዳንተ የተቃረብኩት ብየ አላህ ፊት ምመሰክርልህ አላህ ያርገን አኢንሽአላህ ጀዛክ 1000 ኸይር»
እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ።
መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ።
.
@Fuadmu
❤20👏2
አዱ ሀለ ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች
«Aselamu aleykum werehmetullahi weberekatuh fuad tsihufochihn kebefit jemre New yemiketatelew edmen le guadegnaye enam betam new yemwedilh Allah yichemrih yareb.
Sile Sima bizu ken bizu lemalet felge Neber gn kalatoch liyagzugn alchalum zare gn eski limokir siman gena kemejemeriyaw begugut sitebkat yeneberech metsihaf nat egna Hager memtat yechalechiwm bene mikniyat new😊 ena eskemanebat betam chekuye sitmeta birr yelegnim Neber be dube wesje new yanebebkuat kemeguaguate yetenesa, gn Alhamdulillah tekeflual😁
Sima hulum sew endi aynet gisatse bemiyasfelgew seat yetetsafech liyyu akerareb yalat wudd metsihaf nat demo betam yegeremegn neger sile kiyama huneta be daewa ena beteleyayu minchoch abzagnaw sew yawkal gn ye Sima akerareb leyet Yale ena ke a'emro litefa yemaychil huno aginchewalehu ena ena degmo sile fırka yabrarahibet hasab yelele New yewededkut ene behiwete ende Sima ke a'emro yemaytefa ena hulem anbibugn anbibugn yemil metsihaf getimogn ayawkm ye ametu mirttt metsihaf byewalehu Alhamdulillah siman endaneb lefekedelign Geta🥰.
Enam fufu Allah kheyr jezahin yikfelih yarebi endi aynet tsihufochin lemetsf hulem aydkemih Allah yatenkirih rejim edmen ke desta gar Allah yiwefikih bi'erih ayntef Allah kegonih yihun yarebbb🤲»

🥰12❤3😍2
አዩብ ከደሴ ስለ ሲማ እንዲህ ሲል ሀሳቡን አካፍሎናል።
«ኡመር ስለ ፊርቃ ልዩነቶች ሲያወራ ውስጤ ያለውን የገለፀልኝ ያክል ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ አይነት ልዩነቶች አይገባኝም ለሚሉ በዙሪያችን ላሉ ሰዎች በምን መልኩ ማስረዳት እንዳለብኝ አስተምሮኛል ። ሌላው ደግሞ ችላ ለተባሉ የሴቶች መስጂድ ትኩረት እንዲሰጣቸው የኢብሮን እህት ሀሳብ እጋራለሁ ቢያንስ ከወንዶች ያነሰ እንዳይሆን ማድረግ አለብን የሁላችንም ሀላፊነት ነው።
Generally ሲማ በልብወለድ ሕይወት ባላቸው ገጸ-ባህሪያትና ታሪኮች አማካኝነት የሞትን ቅርብነትና የዱንያን አላፊነት በጥሩ ሁኔታ ያሳየ ድንቅ ሥራ ነው። ታሪኩን እያነበቡ የገጸ-ባህሪያቱን ውጣ ውረድ መከታተል ብቻ ሳይሆን፣ የራስን የዕለት ተዕለት ሕይወትና ዝግጅት እንድንፈትሽ ያደርጋል። ሞት ድንገተኛና ቅርብ መሆኑን፣ ለዚያም መልካም ሥራዎችን በመሥራትና ወደ አላህ በመመለስ ዘወትር ዝግጁ መሆን እንደሚገባ ያስገነዝባል። መንፈሳዊ ጥንካሬንና አስተንትኖን የሚጭር፣ እያንዳንዱ ሰው ሊያነበው የሚገባ አስተማሪ መጽሐፍ ነው!
ፉየ እናመሰግናለን ከማለት ውጭ ምን እላለሁ
ረበል ዓለሚን በቅኑ ጎዳና በቀጥተኛው መንገድ ያኑረን ፣ኻቲማችንንም ያማረ ያድርገው ።
አዩብ ነኝ ከወሎ መዲና ደሴ»

🔥11❤9👏2
ልዩ ቅናሽ!
ለ6 ሰዓታት ብቻ!
22 % ቅናሽ!
.
ልክ እንደ ኢፋዳ ለምን የሲማ ዲስካውንት አታወጣም?
በሉ አሁን ዛሬ እስከ ከቀኑ 12:00 ድረስ ብቻ መፅሀፉን ሁለት መቶ ብር ቅናሽ በማድረግ 700 ብር @sima_book የሚሸጥ ይሆናል።
ሰኞ ስለሆነ ሰው ስራ ነው ብዙ ሰው አያየውም ብዬ ተስፋ ላድርግ እንጂ ልታከስሩኝ ነው 🙈
12:00 ሲል ወደ ዋጋው ወደ 900 ብር ይመለሳል።
ዕድሉን ተጠቀሙ @sima_book ላይ ሸምቱ!
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ

❤11🥰8🔥4
Fuad Muna (Fuya)
ልዩ ቅናሽ! ለ6 ሰዓታት ብቻ! 22 % ቅናሽ! . ልክ እንደ ኢፋዳ ለምን የሲማ ዲስካውንት አታወጣም? በሉ አሁን ዛሬ እስከ ከቀኑ 12:00 ድረስ ብቻ መፅሀፉን ሁለት መቶ ብር ቅናሽ በማድረግ 700 ብር @sima_book የሚሸጥ ይሆናል። ሰኞ ስለሆነ ሰው ስራ ነው ብዙ ሰው አያየውም ብዬ ተስፋ ላድርግ እንጂ ልታከስሩኝ ነው 🙈 12:00 ሲል ወደ ዋጋው ወደ 900 ብር ይመለሳል። ዕድሉን…
እኔ ግን ክፉ አይደለሁም እናንተ ልታከስሩኝ ቆርጣችሁ ብትነሱም እስከ ለሊት 6 ሰዓት አራዝሜላችኋለሁ።
ቅናሹ ሳያልቅ ቶሎ ሲማን @sima_book ላይ ሸምቱ!
.
@Fuadmu
ቅናሹ ሳያልቅ ቶሎ ሲማን @sima_book ላይ ሸምቱ!
.
@Fuadmu
🔥7❤3👏1
Fuad Muna (Fuya)
እኔ ግን ክፉ አይደለሁም እናንተ ልታከስሩኝ ቆርጣችሁ ብትነሱም እስከ ለሊት 6 ሰዓት አራዝሜላችኋለሁ። ቅናሹ ሳያልቅ ቶሎ ሲማን @sima_book ላይ ሸምቱ! . @Fuadmu
22% ቅናሽ
900 ብር 700 ብር
መፅሀፎቹ ያሉባቸው ቦታዎች
የሲማ መፅሀፍ መረከቢያ ፒካፕ ሎኬሽኖች የት የት ይገኛሉ?
ክፍለሀገራት
● አዳማ
● ሻሸመኔ
● ሀዋሳ
● ጅማ
● ደሴ
አዲስ አበባ
● ቤተል
● አጠናተራ
● ፒያሳ
● ሜክሲኮ
● መርካቶ
ሲማ በካሽ ስለማይሸጥ በቅድሚያ @sima_book ላይ ግዢ ከፈፀማችሁ በኋላ ወደሚቀርባችሁ ፒካፕሎኬሽን ግዢውን እናስተላልፋለን። በምንሰጣችሁ ኮድ በቀላሉ መፅሀፋችሁን መረከብ ትችላላችሁ!
የክፍለሀገር ፒካፕ ሎኬሽኖቻችን ጋር ሁሉም ጋር መፅሀፍ አስገብተናል።
ቶሎ ሸምቱ! ሲማን የግላችሁ አድርጉ!
.
@sima_book
@fuadmu

❤9🥰2
ቅናሹ ተራዝሟል!
.
ሆነ ብላችሁ ነው የሚመስለው! ልክ ቅናሹ ሲያልቅ «አልሰማሁም ነበር!» «አልሰማሁም ነበር!» ምንድነው? 😳
እሺ በቃ ቅናሹ ዛሬ ለሊት 6 ሰዓት ድረስ ተራዝሟል። ከዚህ በላይ ግን አላራዝምም!
ቶሎ ሳያልቅ @sima_book ላይ ሸምቱ!

❤14😘1
እነሆ የሸውቅ ጥማችሁን ልንቆርጥ ነው!
ኢፋዳ የጉዞ ወኪል ሁለት ጁሙዓዎችን በተቀደሱት ከተማዎች የሚያሳልፉበት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ በ130 ሺህ ብር ብቻ አዘጋጅቶላችኋል።
ፓኬጁ የሚያጠቃልለው
■ የአንድ ዓመት ቪዛ 🇸🇦
■ ሆቴል 🏨
■ የአየር ቲኬት ✈️
■ ትራንስፖርት 🚌
■ የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
ፓኬጁን ለየት የሚያደርገው በታላቁ አሊም ሸይኽ ሰዒድ አሊ ሀቢብ የሚመራ በመሆኑና ከዑምራው በተጨማሪ መሰረታዊ የእስልምና አስተምህሮቶችን የሚቀስሙበት ማዕድ በመሆኑ ነው።
ያሉት ቦታዎች ከመሙላታቸው በፊት
☎️ 09 49 33 77 78
📱 09 45 77 11 12
በመደወል አሊያም በአካል ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅ በሚገኘው የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ከሁሉም ልዩ የሚያደርገው ከዚህ ስራ የሚገኘው ትርፍ ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ለሚሰራቸው ኸይር ስራዎች የሚውል በመሆኑ ሁለት ሰደቃ ሆነላችሁ ማለት ነው።
ቶሎ ተመዝገቡ!

❤39🥰2
ሀፊዛ ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች
«You Nailed it Fuy👏👏
Who could truly understand a young generation,if not someone from their own?
ሲማ ልክ እንደ ጥርስ ቡርሽ ናት ከማንም ጋር የማልዋዋሳት ምክንያቱም እንደ ሌላ መፅሐፍ ተነቦ ሚታለፍ አደለም በየገፁ የነፍስ ስንቅ የሚሆኑትን ደጋግሜ ለማስታወስ ለኔፍሴ ኖትም(Note) የያዝኩበት ነፍሴ ስትደክም የፃፍኩትን ከፍቼ ማስታውስባት ናት::
ሲማ በወንጀል በር ላይ ለምንመላለስ ወጣቶች በ አላህ ላይ ተፋ ላለመቁረጥ
በወንጀል ብዛት መፀፀት ለደከማት ነብስ የ አላህን መሀሪነት ማስታወሻ ናት::
وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ )
ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ(በመመለሰ) ተጸጸቱ። (ኑር፣ 31)»
💧በጃእፈር እና በከድር በሁለቱ ነብሶች የማውቃቸው ያክል ነው ስቅስቅ ብየ ያለቀስኩ ደክሞኝ ያውቃል መሞት ፈልጌ አውቃለሁ አለመኖር እረፍት መስሎኝ ያውቃል እኔን የሆኑ እነሱን የሆንኩ መሰለኝ::
ከሆኑ ሰዎች ጋር አስተዋወቅከኝ የኔ አይነት ነፍስ ያላቸው ከዛ ቀስ በቀስ ከተገባበት ደስታ ከሚመስል ጥፋት ወደ ሞት ከሞት በኋላ ቅጣት.....የኔ ነፍስስ?
አርጅተን የምንሞት ብዙ ጊዜ ያለን የሚመስለን ጥፋት ላይ ያለን ወጣቶች..... ብቻ ፉዬ መፅሐፍ ማንበብ ባይገራልኝም ደጋግሜ ላነበው የምችለው የነፍስ ሲዋክ የሆነ መፅሐፍ ነው::
Actually, I have many more thoughts, but I held back because I felt I had already said too much.☺️»

❤18🥰13🔥1
አንድ እህት ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች
«Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatuhu
Sle sima bzu lil almetahum..wallah qalat yatrugnal. Allah sadaqatul jariyah yarglh.
Btw maneb sew adelehum ena Siman saneb yane Ifadan saneb new tz yalegn.
I borrowed Ifada from my friend ena eskchersew dres ምስጥ bye saneb my father( allah yirhamewna) metsehaf manbeb slemiwed ene manbeb yejemerku meslot bedesta wedyaw mn yemiyakl yehone sew Tarik metsehaf gezalgn😂( of course alanebebkutm)
Ena simanm anbabi endehone sew lock in arge anbibe 48 seat balmola gze wst yechereskut. Wallah Abaten astawesegn. Be duachu atrsut adera!
Ena demo ende hasab..Ifada keza metsehaf tenesto ahun mn dereja endederese hulachnm enawqalen meches.. metsehafn wede hywet mamtat endemichal yayenbet new.
So why not le sima yehone neger anjemrm? Like kemnm aynet firqa netsa yehone/ hulunm equally yemiyastemr medresa... be pornography yetegodu wetatochn mnawetabet counseling center..bcha bzu neger mederg yichalal bye asbalew.
Maneb sew balhonm yemanbeb alamaw anbibo bcha le honu gzeyat motivated, emotional, religious sew mehon adelem..egna yeteteqemnbetn neger as a community mn metqem enchlalen yemilewn neger endnasbibetm chmr new ena..እናስብበት!!
Weselam🫡»

👏12❤11
ልዩ ቅናሽ!
22%
200 ብር 🔻
ቅናሹን አላየንም ነበር 700 ሽጥልን የሚለው ኢንቦክስ ላይ በጣም እያስቸገረኝ ነው።
ስለዚህ ይኸው ሁላችሁም በምታዩበት ቀን እሁድ ቅናሽ አውጥተናል። 900 ብር የነበረውን 700 ብር መሸመት ትችላላችሁ። ከዚህ በኋላ ግን ምክንያት አይሰራም።
@Sima_book ላይ ጎራ በማለት የቅናሹ ተጠቃሚ ሁኑ! ለራሳችሁ ግዙ! ስጦታ ተሰጣጡ!
ከምሽቱ 6:00 ሲል ቅናሹ ይጠናቀቃል።
ከዚህ በኋላ ምክንያት አልቀበልም።

❤1
Fuad Muna (Fuya)
ልዩ ቅናሽ! 22% 200 ብር 🔻 ቅናሹን አላየንም ነበር 700 ሽጥልን የሚለው ኢንቦክስ ላይ በጣም እያስቸገረኝ ነው። ስለዚህ ይኸው ሁላችሁም በምታዩበት ቀን እሁድ ቅናሽ አውጥተናል። 900 ብር የነበረውን 700 ብር መሸመት ትችላላችሁ። ከዚህ በኋላ ግን ምክንያት አይሰራም። @Sima_book ላይ ጎራ በማለት የቅናሹ ተጠቃሚ ሁኑ! ለራሳችሁ ግዙ! ስጦታ ተሰጣጡ! ከምሽቱ 6:00 ሲል ቅናሹ ይጠናቀቃል።…
22% ቅናሽ
900 ብር 700 ብር
መፅሀፎቹ ያሉባቸው ቦታዎች
የሲማ መፅሀፍ መረከቢያ ፒካፕ ሎኬሽኖች የት የት ይገኛሉ?
ክፍለሀገራት
● አዳማ
● ሻሸመኔ
● ሀዋሳ
● ጅማ
● ደሴ
አዲስ አበባ
● ቤተል
● አጠናተራ
● ፒያሳ
● ሜክሲኮ
● መርካቶ
ሲማ በካሽ ስለማይሸጥ በቅድሚያ @sima_book ላይ ግዢ ከፈፀማችሁ በኋላ ወደሚቀርባችሁ ፒካፕሎኬሽን ግዢውን እናስተላልፋለን። በምንሰጣችሁ ኮድ በቀላሉ መፅሀፋችሁን መረከብ ትችላላችሁ!
የክፍለሀገር ፒካፕ ሎኬሽኖቻችን ጋር ሁሉም ጋር መፅሀፍ አስገብተናል።
ቶሎ ሸምቱ! ሲማን የግላችሁ አድርጉ!
.
@sima_book
@fuadmu
መፅሀፎቹ ያሉባቸው ቦታዎች
የሲማ መፅሀፍ መረከቢያ ፒካፕ ሎኬሽኖች የት የት ይገኛሉ?
ክፍለሀገራት
● አዳማ
● ሻሸመኔ
● ሀዋሳ
● ጅማ
● ደሴ
አዲስ አበባ
● ቤተል
● አጠናተራ
● ፒያሳ
● ሜክሲኮ
● መርካቶ
ሲማ በካሽ ስለማይሸጥ በቅድሚያ @sima_book ላይ ግዢ ከፈፀማችሁ በኋላ ወደሚቀርባችሁ ፒካፕሎኬሽን ግዢውን እናስተላልፋለን። በምንሰጣችሁ ኮድ በቀላሉ መፅሀፋችሁን መረከብ ትችላላችሁ!
የክፍለሀገር ፒካፕ ሎኬሽኖቻችን ጋር ሁሉም ጋር መፅሀፍ አስገብተናል።
ቶሎ ሸምቱ! ሲማን የግላችሁ አድርጉ!
.
@sima_book
@fuadmu
❤3🥰2
Fuad Muna (Fuya) pinned «ልዩ ቅናሽ! 22% 200 ብር 🔻 ቅናሹን አላየንም ነበር 700 ሽጥልን የሚለው ኢንቦክስ ላይ በጣም እያስቸገረኝ ነው። ስለዚህ ይኸው ሁላችሁም በምታዩበት ቀን እሁድ ቅናሽ አውጥተናል። 900 ብር የነበረውን 700 ብር መሸመት ትችላላችሁ። ከዚህ በኋላ ግን ምክንያት አይሰራም። @Sima_book ላይ ጎራ በማለት የቅናሹ ተጠቃሚ ሁኑ! ለራሳችሁ ግዙ! ስጦታ ተሰጣጡ! ከምሽቱ 6:00 ሲል ቅናሹ ይጠናቀቃል።…»
ልዩ ቅናሽ!
22%
200 ብር 🔻
ቅናሹን አላየንም ነበር 700 ሽጥልን የሚለው ኢንቦክስ ላይ በጣም እያስቸገረኝ ነው።
ስለዚህ ይኸው ሁላችሁም በምታዩበት ቀን እሁድ ቅናሽ አውጥተናል። 900 ብር የነበረውን 700 ብር መሸመት ትችላላችሁ። ከዚህ በኋላ ግን ምክንያት አይሰራም።
@Sima_book ላይ ጎራ በማለት የቅናሹ ተጠቃሚ ሁኑ! ለራሳችሁ ግዙ! ስጦታ ተሰጣጡ!
ከምሽቱ 6:00 ሲል ቅናሹ ይጠናቀቃል።
ከዚህ በኋላ ምክንያት አልቀበልም።
.
@sima_book
@fuadmu
22%
200 ብር 🔻
ቅናሹን አላየንም ነበር 700 ሽጥልን የሚለው ኢንቦክስ ላይ በጣም እያስቸገረኝ ነው።
ስለዚህ ይኸው ሁላችሁም በምታዩበት ቀን እሁድ ቅናሽ አውጥተናል። 900 ብር የነበረውን 700 ብር መሸመት ትችላላችሁ። ከዚህ በኋላ ግን ምክንያት አይሰራም።
@Sima_book ላይ ጎራ በማለት የቅናሹ ተጠቃሚ ሁኑ! ለራሳችሁ ግዙ! ስጦታ ተሰጣጡ!
ከምሽቱ 6:00 ሲል ቅናሹ ይጠናቀቃል።
ከዚህ በኋላ ምክንያት አልቀበልም።
.
@sima_book
@fuadmu
😍4
ከሲማ ገፆች!
ፉአድ ሙና
.
‹‹የፊትና የኋላ ጉዳይ እንጂ ሁሉም የአዲስ አበባ ሙስሊም ጉዞ ወደ ኮልፌ ነው፡፡›› ይላሉ የከተማዋ ነዋሪዎች! ከኢድ ሰላትም በላይ የከተማው ህዝብ ፊርቃው … አንጃው … ግራንጃው … ሳይታወሰው የሚሰበሰብበት ቦታ ነው … ኮልፌ!
በሃይማኖት ሲከፋፈር የነበረው … አንድ መስጂድ አልሰግድም ያለው ሳይቀር … ኮልፌ ገብቶ አንድ አፈር ይንተራሳል … አንድ ግድግዳ ይጋራል፡፡ ኮልፌ የሰው ልክ
ማሳያ … ኮልፌ … የአንድነት ብፌ! ኮልፌ የሰው ልጅ ፊርቃውን ትቶ ሙስሊም ነኝ የሚልበት ስፍራ ነው፡፡ የኮልፌ መላዕክትም ሃይማኖትህ ምንድነው ነው እንጂ ፊርቃህ
ምንድነው አይሉም፡፡ ኮልፌ ላይ ሀብትህ ብዙ አይፈይድም፡፡ የሚቆፈረው ጉድጓድ ለሟች እንጂ ለእገሌ ተብሎ አይቆፈርም፡፡ ጀናዛህ የደረሰበት ጉድጓድ ውስጥ ይጣላል፡፡ጀናዛው ተቀበረ ትባላለህ፡፡
ልክ የዝሁር ሰላት እንደደረሰ … የ*** ጀናዛ ወደ መስጂድ ተወሰደ፡፡ ኮልፌ ኢማም ሀሰን መስጂድ … የሬሳ መሸጋገሪያ ይመስላል፡፡ ይህን መስጂድ ሳይዘይር አፈር የሚንተራሰው ጀናዛ ጥቂት ነው፡፡ መስጂዱ ከዋና ስሙ ይልቅ በቅፅል ስሙ ይታወቃል፡፡ አዲሱ መስጂድ ይሉታል፡፡ አዲስ በነበረበት ጊዜ የነበረው ተቀፅላ አሁንም ሁለት አስር ዓመታትን ተሻግሮ እንኳን አልተፋታውም፡፡ እዚህ መስጂድ ጀናዛ ሰላት የሌለበት
ቀን የለም፡፡ የ*** ጀናዛ ወደ ሬሳ ማስቀመጫ ክፍል ገባ፡፡
የዝሁር ሰላት ለመስገድ የገባው … የወዳጁን ሬሳ ይዞ ሊቀብር የመጣው … ሁሉም በኢማም ሀሰን መስጂድ ውስጥ ይተራመሳል፡፡ የጀናዛ ማስቀመጫ ክፍሉ በር ተከፈተ፡፡ ኢማሙ ከሬሳዎቹ ፊት ቆሙ፡፡ ከ*** ውጪ ሌሎች አራት
ጀናዛዎች ነበሩ፡፡ ሁሉም ሰገደ፡፡ ማራቸው ሲል ተማፀነ፡፡
የዝሁር ሰላት እንደተጠናቀቀ … ሁሉም ሬሳውን ተሸክሞ ወደ መቃብሩ ገባ፡፡ የ*** ቀብር ላይ ብዙ ሰው ተገኝቷል፡፡ አባቱ
ጎበዝ ነጋዴ ስለሆኑ በርካታ ሰው ያውቃቸዋል፡፡ ከፊሉ ቀብር ላይ ያሲን ይቀራል፡፡ ከፊሉ ላይ ስለ ቀብር አስከፊነት
ይሰበካል፡፡ መቻቻል የታየበት ቀብር ነበር፡፡፡ ሀሀሀሀ ድንጋይ የተወራወረ የለም፡፡ ጥሎ ለመሄድ ሰው አይጣላም፡፡ ሰው የሚጣላው አንስቶ ለመሄድ ነው፡፡ እዚህ ጋ የሚገኝ ጥቅም የለም፡፡ ጠንካራ ሳንቲም ቢኖረው መወራወራቸው አይቀርም፡፡ መሀይምነት ለፅንፈኝነት ያጋልጣል፡፡ ፅንፈኝነት ደግሞ ጥሎ መነሳትን እንጂ አብሮ መቆምን መቀበል ያቅረዋል፡፡ ወደድሽም ጠላሽም ኮልፌ አንድ ላይ ትቆሚያታለሽ! ጊዜሽ ሲደርስ ደግሞ አንድ ላይ ትጋደሚያለሽ! ያኔ ልብ ካለሽ የኮልፌ መላዕክት ‹‹ሃይማትኖሽ ምንድነው?›› ብለው ሲጠይቁ ‹‹አንጃ ነኝ! … ግራንጃ ነኝ!›› ብለሽ መልሽ! እዚህ ከአብሮነት እንደፎረፍሽው … እዚያ ከጀነት ትፎርፊያለሽ! እነሱ የሚሰግዱበት መስጂድ አልሰግድም ያልሽ ሁላ … እነሱ የገቡበት ጀነት አልገባም ትዪ እንደሆነ እናያለን!
ወላጅ፣ ዘመድ፣ የቅርብ ጓደኛ … ያነባል፡፡ ሌላው አፈር እየተሸከመ ያግዛል፡፡ ከፊሉ ትቶት የመጣውን ስራ በስልክ ይጨርሳል፡፡ የእኔም እጣ ይኸው ነው የሚለው በጣም
ጥቂት ነው፡፡ አፈር ተማሰ … ያሲን ተቀራ … ዳዕዋ ተደረገ … ሁሉም አንድ በአንድ … የቅርቡን ሰው ጥሎ ሄደ፡፡ የሰው ልጅ ግን የመጨከን አቅሙ ደስ ይላል፡፡ አፈር ውስጥ
ይጥልሀል … ወደ ቤት ሄዶ በስምህ የታረደውን ሰደቃ ይበላል፡፡ የእርሱ ተራ እስኪደርስ … እንዲህ ነው!
የታደልናቸው ነብይም ﷺ ሰሂህ ቡኻሪ ላይ ባለ ሀዲስ ሞትን በተመለከተ «ጥፍጥና ቆራጭ የሆነችውን ማስታወስን አብዙ፤ ሞትን!›› ይላሉ፡፡ ሰው ግን ቀብር ፊት ቆሞ እንኳን ሞት ትዝ አይለውም፡፡ ምግብ አላስበላ የሚለው የቀብር ህይወት ጅማሮ ከፊቱ እየተከወነ ይርበዋል፡፡ ‹‹ኧረ ፀሀዩ ጨረሰን … እንሂድ በቃ!›› የሚለው ብዙ ነው፡፡ አላህ እንኳን የነገሩን ከባድነት እያስጠነቀቀ... የገባው ጥቂት ነው፡፡
«አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጎቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ
እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡
ማንኛይቱም ነፍስ የሞት ጊዜዋ በመጣበት ጊዜ አላህ በፍጹም አያቆያትም፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡››
(ሙናፊቁን፣ 10-11)
የኛ ድግስ ቅርብ መሆኑ የታየው የለም። የደረሰ ጊዜ ማምለጥ የለም፡፡ የቅርብ ወዳጁ ሞት … የእድሜ እኩዮቹ መቀጠፍ ያስተማረው ትንሽ ነው፡፡ ትንሽ ደግሞ የጀነት ቋንቋ ነው፡፡ የጀነት ኮድ ትንሽ ነው፡፡ ትንሾች ናቸው የሚገባቸው! … ትንሾች ናቸው የሚያመልጡት! ትንሽ … ትንሽ! ጥድፊያው ከትንሾቹ ለመሆን ነው፡፡
***

🔥36❤26😍3
ወንድም ወሂድ ስለ ሲማ እንዲህ ሲል ሀሳቡን አካፍሎናል።
«Aselamualyekum werahmetulah weberkatu
የአላህ አላህ በፃፍከው ጣቶችህ ብዛት በጀነት ሴትህን ያብዛልህ ያስፊልህ 🙏
ኢፋዳ በመግባቴ የታደልኩበት ቀን ምነኛ ያማረ ነው ! ሲማ ልቤን የነካው ለምወዳቸውም የሌሎችም ወንድምና እህቶቸ የምመኝው መፀሀፍ አነበብኩኝ።
ስላነበብኩት ተደሰትኩኝ... ራሴንም ተመለከትኩኝ... አስብኩት በሁሉም ሰዎች ካራክተር አስገብቸ እራሴንም ጠየኩኝ መልሱንም ሲማ ሰጠኝ በመሀልም እኔስ ብሆን እያልኩኝ ማመሰገን ሲኖርብኝ ሳመሰግነው ዱአ ማድርግ ሲኖርብኝም እያደረኩ አንብቤ ጨረስኩት ።
አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ተጠቅመውም ከሚያስተምሩት ያድርገኝ 🙏
አንተንም አላህ ይቀበልህ🤲»
በሌላም መፀሀፍ እጠብቃለሁ
👉 በጀነትም በደስታ ከሚበሰሩት ያድርግህ ከነ ቤተሰቦችህ !

❤23😍2
ኢክራም ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች
«Aselamu aleykum fuad
ማሻ አላህ ልብን ደህና አድርጎ የሚሰረስር መፅሐፍ ነው የሸለምከን ሲማ መፅሐፍ ብቻ አይደለችም ህይወት ባይኖራትም ህይወት ባላቸው ላይ ህይወት የምትዘራ ናት የሀሳብ ብስለት የነገራቶች አገላለጽ እስከ ጥግ የታየበት ለብዙዎቻችን ተስፋ የምትሰጥ ለዱንያ ያለንን ወውደደ የምትቀንስ ልዩ ናት አንድ መፅሐፍ የሰውን አእምሮ በዚህ ልክ control ማድረጉ አጃኢብ ነው
metshafu yetesetegn be gift new 12 bemalefe leka saneb yeneberew lemalef becha alneberem simanm le meshelem chmr neber kelben tye yanebebkut metshaf new (ዜርፎር አምልጦኝ ነበር ለጥቂት😁)
Tleyaleh allah kezim bela yeteshale yemtsera le umaw yemttekm yedrgh egnam banebebnew yemntekem yadrgen be lela metshaf eskngenagn weselamu aleykum🙌»

❤18👏1
UMU AM ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች
«አሰላሙአለይኩም
ሲማን በ24ሰአት ውስጥ ማስቀመጥ ሳልችል አነበብኩት ካሰብኩት እስከዛሬም ካነበብኴቸው መፅሀፎች ሁሉ የተለየ ይዘት አቀራረብ ተመስጦ ውስጥ የሚከት ነው ሽኩረን አላህ ይጨምርልህ
በመጀመሪይ አካባቢ ምነው ልጆቹን ጨረሳቸው(ሞቱ በዛ) ብዬ አሳሰበኝ ግን ደሞ የሁላችንም መሄጃ መሆኑን ሳስተውል ተውኩት
ከዛም ደግሞ የአሄራውን ጉድ ዝርዝር ደግም ሁሉን አስረስቶ ያን ቀን ላይ የደረስኩ መስሎኝ ልቤ ፈራ ተጨነኩኝ በስተመጨረሻም ግን በላኢላሀ ኢለላህ ገመድ ላይ ፅናትን በብርቱ ተመኘሁ ከዛ እንዳንጎድል አላህን ለመንኩት
ስለፀጋዎቹ ባነበብኩ ቁጥር የበለጠ ልቤ ተሰቀለ
ብቻ ሳላስበው መፅሀፉም አለቀ 👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺»

❤16