Arada online market
68 subscribers
88 photos
1 link
Download Telegram
@Unblivble በዚ ታገኙኛላችሁ
ስልኩ J7 core
እኝህ እናት ጠፍተዉ ነዉ ሚያቃቸው ሰው ወይም ፈላጊያቸው በዚህ የስልክ09 11532588 ወይም 0924143215 እናት እኮ ናት ሼር አድርጉልን አካባቢው ያሉበት ፒኮክ መናፈሻ እኔ ጋር ነው ያሉት በስማቸው ወይዘሮ ተጁድ

የእርሶ እናት ቢሆኑ ኖሮ ይጨክናሉ ..
በቻላችሁት መጠን ሼር በማድረግ ቤተሰብ ጋር ያገናኙ
ቢያንስ ለ 5,000.000 ኢትዮጵያዊያን ይደርስ
ባስቸኳይ ይነበብ!!
=============
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ
ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የ ቴሌግራም ገፅ

ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ

ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ
የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ
ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች
ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም
እየተጠናወታቸው መጥተዋል።
ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ
እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30
ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም
ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ
ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ
ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ
ላይ በመሆን ነው።
ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት
ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን
ሕመም ጠብቁ ብለዋል።
ልብ ያለው ልብ ይበል!!!


ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች "
አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ
እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ
ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት
ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን
አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ
የእህትህ የወንድምህ
ሀዘን የማያስደስትክ
ከሆንክ/ሽ
ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ

በማድረግ አስተላልፈው
እናንተም ድርሻችውን
ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!!

🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ
@ministerofhealthdrliatadesse
@ministerofhealthdrliatadesse
የ እርዳታ ጥሪ!!!!
አሁን ከቤት ወቶ ጠፋብኝ እባካችሁ ተባበሩኝ
የካ አባዶ አካባቢ አያት ነዉ መኖሪያው
0913248669/0991161525
ጥቁር ሰማያዊ ትሽርት ጥቁር ሱሪ ነጭ ጫማ ነዉ የለበሰው

Please.......... Share Share Share
ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል
* በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም
*በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ
*ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡
*የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ
.*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ
* በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ።
የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!!
ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ?
ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? ኢየሱስ “በጓደኞችህ ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድሃለሁ” አለ ፡፡ ኢየሱስን ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን
የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ
አሁን ያለንበት 2012 ዓም + 5500 ዘመን=7512 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ከንሱት ።
8000 – 7512= 488 ዓም ይቀራል።
ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ።
እና የዘንዶው ሲቆጠር 488 – 400 =88 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ
666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው
ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡
የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና
ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ
ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ
የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID
CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ
ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 :
15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና
አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ
መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን
ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን
ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ
አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ
ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም
ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ
ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ
በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ
ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ
አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ
መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ
ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡
ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡
ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም
አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት
እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ
ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን
ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ
ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡
እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡
ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ
ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ
ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ
እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ
ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን
እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ
አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ
እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!!

ቢያንስ ለ #15 ሰው
Channel name was changed to «Arada online market»
።።።።። አስደሳች ዜና
የቦርጭ ማጥፊያ ተሻሽሎ የቀረበ
Fahrenheat sauna belt
2000 የነበረውን በ1600ብር ብቻ
ስልክ:0993929734
@በኤሌክትሪክ የሚሰራ
@ሙቀት መመጠኛ ያለው
@የሰዉነትዎ ውፍረት አሳስቧታል
@ሙሉ በሙሉ ቦርጭን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት
@የሰዊነትዎ ውፍረት ለመቀነስ
@ማራኪ-ቁመና ለማላበስ
@ በቤትዎ ወይም ቢሮ ውስጥ ሊጠቀሙበት የሚችሉት
@ ምን ያክል እንደቀነሱ ማወቂያ ሜትር ያለው
@ በቀን ከ10-20 ደቂቃ ሲጠቀሙ
@ 1500ሜትር እንደመሮጥ
@ 60ደቂቃ ኤሮቢክስ እንደመስራት
@ 30 ደቂቃ ዋና እንደመዋኘት
@ 2 ሳምንት ያክል የምግብ አመጋገብ እንደመቀየር ያህል ይረዳል
@አላስፈላጊ ስብን ያቃጥላል፤ ለሰውነት ቅርፅ ያወጣል፤ ቦርጭዎን ያጠፋል
@ ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው
ለአከፋፋዮች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን
@ለክልል ከተሞች በፓስታ ቤት
MMS እናደርሳለን
ስልክ:0993929734
የጥርሶትን እና የአፍንጫዎትን ዉበት አቀማመጥ በአጭር ጊዜ ይመልሱ !
#ዋጋ 1100 ብር ያሉበት ድረስ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን(free delivery)
# ይደውሉልን 0993929734 MADE IN USA ወደ ሃኪም ቤት ሳይሄዱ orthodontic Retainer Teeth corrector
በመጠቀም የተዛነፈ የተነቃነቀ በአግባቡ ላልተደረደረ ለተራራቀ እና የከፈተ ጥርሶች በአጭር ጊዜ መፍትሄ መስጠት የሚያስችል::
ሆድ አካባቢና ጎን ላይ ያለን ስብ (ቦርጭ ) በላብ አማካኝነት እንዲቀልጥ በማድረግ በ20 ቀን ዉስጥ ብቻ ምንም አይነት ሸንተረርና ሌላ የጎንዮሽ ጉዳት ሳያስከትል የተስተካከለና ያማረ ቁመና እንዲኖረን የሚረዳ ስፖርት ሲሰራ ወይም ከልብስ ስር የሚደረግ
ዋጋ ሙሉ : 1400 ብር
የሆድ ፡ 1200 ብር
☎️: 0993929734
ደዉለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን
በክልል ከተሞች መቀሌ ፣በሃር ዳር፣ሀዋሳ ፣አዳማ፣ ድሬዳዋ ፣አዲስአበባ እንገኛለን
☃️☃️እንኩዋን ለ ገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ☃️☃️
በአሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ብራንድ ያላቸው ሰዓቶች ላይ ዲስካውንት አርገናል ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናደርሳለን ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ(freedelivery)
📌Rolex 2020 ሞደል
📌ኦርጅናል ብራንድ ሰዓት
📌ሲልቨር በ ጎልደን
📌ከለሩ ማይለቅ (stainless steal)
📌ዋጋ 1900 ብር
ይደውሉ 0993929734 ወይም 0910645998
☃️☃️እንኩዋን ለ ገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ☃️☃️
በአሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ብራንድ ያላቸው ሰዓቶች ላይ ዲስካውንት አርገናል ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናደርሳለን ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ(freedelivery)
📌Rolex
📌ተች ኦርጅናል ብራንድ ሰዓት
📌ጥቁር
📌ከለሩ ማይለቅ (stainless steal)
📌ዋጋ 1800 ብር
ይደውሉ 0993929734 ወይም 0910645998
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.