Ethio Students
1.56K subscribers
342 photos
10 videos
759 files
24 links
የተለያዩ የfreshman ማቴሪያሎችን
👉👉👉👉👉Exams
👉👉👉👉Shortnotes
👉👉👉ppt
👉👉Business plan
👉Reference books
የምታገኙበት Channel ነው። ለተማሪ ጓደኞችዎ በመላክ (share በማድረግ) ይተባበሩን🤞🥰



Owner @realchala
Download Telegram
Emerging technology final exam

━━━━━━━━━━━━━━━━━
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
JOIN:
@Freshman_Modules1⚡️
JOIN:
@Freshman_modules1⚡️
❤2👍2
Ethio Students pinned «our girls adaraa keessan gaafa library keessa deemtan miilla keessan lafarra hin harkisiinaa. nu jeeqaa jirtu if it is attention seeking you're not getting that much attention by doin so😁. method jijjiiraa jechuumaafi🥱 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 JOIN:…»
Main dorm's are under control by those gentleman😂
😁8
Happy father's day❤
❤6
🎤❤️ EYOB MEKONEN FANS — WOLLEGA UNIVERSITY! ❤️🎶
Are you an Eyob Mekonen fan?
Then this is your community! 🔥
🎵 Music • ❤️ Memories • 🤝 Friendship
📲 Join us on Telegram:
@Eyobafans_WU
ነገን ላየው...... 🎶❤️
#EyobMekonen #WollegaUniversity #Eyobafans_WU
❤1❤‍🔥1
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2026

የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ በ UniRank ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ።



1. Addis Ababa University
2. University of Gondar
3. Jimma University
4. Bahir Dar University
5. Mekelle University

6. Hawassa University
7. Haramaya University
8. Adama Science and Technology University
9. Addis Ababa Science and Technology University
10. Arba Minch University

11. Dire Dawa University
12. Jigjiga University
13. Debre Birhan University
14. Wolaita Sodo University
15. Debark University

16. Dilla University
17. Unity University
18. Wollo University
19. Debre Markos University
20. Ethiopian Civil Service University

21. Kotebe Education University
22. Mattu University
23. Arsi University
24. Madda Walabu University
25. Ambo University

26. Wachamo University
27. Aksum University
28. Wolkite University
29. Adigrat University
30. Woldia University

31. Assosa University
32. Wollega University
33. Samara University
34. Mizan-Tepi University
35. Bule Hora University

36. Debre Tabor University
37. Werabe University
38. Bonga University
39. Injibara University
40. Kebri Dehar University

41. Oda Bultum University
42. Oromia State University
43. Gambella University
44. Raya University
45. Rift Valley University

@freshman_modules1
❤1❤‍🔥1
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች የመግቢያ ፈተና ውጤት ነገ ከጠዋቱ 3 ሰአት እንደሚለቀቅ አሁን የወጣ መረጃ ያሳያል።

መረጃው ላልደረሳቸው ተማሪዎችነንን አሁኑኑ Share አድርጉ!!
❤‍🔥1
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)

2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)

በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ

1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)

4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም

@freshman_modules1
❤2❤‍🔥1
#Remedial #ምደባ

በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።

የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
All christian friends here

መልካም የ ደመራ እና መስቀል በዓል y'all❤️
🥰2
Fuck ethiopian unversities cafe ምግብ😭

In the morning it was ፍርፍር በዳቦ and was not good ከዛ በቃ ምሳ ላይ አሪፍ ይሆናል በሚል ተስፋ ግማሹን በልቼ ወጣሁ 😭

Then ምሳ ላይ ገብቼ ልበላ ስል ለካ የጥዋቱ ምግብ በስንተ ጣእሙ 😭 የሚያስጠላ ነበረ እሱንም ግማሹን በልቼ ወጣሁ

ማይደረስ የለም ማታ እራት ደረሶ ስገባ bruhh its the worst 😭😭


ይች text ለታሪክ ትቀመጥ 😭😁

እሮብ መስከረም 27 2019 ዓ.ም
😁4😭3
I can't nigg*rs😭😭😭
በልታቹ ትሪ የምትልሱ ልጆች ግን ምናችሁን ነው ሚያማቹ?
😁1
Forwarded from Major John
Therapy is important
😁2
How is the grade given for the internship? 🎓


For IT, CS, and IS, it will count as one course, and the grade is based on how much you get. 📊

Ass1 represents the result from the company—it is worth 50% of the total grade. However, the company will give you a score out of 100%, which will then be divided by 2 to convert it to a score out of 50%.

For example, if the company gives you 94 out of 100%, in Ass1 it will be divided: 94/2 = 47.

Ass2 is evaluated by your advisor based on your report and is worth 25%. 📝
So far: 50 + 25 = 75.

The remaining 25% is split into:

✅Quiz (5%) – they will ask you questions after your presentation. 🗣️
✅Final Examination (20%) – your presentation and document will be evaluated while you present. 🎤

Example:
If the company gives you 100 out of 100, your advisor gives you 24 out of 25, you get 4 on the quiz, and 17 on the final exam:

✅Ass1 = 50
✅ Ass2 = 24
✅ Quiz = 4
✅Final Examination = 17

Total = 50 + 24 + 4 + 17 = 95 → which is an A+.

@jucs_2015
#Cs
#Internship
❤1