የፈላስፋው ወግ
100 subscribers
30 photos
ይህ ቻናል ማንኛውም ፍልስፍና ተኮር የሆኑ ጽሑፎች የሚቀርቡበት ነው ።

ይቀላቀለንና አብሮን ፍልስፍናን ይኮምኩም...

ግሩፓችንን መቀላቀል ለምትፈልጉ @freeyourmindask

ለአስታየት እና ለCross promotion @abelgossaye
Download Telegram
91% of people are no longer friends with someone they once called their "best friend."

#Humans

#SHOCKINGFACT
We are Divine enough to ask and we are important enough to receive.

© Wayne Dyer
ግጥሎት
(በ.ስ)
ቀጥሎ የምታነቡት ነገር በግጥምና በፀሎት ማሃል ያለ ነገር
ነው:: ግጥሎት ብየዋለሁ ትናንት በእንቅልፍና በንቃት ማሃል
ሆኘ የመጣልኝ ነው:: ወፍ እንዳገሩዋ ትጮሃለች! ነፍስ
እንደዘመኑዋ ትፀልያለች! የፅሁፌ አላማ ራሴን እና ብጤዎቼን
ለማዝናናት ብቻ እንደሆነ ይታወቅ!
አባት ሆይ ! እንሆ ዛሬ ተወለድሁ!
ካለመኖር ወደ መኖር ተሰደድሁ::
ፋኖቼን በመልካም እድል -ፋኖዎቼን በካራ ባርክልኝ
ከእድሜየ ጨመር ከርጅናየ ቀነስ
በተከዘች ልቤ ላይ ትንሽ ደስታ ነስነስ- አርግልኝ
አባትሆይ የናቶቼ አምላክ
Wish me good luck
የእለት እንጀራየ ደርሶኛል አሁን ደሞ ወጡን ላክ::
በጨለማ የጠፋሁ ልጅህን -በጄኔረተር ታግዘህ ፈልገኝ!!
አህያ የነዳሁ ልጅህ- የግል ጄት ስነዳ ልገኝ::
የመንፈቅ ኮቴን -ያመት ቦይኮቴን አትንፈገኝ!
አባት ሆይ
በስተጎኔ ግራና ቀኝ ጣምራ ክንፎች ግጠምብኝ
ወይም ለጄት
በቂ በጄት
ልቀቅብኝ::
ጌታሆይ እረኛየ ነው
በለመለመ መስክ ያሳድረኛል::
እኔ ግን በግ አይደለሁም ካንጋሮ ፍራሽ ያምረኛል::
አባት ሆይ !
ከፀጋየ ባጋራ የማውቀውን ባካፍል
ከስድ ዘመን ተቃራኒ ቅኔና ወግ ብፈለፍል
እንዴት ያቅራራብኛል ማንም አንደኛ ክፍል
ጌታሆይ ጠላቴን አርበድብደው!
ስንቁ እንደ ጥጥ ሸክም ይቅለል-ቆለጡ እንዳለሎ ይክበደው!
አባት ሆይ ልቤ መልካም ነገርን አፈለቀ!
ጨለምተኝነቴም አለቀ!
በነገራችን ላይ በላይ ዘለቀ
አማራ ነው ኦሮሞ
አሁን ይህን ከዚህ ፀሎት ጋር ምን አገናኘው ደሞ?
አባት ሆይ ተመስገን! ተመስገን
ተመስገን ደሳለኝ!
እኔስ ያላንተ ማን አለኝ?!
እበላለሁ እሰባለሁ
እወጣለሁ እገባለሁ
እገባለሁ እወጣለሁ!
ግን ከጭቆና መች አመልጣለሁ?
እንኩዋስ በምድረ ጦቢያ እዚህ አመሪካ አገር
የማርቲን ሉተር ሀውልት እንደ ማለዳ እንትን ቢገተር
black lives don't matter.
Stay committed to your decisions, but stay flexible in your approach.

© Tony Robbins
As we are liberated from our own fear, our presence automatically liberates others.

© Nelson Mandela
We know what we are, but know not what we may be.

© William Shakespeare
It is the greatest of all mistakes to do nothing because you can only do little — do what you can.

© Sydney Smith
Just as a flower, which seems beautiful has color but no perfume, so are the fruitless words of a man who speaks them but does them not.

© Dhammapada
Courage is what it takes to stand up and speak; courage is also what it takes to sit down and listen.

© Winston Churchill
"I am not what happened to me, I am what I choose to become." - Carl Jung
#ፓለቲካችን

አብዛኛዎቹ የሀገራችን ፓለቲከኞች ለህዝብ በሚል ስም ቢቆሙም ለህዝብ ያላቸውን ግድ የለሽነት እየዋለ እያደረ እያሳዩን ነው በተለይ ደሞ መቼ እና የት እንደሚሰሩት የማናውቃቸው ድራማዎቻቸው ይቆሉናል፡፡ የቆሉት ደሞ ዘር የፈለገ ቢዘሩት አይበቅልም፡፡
Forwarded from የፈላስፋው ወግ (ABEL OG-aka-KING SHANGO 🔯)
በአሁን ጌዜ ኢትዮጵያ ውስጥ በኤሌክትሪክ ኃይል መስራት ያለበት #አመፅ ብቻ ነው፡፡
ዕድሌ ነው
እኔ ዲግሪ ስይዝ ዲግሪ ዋጋ ያጣል
ገንዘብ ያለው ሁሉ ዶክትሬት ያመጣል
ዕድሌ ነው
በቁርባን ለመኖር ንሰሐ ስገባ
አቁራቢው ፖትልኮ ቤተመንግሥት ገባ
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 30 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.