የትምህርት ፍቅር…‼
✔ የ53 ዓመቱ አባ ዘውገ በቀለ ሙላቴ አዲስ አበባ በቃሊቲ ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በማታው የትምህርት ክፍለ ጊዜ ሲከታተሉ የቆዩና የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የወሰዱ ናቸው።
✔የ65 ዓመቷ ወይዘሮ ወርቅነሽ ወንበራ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በጂንካ ኔሪ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በማታው ክፍለ ጊዜ የ8ኛ ክፍል ተማሪና ተፈታኝ ናቸው።
@fontenina2018

Forwarded from Wanaw Media - ዋናው ሚዲያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
<<ለዚህ የደረስነው ኢትዮጵያ ኖራ ስላስተማረችን ነው ሃገራችን ኖራ ስላስተማረችን ነው። እየተሸከሙ ያስተማሩ እናቶች ነው ያሉን እየታገሉ ያስተማሩ እናቶች ነው ያሉን ዛሬ እንዲህ አምሮብን ዛሬ አጊጠን ዛሬ ለብሰን ስንታይ ብርቱዎች ሆነን ሳይሆን ብርቱ የሆኑ እናቶች ስላሉን ነው!>>
የዛሬው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ
የዛሬው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ
“የዕድሜዬ መግፋት ከትምህርት ፍላጎቴ አላስቀረኝም” የ70 ዓመቱ አዛውንት ተመራቂ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ካስመረቃቸው ተመራቂዎች መካከል የ70 ዓመቱ ተመራቂ አዛውን የበርካቶችን ቀልብ የሳበ መሆኑ ተነግሯል።
የ70 ዓመቱ አዛውንት አቶ ዓሊ ሳፋ ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቁ ሲሆን፤ የዩኒቨርሲቲው የ9ኛ ዙር ተመራቂዎች ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል።
የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከ35 ዓመት በፊት እንዳገኙ ያስታወሱት አዛውንቱ፣ ለትምህርት ባላቸው ፍቅር የተነሣ የዕድሜያቸው መግፋት ሳይገድባቸው በ70 ዓመታቸው ዛሬ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ለመቀበል መብቃታቸውን ገልጸዋል።
“የዕድሜዬ መግፋት ከትምህርት ፍላጎቴ አላስቀረኝም” ያሉት አቶ ዓሊ ሳፋ፣ ስምንት ልጆች እና አራት የልጅ ልጆች አያት መሆናቸውን ለኢዜአ ገልጸዋል።

ከባለሥልጣን ቤት ንብረት የዘረፈችው የቤት ሠራተኛ ጠንቋይ ቤት ተያዘች!! ቢቢሲ
የኬንያ ፖሊስ እንዳለው በስርቆት ተጠርጥራ በቁጥጥር ሥር የዋለችው ሚሪያም ሙዌሉ የተባለችው ይህች የቤት ሠራተኛ “ታዋቂ ከሆነው” ጠንቋይ ቤት “ከእስር ያስመልጣል” የተባለለትን መተት ለማግኘት ተፍተፍ ስትል እጅ ከፍንጅ ይዣታለሁ ብሏል።
ተጠርጣሪዋ ግምቱ ከ33 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚያወጣ ጥሬ ገንዘብ እና ውድ ጌጣ ጌጦችን ከዘረፈች በኋላ ለሦስት ሳምንታት ብትሰወርም መርማሪ ፖሊስ ሴቲቱን በጠንቋዩ ቤት በስርቆት ወንጀሉ ከተባበራት ግብረ አበሯ ጋር በቁጥጥር ሥር እንዳዋላት አሳውቋል።
ፖሊስ ተጠርጣሪዋን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ሲሞክር፣ በእድሜ የገፉት ጠንቋይ የፖሊስ አባላቶቹ ለማሸሽ ይረዳል ያሉትን የመተት ቃላት ቢደረድሩም፤ ሕግ አስከባሪዎች ግን ተልዕኳቸውን ከመወጣት አላገዳቸውም ብሏል በመግለጫው።
የኬንያ የወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት በሕግ የሚፈለጉ ሰዎች ጥንቆላ ከሕግ ተጠያቂነት ስለማያስመልጣቸው ጊዜያቸውን እንዳያባክኑ አሳስቧል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።

በጅብ ተበልቶ እግሮቹን ያጣው ወጣት አስገራሚ
“በግ ተራ አካባቢ ቁልቁለቱን እየወረድኩ፣ አንድ ጅብ ሲመጣ አይቻለሁ። ከዚያ በኋላ የሆንኩትን ነገር አላስታውስም።…”
ዝርዝሩን👇በዚህ እዩት
t.me/wasulife t.me/wasulife

ትዳር በገበያ‼
የህንድ ሴቶች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሄድ ባል የሚገዙበት የሙሽራ ገበያ
የሙሽራ ገበያው “ሳውራት ሜላ” ወይም “ሳባጋቺሂ” እየተባለ የሚጠራ ሲሆን፤ በዓመት አንድ ጊዜ የሚቆምና ለ9 ቀናት የሚቆይ መሆኑን ከኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ከ700 መቶ ዓመታት በፊት እንደተጀመረ የሚነገርለት ይህ የባል ገበያ ሴቶች ይሆነኛል ብለው ያመኑበትን ባል እንዲመርጡ ለማስቻል እንደተጀመረ ተግሯል።
በገበያው ባል ለመሆን ለሚቀርቡ ለእያንዳንዱ ሙሽራ የትምህርት ደረጃቸውን እና የቤተሰቡን የኑሮ ሁኔታ መሰረት ባድረገ መልኩ ዋጋ የሚቆረጥለት መሆኑም ተነግሯል።

ፍቅረኛዬ ፈተና ወደቀች በሚል ትምህርት ቤቱን ያቃጠለዉ አፍቃሪ
👇
በግብጽ ሜኑፊያ ግዛት ነዋሪ የሆነዉ የ21 ዓመት ወጣት ፍቅረኛዉ የነበረባትን የትምህርት ፈተና ማለፍ ባለመቻሏ ትምህርት ቤቱን በእሳት አጋይቷል፡፡የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንደገለጸው በእሳት አደጋዉ የሞተ ሆነ የተጎዳ ሰው የለም ብሏል፡፡
ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን እጮኛው የትምህርት ቤቱን ፈተና መዉደቋ ክፍል እንድትደግም የሚያስገድዳት ሲሆን ይህ ደግሞ የሰርጋችንን ቀን ይገፋብናል ሲል ተናግሯል። ድርጊቱን ከፈጸመ በኃላ ከአካባቢዉ ተሰዉሮ የነበረ ሲሆን የዓይን እማኞች ለፖሊስ በሰጡት መረጃ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገልፍ ዴሊ ኒውስ ዘግቧል፡፡
@ t.me/fontenina2018