Forwarded from Muhammed Teshome
Content Creation ጥቅሙ ምንድን ነው ?
ሞክራችሁ እዩት!
ብቻ ግን ስራ ፈልጓችሁ እንጅ ፈልጋችሁት አትሄዱም!
ኮንቴንት ስራን ፤ ኔትወርክን ፤ መረጃን ይስባል!
It's Magnet.
ሞክራችሁ እዩት!
ብቻ ግን ስራ ፈልጓችሁ እንጅ ፈልጋችሁት አትሄዱም!
ኮንቴንት ስራን ፤ ኔትወርክን ፤ መረጃን ይስባል!
It's Magnet.
Forwarded from Muhammed Teshome
ምን አይነት ኮንቴንት ልስራ ?
ሁሉም ጥሩ የሆነበት ነገር አለው።
አንዳንዱ መናገር ፤ ሃሳብን በ ንግገር አሪትኩሌት አርጎ ማብራራት ላይ ጎበዝ ነው። ይህ ሰው የ ቪድዮ ፕላትፎርሞችን ይቀላቀል። Youtube, Tiktok, Reels, ይስራ።
አንዳንዱ ደግሞ ራጃጅም ፅሁፎችን መፃፍ ይመቸዋል። ሃሳቡን በተንተን አድርጎ ፤ አብራርቶ መፃፍ ይፈልጋል። ይህ ሰው Blog Posts ፤ Newsletter, articles ይጀምር።
ሊላው ደጎም አጫጭር ነግሮችን ፤ ጥቅሶችን ፤ ብቻ መናገር ይፈልጋል። ይህ እንዴ X, fb , tg, ላይ ፖስት ያድርግ።
አንዳንዱ ደግሞ የ ዲዛይን ሰው ይሆንና ሃሳቡን በ ግራፊክስ እና Creative በሆነ መልኩ መግለፅ ይፈልጋል። ይህ ሰው ይስራ እንዴ Instagram እና ፒንተረስት አይነት ፕላትፎርሞች ላይ ይልቀቅ።

idea ከየት ላምጣ ?
idea እንጅ ምን ሞላ ግን ?
ሰራተኝ ነህ ?... ስለ ስራህ ፖስት፤ ምክሮች ፤ ቲፓች ፤ መረጃዎች ፤ አዳዲስ ነገሮች .... ማንኛውንም ነገር።
እያነበብክ ነው ?... ከምታነበው ዋና ዋና ሃሳቦችን ፤ ግራ ያጋቡህን ፤ አዲስ የሆነብህን ፤ በደንብ የገባህን ፃፍ።
ቪድዮ እያየህ ነው ?... ምን አዲስ ነገር ሰማህ ? ፃፈው።
ሰዎች ጋር ቆየህ ? ምን አዲስ ነገር ተማርክ ? ምን የተለየ ነገር አላቸው ? ... ፃፈው።
ዜና ሰማህ ?.... ምኑ ገረመህ ?... የ አንተ እይታ ምንድን ነው ? ...ፃፈው።
ብቻ ግን... ነገሮችን እንደወረደ ሳይሆን.... አንተን በሚመስል እና ለ ሰዎች ግልፅ በሆነ መልኩ ፃፈው።
That is it.

ቀልድ ከ ኮንቴንት አይቆጠርም ? ( ከ ኮሜንት )
እንደውም The Best content ይወጣዋል።
እንዴት ?
ቀልድ ያዝናናል። ሰዎችን እያስደሰተ ፤ እያሳቀ እያዝናና እግረ መንገዱን መልዕክቱን ያስተላልፋል።
ቀልድ ሰዎችን ያቀራርባል። አዲስም ሆነ ነባር ጓደኞች ለመፍጠር ቀላሉ መንገድ ነው።
ጥንቃቄ 🚫 ፡ አስነዋሪ ፤ አስፋሪ፤ ከ አውድ የወጣ እና እና የተሳሳተ መረጃን ከማስተላለፍ መቆጠብ ነው።
በተረፈ ምስሉ ላይ ያለው ሁሉንም ተቅልሎ ይነግርሃል። 😁
"Who controls the memes, Controls the world."
—Elon Musk.

ገበሬ ምን አይነት ኮንቴንት ሊሰራ ይችላል ? ( ጥያቄ ከ ኮሜንት )
well, በኔ እምነት እንደውም እዛ ነው ብዙ ኮንቴንት ያለው። 😊
እርሻ እያረሰ ቪድዮ ቢለቅ ... ብዙ ሰው ይማርበታል።
ስለ ሞፈር እና ቀንበር ፤ ስለ እርፍ እና ድግር ፤ ስለ ጥቅርት እና ወገል ፤ ስለ ማነቄ እና ምራር ቢያብራራ ብዙ ከተሜዎችን ያስተምራል። (ስንቶቻችሁ እነዚህን ሁሉንም ታውቃላችሁ ? 😊 )
ስለ ብሼላ ፤ጉልጓሎ ፤ አረም ፤ አጨዳ፤ ነዶ እና ውቂያ ቢፅፍ እና ቪድዮ ቢሰራ ስንቱን ያስተምራል። ስንቱን ገጠር ለቆ ከተማ ይገባን በ ትዝታ ይመልሳል ?
.... እንደውም The best ኮንቴንት ይወጣዋል።
እ ?... ተሳሳትኩ!
በነገራችን ላይ ... I used to be a good farmer back then. 😁

Marketing ማለት እኮ ... ሃሳብን ፤ አገልግሎትን እና ምርትን ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው። አይዴል ?
ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ደግሞ ይሄንን ሃሳብ፤ አገልግሎት እና ምርት የ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው።
That is what we call Digital Marketing.
ጥያቄው ፡
- ሃሳብ አለህ ?
- ምርት አለህ ?
- አገልግሎት መስጠት ትችላለህ ?
እና ለማን ? የት ? እንዴት ? ነው ምታስተዋውቀው ?
እንዴት ነው የምትሸጠው ?
- ባነር መለጠፍ በቂ ነው ?
- ሬድዮ ወይም ቲቪ ልትለኝ ነው ? አሁን ላይ ምን ያክሉ ነው እነሱን ሚሰማው ? ( ይቅር እያልኩ አደለም)
- ጋዜጣ ልትለኝ ነው ? አለ ሚያነብ ግን ?
NO!....ዘመኑ የ ዲጂታል ነው። ሰው አሁን ላይ ስልኩ እና ኮምፒዩተሩ ላይ ነው። ሰው ሶሻል ሚድያ ላይ ነው። እዛ አስተዋውቅ! ... እዛ ሽጥ!
ለዚህ ነው ትንሺም ቢሆን የ digital Marketing ኖሃው ይኑራችሁ የምላችሁ!
well, በዚህ ጉዳይ ብዙ አወራችኋለሁ! ❤️

.....
እንግዲህ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲባል ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ ብቻ እንዳልሆነ ልብ በሉ።
ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ የ ዲጂታል ማርኬቲንግ አንዷ ብራንች ናት! ሌሎች ብዙ አሉ።
ለ መሆኑ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሌላ ምን ምን አሉት ካልክ ፡
- ራሱ Social Media Marketing
- SEO
- Content Marketing
- Email Marketing
- Influencer Marketing
- Affiliate Marketing
- Pay Per Click Ads
እና ሌሎችም አሉ።
እነዚህ ራሳቸው ምንድን ናቸው ካላችሁም ... እንመጣባቸዋለን።

ከ ዲጂታል ማርኬቲንግ ዘርፎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የሚባለው የ ሶሻል ሚድይ ማርኬቲንግ ነው።
ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ ማለት የ ሶሻል ሚድያ ፕላትፎርሞችን ተጠቅሞ ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ ፤ መሸጥ እና ብራንድ መገንባት ነው።
ፕላትፎርሞቹ እነማን ናቸው ?
- ፅሁፎች ፡ X, fb, telegram, LinkedIn.
- የ ምስል ፡ Instagram, Pinterest.
- የ ቪድዮ ፡ ዩቱብ ፤ ቲክቶክ ፤ ሪልስ ... እና የመሳሰሉት
ምን ይጠበቅብናል።
- ፕሮፌሽናል ፕሮፋይል ማዘጋጀት
- ኮንቴንት መፍጠር ( ፅሁፍ ፤ ምስል ፤ ቪድዮ )
- ፕላትፎርሞችን በሚገባ ማወቅ
- ከ ኦድያንስ ጋር ኢንጌጅ ማድረግ
- ማስተዋወቅ .... እና መሰል ነገሮች

👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
ሶሻል ሚድያ ላይ ፕሮፋይል ፈጥረህ ማስተዋወቅ ስትጀምር ፤ ኮንቴንት መስራት ስትጀመር ብራንድ እየገነባህ ነው ማለት ነው።
ብራንዲንግ ማለት በ ቀላሉ የ ምርትህን ፤ አገልግሎትህን ወይም ካምፓኒህን ልዩ ማንነት በ ደንበኞችህ አዕምሮ መፍጠር እና መገንባት ነው።
ብራንዲንግ ማነው? ፤ ምን ይሰራል ? ፡ በምን ይለያል ? የሚሉትን በመመለስ ከ ሌሎች መሰል ብራንዶች ይለይሃል።
በመሰረታዊንት ኦንላይን ላይ ብራንድ ስትገነበ እነዚህ ሊኖሩህ ይገባል።
- ሎጎ
- ልዩ ስምህ ( የ ድርጅት ስም )
- ስራህ ( ምንድን ነው ?)
- መለያ ቀለም ( visual identity )
እነዚህን ነገሮች በመያዝ ብቻ ኦንላይን ላይ ብራንዲህን መገንባት መጀመር ትችላለህ
ይቀጥላል!....

Branding is the combination of:
Visual Identity: Logo, colors, typography, and design.
Messaging: Tone, voice, and key messages.
Experience: How customers feel when they interact with your brand.
Values: What your brand stands for and believes in.
Your brand is the promise you make to your customers and the emotional connection you build with them.
@FlyoverDigital

Data Analysis ማለት በ አጭሩ ከ ብዙ መረጃዎች ውስጥ ጠቃሚ ግንዛቤን ማግኜት ማለት ነው።
ይህ ፊልድ በተለይ በዚህኛው ዘመን አስፈላጊነቱ ከፍ ያለ ነው። ምክንያቱም በየቀኑ የምናመነጨው የዳታ መጠን ከምንጊዜውም በላይ እየጨመረ ነው። ይህን እጅግ ብዙ መረጃ ለመረዳትና ከዚሁ ሁሉ ውስጥ ጠቃሚ መረጃወቺን ለማውጣት የ ዳታ አናላይሲስ ወሳኝ ነው።
ከ ሌሎች ዲሲፕሊኖች ለየት የሚያደርገው ደግሞ ይህ ነገር በሁሉም መረጃ ባለበት ሁሉ አስፈላጊ መሆኑ ነው። ለምሳሌ ፡ -
- ንግድ ላይ ላለ ሰው የ ደንበኞችን ባህሪ ፤ የ ገበያ አዝማሚያዎችን እና አጠቃላይ የ ንግድ አፈፃፀምን ለመረዳትና የተሻሉ እና ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለማድረግ የ ዳታ ትንተና (analysis) ይጠቀማል።
- በተለያዩ የህክምና ምረምሮች ላይ በሺታዎችን ለመረዳት ፤ አዳዲስ ህክምናዎችን ግኜቶችን ለማዘጋጀት እና ውስብስብ ችግሮን ለመፍታት የ ዳታ ትንተና ያስፈልጋቸዋል።
- በ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ እንደ ድህነት ፤ ወንጀል ፤የ አየር ንብረት እና መሰል ለውጦችን ለመረዳት እና ለመፍታት የ ዳታ ትንተና አስፈልጊ ነው።
እነዚህን እና መሰል ነገሮች ተንትኖ ጠቃሚ እይታና ውሳኔ እንዲኖረን በማድረግ የዳታ ትንተና ( Data Analytics ) ወሳኝ ሚና አለው።
የ ዳታ ትንተና ይሄን ያህል አስፈላጊ ከሆነ መሰረታዊ ነገሮቹ እነዚህ ናቸው።
1. መረጃን መሰብሰብ (Data Collection)
2. መረጃ ማፅዳት ( Data Cleaning )
3. መረጃን ማደራጀት ( Data Organization )
4. መረጃን መተንተን (Data Analyzing )
5. መረጃን መተርጎም ( Data Visualizing )
6. Data Presenting.
....ይቀጥላል...
#Data_Analytics

Data Analytics Process
የዳታ ትንተና (Data Analytics ) መሰረታዊ ሂደተቶች እነዚህ ናቸው፡-
1. መረጃ መሰብሰብ( Data Collection ) : ይህ ትንተና የሚካሄድበትን መረጃ ከተለያዩ ምንጮች መሰብሰብ ሲሆን የመጀመሪይዋ ፕሮሰስ ነው። የዳታ ምንጮች የሚባሉት ለምሳሌ የዳሰሳ ጥናቶች፣ የደንበኞች ግብረመልስ፣ የሽያጭ መረጃዎች፣ ወዘተ... ሊሆኑ ይችላሉ።
2. መረጃ ማጽዳት(Data Cleaning) : መረጃው ከተሰበሰበ በኋላ ለትክክለኛ ትንተና ማጽዳት አስፈላጊ ነው። ይህ ማለት የተሳሳቱ ወይም ያልተሟሉ መረጃዎችን ማስወገድ ወይም መሙላት ማለት ነው አሊያኢም ደግሞ ወጥነት የሌላቸውን ቅርጸቶች ማስተካከል ማለት ነው።
3. መረጃ ማደራጀት (Data Organizing) : መረጃው ከተጸዳ በኋላ, ለመተንተን ቀላል እንዲሆን ማደራጀት አስፈላጊ ነው.። ይህ ማለት መረጃውን ለንባብ እና ለመረዳት ምቹ እንዲሆኑ በሠንጠረዦች ወይም በሌሎች ቅርጸቶች ማዘጋጀት ማለት ነው።
4. መረጃ መተንተን( Data Analyzing ) : ይህ ዋናው ስራ ነው። መረጃው ከተደራጀ በኋላ ወደ ትንተናው ይገባል። ትንተና ስንል ከላይ እንዳልነው ንድፎችን ፤ አዝማሚያዎችን እና ግንኙነቶችን ለመለየት መረጃውን በ ጥልቀት መመርመር ማለት ነው።
5. ውጤቶችን መተርጎም( Data Visualizing and Presenting ) : የትንተናው ውጤቶች ከተገኙ በኋላ, ምን ማለት እንደሆነ መተርጎም አስፈላጊ ነው። ይህ ማለት ውጤቶቹን በመጠቀም ስለ መረጃው ግንዛቤዎችን ማግኘት እና መደምደሚያ ላይ መድረስ ማለት ነው። ከዚያም ለ ሚመለከተው አካል መስጠት ወይም ውሳኔ መወሰንን ያጠቃልላል።

A marketing funnel represents the customer journey from awareness to conversion. Here are The 4 key stages :
1.TOFU (Top of Funnel): Awareness (traffic, engagement)
2.MOFU (Middle of Funnel): Consideration (leads, sign-ups)
3. BOFU (Bottom of Funnel): Conversion (purchases, subscriptions)
4. Retention & Loyalty: Post-conversion behavior (repeat purchases, advocacy)
Each stage has its own key metrics and analytics technique
@Flyoverdigital

Traditional :
Startup Idea → Plan → Design → Coding → Marketing→ Audience → 😣
Modern :
Audience → Problem → Idea → Validation → Waitlist → SEO → One Feature MVP → Iterate → Marketing → Success.