#የመታወቂያ_ቻለንጅ_2019
የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር አመታዊ የመታወቂያ እድሳት እና አዲስ መታወቂያ የማውጣት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል...
ከተመሰረተ ረጅም አመት የሆነው አንጋፋው ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ከሚጠቀሱ ጥቂት ክለቦች መካከል በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ ይገኛል::
የስነ ልቦናችን ማስጠበቂያ የአልሸነፍ ባይነትና ድል አድራጊነት ምልክት የማንነታችን መገለጫና ተንቀሳቃሹ ቅርሳችን ከክለብ በላይ የሆነው ፋሲል ከነማ በፋይናንስ አቅም ጠንካራ ለማድረግ የደጋፊ አመታዊ መዋጮ መታወቂያ ማውጣት የክለባችንን አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም ለመገንባት ወሳኝነቱ ላቅ ያለ ነው በመሆኑም ሁላችንም የክለባችን ደጋፊዎች የመታወቂያ ቻለንጁን እንድትቀላቀሉ እያስታወስን መታወቂያ ለማዉጣት በቦታው መገኘት ለማትችሉ ደጋፊዎች በመረጣችሁት ደረጃ ከዚህ በታች በተቀመጡ የባንክ አካዉንቶች ገቢ በማድረግ ደረሰኝ እና ፎቶ ከታች ባለዉ ስልክ ቁጥር በቴሌግራም እና WhatsApp በመላክ በ 2 ቀን ዉስጥ በአሉበት አድራሻ የሚደርስ በመሆኑ በአሉበት ሆነው መረከብ ይችላሉ።
#ማሰሰቢያ፦ የታደሱ እና አዲስ የሚወጡ መታዎቂያዎች ህጋዊነት ካላቸው ብቻ በኦፊሻል የክለባችን ገፆች እና የቴሌግራም አካውንት ይለጠፋሉ።
#ባንክ_አካውንት 📲1000247987677 ንግድ ባንክ(የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር)
📲0024911473002 ዳሽን ባንክ(የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር)
#በአካል_መገኘት ለምትችሉ ደጋፊዎቻችን
#ጎንደር ለምትገኙ ደጋፊዎች ዳሽን ባንክ ህንፃ በሚገኘው ዋናው ቢሮ...

❤2

#አዲስ_አበባ 22 ከጎላጎል ዝቅ ብሎ ኒው ደይ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 ማግኘት ይችላሉ።
#ባህር_ዳር ለምትገኙ ደጋፊዎች ኢጎሊ የገበያ ማዕከል
1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 17 ማገኘት ይችላሉ።
#ለበለጠ_መረጃ፦
📲+251918258130 📞 ጎንደር
📲+251911468698 📞 ጎንደር
📲+251918297418 📞 ጎንደር
📲+251918773497 📞 አዲስ አበባ
በመደወል ያናግሩ።
#ድጋፋችን_ለክለባችን🇦🇹
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን__ያጋሩ🇦🇹

Telegram
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ተመሰረተ!!