ፍሬ ሀይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት (mana dilbata firee amentaa)
175 subscribers
238 photos
10 videos
23 files
44 links
በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሐይማኖታችንን እንድናውቅ የሚረዱ :-

፨ ከተለያዩ መንፈሳዊ ቻናሎች የምናገኛቸውን መረጃዎች አናጋራቹሃለን።

፨ ጥያቄ አና መልስ አንጠያየቃለን።


፨ መንፈሳዊ መፃህፍትን በ አማርኛ ፣ Afaan oromoo አና English language እናካፍላቹሃለን።

ሐሳብ አስተያየት ካላቹ @ye_gebriel ላይ አሳውቁን።
Download Telegram
ሰላም ተወዳጆች!  እንደምን አላችሁ? በታዳጊ ክፍል የነገረ ሃይማኖት ተከታታይ ትምህርት መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ (16/10/2016) የተጀመረውን ኮርስ የመጀመሪያውን ክፍል ያልተማራችሁ አባላት በዚህ ሳምንት ቅዳሜ (22/10/2016) ከቀኑ 7:30_9:00  በድጋሚ ማስተማሩ አስፈላጊ በመሆኑ ያልተማራችሁ የታዳጊ ክፍል አባላት መጥታችሁ እንድትማሩ እናሳስባለን።ባለፈው ሳምንት የተማራችሁ ልጆች #ቢቻላችሁ በድጋሚ ብትማሩ ተጠቃሚዎች ትሆናላችሁ።  በተባለው ጊዜ አንድንገኝም ላሳስባችሁ እፈልጋለው።
@fire_hymanot