ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
11K subscribers
7.5K photos
2.85K videos
59 files
1.64K links
በዚኽ ቻናል ጽሑፍ የሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ነው
Download Telegram
የዛሬ ዓመት ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ. ም. ግድያ እንደነበር አስታውሱ
👍3
ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም!!

ኢትዮጵያ ራሷን ያወደመ ጦርነት የታወጀበት ቀን ነው። የሰሜን ዕዝ የተጠቃበት ቀን ነው። የጦርነቱን  አዋጅ ስሰማ እኔም በጠቅላላው ምንም ነገር ላለማለት ብዙ የልብ ሐዘን ስለተሰማኝ ከማኅበራዊ ሚዲያው የራኩበት ቀን ነው። 
በዚኽም በዚያም ብታራግብ ራስህን ነው የምትጎዳው የምትበሻሸቀው ከወንድምህ ከእኽትህ ነው። 

በፓለቲካና በስልጣን ተጣልተው ሳለ "የሕልውና ጦርነት"  ብለው የጀመሩት ጦርነት በሥልጣን ክፍፍል ፈጸሙት። ብልጽግናም ሕወሓትም በድርድሩ ውጤታማ ናቸው። ምክንያቱም በሕገ መንግስቱ፣ በብሔር ብሔር ፓለቲካ፣ በፌደራሊዝም፣ በአማራ ጠላትነት፣ በጎሳ ፓለቲካ፣ ኢትዮጵያ ታሪክ አረዳድ አንድ ናቸው። ስለኾነም አትራፊ ናቸው። ያለቀው አልቆ እነሱ ተጨባበጡ። 

በልቤ የሚመላለሱ ሃሳቦችን የማነበውን መጽሐፍት በጽሑፍ ለማስፈር ነበር ይኽችን የቴሌግራም ቻናል የመሰረትኩት። ለረዥም ጊዜ ከ600 ያልበለጠ አባላት ብቻ ነበራት። መ/ር ዘመድኩን በተቻለ አቅም የማደርገውን በማየት ነበር ቻናሉን ያስተዋወቀልኝ። በጥቂት ቀናት ከ6 ሺኽ በላይ አባላት ተቀላቀሉ። ስለዚኽ ጥቅምት 24 ዘመዴንም የማመሰግንበት ቀን ኾነ ማለት ነው። ከዘመዴ ጋር አገልግሎታችን ከ 15 ዓመት በላይ እየኾነው ነው። ፀረ ተሐድሶን ከጅምሩ እስከ ዛሬ ታግለናል። ነገም በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ እንቀጥላለን። 

የገጼ ዋና ዓላማ የነገረ መለኮት ምልከታ ያላቸው መሠረታዊ ትምህርት ላይ በቤተ ክርስቲያን የሚነሡ የስህተት አስተምሕሮን ምላሽ መስጠት ነው። ሌሎች እንዲቀላቀሉ ያድርጉ በጋራ እንማማር። 
https://t.me/fionteabewzeorthodox

ንዋይ ካሳሁን 
👍11❤9
እኔ ፌስቡክ ዳግም ላለመጠቀም ቆርጬ ያቆምኩበት ቀን ነው። አብይ ጦርነት ያወጀበት ቀን!!
ሲኖዶሳዊ አደረጃጀትና አሠራር በኢትዮጵያ ትናንት፡ ዛሬ፡ ነገ: ሲኖዶስ በኢትዮጵያ Holy Synod in Ethiopia (Afrikaans Edition) https://a.co/d/0czvoFXl
❤2
https://a.co/d/0dX7Fler
ሲኖዶሳዊ አደረጃጀትና አሠራር በኢትዮጵያ ትናንት፡ ዛሬ፡ ነገ: ሲኖዶስ በኢትዮጵያ Holy Synod in Ethiopia (Afrikaans Edition)
አባ ሹቢሶ ወለጋ ተገኝተው የኮንሰርት ጉልጋሎት አቅርበዋል። የብሯ ነገር ግን አቆጣጠሯ እንዴት ነው? የስለት ነው ወይስ የኪስ? ወይስ Xaalloottaa naggoodha Nakkadhaadhaa ናት
🤣12❤4
ሰማዕትነት የማይመለከተው መጋቤ ሐዲስነት ምንድነው❓

"ስለባለቅርሡ አያገባኝም። ይጨፍጨፍ፣ ይፈናቀል፣ ከእምነት ይፍለስ፣ አገር አልባ ይሁን፣ አመንዝራና ዘረኛ አባት ነኝ እያለ በነፍስም በሥጋም ይግደለው ---- --- ምንም ይፈጠር --- እኔ አያገባኝም።"

"እኔ በሟቹ ካባ፣ በተዳጁና ተጠፊው ቅርሥ እንጀራዬን ጋግራለሁ፣ ዝናዬን አእምሮአቸውን ገድለው እንደ ገዑዝ መንጋ ወቅታዊና አሁናዊ ደማቅ ነገር በመከተል በተለከፉት የዘመናችን ስመ ክርስቲያኖች ላይ እዘረጋለሁ ከሚሉ ከአሜሪካ እስከ አዲስ አበባ ከተሰለፉ ሰዎች መካከል አንዱ "መጋቤ ሐዲስ፣ ዶክተር፣ ዲያቆን" ሮዳስ አንዱ ይመስለኛል።

ስለ ክርስቲያን እልቂትና ስደት የማይመለከተው መጋቢቢ"
የማነው? ምን ነጀር ማንን ይመግባል?❓
❤7👍4🔥1
ጨረቃና ኮከብ የሚቆጥረው ስለ አርሲ ኦርቶዶክሳውያን የማይሰማው የማያየው መጋቤ ሐዶስ ወምሁር!!
👌19👍8💯3👎1