Biruk Creative
66 subscribers
373 photos
4 videos
20 links
Download Telegram
➜ስያሜየን ለመቀየር እያሰብኩ ነው እና በየትኛው ልቀጥል ብልጫ ያገኘው ይፀድቃል
Anonymous Poll
29%
finjal graphics
29%
Biruk creativ
50%
Biruk graphics
❤1🔥1
👍3
Channel name was changed to «LAUNCHING SOON⏱⏱»
Channel photo updated
Channel photo updated
Channel name was changed to «Biruk Creative Design»
አሸንዳ is coming ✨✨✨✨
🔥1
ብዙ ሰው ስለ ብራንድ ያለው አስተሳሰብ የተለያየ ነው። ብዙዎች ደግሞ ብራንድ ማለት ሎጎ ነው ይላሉ ። እውነታው ግን እሱ አይደለም ። ብራንድ ማለት የአንድ ድርጅት ወይም ተቋም በሰዎች ላይ ወይም በደምበኞቻቸው ላይ የሚያሳድሩት እይታዊ (visual) የሆነ እውቅና ነው።


ለምሳሌ :- Apple ን ተመልከቱ ትልቅ የስልክ አምራች ድርጅት ነው። ማነኛውም ሰው የ አፕልን ምርት በቀላሉ መለየት ይችላል ። እናንተ እራሱ አሁን ስታነቡት የሆነ የአፕል ምርት ወይም ሎጎው ትዝ እያላችሁ ነው የሚሆነው። በቀላሉ የራሳችሁ ብራንድ ቢኖራችሁ በሚያውቋችሁ ሰዎች እምነትና እውቅና ይኖራችኋል።




#BirukCreativeDesign
#BirukCreativeDesign
#BirukCreativeDesign
#BirukCreativeDesign
🔥2
● ስለ ብራንድ ከባለፈው የቀጠለ ●


አንድ ድርጅት ወይም ተቋም ብራንዱን ሲገነባ የራሱ የሆነ ሎጎ , ቀለም, እና የራሱ የሆነ የፊደል መልክ ሊኖሩት ይገባል። ነገር ግን እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከመሬት ተነስተው ሊጠቀሙ አይገባም ።

➔ለምሳሌ: Facebook ን የምናውቀው በ ሰማያዊና ነጭ ቀለም ነው ነገር ግን ቀይ ቀለም ቢጠቀም ምን ይፈጠራል?
❶ የሚጠቀሙት ሰዎች በ ድህረ ገፁ እምነት ያጣሉ
❷ የተጠቃሚው ቁጥር ይቀንሳል

➔ ቀለም ብቻ ሳይሆን ከላይ የዘረዘርኳቸውን ነገሮች ሁሉ ድርጅቱ ወይም ተቋሙ ከሚሰራው የስራ አይነት እና ከደምበኞቻቸው በመነሳት visual Brand የሚባለውን ነገር መገንባት ይችላሉ።


● በቀጣይ ደግም visual Brand መገንባት ለድርጅቶች ወይም ለተቋሞች ምን ፋይዳ አለው የሚለውን ነገር የምነግራችሁ ይሆናል ።

ይመቻችሁ 👍

https://t.me/finjalgrapics
https://t.me/finjalgrapics
https://t.me/finjalgrapics
👍1
እንኳን ለ ደብረታቦር(ቡሄ) በአል በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በአል።
👍1
እነዚህን የአሸንዳ post designes ዛሬ ምሽት የማሳያችሁ ይሆናል በዚህ ሳይሆን በቲክ ቶክ አካውንቴ ነው የምለቀው ። ሊንኩን የምልክላችሁ ይሆናል ።
እየገባችሁ support አድርጉኝ
ይመቻችሁ 👍
@Birukcreative
🔥1
እነዚህን poster designs በረሴ እንደሙከራ የሰራኋቸው ዲዛይኖች ናቸው
ይመቻችሁ👍
👏2❤1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ብተሰብ እንግዲህ 2019 ደርሶብናል 😁 ያው በሚመጣው አመት የተሻለ ነገር ለራሳችሁም ለምትወዷቸውም ይግጠማቸው እላለሁ ይመቸን 😊👍
ለ 2019ዓ.ም አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ መልካም በአል🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼💐
❤1🤝1
Channel name was changed to «Biruk Creative»